ላስታርቃቸዉ ሞከርኩ ግን🤷‍♂🤷‍♂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 822

  • @selamgetachew3847
    @selamgetachew3847 9 днів тому +38

    አዩ አንቺ ጉበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ እራስሽን ከዚህ የበለጠ ጠብቂ ደሞ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው የኔ መልካም ሴት አይዞሽ❤❤❤

    • @IdvNxb
      @IdvNxb 9 днів тому

      ይህን ቆሻሻ አስወጪው

  • @emnetale
    @emnetale 9 днів тому +26

    አነጋግርህ እንኳ ምናለ ስራአት ቢኖረው፡፡ የሴት ጀግና ነሽ አዩ፡፡

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 9 днів тому +12

    እውነት ከሆነ ነገሩ ትክክል አይደለም እንዴ ይህ እጅግ አጸያፊ ነገር ነው አዩ አይዞሽ

  • @seman-f8z
    @seman-f8z 9 днів тому +10

    አዩ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ አይዞሽ❤❤❤

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 9 днів тому +22

    አዩ የኔ ጀግና ወድ ነሽ ይሄ ልክስክስ ገደል ይግባ 😊

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 9 днів тому

      Ewenetnew..derama.meslegen.neber..mejemerya😢😢😢😢😢😢

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 9 днів тому +17

    አዩ የኔጎበዝጀግና ሴት ወንድልጅ ልቡሁለት ነዉ ብዙዪ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባህ የትቢት ቃል መናገር አይገባህም የወለድክባትም ሴት አነጋገራ ለከት የሌላትናት የወለድከውን ማሳደግ ግዴታ ነው አዩ እንዳት በሳጪ ሰዎቹ አደገኞች ናቸው አይዞሽ ሁላቺንም ከጎንሽ ነን❤❤❤🎉

  • @TayeworkTibeb
    @TayeworkTibeb 6 днів тому +1

    ጎበዝ በእውነት ምን ሖኖ ነው ጥፋቱ እንኳን አይፀፀትም በስምአብ

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 9 днів тому +4

    አዩ እዳታስገቢው ልክስክስ ናቸው ወንዶች አብሽሪ ጠንካራ ነሽ የሴት ጀግና❤❤❤❤❤

  • @ejxx9814
    @ejxx9814 9 днів тому +9

    በጣም።ያሳዝናል አይ ወንድ ልጅ ልክስክስ ነህ አይዞሽ አዩ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @Zeyba-pr9oi
    @Zeyba-pr9oi 9 днів тому +7

    ጀግና አዩ ልጇን ወደ መኝታ ግቢ አለቻት ምርጥ እናት

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 9 днів тому +11

    ኢዩ አደራሽን እንዳታስገቢው ይኼ ከሃጂ አንቺ ከሷ የምትበልጪ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ከፈለገ ከሷ ጋር ይኑር

  • @hwete-l2l
    @hwete-l2l 9 днів тому +9

    ምን አይነት ልክስክስ ነው 😊😊😊

  • @endaleTerefe
    @endaleTerefe 7 днів тому +1

    ባለጌ ነህ ጀብድ የሠራህ መሰለህ ከህይወትሽ አውጭው አይሆንሽም ጠንካራ ሴት ነሽ ክሰሽው በእግዚአብሔር ስጦታ ደግሞ ወንድ ወለድኩ ይላል ሰገጤ ቆንጆ ነሽ የተሻለ ታገኛለሽ

  • @KibukibuKibu-v4m
    @KibukibuKibu-v4m 9 днів тому +13

    Wayi dhira bara kana baye nama gadisisa dhuga rabitifu akamiti dhira amanu lata kana boda 😢😢👏👏👏

    • @MerryMerry-o7w
      @MerryMerry-o7w 9 днів тому +2

      Barumatu jijirmeme mo namatu bensa ta'ee😢

    • @KibukibuKibu-v4m
      @KibukibuKibu-v4m 9 днів тому +1

      @MerryMerry-o7w baye nama gadisisa dhuga 💔💔

    • @HawiShife
      @HawiShife 8 днів тому +1

      dhuga keti 👍♥️😢😢😢

  • @BerhanRegasa-v4j
    @BerhanRegasa-v4j 9 днів тому +53

    ከሳጋ እኖራለሁ ይላል ደሞ ደፋር ሰገጤ አዩ በመብርሀን እዳታስገቢው ልብሱን ስጪውና አሶጪው እሱ እንደው አምኗል አንቺ እራስሽን ጠብቂ እሺ አዩዬ

    • @GenetWende
      @GenetWende 9 днів тому +1

      ደምሪኝ

    • @MagnVideos
      @MagnVideos 9 днів тому

      😂😂😂😂ዉሻትእንካነዉሀሀሀ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 9 днів тому

      አረ እነሱ ለላይክ እና ለሰብስክራይብ ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ድራማ እየሰሩ እኛ በመሳደብ አፅያት ለምን እንገባለን አረ ጉድ🙆🤔😲🙅

    • @amenhmohamed3018
      @amenhmohamed3018 7 днів тому

      ተረጋጉ ድራማ ነው

  • @tetr4232
    @tetr4232 9 днів тому +5

    ሀዩዩ ጠንክሪ ታታሪ ሴት በጣም ነው የምወደው አንበሳ

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 9 днів тому +4

    ነገሩ እዉነት ግን ደግሞ ልቡን ነፍቶ ሲያወራ አያፍርም አዩ የኔ ደግ አይዞሽ ማርዬ እግዚአብሄር የሚጠይቀዉ እሱን ነዉ አትናደጅለት ማሬ ጎበዝ ነሽ አች የዋህ ሰዉ ለካ ልቡ አይገኙም

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 9 днів тому +10

    ያሠዉየ ደሥይበለዉ በምን ላለያያቸዉ ሲል እራሳቸዉ ሊለያዩ መጡ😂😂😂😂 እኔተለያይቸ እናተ አቀሩም ብሏል😂😂❤❤

    • @محمدمقدم-ه7غ
      @محمدمقدم-ه7غ 9 днів тому

      ተረ ጋ ጊ ዬኔእናት

    • @AminatShoge
      @AminatShoge 9 днів тому

      😂😂😂😂😂ስለቴ ስመር ይበል እግድህ😅😂😂😂😂

    • @SadaEth-w6t
      @SadaEth-w6t 9 днів тому

      ዲራማነዉ ያችጀማሪሥለሆነች እመኝኝ

  • @ZenuDesalegn
    @ZenuDesalegn 9 днів тому +11

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እራስሽን አዳምጪ: ጀብድ መስሎህ ነው እንዲህ በትዳር ላይ እኮ ነው ስትልከሰከሰ የነበረው የሴቶችን ህይወት ስታበላሽ

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench 9 днів тому +4

    ሲያስጠላ ይቀለሳለዴ ደሞ አይዞሽ አዩዬ

  • @tewabechgirma784
    @tewabechgirma784 8 днів тому +1

    አንቺ ጉበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ እራስሽን ከዚህ የበለጠ ጠብቂ ደሞ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው የኔ መልካም ሴት አይዞሽ !!!

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 5 днів тому +1

    አዩ ጀግና ጀግና ጀግና ሴት!

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 9 днів тому +3

    በሰምአብ በጣም ነው የገረመኝ አዩ የኔናት ተቃጠልኩ ያንቺ እኩል አግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 9 днів тому +5

    እፍ አይዞሽ ጐበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እራስሽን አረጋጊ ብዙ ግን ሰው ይሳሳታል ነገር ግን አነጋገር ያናድዳል የብዙን ሴቶች ልብ ይሰብራል ቢንስ ይቅርታ ማለት እና ልጅን መጠየቅ ትችለህ ብቻ ልቦና ይስጣችው

  • @HelenTadese-c3p
    @HelenTadese-c3p 9 днів тому +14

    ወይኗ ደሞ ምን እያለች ነዉ ዉጪ ወልዶ ይቅር በይዉ ሆሆሆ😅😅😅😅😅

    • @eexx5392
      @eexx5392 9 днів тому

      😂😂😂😂

    • @stgeorge7371
      @stgeorge7371 9 днів тому

      በሰው ቁስል እንጨት ስደዱበት እንደሚባለው ሁና ነው እንጂ የራሷ ባልን ለምን ይቅር አላለችም ታዲያ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 9 днів тому +3

    አይዞሽ ሀዪ ሲፈልግ ገደልይግባ ውሻ ደሙአፍአለኝ ብሉያወራል😢😢😢😢😢😢😢

  • @Like.garce.familly
    @Like.garce.familly 9 днів тому +7

    Wowwww.Ayu.onnee.sifa.kenakana.anfisi.nahku.lubbuu.to❤❤❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 9 днів тому +6

    ቡዜ አርገኸዉ ከሆነ ትዳርህ ተበላሽቷል ምክንያቱም ከግድህ ወዳ አታምንህም ብትታረቁ ም ጭቅጭቅነዉ❤❤

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 9 днів тому +3

    አዮዬ ራስሽን አረጋጊ እሽ አንች ብቻሽን ልጂሽን ታሳድጊያለሽ ደግሞ ቤቱን ትልቀቅልን እያለች ትንዘንዛለች አንች ጀግና ሴት ነሽ በርች

  • @ngstiabay6646
    @ngstiabay6646 9 днів тому +2

    የባለጌ ከትዳር ውጪ መውለድ ወንድነት መሰለው ሴትዮ ማህፀን የለውም እንዴ አባት ልጅ ነው የሚል ቃላት ይጠቀማል አሰፋሪ የወንዶች አሳፋሪ ስገጤ ባለጌ እሳ ደሞ ምን ትመስላለች እዚህ ሞናር አለኝ ምትሉ

  • @MeseretGashaw-fk1fi
    @MeseretGashaw-fk1fi 9 днів тому +2

    ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥሽ አዩየ እህቴ ❤❤ጀግና ነሽ ማረያምን🎉🎉🎉 እሱ ግን ምን አስቦ ነው ይቅርታ እንደ መጠየቅ ጭራሽ ይቀባረራል ደግሞ የወንደ ልጅ አባት ነኝ አላለም ወንድ ልጅ መውለድ ጀግንነት ሆነ እንዴ ማፈሪያ ልክስክስ

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 9 днів тому +16

    ይቺ ደግሞ ምን አይነት አስታራቂ ናት እሱ ሲጀመር ልቡ ያቺ ጭራሮ ላይ ነው ደግሞ የወንድልጅ አባት ይበል ሸለፈት እንኳንም ቀረብሽ አዩዬ ምርጥ ወንድ ታገቢያለሽ ከእዚህ ጋር በድህነት ከምታኪ እህቴ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 9 днів тому +5

      ወይኔ ድራማ ነዉ የመሰለኙ ሚገርም ነዉ ለማንኛዉም ክፎ ደግ ባለመናገር ዝም እንበል

    • @memegreimi9226
      @memegreimi9226 9 днів тому +3

      ግን ምንም አይገባችሁም ድራማ በፓርት እየሰሩ እኮ ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 9 днів тому

      ​@@memegreimi9226ካልሆነ ግን በጣም ያሳዝናል ቡዜ በዚህ ደረጃ በዛላ አጠፋሁ ይቅራታ አላለም ሊሆን ይችላል ዩቱበሮች አያበዱ ነዉ

    • @FanayAbate
      @FanayAbate 9 днів тому

      Abatewr

    • @FanayAbate
      @FanayAbate 9 днів тому

      Abarewe

  • @MaafiWaaljiibiinaa
    @MaafiWaaljiibiinaa 9 днів тому +6

    Ayii Ayyii dhiiraa wayyoo anii qiirankkiin seeyyuu kanaa bodaan dhiiraa amanuun hiin jiruu 😭😭😭😭😭

    • @HawiShife
      @HawiShife 8 днів тому

      dhuga keti ani gurba kana guyya tokko shakke hin beku dhuga waqayoo 😢😢😢

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 9 днів тому +3

    አዮየ አይዞሸ እራሰሸን ጠብቄ በጣም የማይታመን ነው

  • @FujDfu
    @FujDfu 9 днів тому +5

    Ayuu kormee koo jabadhu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉harkaa hin kenii 😊😊

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 9 днів тому +5

    አይዞሽ፣አዩየ፣እንዳትናደጅ፣ጭራሽ፣አነጋገሩ፣ሲደብር፣አዩየ፣የኛጀግና፣አይዞሽ

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 9 днів тому +3

    አዩ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለልጅሽ እራስሽን ጠብቂ ይሄ ጥቅመኛ ነው

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 5 днів тому

    ንግግሩ ሁሉ ሲያስጠላ አዩዬ ጀግና ነሽ ይሄ ሰው አይሆንሽም ምንምኮ የፀፀት ነገር የለውም ጭራሽ ይከራከራል ከጋብቻ ውጭ የተወለደ ሁሉ ዲቃላ ነው

  • @fozaaAbaraya
    @fozaaAbaraya 9 днів тому +4

    Hayuu jiradhuu jiruu kee dhirii gutee jiraa kan isaa calutuu sii dhufaaa amaa ijolumaa ketiinu akaan balagatee gafaa atii sidii afur argatee moo siraa ijaattaa milaan

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 9 днів тому +2

    ሃዩ አይዞሽ ቀስ ብለሽ አስቢ ይችን ቆጅዬ ልጅሽን ታሪቃችሁ አሳድጉ ለጠላት ደስ አታሰኙ

  • @ሳራበቀለሳራበቀለ
    @ሳራበቀለሳራበቀለ 9 днів тому +3

    የወድልጅ አባት ነኝ ይላል አይኑን በጨዉ አጠበ እፊረት እኮን የለዉም አላህ ያጠክርሽ ከባድ ነዉ ከጥፋቱ ንግግሩ ስያስጠላ

  • @NmOp-d2k
    @NmOp-d2k 8 днів тому +1

    ጉድ እኮ ነው ብርቅ ነው እዴየ ወንድ ልጅ ነው የወለድኩት ወንድ ልጅ ነው የወለድኩት የሚለው በጋብቻ ያልተወለዴ ልጅ ሁሉ ድቃላ ነው ዴግሞ አያፍርም ይድፋህ እሽ በሽታ

  • @habhabshi4491
    @habhabshi4491 5 днів тому

    አዪ ጀግና ናት ማርያምን ደግ አረግሽ ሰው ሚስቱን አስቀምጦ ሌላ ሴትጋ መልከስከስን ምን አመጣው አዩን የመሰለች ጀና እና ቆጅየ ሚስት እያለች

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 9 днів тому +1

    ጎበዝ እጠናፍሪው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetWende
    @GenetWende 9 днів тому +3

    ቡዜ ጥሩ ስራ አልሰራህም አፍህን ሞልተህ አትናገር ይቅርታ ጠይቅ ደሞ አዩዬን የመሰለች ንግስት በዚች ሲባጎ ቀየርካት ይቅር ይበልህ አዩዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ የዋህ

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 9 днів тому +6

    Wayyoo mali namani akan dhugaa bayyeen gade buze nama gari fakkatee 😢😢😢😢 ayyuu waqayyoo obsa sifi yaa kenu wayyoo eyyu amani wajiin jiratuu dhugaa

  • @MohammadAlmomani-l6q
    @MohammadAlmomani-l6q 9 днів тому

    Dhugaa ketuu isaa saxilee kanafuu jabadhuu janatoo isafii harkaa hin keninii💪💪💪💪💪

  • @SaraK-o6i
    @SaraK-o6i 9 днів тому +3

    እሔ ሠውየ በሀዩ ላይ ከማገጠ የኛስ ህይወት😢ከባድ ነው😢💔

  • @EmuyeEthiopia
    @EmuyeEthiopia 9 днів тому +10

    ኘራንክ መሥሎኝ ነበር ቀለበቱን ሥታወልቅ ደነገጥኩኝ ሙ ደግሞ በሙሉ አፉክ እሦ ጋር እኖራለው ትላለክ ባለጌ ነክ

  • @SmilingCrescentMoon-qk1os
    @SmilingCrescentMoon-qk1os 9 днів тому +2

    አይ ወንድ 😢የሚታመን ጠፋ በቃ አይዞሽ እህቴ

  • @HanaTesfaye-lm5dd
    @HanaTesfaye-lm5dd 9 днів тому +1

    Ayu ayzosh yene gobeze Atasgebewe yhe yelemede sesenga new anch weynu mene eyhonshe new yameshale weye

  • @helengetachw
    @helengetachw 9 днів тому +2

    ውይና ከስራ አትልይ ተብቃት ስታሳዝን. የኔማር አዩ እንወድሻለን አዩይ ወይን ስልካችሁን ላኩልፕ.

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 9 днів тому +1

    አዩ አይዞሽ ከስው ስተት ክብርት ዝግት ያጋጥማልኮ እህት❤❤❤😢😢

  • @dyhggdg3585
    @dyhggdg3585 9 днів тому +5

    ደግአርግሽው😂😂😂😂

  • @AregneshAregnesh
    @AregneshAregnesh 9 днів тому

    አዩ እንዳታስገቢው ይህን ሰገጤ ደገሞ ትበዢበታለሽ ቀረበት ጀግና ሴት ነሽ በርች

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 9 днів тому +11

    አዩ ትክክል ነሽ ወንድ ልጅ ከማገጠ በቃ አያስፈልግም መጀመሪያ ካንቺ ምን አቶ ነዉ የሄደዉ ህፃን ልጅ አይደለም የሚሳሳተዉ መሸሻ ምክንያት ነዉ ።

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 9 днів тому +1

    አዩ ጎበዝ ዝበይው ወድ ጥጋበኛ ነው ራሥሽን ጠብቂ

  • @Ggg-u1p4q
    @Ggg-u1p4q 9 днів тому

    የኔ ጀግና ተይዉ ማሬ❤❤❤❤❤

  • @zaharazahara502
    @zaharazahara502 9 днів тому

    ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤ ኣይዘሽ እህት

  • @Etd-s7eEkiram
    @Etd-s7eEkiram 9 днів тому

    ይችን የመሠለች ልጅ እያለው ነው የትለከሠከሠው አዩ ደሞ ቆጆ የሆነች ሤት ናት ጀግና ናት ምን አይነት ሠውዬ ነው እረ ክፉ ነህ😢😢😢

  • @Alfiyaabakaree
    @Alfiyaabakaree 9 днів тому +3

    Yes yes Ayuyee gobazii tiyaa hasofn kee Liki

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 9 днів тому +1

    አዩ ጠካራሁኒ ወዲ እና ውሻ አዲናቸው ሁለቱም ዘዋሪ ኪኪ

  • @BuzuneshLove
    @BuzuneshLove 9 днів тому +2

    Ayu bareduu koo abbaa feete caalta sitti hin dhagahamin dhiirri sareedha 😢😢😢😢😢

  • @Etd-s7eEkiram
    @Etd-s7eEkiram 9 днів тому

    አይ ወንድ ምን አይነት ሰው ነው አያፍርም እዴ የወንድ ልጅ መውለድ ብርቅ ነው እዴ ላውም ከዛች ጀዝባ አሥተሣሠቧ እራሡ የሌላት አለብላቢትናት ይሥማማሉ አዩ አቺ እራሥሽን ጠብቂ❤❤

  • @FenetTade-fn7wj
    @FenetTade-fn7wj 9 днів тому +1

    Abbaa dhirati jedhaa sanuu balesaa isaa dhifamaa hin jedhuu

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 8 днів тому

    አዩ አትናደጂ ትበልጫቸዋለሸ ግን እራሸን ጠብቂ ሲቀጥል መዳኒት እዳታሰናሸ

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 9 днів тому +3

    ሁሉምነገር ይቅር ይባላል ይህ ግን በጣምነዉ እሚደብረዉ ደግ አረግሽ 😢😢😢

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 6 днів тому

    አዩ ጀግና ነሽ አይዞሽ 😢

  • @SeadaSaada
    @SeadaSaada 9 днів тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጀግናነሺወላሂ

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 9 днів тому +2

    ይገባዋል ሀዩምርጥ ሚስትናትወላሂ ጀግና የምንንመሺለጥለጥነው

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 9 днів тому

    ይገርመል ደሞ ምንም ፀፀዕት የለውም እንዴ ደሞ ወይንሼት ምን ሆኔሽ ነው ስውዬው እያመኔ አች ደሞ አውቃ ትለላሽ እንዴ እሬ በጠም ያነድደል እስከ ሁለት አመት ደብቆ የምቆያው ደሞ የጥፈተኝነት ሴሜት የመይስማ ስው አጥፊቻለሁ ብሎ ጥፈቱን ይቅር የምትል ወንድ ጎበዝ አዪዬ ሴት ልጅ እንደዚህ ለርሷው ርሷውን ሱተስከብር እንዴት ደስ ይለል አዩዬ የሴቶች ተመስልት ኔሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Haymi1-fb4ft
    @Haymi1-fb4ft 9 днів тому +2

    የኔቆጆ በርችልኝ አችጀግናሤትነሽ ላች ይኼቀላልነው

  • @jijijiji-lo3fd
    @jijijiji-lo3fd 9 днів тому +7

    Ayuye anchi jegena set nesh endet endazi yaregal wandi lije dirom wusha new 😢😢😢

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 9 днів тому

    እኤ ምኑገገማነው ደፋር አፋአለኝ ብሎ ያወራል እችን የሜሰለች ቆጅየ ምስት አስቀምጦ ከዝች ጉማረ ጋር ቱቱ ወድ ግን ቆሻሻ አዩ የኔ ቆጆ ስታምር ገታን ቀራሽበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז 9 днів тому +5

    የሆና ጂላጂል ሲያሰጠላ ይቅርታ አጥፈቻለሁ እንደማለት አይዞሸ የእኔ ቆንጆ አትነደጂ ያልፈል አይዞሸ ጀግና እሴት ነሺ

    • @JjjJ-ul2sm
      @JjjJ-ul2sm 3 дні тому

      እኔምትገርሙኝበድራማእምትሳደቡት

  • @FanayeGirma-jc9sp
    @FanayeGirma-jc9sp 7 днів тому

    አዩ ትክክልነሽ ወንድ ልጂ በትዳሩ ከማገጠ በቃ አያስፈልገም

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 9 днів тому +1

    ዋይኔ ዋንድ ዬ ሃያ ወደል የምባል እዉናት ነው 😢😢😢አዩ ቡዜ ፀባል ዉሳጅ ልጅቱዋ ማርዝ ናት ማስተፋቃር አሳርታባት ይሆናል እሱዋ ሀገሬ ቤት እዳ ሚን እዛ እንዳመጣች አታቁም ፀባል ዉሳዱት አንቺማ እጂ አዩ 🙏🥰🥰🥰

  • @siifaanburayu1657
    @siifaanburayu1657 8 днів тому

    Yeta batuu ayuu jagnaa💪❤💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 9 днів тому +2

    ወይን እረፊ ምንም አትሆንም የበለጠ ህይወት ትኖራለች

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 9 днів тому +2

    አፈር ብላ አንተ ልክስክስ ይችን የመሠለች ወርቅ ጨረቃ የመሠለች ልጅ ትተህ ሌላ ሴት ትልከሠከሣለህ ይድፋህ አዩዬ አትናደጅ የኔ ቆንጆ አንች ጠንካራ ልጅ ነሺ ገደል ይግባ ተይው ደሞ ንግግሩ ሢያስጠላ እከካም የሆነ ሠውዬ ይድፋህ ግም

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 8 днів тому

    ዓዩ በጣም ቆንጆ ሴት ናት ግን ምን ዋጋ ዓለው?😢ዓዩ? ዲቃላ ባልሽው አፍሽ ዋጋ ትከፍይዓለሽ የኔ የአባቴ ልጅ ለጉአድኛዋ አህት ለክፍለ አገሯ ልጅ ዓግዛ መተት አታድርግብሽም አንቺ ዲቃላ የእናትሽ ልጅ እሕትሽ ለአንቺ ብላ ነው እንዴ የወለደችው? ባለችኝ ሁለት ዓመት እራሷ ከፈረንጅ ደቅላ ሕጻኗ ተወልዳ ከሙቀት ውስጥ ከሀኪም ቤት ሳትወጣ ፈረንጁ ፍቅረኛዋ ባሏ ጥሎአት ከሄደ የዓገሩ ልጅ ፈረንጅ የአንድ ልጅ ወንድ እናት እናት አባቱ ሱቅ የምትሰራ ጋር ገብቶ ስታለቅስ አይተናል አንቺ ባትኖሪ ኖሮ እራሴን ላጠፋ ነበር ብትለኝ, ልጇን እንዳሳድግላት ጠንቁአይ ቤት ብትወስደኝ ውይ የኔ እመቤትዬ በራስሽ ሲደርስ ነው ብዬ? ሸሸሁዋት ስንት አስፈራርታኝ, አስፈራርታኝ (አስፈራርተውኝ, አስፈራርተውኝ )ሕጋዊ ስሆን ሁሏም ፈስ በፈስ ሆነው አሁን በጸባችን የካቲት ኪዳነምህረት በሰው አገር ገ ለውኝ አድረው የነበረው ማለት ነው ሳላሳ ሶስት ዓመት ሊሆን የፊታችን ሐሙስ ፍርድ ቤት ቀጠሮ አለኝ በንብረት ዝርፊያ ጉዳያችን እየታየ ነው ከዚህ ሁሉ ዓመት ውስጥ የልጇ ዓባት እናት ዓባት ባለሱቆቹ እና አሁን በቀርብ የሱቁ ሰራተኛቸው የነበረችው ሚስቱ አረፈዋል አሉኝ ዲቃላ ባለቸው አፏ ዋጋ አልከፈለችም ታዲያ?ሌሎቹም በኔ ሲፈርዱ የነበሩት ሁሉ ሂወታቸው የስንቶቹ ዓለፈ በሂወት ያሉት መግቢያ ቀዳዳው ጠፋኝ እኮ እያሉ ነው🤣ጌታ ይባረክ በኔ ስትፈረድ የነበረች ሁሉ ተፈርዶባታል ንብረት እየተጣራ እንመልሳለን እነሱ ዘርፈው ኢትዮጵያ ቤት በስሩት እኔ ድጋሚ ትሞታለች ተብዬ ስጠብቅ ጭራሽ ለእረፍት ኢትዮጵያ, ምን አልባት ጎረቤት አገር አውሮፓ ውስጥ በተመላለስኩት የአባቴን ንብረት ቀምተውኝ የቀሩትን ከራሴም የዘረፉትን ተቀበሉ እና ውሰዱ እያልኩኝ ነው🤣

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 8 днів тому

    አዩዬ አንቺ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርትተሽ ልጅሽን አሳድጊ ከንዲህ አይነት ባልለብቻ መኖር ይሻላል
    ይህ ወረዳ ልክድክስ ባል ነው ያኔ ከፍቄ ጋር ጠጣሽ ብሎ እንደዚያ ሲሆን ለካ የአብዬን ወደ እምዬ ነው!!!!😢😢😢

  • @AbnatKassa
    @AbnatKassa 8 днів тому

    አዩዬ የኔጀግና የኔዉአይዛሽ

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 9 днів тому +6

    አዩ ይሄን አጭበርባሪ ባል አውጥተሽ ጣይ!!!!!
    ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ ማለት ይሄ ነው አይን አውጣ አለማፈሩ ጔደኛዋ እረፊ በጣም😊

  • @Hawayoutube-n9d
    @Hawayoutube-n9d 9 днів тому

    የምር በጣም ጎበዝ ነሽ የምር አታስገቢው ሰውየው ጥሩ ስራ እደሰራ አስመስሎ ነው የማውራው

  • @fenet1433
    @fenet1433 9 днів тому +2

    Wayii dhiraa uuuuuuuufffff abshir ayuu koo waqayyoo fayyaa kee sif yaa kenu fataa jetee jirata jabduu too

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 9 днів тому +1

    አዩ እኔ የተለየ ሀሳብ አለኝ ይሄ ነገር ፕራንክ ነው ቡዜ እንደዚህ አያደርግም ተናዶ ነው ዝም ያለው እየተቀነባበረ ፕራንኩ እየቀጠለ ነው ተረጋጊ በናትሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ።

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 9 днів тому

    አዩ ጅግና ነሽ❤❤ቡዚ ተብየዉ ግን ንግግርህ 😮😮እጅጅ ይላል በእውነት

  • @Hawa-v6f
    @Hawa-v6f 9 днів тому

    ጎበዝ ተባረኪ የተባለ ህይወት ይስጥሽ አንች ጠካራ ሴትነሽ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 6 днів тому

    ጀግና ነሽ አዩታ

  • @YakMms
    @YakMms 9 днів тому

    አዩ አንች ጀግና ነሽ ልብ አትሰጭዉ

  • @tetr4232
    @tetr4232 9 днів тому

    ሀዩ የኔ ውድ ራስሽን ጠብቂ አብሽሪ

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 9 днів тому +2

    ሲጀመር ሰውዮ አይመቸኚም ፍቂር አያውቂም አይገባዉም እስዋ ግን ሁሌ ሰርፕራይዝ ታረግዋለች

  • @Rakb553
    @Rakb553 9 днів тому +2

    በመድኃኔዓለም ምን ሆኖ ነው ጥሩ ስንለው ወይ ዘንድሮ ምንም ጥሩ የለ ወገኖቼ ደግሞ እንደ ጀግና የወንድ ልጅ አባት ነኝ ይላል ሴቷስ አረ ጉድ ነው አቤት ጨካኝ ሚስቱን ትቶ ሌላ ቦታ ሔዶ ወልዶ ይቅርታ እግሯ ላይ ወድቆ እንደመጠየቅ ጭራሽ ይቆጣል ሆሆ 😳😥 አዩ በርቺ እና ልጅሽን አሳድጊ በዚህ አይነት ሌላም አይጠፋ ጉድ😅🤔

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 днів тому

    ወይኗ ደግሞ የምን አንድ ላይ መኖር ነው በላይዋ ላይ ማግጦ እንደ እራስሽ ማየት አለብሽ የአንቺን ትዳር በምን ላይ ነው የፈረሰው ስለማገጠብሽ መስሎኝ ይሄ እኮ ከማማገጥ አልፎ ወልዷል ቡዜ በጣም የወርድክ ሰው ነህ እኔ ከአንተ ይሄንን አልጠብቅም 😢አዩዬ የኔ ጀግና እንዲች ብለሽ ወደ ቤትሽ እንዳትመልሽ እውነት ወንድ ልጅ ትዳሩ ላይ ከማገጠ አንቺን አልፈለገሽም ማለት ነው ይሄንን እወቂ 🤔🥺

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 9 днів тому

    አዩ ጀግና ሴት ናት ሰራታ ናው የምታድርው አዩ የኔውድ አይዞሺ ወንድ ማለት ውሻ ናው ካዛች አጥንት ናገርኛ ጋራ ሂዶ ይኑረ የሄ ልከሰከሰ ቦርኮ

  • @AdmibFjfjfjj
    @AdmibFjfjfjj 9 днів тому +1

    ደግ አደረገሽዉ የእኔ ጀግና እህት የህ እበት

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 9 днів тому

    አዩ አበሺሪ ጠንካራ ሁኝ ይኸ የማይረባ ሠውዬ እራሡ ገደል ይግባ

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 9 днів тому

    እዬ የኔእህቴ አይዙሽ እሱ ጥርግ ይበል እዬ ጀግና

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 9 днів тому +1

    ጭራሽ የወንድ ልጅ አባት ነኝ አላለም አይዞሽ አዩ የፀፀት ስሜት እንኳን የለውም በስመአብ😢😢