Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እኔ የምኖረው ሳዑዲ ውስጥ ነው እዚህ ቤተክርስቲያን የለም በኦንላይንም ንስሐ ለመግባት ውስጤ አልተቀበለውም ከቤተክርስቲያን ያፈነገጠ ስርዓት እንደሆነ ነው የማምነው እናም አስራት በኩራት ማውጣት ጀመርኩ ንስሐ ሳልገባ አስራት በኩራት ማውጣቴ ስህተት ነው? በኦላይንስ ንስሐ መግባት ትክክል ነው ? በዚሁ አጋጣሚ ዳያቆን ቀዳሜጸጋ አንተ ነህ አስራት በኩራት ለማጣት ምክንያት የሆንከኝ "አ ት ስ ረ ቅ" የሚለውን መዝሙር ከሰማሁ ጀምሬ ነው ማውጣት የጀመርኩት አመሰግናለሁ❤የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
በቀጥታ ደውለሽ መግባት ትችያለሽ ውዴ ንስሀ ሳልገባ አስራት ማውጣቴ ስተት ነውዴ ያልሽም ልክ ነሽ ስተት አደለም እሽ
እህታችን በስልክ ንሰሃ መግባት አለብሽ! በርግጥ በስልክ ንሰሃ መግባት ስረዓተ ቤተክርስቲያን አይደለም።ነገር ግን እንድሁ በስደት ለምንኖር ቤተክርስቲያን በቅርባችን ለማናገኝ ለምሳሌ አንች ያለሽበት ሳዑዲ አረቢያ በስልክ እንድንገባ ተፈቅዶልናል።እናም ንሰሃ አባት ፈልጊና በስልክ ቀኖናሽን ተቀበይ እህቴ!
@@woinshetteshome4943 ትክክል ሳውድ አረቢያ ከሆነይ በትክክል ይቻላል
የእኔም ጥያቄ ነው ማርያምን። 😥
ንስሃ ስትገቢ ታድያ ከቄሱ ብቻ እንደ ምታወሪ ማረጋገጥ ኣለብሽ እሺ ማማዬ😊😊😊😊❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። መጋቤ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚጸጋ ዮሐንስ በርቱልን።እጅግ አስተማሪ መርሐ ግብር ነው።
በእውነት ይህ መረሀ ግብር የብዞዎችን ነፍስ ያተርፋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህሮቻችን❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር: ምን አለበት ይሄ ትምህርት ልክ እንደ ጉባኤ ላይ የሚሰጥ ትምህርት እሁድ ፡እሁድ ቤተክርስቲያን ላይ ቢሰጥ :ለምን ብዙ ግዜ ሚሰጠው ሁሉም ሰው አንብቦ የ ሚረዳውን የ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው :እና እባካቹ ወደ መንበረ ፀባዖት ደርሶ ሁሉም ሰው እንዲሰማው ብታደርጉ።እኔ በጣም ተምሬበታለው :በ ከመ ምህረትከ ወአኮ በ ከመ አበሳነ ።❤❤
ትምህርታችሁ በጣም ደስ ይላል በደንብ እየተማርን ነው ግን ስለ ስርዓት እየተማርን እባካችሁ ነጠላ ማደረጋችሁን ባታቆሙ ❤❤❤
ልማድና ክርስትና በሚለው መርሐ-ግብር ብዙ ትክክለኛ የክርስትና ት/ርቶች እየተላለፉ ነውና ቃለ-ሕይወት ያሰማልን! ሥጋ-ወደሙ የተቀበሉ ማንኛውም ካህን ይሁን ምዕመን ማስተማርም ይሁን መዘመር ድካምና ላበት ሳይኖር መሆን አለበት። ምክንያቱም ድኅረ-ቁርባን ያለውን ሕግ እየሻርን ለማስተማርና ለመዘመር ሲባል የሚሻር ሕግ የለም።ነገር ግን ይኼ ጥያቄ የተነሳው ከቆረቡ በኃላ ከበሮ ለመምታት የቋመጡት ስለሆነ በምን ምክንያት የቆረበ ሰው ካህንም ይሁን ምዕመን ከበሮ መምታት አይችሉም። ምክንያቱም እንቅስቃሴና ድካም ይኖራልና ችግር የለውም ማለት ራሱ ችግር ያመጣልና ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው።
ስለ ላበት ከተነሳ በስደት ያለን ምዕመናን ያለው የአየር ሁኔታ በጣም ሞቃታማ ስለሆነ ሳንቀሳቀስም ቁጭ ብለን ያልበናል ይሄ እዴት ይታያል?
ጥያቄ ሚፈጥርብኝ ነገር ሁሉ እየመለሳችሁልኝ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን በርቱልን
ቃለህይወት ያሰማልን ይህንን ፕሮግራም አስባችሁ የጀመራችሁ ሁሉ ተባረኩ እኔ በበኩሌ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ብዙ ነገር ነው እያስተማራችሁን ነው
ልማድና ክርስትና እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጡን በርቱልን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ግን ነጠላ ብትለብሱስ
መምህር በእውነት በጣም ልጠቀምበት የሚገባ ና ልናውቀው የሚገባ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልንወደ ጥያቄ ስገባይህ ትምህርት ከመማር ባሻገር በትኩርት ና በቤተክርስቲያን መድረኮች ላይ አይሰጥም ሰው ልማድና ክርስትና አያውቁም ለምን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ትልቅ ትምርት አገኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️👏👏❤❤❤
እሽ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ጥያቄ አለኝ የታላቅ እህቴ የባሏን ዉንድም አገባሁ እንዲሁ ሳናዉቅ ምን ማድረግ አለብን እኛ እህት እና እህት ነን ባባትም በናትም እነሱ ደሞ በእናት አንድ ናቸዉ ባባት ግን አይገናኙም ስለዚህ ሁላችነም በስምነት በፍቅር እየኖርነ እየዉለድነ ነዉ እነሱም እየወለዱ ህይውታቸዉን ቀጥለዋል እኛም ቤተሰብ ፍቅዶ እየዉለድነ አስር አመት ይሆነናል ስለዚ ቅድስት ቤተክርስትያን አትፍቅድም አሉን እኛ ምን ማድረግ አለብን ካልተፍቀደ መለያየት አለብን ወይስ ምክራችሁን እፍልጋለሁ አመሰግናለሁ❤
ከዚህ ሚዲያ ሰንት ጥያቄዎች ግልጽ ሆኑልኝ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ ወች በርቱልን በጥያቄዉ የኔም ጥያቄ እየተመለሰልኘነዉ እግዚአቢሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
እጅግ የተደሰትኩበት ቀንነው ስጋወ ደሙን ተቀብያለሁ ነገርግን ብዙ የማላውቀውን ተማርኩኝ ደስአለኝ ቃለሕወት ያሰማልኝ
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ አስተማሪ መርሃግብር ነው ወንድሜ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ በርታልን
✨ Our Social media!UA-cam - www.youtube.com/@KendilmediaFacebook - facebook.com/kendil.mediaTiktok - www.tiktok.com/@kendil_mediaTelegram - t.me/@kedametsegaMedia
ልጄ የአንድአመት ሆኖ እኔፆሜ ልጄን ቅዳሤ ሢገብ ምንም እዳይቀምሥ አረጋለሁ እና አቆርባለሁ ግን ሐፅያትነዉ ምግብየጀመረልጅ የቅዳሤዉን ሠአት ቢፆምም መቁረብ የለበትም ይሉኛል እሥከሥንት አመትነዉ ገደብ መምህር ከሠባትአመትያሉትን ነገሩን ከዛበታች ያሉትን ግልፅያርጉልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስቱን ያውርስልን
የእውነት ደስ ይላል ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህረ ምትኩ
በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ❤❤
በእውነት ለኹላችኹም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ በጣም ጠቃሚ መርሐ ግብር ነው እናመሰግናለን ብዙ አትርፈናል ተገንዝበናል ከዚኽ ፕሮግራም !!!!
ልጆቹ ታናሽ እና ታላቅ ናቸዉ እና ወዶቹ ደግሞ የታናሽ እና የታላቅ ልጆች ናቸዉ እና ትልቂቱ እህቶ አግብታለች ትንሿ ማግባት ፈልጋ ነበር ግን አይፈቀድም እህተ አማማች ያክስት አጎት የሆኑትን ማግባት አይችሉም አዶ ካገባች ዝምድና ሰለተፈጠረ አይፈቀድም አሉ እስኪ በዚህ ይመሉስልን መምህር በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ 👏💒✝️
ወደ ኋላ መልስ ብላችሁ አዳምጡት አይፈቀድም ብለዋል
አይፈቀድም ተብሎአል
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!
በእውነት በጣም ጠቃሚና የሁሌም ጥያቄዎቻችንን ምላሽ የምናገኝበት ነው እና በቸርነቱ ያፅናልን።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ።ብዙ የማላቀውን አሳውቃችሁኛል።በርቱልን።ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ።
በጣም በጣም አስተማሪ ቆይታ ነው ብዬ ተስፋ አረጋለው ተመልክቼ እመለሳለው
እግዚአብሔር አድሜ ጤና የአገልግሎት ዘመን ያርዝምላችሁ እኔ ንስሐ ሰገባ ለበደሉኝም ይቅር ብያቸዋለሁ እና ግን የተደረገብኝ አልጠፋም እንደውም አስተምሮኛል እንደገና ሰርቶኛል ወደ ፈጣሪ ም አስጠግቶኛል እና ሰለ ይቅርታ ሰለ ገንዘብ ማበደር የሰራችሁት በጣም ተመችቶኛል አይምሮየ ጋር እኔ ይቅር ስንላቸው የሰሩንም ከውስጣችን የሚጠፋ ነበር የመሰለኝ ስፀልይ ወይም አንዳንዴ የሰሩኝ ትዝ ሲለኝ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ነበር ግን አሁን የይቅርታ ቪዲዮ አይቸ አይምሮየን ነው ያሳረፈው❤❗👏👏👏👏👏❤❤❤❤
ኣሜን ቃል ሕይወት የስምዓልና ኣዝዩ መሃሪ ትምህርት(መደብ) ኢዩ ጸጋኡ የብዝሓልኩም 🙏🏾
ቃል ህይዉት ያሣማልን❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን ወንድማችን ዲ/ን ቀዳሜጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ብዙ ነፍሳትን ወደ መረቡ እያስገባህ ስለሆነ ክበርልን እኛም የሰማነውን አምላከ አበው በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን
እጅግ ደሰ የሚል ፦ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መ ምህራችን 🙏ንፅህይት ቅድሰት በሆነች እምነታችን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ያፁናን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ-ህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኔ ጥያቄ መምህር አንድ ሰው እግዚአብሔር ፈቅዶለት በቅዱስ ስጋው ደሙ በቅቶ ሲቀበል የቤተሰቦቹን ስማቸውን የሚያውቃቸውን ጓደኞቹን በእጁ ላይ ፅፎ መቀበል ይችላል ቢችልስ መታሰቢያነቱ ምድነው ስማቸውን የበረታም በስግደቱ ጊዜ እደዛው ስም ይዞ ይሰግዳል መምህር እነዚህም ከልማድ ጋር ይገናኛሉ
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልንጸጋውን ይብዝልችው አሜን አሜን አሜን
በእዉነት መምህር እኔ ከነ ምናምኔ ከእነ በደሌ አንድም ጌታን በስራዬ ሣላስደስተዉ ቁዱስ ስጋዉን ክቡር ደሙን ተቀብያለሁ ብያለሁ እርግጠኛ ነኝ ተወስዶብኛል እባካችሁ በፆለት አስቡን ለነብሴዬም ድህነትን ለስጋዬ ፈዉስን እንዲሆንልኝ
አሜን ፫ በእውነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእውነት በጣም ብዙ ነገር እየትማር ንበት ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋዉን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
በጉጉት እምጠብቀው መርሀ ግብር በጠም እየተማርኩበት ያለ ያላወኩትን ያወኩበት ነው ምምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በየሳምንቱ ቅዳሜ በጉጉት የምጠብቀው እጅግ የሚያንፅ መርኀ ግብር ነው ይቀጥል !!! እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ይገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይቆይልን
ሰላም ቀንዲሎች ስለምታስተላልፉት ትምህርት እና ከተከታታዮች ለሚነሱ ጥያቄዎችም ስለምትሰጡት በቂና አስተማሪ ምላሽ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!እኔም አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንድ ህፃን ክርስትና ሲነሳ ፀጉሩን ሚላጭበት ምክንያት ምንድን ነው?
ምዕራፍ 4 ላይ ተመልሷል ገብተው ያድምጡ 👉ua-cam.com/video/2K6kay9HlYo/v-deo.htmlsi=K6rq0j4Hi_v-5nv8 እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ለሁለታችሁ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል አገልግሎታችሁ ያስፋላችሁ እጅግ ጠቃሚ ት/ት ነው ከልብ እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤🙏🙏
Ye Ewunet qali hiyoot yasamali Memirechi Baxame yemigaremi temarite naw Eigazaber ❤❤❤❤❤😢😢Tagahuu yabazalachuu
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ነጠላ ብትለብሱ ጥሩ ነው፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችንእኛንም ተምረን የተግባር ሰዉ ያርገን ፈጣሪያችን አምላካችን መዳሃኒታችን እዮስስ ክርስቶስ ✝️💒🤲
በእውነት ቃለህይወትያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤❤
መልካም ሥራ ነው በርቱልን ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብን ጥያቄዎች ናቸው ክብር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራኖቻችን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ጊዜ ቤተ ክርስትያን ግቢ ውስጥ ስናፀዳም ወይ ደሞ ስንተላለፍ በቤተልሔሙ ጋር ሴቶች እንዳታልፉ ተብሎ ይከለከላል ግን በንክስ ሰአት ከፅላቱጋር ቤተ መቅደስን እንዞራለን የዛን ቀን ለምን ተፈቀደ ?
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን
ኣሜን ፫ በእውነት መምህሮች ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን. መምህር በእውነት እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እምትሰጡን. ፀጋውን ያብዛላችሁ. ❤❤እናመሰግናለን.
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምኹም ይብዛሕ ክብራተይ የህወት ቃለ ያስማልን✝️🌹
ዲያቆን ቀዳሜፀጋ እና መምህራችን በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ድካማችሁን ድካመ ቅዱስን አድርጎ ይቀበልላችሁ። ቀዳሜ ዐሠርቱ ትእዛዛት የሚለው አልበም እየሰራ አይደለም ምክንያቱ ምንድነው እኔ ሳልሰማው አላድርም እባካችሁ መፍትሔ ፈልጉ አመሰግናለው
ይቅርታ በቅርቡ ይስተካከል
ua-cam.com/play/OLAK5uy_kjaFKa8aruUvS0B_jc0LlM7msa92TauUo.html&si=K7p-EzHjpCOvW4Y4
በእዉነት ጸጋዉን ያብዛላችሁ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የገልግሎት ዘመናችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን በልማድ ብዙ ነገር እያረግና የእግዚአብሔር ትዛዝ እያለፊ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን መምህራችን እናመሰግናለን❤
አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችሁም ወንድሞቻችን ምህምሮቻችን ቀጥሎበት በጣምጠቃሚነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏❤❤❤
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ብሎኛል
ቃለሕይወት ያሰማልን ክቡራን እናመሰግናለን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እየሰጣችሁን ያላችሁት❤❤❤
በእውነት ቃለሕይወትን ያሠማልኝ እጅግ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም እናመሠግናለን🙏🙏🙏
እውነት ቃል ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 እጅግ በጣም አብዝተን የምናተርፍበት መርሃግብር ነውና በርቱ።
ሁለት ቀን እና 3 ቀን የሚለው አቆጣጠሩ እንዴት ነው? ለምሳሌ አንድ ሰው እሁድ ቢቀበል እሁድ ራሱን ችሎ እንደ አንድ ቀን ይቆጠራል ወይስ እንዴት ነው? ግልጽ ቢደረግ፤ ትምህርቱ ግን ደስ የሚል ነው በርቱልን አግዚአብሔር ብርታቱን ያድላችሁ፤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ዉድ መምህሮቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትምህርት አገኝቼበታለሁ
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን መምህር እና ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እኔ ጥያቄዬ ነፍሰ ጡር የሆነች ሴት ስጋ ወ ደሙ መቀበል ብትፈልግ ነገር ግን 18ሰዓት ደሞ መፆም ይከብዳል በዚህ ዙሪያ ምን ይባላል ከአሁን በፊትም አስተምራችሁ ከሆነ ከይቅርታ ጋር ብታጋሩኝ .... በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏መህምሮቻችን ብዙ እተማርን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕሮቻችን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችነ እድሜ የስጥልኝ
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ይሕአስተምሮ ቤተክርስቲያን ብቀርብ ብዙእማያውቁ እሕትና ወድሞቻችን እናትና አባትወች አሉብየ አስባለሑ ለነሱይቅረብልን መምሕር እናመሰግናለን በርቱልን እግዝብሔር ከናንተጋርይሑን
ወድሜ ያቀረብከው ጥያቄ በጣም የምፈልገው ነበሰና አመሠግናሐሁ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምፈልጋቸው ጥያቄዋች ነቸው በጣም አመሠግናለሁ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን መግሥተ ሠማያትን ያውረስልን እድሜወትን ያረዝምልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕር ሁሌም የነፍሥን ምግብ ሥለምትመግቡን እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏
ቃለ ህይውት ያሰማልን የእውነት ድስ እያልኝ ነው ትምህርቱን የጨርስኩት ጥሩ ተምረናል
በውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በውነት በጣም በጣም አመሰግናልለሁ እናተን መከተተል ከጀምርኩኝ ቦሀላ ስለህምነቴ ብዙ ነገር እዳውቅ አድርጎኛል ዳቆንም በጣም እናመሰግናለል ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናእ
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏
እውነት ይሄ ቃለ እግዚአብሄር በደንብ መጠናከር ኣለበት ብዙዎችን ያስተምራል በእምነታችንም ጠንካሮች እንድንሆን ይረዳናል ::ወደ ትግራይ ስንሄድ ግን ሰው ጧት ሳይሄን ከሌሉቱ 9 ሰኣት ጀምሮ ሰው ወደ ቤተክርስትያን ይሄዳል ፍስግ ከሆነ ቅዳሴ በጧቱ ነው የሚያልቀው በቁርባን ግዜም በር ይዘጋል :: ወደ ሸዋ ስንሄድ ግን ቁርባን ስኣቷ ስትደርስ ሰው ተሯሩጦ ወደ ቤተክርስትያን ይሄዳል ቆርቦም ቤተክርስትያን ኣይቆይም ወደ ቤቱ ይሄዳል ይሄስ እንዴት ይታያል በቤተክርስትያን ኣስተምህሮ ::እግዚኦ ሲባልም ሰው ይተራምሳል ኣግባብ ነው ወይቃለ ህይወት ያሰማልን::
ወንድሞቻችን ክብረት ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።እንኩአን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።በእውነት በእውነት ከዚህ ፕሮግራም በጣም ብዙ ብዙ የማናውቀውን አውቀንበታል። የሰማነው ቃለ እግዚአብሔር በልቡናችን አድሮ ከልማድ ክርስትና ያውጣን። ወንድማችን ቀዳሚ ጸጋ ይሄን መልካም መንገድ ስለጀመርክልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት!በጣም ደስ እያለኝ ነው ሁሌም የማደምጠው! በድጋሜ ቃለህይወትን ያሰማለን❤በርቱ ብዙ የማናውቀውን እና መናፍቃን እና አህዛብ ለማደናገር ለሚጠይቁን ጥያቄ መልስ እንድናገኝ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን።በርቱልን እንዳይቋረጥ አደራ!!!!
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን አሜን፧ ግን ጥያቄ አለኝ ፩ ካህናት ስቀድሱ፣ ሰባክያን ስሰብኩ እና ወንዶች ዘማርያን ስዘምሩ ለምንድነው ቀምስ የምለብሱት?፪ ሴት ልጅ መድረክ ላይ ቁማ ለምንድነው የማታስተምረው?እነዚህን ብያብራራሉኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ምትኩ እንዲህም ዲያቆን እግዚአብሔር የማቱን ሳላን እድሜ ይሰጣችሁ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ትክቶክ ላይ ነበር የሚያያቸው subscrib አደርጋቸዋለሁ ግን ሰለ እዉነት ኮሜንት ፀፌ አላቅም ትምህታችሁ ብዙ ሰው ቀይረዋል እኔንም ጨምሮ ከሌላ አይማኖት ጋር ግኑኝነት ነበረኝ ግን አሁን በናተ ትምህርት ተነጋገርን ወይም ማቆም ወይም መቀጥል እንዳለብን ወስኛለሁ ወደ ትክክለኛው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከመጣ እቀጥላለሁ ካልመጣ ሁሉም ከእምነቴ አይበልጥም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለት እይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቱ ይስጥልን፡፡
እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ምህራኖችህ በእውነት ብዙ ነገር አተረፍናል በዚህ ቃለ ማህደ ተሳታፍውችህ የሆንን እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን ። ከዚህ በመቀጠል እኔም ጥያቄ አለኝ በወጭ አለም የምንኖር ያው ቤተክርስቲያን ለመሄድ 3.30 መንገድ ተጉዘን ነው ሰንደረሰ ቆሪባን ላይ እንደረሳል አንዳዴ ደግሞ ወንገል ሲነበብ እንደረሳልን እና ልጄን ሳቆረብ በጣም እየከበደኝ ነው እና እሰኪ በዚህ ነገር ምክራቸውን ልገሱን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛላችሁ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ መጽሐፈ ቅዱስ ምልክት አደረጋለሁ ይህ ጥፋት ነው ማለት ነው
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እኔ የምኖረው ሳዑዲ ውስጥ ነው እዚህ ቤተክርስቲያን የለም በኦንላይንም ንስሐ ለመግባት ውስጤ አልተቀበለውም ከቤተክርስቲያን ያፈነገጠ ስርዓት እንደሆነ ነው የማምነው እናም አስራት በኩራት ማውጣት ጀመርኩ ንስሐ ሳልገባ አስራት በኩራት ማውጣቴ ስህተት ነው? በኦላይንስ ንስሐ መግባት ትክክል ነው ? በዚሁ አጋጣሚ ዳያቆን ቀዳሜጸጋ አንተ ነህ አስራት በኩራት ለማጣት ምክንያት የሆንከኝ "አ ት ስ ረ ቅ" የሚለውን መዝሙር ከሰማሁ ጀምሬ ነው ማውጣት የጀመርኩት አመሰግናለሁ❤የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
በቀጥታ ደውለሽ መግባት ትችያለሽ ውዴ ንስሀ ሳልገባ አስራት ማውጣቴ ስተት ነውዴ ያልሽም ልክ ነሽ ስተት አደለም እሽ
እህታችን በስልክ ንሰሃ መግባት አለብሽ! በርግጥ በስልክ ንሰሃ መግባት ስረዓተ ቤተክርስቲያን አይደለም።ነገር ግን እንድሁ በስደት ለምንኖር ቤተክርስቲያን በቅርባችን ለማናገኝ ለምሳሌ አንች ያለሽበት ሳዑዲ አረቢያ በስልክ እንድንገባ ተፈቅዶልናል።እናም ንሰሃ አባት ፈልጊና በስልክ ቀኖናሽን ተቀበይ እህቴ!
@@woinshetteshome4943 ትክክል ሳውድ አረቢያ ከሆነይ በትክክል ይቻላል
የእኔም ጥያቄ ነው ማርያምን። 😥
ንስሃ ስትገቢ ታድያ ከቄሱ ብቻ እንደ ምታወሪ ማረጋገጥ ኣለብሽ እሺ ማማዬ😊😊😊😊❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። መጋቤ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚጸጋ ዮሐንስ በርቱልን።እጅግ አስተማሪ መርሐ ግብር ነው።
በእውነት ይህ መረሀ ግብር የብዞዎችን ነፍስ ያተርፋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህሮቻችን❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር: ምን አለበት ይሄ ትምህርት ልክ እንደ ጉባኤ ላይ የሚሰጥ ትምህርት እሁድ ፡እሁድ ቤተክርስቲያን ላይ ቢሰጥ :ለምን ብዙ ግዜ ሚሰጠው ሁሉም ሰው አንብቦ የ ሚረዳውን የ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው :እና እባካቹ ወደ መንበረ ፀባዖት ደርሶ ሁሉም ሰው እንዲሰማው ብታደርጉ።እኔ በጣም ተምሬበታለው :በ ከመ ምህረትከ ወአኮ በ ከመ አበሳነ ።❤❤
ትምህርታችሁ በጣም ደስ ይላል በደንብ እየተማርን ነው ግን ስለ ስርዓት እየተማርን
እባካችሁ ነጠላ ማደረጋችሁን ባታቆሙ ❤❤❤
ልማድና ክርስትና በሚለው መርሐ-ግብር ብዙ ትክክለኛ የክርስትና ት/ርቶች እየተላለፉ ነውና ቃለ-ሕይወት ያሰማልን! ሥጋ-ወደሙ የተቀበሉ ማንኛውም ካህን ይሁን ምዕመን ማስተማርም ይሁን መዘመር ድካምና ላበት ሳይኖር መሆን አለበት። ምክንያቱም ድኅረ-ቁርባን ያለውን ሕግ እየሻርን ለማስተማርና ለመዘመር ሲባል የሚሻር ሕግ የለም።ነገር ግን ይኼ ጥያቄ የተነሳው ከቆረቡ በኃላ ከበሮ ለመምታት የቋመጡት ስለሆነ በምን ምክንያት የቆረበ ሰው ካህንም ይሁን ምዕመን ከበሮ መምታት አይችሉም። ምክንያቱም እንቅስቃሴና ድካም ይኖራልና ችግር የለውም ማለት ራሱ ችግር ያመጣልና ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው።
ስለ ላበት ከተነሳ በስደት ያለን ምዕመናን ያለው የአየር ሁኔታ በጣም ሞቃታማ ስለሆነ ሳንቀሳቀስም ቁጭ ብለን ያልበናል ይሄ እዴት ይታያል?
ጥያቄ ሚፈጥርብኝ ነገር ሁሉ እየመለሳችሁልኝ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን በርቱልን
ቃለህይወት ያሰማልን ይህንን ፕሮግራም አስባችሁ የጀመራችሁ ሁሉ ተባረኩ እኔ በበኩሌ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ብዙ ነገር ነው እያስተማራችሁን ነው
ልማድና ክርስትና እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጡን በርቱልን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ግን ነጠላ ብትለብሱስ
መምህር በእውነት በጣም ልጠቀምበት የሚገባ ና ልናውቀው የሚገባ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወደ ጥያቄ ስገባ
ይህ ትምህርት ከመማር ባሻገር በትኩርት ና በቤተክርስቲያን መድረኮች ላይ አይሰጥም ሰው ልማድና ክርስትና አያውቁም ለምን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ትልቅ ትምርት አገኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️👏👏❤❤❤
እሽ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ጥያቄ አለኝ የታላቅ እህቴ የባሏን ዉንድም አገባሁ እንዲሁ ሳናዉቅ ምን ማድረግ አለብን እኛ እህት እና እህት ነን ባባትም በናትም እነሱ ደሞ በእናት አንድ ናቸዉ ባባት ግን አይገናኙም ስለዚህ ሁላችነም በስምነት በፍቅር እየኖርነ እየዉለድነ ነዉ እነሱም እየወለዱ ህይውታቸዉን ቀጥለዋል እኛም ቤተሰብ ፍቅዶ እየዉለድነ አስር አመት ይሆነናል ስለዚ ቅድስት ቤተክርስትያን አትፍቅድም አሉን እኛ ምን ማድረግ አለብን ካልተፍቀደ መለያየት አለብን ወይስ ምክራችሁን እፍልጋለሁ አመሰግናለሁ❤
ከዚህ ሚዲያ ሰንት ጥያቄዎች ግልጽ ሆኑልኝ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ ወች በርቱልን በጥያቄዉ የኔም ጥያቄ እየተመለሰልኘነዉ እግዚአቢሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
እጅግ የተደሰትኩበት ቀንነው ስጋወ ደሙን ተቀብያለሁ ነገርግን ብዙ የማላውቀውን ተማርኩኝ ደስአለኝ ቃለሕወት ያሰማልኝ
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እጅግ አስተማሪ መርሃግብር ነው
ወንድሜ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ በርታልን
✨ Our Social media!
UA-cam - www.youtube.com/@Kendilmedia
Facebook - facebook.com/kendil.media
Tiktok - www.tiktok.com/@kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
ልጄ የአንድአመት ሆኖ እኔፆሜ ልጄን ቅዳሤ ሢገብ ምንም እዳይቀምሥ አረጋለሁ እና አቆርባለሁ ግን ሐፅያትነዉ ምግብየጀመረልጅ የቅዳሤዉን ሠአት ቢፆምም መቁረብ የለበትም ይሉኛል እሥከሥንት አመትነዉ ገደብ መምህር ከሠባትአመትያሉትን ነገሩን ከዛበታች ያሉትን ግልፅያርጉልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስቱን ያውርስልን
የእውነት ደስ ይላል ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህረ ምትኩ
በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ❤❤
በእውነት ለኹላችኹም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ በጣም ጠቃሚ መርሐ ግብር ነው እናመሰግናለን ብዙ አትርፈናል ተገንዝበናል ከዚኽ ፕሮግራም !!!!
ልጆቹ ታናሽ እና ታላቅ ናቸዉ እና ወዶቹ ደግሞ የታናሽ እና የታላቅ ልጆች ናቸዉ እና ትልቂቱ እህቶ አግብታለች ትንሿ ማግባት ፈልጋ ነበር ግን አይፈቀድም እህተ አማማች ያክስት አጎት የሆኑትን ማግባት አይችሉም አዶ ካገባች ዝምድና ሰለተፈጠረ አይፈቀድም አሉ እስኪ በዚህ ይመሉስልን መምህር በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ 👏💒✝️
ወደ ኋላ መልስ ብላችሁ አዳምጡት አይፈቀድም ብለዋል
አይፈቀድም ተብሎአል
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!
በእውነት በጣም ጠቃሚና የሁሌም ጥያቄዎቻችንን ምላሽ የምናገኝበት ነው እና በቸርነቱ ያፅናልን።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ።ብዙ የማላቀውን አሳውቃችሁኛል።በርቱልን።ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ።
በጣም በጣም አስተማሪ ቆይታ ነው ብዬ ተስፋ አረጋለው ተመልክቼ እመለሳለው
እግዚአብሔር አድሜ ጤና የአገልግሎት ዘመን ያርዝምላችሁ እኔ ንስሐ ሰገባ ለበደሉኝም ይቅር ብያቸዋለሁ እና ግን የተደረገብኝ አልጠፋም እንደውም አስተምሮኛል እንደገና ሰርቶኛል ወደ ፈጣሪ ም አስጠግቶኛል እና ሰለ ይቅርታ ሰለ ገንዘብ ማበደር የሰራችሁት በጣም ተመችቶኛል አይምሮየ ጋር እኔ ይቅር ስንላቸው የሰሩንም ከውስጣችን የሚጠፋ ነበር የመሰለኝ ስፀልይ ወይም አንዳንዴ የሰሩኝ ትዝ ሲለኝ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ነበር ግን አሁን የይቅርታ ቪዲዮ አይቸ አይምሮየን ነው ያሳረፈው❤❗👏👏👏👏👏❤❤❤❤
ኣሜን ቃል ሕይወት የስምዓልና ኣዝዩ መሃሪ ትምህርት(መደብ) ኢዩ ጸጋኡ የብዝሓልኩም 🙏🏾
ቃል ህይዉት ያሣማልን❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን
ወንድማችን ዲ/ን ቀዳሜጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ብዙ ነፍሳትን ወደ መረቡ እያስገባህ ስለሆነ ክበርልን
እኛም የሰማነውን አምላከ አበው በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን
እጅግ ደሰ የሚል ፦ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መ ምህራችን 🙏ንፅህይት ቅድሰት በሆነች እምነታችን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ያፁናን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ-ህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኔ ጥያቄ መምህር አንድ ሰው እግዚአብሔር ፈቅዶለት በቅዱስ ስጋው ደሙ በቅቶ ሲቀበል የቤተሰቦቹን ስማቸውን የሚያውቃቸውን ጓደኞቹን በእጁ ላይ ፅፎ መቀበል ይችላል ቢችልስ መታሰቢያነቱ ምድነው ስማቸውን የበረታም በስግደቱ ጊዜ እደዛው ስም ይዞ ይሰግዳል መምህር እነዚህም ከልማድ ጋር ይገናኛሉ
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልንጸጋውን ይብዝልችው አሜን አሜን አሜን
በእዉነት መምህር እኔ ከነ ምናምኔ ከእነ በደሌ አንድም ጌታን በስራዬ ሣላስደስተዉ ቁዱስ ስጋዉን ክቡር ደሙን ተቀብያለሁ ብያለሁ እርግጠኛ ነኝ ተወስዶብኛል እባካችሁ በፆለት አስቡን ለነብሴዬም ድህነትን ለስጋዬ ፈዉስን እንዲሆንልኝ
አሜን ፫ በእውነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእውነት በጣም ብዙ ነገር እየትማር ንበት ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋዉን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
በጉጉት እምጠብቀው መርሀ ግብር በጠም እየተማርኩበት ያለ ያላወኩትን ያወኩበት ነው ምምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በየሳምንቱ ቅዳሜ በጉጉት የምጠብቀው እጅግ የሚያንፅ መርኀ ግብር ነው ይቀጥል !!! እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ይገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይቆይልን
ሰላም ቀንዲሎች ስለምታስተላልፉት ትምህርት እና ከተከታታዮች ለሚነሱ ጥያቄዎችም ስለምትሰጡት በቂና አስተማሪ ምላሽ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
እኔም አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንድ ህፃን ክርስትና ሲነሳ ፀጉሩን ሚላጭበት ምክንያት ምንድን ነው?
ምዕራፍ 4 ላይ ተመልሷል ገብተው ያድምጡ 👉ua-cam.com/video/2K6kay9HlYo/v-deo.htmlsi=K6rq0j4Hi_v-5nv8 እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ለሁለታችሁ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል አገልግሎታችሁ ያስፋላችሁ እጅግ ጠቃሚ ት/ት ነው ከልብ እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤🙏🙏
Ye Ewunet qali hiyoot yasamali Memirechi Baxame yemigaremi temarite naw Eigazaber ❤❤❤❤❤😢😢Tagahuu yabazalachuu
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ነጠላ ብትለብሱ ጥሩ ነው፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
እኛንም ተምረን የተግባር ሰዉ ያርገን ፈጣሪያችን አምላካችን መዳሃኒታችን እዮስስ ክርስቶስ ✝️💒🤲
በእውነት ቃለህይወትያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤❤
መልካም ሥራ ነው በርቱልን ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብን ጥያቄዎች ናቸው ክብር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራኖቻችን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ጊዜ ቤተ ክርስትያን ግቢ ውስጥ ስናፀዳም ወይ ደሞ ስንተላለፍ በቤተልሔሙ ጋር ሴቶች እንዳታልፉ ተብሎ ይከለከላል ግን በንክስ ሰአት ከፅላቱጋር ቤተ መቅደስን እንዞራለን የዛን ቀን ለምን ተፈቀደ ?
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን
ኣሜን ፫ በእውነት መምህሮች ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን. መምህር በእውነት እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እምትሰጡን. ፀጋውን ያብዛላችሁ. ❤❤እናመሰግናለን.
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምኹም ይብዛሕ ክብራተይ የህወት ቃለ ያስማልን✝️🌹
ዲያቆን ቀዳሜፀጋ እና መምህራችን በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ድካማችሁን ድካመ ቅዱስን አድርጎ ይቀበልላችሁ። ቀዳሜ ዐሠርቱ ትእዛዛት የሚለው አልበም እየሰራ አይደለም ምክንያቱ ምንድነው እኔ ሳልሰማው አላድርም እባካችሁ መፍትሔ ፈልጉ አመሰግናለው
ይቅርታ በቅርቡ ይስተካከል
ua-cam.com/play/OLAK5uy_kjaFKa8aruUvS0B_jc0LlM7msa92TauUo.html&si=K7p-EzHjpCOvW4Y4
በእዉነት ጸጋዉን ያብዛላችሁ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የገልግሎት ዘመናችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን በልማድ ብዙ ነገር እያረግና የእግዚአብሔር ትዛዝ እያለፊ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን መምህራችን እናመሰግናለን❤
አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችሁም ወንድሞቻችን ምህምሮቻችን ቀጥሎበት በጣምጠቃሚነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏❤❤❤
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ብሎኛል
ቃለሕይወት ያሰማልን ክቡራን እናመሰግናለን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እየሰጣችሁን ያላችሁት❤❤❤
በእውነት ቃለሕይወትን ያሠማልኝ እጅግ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም እናመሠግናለን🙏🙏🙏
እውነት ቃል ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
እጅግ በጣም አብዝተን የምናተርፍበት መርሃግብር ነውና በርቱ።
ሁለት ቀን እና 3 ቀን የሚለው አቆጣጠሩ እንዴት ነው? ለምሳሌ አንድ ሰው እሁድ ቢቀበል እሁድ ራሱን ችሎ እንደ አንድ ቀን ይቆጠራል ወይስ እንዴት ነው? ግልጽ ቢደረግ፤ ትምህርቱ ግን ደስ የሚል ነው በርቱልን አግዚአብሔር ብርታቱን ያድላችሁ፤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ዉድ መምህሮቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትምህርት አገኝቼበታለሁ
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን መምህር እና ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እኔ ጥያቄዬ ነፍሰ ጡር የሆነች ሴት ስጋ ወ ደሙ መቀበል ብትፈልግ ነገር ግን 18ሰዓት ደሞ መፆም ይከብዳል በዚህ ዙሪያ ምን ይባላል ከአሁን በፊትም አስተምራችሁ ከሆነ ከይቅርታ ጋር ብታጋሩኝ .... በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏መህምሮቻችን ብዙ እተማርን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕሮቻችን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችነ እድሜ የስጥልኝ
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ይሕአስተምሮ ቤተክርስቲያን ብቀርብ ብዙእማያውቁ እሕትና ወድሞቻችን እናትና አባትወች አሉብየ አስባለሑ ለነሱይቅረብልን መምሕር እናመሰግናለን በርቱልን እግዝብሔር ከናንተጋርይሑን
ወድሜ ያቀረብከው ጥያቄ በጣም የምፈልገው ነበሰና አመሠግናሐሁ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምፈልጋቸው ጥያቄዋች ነቸው በጣም አመሠግናለሁ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን መግሥተ ሠማያትን ያውረስልን እድሜወትን ያረዝምልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕር ሁሌም የነፍሥን ምግብ ሥለምትመግቡን እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏
ቃለ ህይውት ያሰማልን የእውነት ድስ እያልኝ ነው ትምህርቱን የጨርስኩት ጥሩ ተምረናል
በውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በውነት በጣም በጣም አመሰግናልለሁ እናተን መከተተል ከጀምርኩኝ ቦሀላ ስለህምነቴ ብዙ ነገር እዳውቅ አድርጎኛል ዳቆንም በጣም እናመሰግናለል ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናእ
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏
እውነት ይሄ ቃለ እግዚአብሄር በደንብ መጠናከር ኣለበት ብዙዎችን ያስተምራል በእምነታችንም ጠንካሮች እንድንሆን ይረዳናል ::
ወደ ትግራይ ስንሄድ ግን ሰው ጧት ሳይሄን ከሌሉቱ 9 ሰኣት ጀምሮ ሰው ወደ ቤተክርስትያን ይሄዳል ፍስግ ከሆነ ቅዳሴ በጧቱ ነው የሚያልቀው በቁርባን ግዜም በር ይዘጋል :: ወደ ሸዋ ስንሄድ ግን ቁርባን ስኣቷ ስትደርስ ሰው ተሯሩጦ ወደ ቤተክርስትያን ይሄዳል ቆርቦም ቤተክርስትያን ኣይቆይም ወደ ቤቱ ይሄዳል ይሄስ እንዴት ይታያል በቤተክርስትያን ኣስተምህሮ ::እግዚኦ ሲባልም ሰው ይተራምሳል ኣግባብ ነው ወይ
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድሞቻችን ክብረት ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እንኩአን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ