በእናንተ ምክንያት ትዳሬ ተበጠበጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 311

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +70

    በርግጠኝነት ፕራንክ እያደረካት ነው እንጂ አንተስ እንደዚህ አይነት ሰው አይደለህም ታግዛት ወንድሜ ❤❤❤ አዩ መልካም ሰው ናት ጀግና ናት ማርያምን❤❤

    • @haseenamukesh4672
      @haseenamukesh4672 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Allmma-ko3pw
      @Allmma-ko3pw 4 місяці тому +1

      የእግዚአብሔር ይስጥሽ የነህት መልካም ሴ nesh

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 4 місяці тому +40

    እልጅ ፊት አትነጋገሩ ሚድያም አታውጭ ሀዩ ጀግና ነሽ መልካምነት ይህው ነው ዋጋ ያስከፈላል

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 4 місяці тому +26

    አዩኮ ጀግና ልጅ ናት ተመካከሩ ተወያዩ ቤተሠብ ስወዳችሁ ደሞ አንተም ጀግና ባል ነህ በጠረምጴዛ ዙሪያ ተወያዩ ውዶችየ 😢😢😢😢😮😮

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 місяці тому +37

    ባለቤትሽ ትክክል ነው ፕራክም ሊሆን ይችላል ግን እንደውነት ስናስበው በአሁን ሰአት ከባድ ነው እንደዚህ ያለ ነገር ውስጥ መግባት እልጅቱ ፊት አትነጋገሩ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 місяці тому +4

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ይመስገን ስትል እዴት ደስ እዳለኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 4 місяці тому +3

    እረበማርያም እደዚህ አትናገር ይቺንልጂ ብታግዛት ምንቺግር አለአታሳዝንም😭😭😭አዩየ ተጎኗ እዳትለይ ይቺልጂ ነገሁሉንም እዳርታወጣናያስተዛዝባለተጎኗሁኚ

  • @enatager5416
    @enatager5416 4 місяці тому +4

    ብራንክ ነው ነገር ግን መልካምነት ጥሩ ነው መታደል ነው ቢሆንም ዛሬ ሌጅን አደራ ብሎ በተለይ አልጋ ላይ አስቀምጦ መሄድ ልካድለም ሀዩም ፈጣሪ ልጅሽን ይጠብቅልሽ ያንቺንም የባልሽንም መልካምነት አይቶ ሰበቡም ማድረስ ግድ ይላልና እጇን ይዘሻት ቢሆን ይዘሽ ሂጂ ጥላቻ ቲጂ

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 4 місяці тому +13

    በላሺም ትክክል ነው አዮየ ግን አችም ልክ ነሺ ግን ቢትሺንም አትተይ አዳዴ የዋህነት ከባድ ነው😢😢😢

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 4 місяці тому +12

    ተው የወይኑ ባለቤት ጥሩ ሰው ነህ አንተ ሰወች ስላሉህ ሰው የሌላትን ልጅ ሰው አታሳጣት ነጌ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ሀዩ ምርጥ ጓደኛ ሳኮን እህቷ ናት ልጅቷ ለሷ ሳይሂን ለኛም አሳዝናናለች ሀዩ ምርጥ ልጅ ናት ተው አታስለቅሳት

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 4 місяці тому +1

      በጣም ጡሩ ቢሆንላት ነዉ ❤❤

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    ሀዩ መልካም ነሽ መልካም ባል አለሽ ትልቅ ትምህርት አለው በተለይ ባሁንስአት ልጅን ጥለሽ የትም አትሂጅ

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 4 місяці тому +8

    የኔና ህጻኗ አሳዘነችኝ ሃዩዬ ውነቱነው እራስሽን እይ ደግሞ ልጃችሁ ፌት እድህ አትሁኑ😮😢😢😢❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 4 місяці тому +1

    አወ ብዙየ ወንድማችን ብዙ ነገር ሊበላሽ ይችላል ግን የምሰረው ስራ መልካምነት ነው አንተ ደግሞ መልካም ሰው ትመስለኝ አለህ መልካም ነገር ስታረጉ ከሰው አጠብቁ ብድር ከፈጣሪ ነው ። ወይንሽት ደግሞ ከስደት ተቃጥላ ያፈራችሁ ንብረት ነው ሚቻል ከሆነ ብታግዛት ጥሩ ነው

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 4 місяці тому +7

    እዩ መልካም ለሰው የምትጨነቅ የእግዚአብሔር ሰው ነች ስለዚህ ታግዛት ❤❤❤❤

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ

    እረ ሚስትህ ትክክለኛ የእግዛአቢሔር ሰው ናት ❤❤ ስለ ሰው መስማት የለብህም

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 4 місяці тому +2

    የኔ ውድ ሀዪ አታልቅሽ ባልየው ድግሞ ክልጅቹቹህ ፊት እንዲህ ማናግር የልብህን ሀዪ የቆምችው ለእውነት ነው ቤቶን እና ነብርቱን ብአርብ ሀገር ትቃጥላ ነው ያመጣችው ስው ክሊላት ክጎኖ መሆኖን ልትድግፍት እና ልትርዳት ሲግባህ ክልጂቹህ ፊት ታስልቅሳታልህ ብአርብ ሀገር ውድሚዋን ውጣትነቱን ጌዜዋን ጎልብቶን ብልቶ ልክዳት ውንድ ክጎኖ ሆና ልትርዳት እና ነብርቶን ልታስመልስላት ግድ ነው ውልታ ክስው አይድለም ሀዪ ውልታዋን ክአላህ ነው እምታግኝው

  • @TegestTegest-e3f
    @TegestTegest-e3f 4 місяці тому +7

    ታጋሽ ባል ነህእግዚሃቤር ትግስቱንያብዛልህ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 4 місяці тому +5

    ኣዩ አይዞሽ ፈተና ነው ምክንያቱ ሰይጣን ጥሩ ሰው መስተኣረቕ አይወድም ኣተቃርጥ ሰብ መስተኣረቕ የሄ የሰይጣን ፈተና አለ የኣ ምላኽ ፈተና አለ ለመስተምሃ ጥቱ በዓል አለሽ ፍርዶም ይሰጣል በጣም ደ ስ ይላል ትዳርሽ መንከባከብ እና የሰው መስተኣረቅም ቀጥይ ጎበዝ

  • @tesfayekebede-iv1cd
    @tesfayekebede-iv1cd 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ምርጥ ባል አዩ አንችም የዋህ ሚሰት ፈጣሪ ይጠብቅች ትግስታችሁ እርጋታችሁ የምር ትለያላችሁ እወዳችኃለሁ❤❤

  • @momina-omer
    @momina-omer 4 місяці тому +5

    አዩ ምስኪን እንደኔ እንባዋ ይቀድማል ልጅሽ አሳዘነችኝ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 4 місяці тому +1

    የኔ መልካም እግዚያብሔር ይባርክሽ የኔ የዋህ በናትህ ተዋት ሠዉ ስለለላት ትርዳት ዋጋን እግዚያብብሔር ነዉ የሚከተለው እጅ ከሠዉ አይጠበቅም የኔ መልካም እህት አይዞሽ😢😢😢

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 4 місяці тому +31

    ተዉ ያችም ብቻዋናት ባሏን ይሄንን ነዉ የሚፈልገዉ ተዉ እርዶት💔😭

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 4 місяці тому +9

    እውይ ሚጣዬ እናቷን ስታፅናና አንጀት ትበላለች 🥺❤ቡዜ እረጋ ያለ ሰው ነው ከሚጣ ፊት ባይሆን ግን ጥሩ ነው

  • @HabtamMar-r3r
    @HabtamMar-r3r 4 місяці тому +1

    ህፃኗ እድግ በይ የኔ አዛኝ እናቷን ስታፆናና

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 4 місяці тому +1

    የኔጣፋጪ የአዩ ልጅኮ ወላሂ ፍቅር የሆነች የምታሳሳ ልጅ ነች ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቺሁ አዎ አዩ ባልሽ በፕላክ መልኩም ቢሰራዉ ግን አዳዴ ምክሩ ጥሩነዉ ልጅሺን ጥለሽ አትሂጅ ቦሀላ ትፀፀቻለሽ የሆነ ነገር ብትሆንብሽ ይቺ መሳይ እንቁላል የመሰለች ልጅሽ 😍😍😍

  • @bekelugudeta5936
    @bekelugudeta5936 4 місяці тому +1

    አዩ ባለቤትሽ ያለው ትክክል ነው ዞር ብለሽ ቤትሽን ማየት አለብሽ ::መልካም መሥራት ጥሩ ሆኖ ሲበዛ ጥሩ አይደለም በተለይ በዚ በከፋ ጊዜ ልጅ ጥሎ መሄድ ጥሩ አይደለም ;;ባለቤትሽ ሲበዛ መልካም ስው ነው ;;

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 місяці тому +1

    አዩዬ አይዞሽ የኔ የዋህ ልጃችሁን አታስጨንቁ ለብቻችሁ ተነጋገሩ 😍

  • @asterhaile8372
    @asterhaile8372 4 місяці тому

    ስሚ አዩ ባለቤትሽን አድምጪ በእውነት ብራንክ ካልሆነ በእውነት ለማነኛውም ነገር ገድብ አለው እርግጥ ጥሩ ማድረግ መልካም ነው መልካም ለመሆን ደግሞ ቤትህና ልጅህን ባልህን እያጎዳህ ሳይሆን መጀመርያ መቅድም ያለበትን እያስቀደሙ ነው ከዛ ግዜ ከተረፈክ ድግሞ ለሌሎች መድረስ ነው አንቺ እኮ ትዳርሽና ኑሮሽን ረስተሽ የስዎችን ኑሮ እየኖርሽ ይህ መልካምነት ሳይሆን ግድ የለሽነት ይባላል ስለዚ ለትዳርሽ ግዜ ስጪ መልካም ባል እግዛብሄር አድሎሻል ትዳር ክቡር ነው ስው እንደሆነ ብዙ ለፍተሽ አንድ ቃል ብትስስቺ ያሁሉ ድግነትሽ ይረሳና ልብሽን የሚስብር ነገር ስትስሚ ታዝኛለሽ ስለዚ ከመሳሳትሽና መልካምነትሽ በማይረባ ስም ሲቀየር ትታመሚያለሽ ይህ ሁሉ ክመሆኑ በፊት ግን 3 ግዜ አስበሽ ነገሮችን አድርጊ ንፋስ አታስገቢ ተጠንቀቂ እሺ

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 4 місяці тому +2

    መልካም መስራትዋ ደስ ይላል ከተጎዳው ጋር መቆምዋ የተቀደሰ አሳብ ነው ግን በህፃንዋ ፊት መውቀስ የልጅትዋን አይምሮ ማበላሸት ምንድነው ሚድያ ላይ ወቀሳ እኔ ግራ እየገባኝ ነው እረ ተዉ ተዉ ነውር እወቁ ባደረግነው ሁሉ እንጠየቃለን ምን አይነት ዘመን ነው ኮሜንት ሰጪ ነው ሚያኖራቹ ኤጭ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 місяці тому

    ።።።።። ወንድሜ ይሔ የተረገመ ክፉ ሰውየ።። ትዳራችሁን ሊበትን የተዘጋጀው ንቃ የገባውን ሰይጣን አሸንፉት።።ሰውየውን እደጅህ አታስደርስ ።። ቤታችሁ የሰላም የደስታ ይሁን።።።።

  • @negestb4341
    @negestb4341 4 місяці тому +1

    አዩ ፍቅር የሆነ ባል አለሽ ትክክል ብሏል ቤትሽን
    መለስ ብለሽ እዪ አትርጂ አይደለም❤🥰

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 4 місяці тому +1

    አዩ ባለቤትሽ ልክነው ማርያምን ተረጂው እደውም ባለቤትሽ ከለቡ ወድነው ማርያምን በጣም አስተዋይ ሰውነው ስልዚ ባልሽ ሚልሽን ስሚ

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 4 місяці тому +6

    ጓደኛሽን መርዳትሽ ትክክል ነው ነገር ግን ባለቤትሽ እውነቱን ነው የተናገረው አሁን ጊዜው ከባድ ነው ልጅቷን ባዶ ቤት ጥለሻት መሄዱ ዋጋ ሊያስከፍልሽ ይችላል ይዘሻት ሂጂ ወይም የምትቀርቢው ጎረቤት አድርጊያት

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 4 місяці тому

      ጡሩ ባል ሠቶሻል ልጅሽን ጠየቀ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 місяці тому +5

    የምሰራው ስራ በጣም ጥሩ ነው ለልጃችሁ ስትሉ ልጃችሁን አስፈሪ ጊዜ ነው የሠራተኛ ሙሉ ቅጠሉ እንጂ ከባድ ነው በልጃቸው እንዳይመጣ በዚህ ሰዓት

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 місяці тому

    ለዚች ወርቅ ለሆነች ልጃችሁ ስትሉ ተረጋጉ ቡዙ እና አዩ የኔ መልካሞች በቃሽ መልካምነትሽ በዛ ልጅሽን ባልሽን ትዳርሽን ተንከባከቢ የሰው ጥሩ የለውም ወይንሸትም ብትሆን እንደዚህ የሆነችው ለእኔ ነው አትልሽም ወደ እራስሽ ተመለሺ አዩ

  • @ekru7258
    @ekru7258 4 місяці тому +2

    የኔ ውድ እንዴ እኔ እንባ ነው የሚቀድማት አይዞሽ ቤትሽ ትዳርሽ እንዳይፈርስ ነው ግን እልጂቱ ፊት እንደዚህ ማለት የለብህም ቡዜ

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 4 місяці тому +3

    ሀዩዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርሽ የኔ ውድ😊❤️❤️❤️❤️

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 4 місяці тому +3

    ኣይዞሽየኛጀግና ትዳርሽ ጌታይባርክልሽ ኣቺጀግናነሽ።እኔኣድናቂሽነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 місяці тому +18

    አረ ታው የሠው ወሬ አትማ ጥሩ አይደለም ሀዬ ምርጥ ሠው ናት ለመጥፎ ከመኔንት ባታ አትስጥ ለሠወቼም ሁኖ ከጎደኝ መጥፎ ነገር አትስማ😢

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 4 місяці тому +1

    የልጅቷ አስተያየት የኔ ማር እማ ስትል አንጀቴን በላችዉ

  • @susu21
    @susu21 4 місяці тому +1

    የኔ እናት ልጅቱ ናት አንጀትን የበላቺኝ አልላህ ያሳድግልሼ አዩም ባለብታም መልካም ናቺሁ በርቱ

  • @jonimercy
    @jonimercy 4 місяці тому +3

    ሚጣዬ የኔ ጣፋጭ የኔ አስተዋይ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 4 місяці тому +3

    ሀዩመልካም ሠውናት ❤ወንድም ሀሳባችሁን በውሥጥ ጨርሡ ሚዳ ላይ አታውጡ

  • @dir204
    @dir204 4 місяці тому +2

    አዩ የአመቱ ምርጥ መልካም ሰው ❤❤ 🎉🎉🎉

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 4 місяці тому +1

    አዩ ልክነው ባለቤተሽ መጢራዉን እሷ ነበረች መስጠት የነበረባት እያወቀቾነው ብሯን ስት ልክለት የነበረዉ መርዳትሽ ደስይላል ግንበዛ❤❤❤

  • @tsegaadonay4018
    @tsegaadonay4018 4 місяці тому +2

    አዩዬ ምን አልባትም ብቻዋን መሆንዋን አይተው የወይኗ ባል ቤተሰቦችም ቢሆኑ ሊያጠቁብሽ ይችላሉ ሰው አትመኚ

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 місяці тому

    በዚህ በከፋ ዘመን ልጃችሁን ብቻዋን አስተኝታችሁ አትሂዱ የሆነ ነገር ቢገጥማት ትፀፀታላችሁ አዩ ደግነትሽ በዛ እባክሽን በልኩ አርጊው ባልሽ እውነቱን ነው

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 4 місяці тому +8

    በናትህ አትጩህባት ለህሌናዋብላነዉ አይ ዘመድ ማጣት ለማን ትተዋት አይዞሽ

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 4 місяці тому +2

    የሰው ወሬ አትስሙ ወድሜ ሀዪ ጀግናናት ❤❤❤❤❤❤

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 4 місяці тому +2

    አዩ የኔ ምስኬን ሺአመት ኑሪ እህት እስከ ቤተስቦችሽእህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 місяці тому +3

    ወይኔ እስከሶሰአት ነዉ እምታመሸዉ ሀዩ 🤔 ትዱርሽን አክብሪ

  • @TiyyaGirma
    @TiyyaGirma 4 місяці тому +2

    Mucayoo kee Rabbii sif yaa gudisuu ❤❤❤ Azoshii imaa jetee yene xafach❤❤❤

  • @seadahabesha2943
    @seadahabesha2943 4 місяці тому +1

    ሲቀጥል በሰው ወሬ አይደለም ትዳርህን ምትመራው ጡሩና መጥፎውን ለይተህ ማወቅ ይጠበቅብሀል ለሰወች ሳይሆን ለህሌናህ ነው መኖር ያለብህ በራስ መተማመን ይኑርህ ማንም የፈለገውን ማለት ይችላል ስለሰው ቦታ አለመስጠት ሲቀጥል ከሰው ውለታን አትፈልኩ ለፈጣሪያችሁ ብቻ ነው ማድረግ ያለባችሁ ስደትን በደንብ ስለኖርንበት ይገባናል እንደት ሁነን ብሩን እንደምናመጣው ከባድ ነው ስለዚህ ይችን ልጅ ለፈጣሪችሁ ብላችሁ እርዷት ከምር መረዳዳት ደስ ይላል

  • @hajar3573
    @hajar3573 4 місяці тому +4

    ባልሺ ትክክል ነውቤትሺን የርሳሺ ትመስያለሺ

  • @Texst-mt5ts
    @Texst-mt5ts 4 місяці тому +2

    ልጂቷ ስታምር የኔ ቆንጆ

  • @Mahlet-od6cz
    @Mahlet-od6cz 4 місяці тому

    አዩ ባልሽ ገንዘብ ተቀብሎ እንዳይሆን!!አንቺ ግን በርቺ!ወይኑም ነቃ ያለች ትሁን አንቺ ግን ከጉኗ አትራቂ ያን ያህልም ቤትሽ አትጣይ!!

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 4 місяці тому +5

    አዩይ እውነት ነው ትዳርሽ ይበልጣል ቤትሽን አስቀድሚ ጊዜው ክፉነው ንፋስ አይግባ

  • @TamriMohammed-mv9mc
    @TamriMohammed-mv9mc 4 місяці тому +5

    ለነስር አይን ወይ ለዘላለም አስረክቢያት እስካሁን ሁሉም ይጠናቀቅ ነበር

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 4 місяці тому +4

    ሚጣዬ ስታምሪ

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 4 місяці тому +1

    አዩየ የእኔ ውድ አታልቅሽ ማሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 4 місяці тому +2

    ፕራክነው የሀዩባል መልካምሰውነው ለልጂቷ አሥቡግን

  • @JumanaaJumanaa-ys7qe
    @JumanaaJumanaa-ys7qe 4 місяці тому +4

    ውይ አስተዋይ ነሕ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 4 місяці тому +3

    አንት ብቻ ፕራክ አረገ አሰተዋይ ባል❤❤❤❤❤ አዩ ግን እውነቱን ነው

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 4 місяці тому +23

    ፕራንክ ከሆነ እሺ ግን የእውነት ከሆነ ቡዜ የሰው ወሬ አትስማ አዩ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው እየሰራች ያለችው ከሀቅ ጎን መቆም ጥሩ ነው

  • @NobabaAhmed
    @NobabaAhmed 4 місяці тому +4

    ሀዩ ምሬጥ ሰው ናት አታስከፋት 🎉🎉🎉🎉

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 4 місяці тому +61

    ግን ሚሰትህን እደፈለክ መምከረና መነጋገረ ጥሩ ሆኖ ሳለ ልጂቷፊትግን እደዚ ማለት ብልግናነው አሰተውል ነገረኛ ታረጋታለክ አየካት ካፈክ ቀደምቀደም ሰታረግክ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 4 місяці тому +1

      ልክነሺ

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 місяці тому +1

      🇪🇹🇪🇹❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 місяці тому

      ❤❤🇪🇹👍

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 місяці тому

      ❤❤❤

    • @HaySss-lx6ke
      @HaySss-lx6ke 4 місяці тому

      ብልግና የሚለውቃል ምንጣው ስትፅፉ እራሳችአስተውሉ የደራንግግርአትናገሩ እናተውመካሪ እናተው ባለጊ ዘወርብለው ሲያዮችሁ

  • @Eleni-l7e
    @Eleni-l7e 4 місяці тому

    አዮ ወኪል አድርጉላትና ወረቀት ይጨርስ ትዳር ትዳር ክብር ነው ባለቤትሽንም አትፍረጂ ጥሩ ቤተሰብ ሰለሆነ ወኪል ወዲያ ወዲህ የሚል ጉዳይ የሚሰራ ይኑርና እግዚአብሔር ይስጠዉ መካሪ አባት አሳቢ ነው ልጅሽም ታሳዝናለች ወኪል ወዲያ ወዲህ የሚሰራ ወረቀቱን አድርጉላትና አንቺም ወደ ልጅሽ ወደ ቤትሽ መለስ ስክን ብለሽ አደብሽን ያዥ ጥሩ ወኪል አርገሽ ይሄን ያህል የሚል ንገሪን ወር ተንገላተሻል እነኔ ብችል ዕርዳታ ይግባበት ለነፍሴ ያለ ይሁን አደራ ይብቃና ሠላም ቤቱ እንደበፊቱ ይሁን።

  • @SalamGeto
    @SalamGeto 4 місяці тому +3

    በትክክል ነዉ የተናገረዉ ግልፀባል እሶ እንዲ አትልሸም ትንሸ ነገር ተሳሰተሸ ብትናገሪት እንኳን ጥሩሰራሸን ትታ ዞርብላ አንችን አታይሸም ምንም ቤሁን ቤትሸን ይሻልሻል

  • @Mh7Jr
    @Mh7Jr 4 місяці тому +4

    ቆይ እኔ ምለው ፕራንክ ካል ሆነ እች ህጻን ልጅ አስቀምጦ ማውራቱ ለምን ሚድያ ላይ ማውራቱስ ለምን አስፈለገ በውስጥ አትነግራትም ማንኛችሁም ስለትዳራችሁ እንኳን ሚድያ ላይ ካላወጣችሁ በቃ ደማችሁ አይሰራም አይደል ትገርማላችሁ አንዴ ጀምራለች ምንታድርግ ታጋሳታ እስካሁን ታገስካት አይደል

  • @ZinashGirma-u8y
    @ZinashGirma-u8y 4 місяці тому +3

    የኔ ምስኪን የዋህ ነሽ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому +1

    እረ ቡዜ ደሥ ሢል ዉይ በጣም ነዉ የምወድህ ወድሜ

  • @DestaAnbese-z7e
    @DestaAnbese-z7e 4 місяці тому +5

    👍👍👍👌dhugaa ketii buze yobayatesi damii hini hadhaa

  • @HdhdhdhhNcnxjxhxhx
    @HdhdhdhhNcnxjxhxhx 4 місяці тому +1

    አይ ሒወት አልገባምአለች አሳቀችኝየኔቆንጆ

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 4 місяці тому +2

    ልጅሽን ጠብቂ አዩ❤❤

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 4 місяці тому +2

    ኡፍ 😭😭😭 ልጅቱ ጋኒ ስታላክስ አላስትች አላት አሳዛነቺኝ 🥲🥲🥲🥲🥲 አኔም አብሬ አልስካስኩ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 4 місяці тому +2

    ባልሽ ጥሩ ሰው ነው የሚናገረውም ትክክል ነው ስለዚህ ተረጂው።

  • @tsehaynesgebretnsae3029
    @tsehaynesgebretnsae3029 4 місяці тому

    Simi Yenekonijo Aswa Rasiwanow Tifati Yserachu Ade Rasjiwanow Yatefachi

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj 4 місяці тому +1

    ምን ችግር አለዉ ብታግዛት ሠብስክራይብ ራሱ ወይኑ ከመጣይ የጨመረዉ ምን ችግር አለዉ ብታግዛት ቢተጋገዙ የምታሳዝን ልጅ ናት መልካም ሠዉ ነዉብለን ሳንጨርስ ይሄን መልካምነቶን አይቀይረዉ እያልን ብለን ሳንጨርስ እንድህ ማረግህ ጥሩ አይደለም ለሚልፍ ቃል የማያልፍ ቃል አትናገር

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 4 місяці тому +1

    እጭ የቤት ምስጥር በሚድያ ለዛውም በልጅ ፊት 🥺 ይኸው እሷም መፙጣመጥ ጀምረች

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 4 місяці тому +3

    አዩ ለእዉነት የቆመች ነች ትክክል ነች ቡዙ ተሳስተሀል

  • @serkalmyouTube
    @serkalmyouTube 4 місяці тому +4

    ባልሽ ልክ ነው አዩ በጣም ታበዢዋለሽ

  • @meskeremawoke6040
    @meskeremawoke6040 4 місяці тому

    እባክሽ በዚህ በከፋ ዘመን ልጅሽን ብቻዋን
    ትተሻት አትህጂ እንዳይፀፅትሽ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 4 місяці тому +4

    ትክክል ነው ግን በልጅ ፍት አትነጋገሩ።

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 4 місяці тому +1

    ምን አይነት ጭጋጋም ፊትነው ሰውየው
    ምንችግር አለው ብትተባበራት ጀዝባ

  • @tiruworkaytaged7041
    @tiruworkaytaged7041 4 місяці тому +5

    አዩዬ እውነቱን ነውምክንያቱም በዛሬ ግዜ ልጅ ትቶ መሄድከባድነው

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 4 місяці тому +2

    ውይ ሚጣዬ ❤❤❤❤

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 4 місяці тому

    የዝናብ ድምፅ ሰማሁ ደስ ሲል❤❤❤

  • @haethio8005
    @haethio8005 4 місяці тому +1

    Yalij kemame enatuane setababele edege bayelegne

  • @Ethubia-r3h
    @Ethubia-r3h 4 місяці тому +1

    ሚጣየየኔቆጆ❤

  • @Amarumolla
    @Amarumolla 4 місяці тому +1

    ayu yene mar ayzosh😢😢❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 4 місяці тому +2

    አዩ አይዞሽ አንተም ተረደት

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 4 місяці тому +2

    አንተ እህት የለከም እንደ ያውም ሴት ልጅ ሰትጮቀን ማየት አይደበርም እባክህ ሚሰት አትቆጣት ትክክል ናት አንተም እረዳት እባክህ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 місяці тому +8

    ልጆች እየተደፈሩ ዘግተሽ ምትሂጅ ጥፋትሽን እመኝ ዝም ብለሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ዝም በይ

  • @rere7887
    @rere7887 4 місяці тому +1

    ማስማማትእጅ እሷ ለውይኑ ነው የምታግዘው ሁለቱንም ባድ አታይም እሱንታከላፍታለች እውነትነው

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 4 місяці тому +2

    ለሶው ጡሩ መስራት እግዚአብሔር ይፈልጋል🎚🎚🙏🙏🙏⛪⛪👏👏💝💝💝

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 4 місяці тому

    Are lijutan zor argechu aworu pls 😢😢😢azezenachign tineshuha lij

  • @KlthomKl-s6o
    @KlthomKl-s6o 4 місяці тому +1

    የኔ እናት ምናይነት መልካም ሴት ናት

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 4 місяці тому +2

    የኔማር ልጅቱ በቃ አይዞሽ አለች

  • @Zufan2024
    @Zufan2024 4 місяці тому

    Isiinaan jalaadha ahizosh Ayu bicha Das nama jetuu yaadni Buzes bareeda garuu wahinishet ittii dhagahaama xiqoo hundafuu isiin waraa jalalaatti wajiin olchee isiin yaa bulchuu xiqoo keessn imoo uuufff Das Das nama jetii sifaakatti Waaqayyoo isiiniif yaa gudisuu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 місяці тому +1

    አንተ እውነትክን ነው ሚስትክ በጣም ባለጌ ናት እነሱ መስማማት ይፈልጋሉ አንቺ ነሽ ትዳራቸውን የምትበጠብጭ ባለጌ ነሽ ህሊና አለኝ ትያለሽ ደግሞ ባለጌ አርፈሽ ተቀመጭ

  • @birhaneelove2299
    @birhaneelove2299 4 місяці тому +1

    Wajiin ha jiratuu dhirsa ishii wajiin xaxxaa bayee qabaa