ሶፍት የካፐ ኬክ አሰራር 🌹🌹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt  День тому +2

    ዛሬ በተለይ ከስዓት እና ማታ መዞር አልችልም ሁላችሁም ተባበሩኘ እና አጫዉቱልኘ ስዓት የለኘም!

    • @RahelGebrehwet
      @RahelGebrehwet День тому

      እንኳን ደና መጣሽ እም ብርቺ

  • @suro-e3r
    @suro-e3r День тому +1

    So Good like100

  • @fasika2323
    @fasika2323 8 годин тому

    Wow very nice cupcake

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ День тому +1

    አህለንየኔልዩየኔማር❤❤በርቺ❤ደምርኩሽደምሪኝ❤❤ማሻአላህ😊😊😊ላይክ

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 3 години тому

    ዎው አንቺን ያለማድነቅ አይቻልም ልዩና ጐበዝ ጠንካራ እህታችን በርቺልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ በተለያዩ ሥራዎችሽ ማስደመሙን ቀጥለሺዋልና በርቺልን ያስጐመዣል ሳይበሉት ሲበሉትማ ምን ይባላል

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Годину тому

    በጣም ያምራል በርች ቀጠይበት በዚህ ሰራሸ 😊 ሼር

  • @Lemlem-m5k
    @Lemlem-m5k День тому

    ሼር

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 День тому

    ሰላም እፁቤ ማሻ አሏህ 👌Yummi 😋 ሀሪፍ ጣፋጭ ከ ሀሪፍ አሰራር ጋ 👌 በርችልኝ 🎉🎉🎉

  • @አለምአለም
    @አለምአለም 23 години тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኘ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያሳየሺን እና መሰግናለን😍😍😍👍👍👍

  • @wubete10
    @wubete10 День тому

    ሰላምሽ ይብዛ እፁብዬ እህት ማር በርችልኝ ዋዉ የኔ ባለ ሞያ ሲያምር እጅሽ ይባረክ ግበዝ በዚህ ቀጥይበት ምርጥ አሰራር ነዉ👌❤❤❤❤❤❤

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 День тому

    ሰላም እፁብየ ቆንጅ አሰራር ነው በርች እኅታለም🎉🎉🎉🎉

  • @ጉራጌዋ-ለ5ጰ
    @ጉራጌዋ-ለ5ጰ 22 години тому

    ❤❤❤like100

  • @gunatube12
    @gunatube12 13 годин тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህት እፁ ባለሙያ ውድ እህት ምርጥ ኬክ ነው ትችያለሽ አይገልጸውም እህት እጅሽ ይባረክልሽ ውዷ❤❤👌

  • @mawaysh
    @mawaysh 5 годин тому

    የኔ ባለሙያ በርችልኝ ውዴ ዎው 😍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 23 години тому +1

    በርቺ የኛልጅ በርቺ😂😂🎉

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋዉ በርች እህታለም አትምጭ ችግር የለም በርችልን

  • @Littlepou1934
    @Littlepou1934 17 годин тому

    Nice

  • @tenbeteteshome-n7g
    @tenbeteteshome-n7g 20 годин тому

    እፁብየ በርችልኝ የኔ ባለሙያ እህት❤❤❤❤

  • @MgbeyMgbey
    @MgbeyMgbey 11 годин тому

    የኔ ባለ መያ💝💝💝💝💝💝💝🌺💝💝💝💝💝

  • @RozaTube-ye9hr
    @RozaTube-ye9hr 48 хвилин тому

    sub ጎበዝ በርች🎉

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እፅብዬ እጅግ ያምራል ባለሙያ

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu5152 День тому

    ስላም ጢናይስጥልኝ እንዲት ነሽ እንኳ በስላም ቁይሽኝ ስላምሽ ይብዛ ውው very nice❤

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 День тому

    ዋውውውው ምርጥ ኬክ እፁብዬ ምን ይጎልሻል እፁብዬ ይለያል እኮ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን እጆችሽ ይባረኩ ሁሌም 👌👌👌👍👍👍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻👏👏👏👏👏

  • @Lemlem-m5k
    @Lemlem-m5k День тому

    Like እፁብዬ እስከመጨረሻው አጫዉቻለሁ የኔ ዉድ በርቺልኝ ❤❤❤

  • @meserstTube
    @meserstTube 6 годин тому

    ሰላም እንደት ነሺልኝ በርችልኝ ያምራል ዋዉ

  • @TekianDeres
    @TekianDeres День тому

    እንካን በድሕና መጣሽ ውድ🙏🌹😍በርችልኝ የኔ መልካም ባለ ሞያዋ እጅሽ ይባረክ🙏

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እፁብዬ እንኳን በሰላም መጣሽ አህለን 🙋🙋🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ZedTube-uk2kx
    @ZedTube-uk2kx 5 годин тому

    እፁብዬ የኔ ውዴ የኔ ባለሙያ በሶስት አጫውቻለው ውዴ❤❤❤

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 День тому

    ሰላምሽ ይብዛ እፁብዬ እህትለምዬ 😊ዋው ምንም የሚጎል የለም ሞያ ነፍ ነው ግንድምፅ ላይ አንዳንዴ ይደራረባል እሷን ብቻ አስተካክይ በተረፈ ሁሌም የሞያሽ አድናቂ ነኝ 👌

  • @JemilaKendea
    @JemilaKendea 20 годин тому

    ሰላም ዕፁቤ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ውዴ በርችልኝ🎉🎉🎉🎉😘😘😍

  • @TenbetTeshome
    @TenbetTeshome День тому

    በርችልኝ የኔ ውፍ እሽ❤❤❤❤❤

  • @sirgutreta
    @sirgutreta День тому

    ሰላም ቤተሰብ እፁብ እንኳን ደና መጣሸ የኔ ባለሞያ አሰራሩን ተከታትዬዉ እጅ ይባረክ ብያለሁ ግን በመጥበቡ በጋዝ ብንሰራዉ አይወጣም ይሆን ??

  • @eritre123
    @eritre123 День тому

    ኣይዞሽ በርቺ የኔ እህት

  • @birtukandereje-pm3qf
    @birtukandereje-pm3qf День тому

    እህት አለም እኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሟያ ❤❤

  • @user-wt5pk3gr8l
    @user-wt5pk3gr8l 23 години тому

    ሰላም ሰላም እንደትነሽ ውዷ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በርች❤❤❤❤🎉

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d День тому

    እያዬን ነዉ😎😎

  • @Dn.Dr.Berhan
    @Dn.Dr.Berhan День тому

    ጤና ይስጥልኝ ለእህቴ ለቤቱ ባለቤትና ለቤተሰቦቿ ለሁላችሁም ሰላማችሁ የበዛ ይሁን 😍
    እኔ ደግሞ ካፕ ከት ሲባልኮ የቪዲዮ ኢዲተር ኖ ኮ ትዝ የሚለኝ 😂
    ዴሞ አሳብ የለሽ የሆንክ ሰውዬ አንተ ምን አለብህ ሲሰጡህ መብላት እንጂ ብላችሁ ዴሞ እንዳታሙኝ 😂
    ጥሩ የቪዲዮ ኮንቴንት እና አሰራር ነው በርቺ እህታለም 😍

  • @user-wt5pk3gr8l
    @user-wt5pk3gr8l День тому

    ሰላም

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ День тому

    የኔ ቅመም ሴት 👌👌👌👌👍👍👍👍👍 ሸሩስ ለምን ይቅርበት ይገባዋ👌👌

  • @fasika2323
    @fasika2323 8 годин тому

    የኔ,ባለሙያ,ትለያለሺ,ስልሺ,እፁየ❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d День тому

    በጠዋቱ ቁርሴን አበላሽኝ ☺🍞🍞👈እጅሽ ይባረክ እፁብዬ

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt  День тому

      ኮረሪማዬዬ❤😍😍😍 ብቻሺነ አንዷ አስር ሆንሽልኘኮ የኔ ቅመም❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d День тому

    በስምነት ደቂቃ ብቻ😮

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d День тому

    መተናል

    • @Mena-4vመና
      @Mena-4vመና День тому

      ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉ በጣም ጥሩ አቀራርብ ነዉ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉