ለየት ያለ ፖስታ አሰራር🌹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @hanichotube
    @hanichotube 13 днів тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ የሆነ የፕስታ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤

  • @ሰላም-በ1አ
    @ሰላም-በ1አ 14 днів тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @ሀይሚሩሀማትዮብ4
    @ሀይሚሩሀማትዮብ4 14 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ትፋሽዋጎንደርዉባለሜ

    የኔ ባለሙያ አፁቤ እዉነትም እፁብ😯👌👍👌

  • @TenbetTeshome
    @TenbetTeshome 14 днів тому

    በ❤❤

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 13 днів тому +1

    ሙያ ብሎ ዝም ነው በጣም አሪፍ ሥራ ነው የያዝሺው ሲቀጥል ከዚህም በላይ ትኩረት መሳብ ትችያለሽ ከመግቢያ ጀምረሽ ታምኔል እስከማሳመር ድረስ እናም የተለያዩ የታምኔል አሰራሮችን እያየሽ ለመስራትና ሰዎችን ከሩቅ ለመጥራት መቻል አለብሽና ጠንከረሽ ስሪ ለሰዓትሽ እድገትም አንዳንዴ ላይቭ እየገባሽ አራዝሚው በርቺልኝ በጣም ጥሩ ስራ ነው ሲቀጥል በስልክሽ ስትቀርጪ ስልክሽን ከላይ ሳብ አርጊ ሮቴሽን ከፈቺና ሥልክሽን አጋድመሽ ቀርጪ ሙሉ እንዲሆንልሽ በርቺልኝ

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt  13 днів тому

      እሽ ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ሀዩሀዩ
    @ሀዩሀዩ 14 днів тому

    ❤😍😍

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 14 днів тому

    ጎበዝ🎉🎉🎉

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 13 днів тому

    እሰይ የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር እጅሽን ይባርከው👌👌

  • @Agreselamአገር21
    @Agreselamአገር21 14 днів тому

    ሰላምሸ ይብዛ እፅዬ እህታለም በጣም አሪፍ አስራር ነው የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባርክ ጎበዝ አሪፍ ነው በርቺ በቀጣይ እንገናአኝ ❤❤❤❤

  • @አማራዉስጤነዉ
    @አማራዉስጤነዉ 14 днів тому

    ዋዉዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 13 днів тому

    የኔ ባለሙያ ውይ እጅሽ ይባረክ😊😊😊😊😊

  • @MahboobaAMAN
    @MahboobaAMAN 14 днів тому

    ዋውውው ለየትያለ ፓስታ ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉

  • @suro-e3r
    @suro-e3r 14 днів тому

    Nec❤🎉

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 13 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውድ የምወድሽ የማከብርሽ ይብዛልኝ በያለሽበት ቦታ ዎውውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው የሰራሽው የኔ ባለሙያ እየሰሩ እጆች ይባረኩ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻል በርቺልኝ❤😍😮

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 13 днів тому

    እፁብዬ ዋውው ነው በእውነት እጆችሽ ይባረኩ 👏👏👏👏👍👍👌👌👌🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Almi_Alm
    @Almi_Alm 14 днів тому +1

    የኔ ባለ ሞያ በርቺልኝ

    • @eritre123
      @eritre123 14 днів тому +1

      ኣይዞሽ በርቺ ጥሩ ፓስታ እልልል

  • @seadaAsssen
    @seadaAsssen 14 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኮን ሰላም መጣሸ እፀብ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ቆጆ አሰራር ነዉ ጎበዝ በርች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 14 днів тому

    እፁብዬ የኔ ጣፋጭ እጅሽ ይባረክ

  • @Seada65
    @Seada65 14 днів тому

    ሰላም ሠላም በርችልኝ🎉🎉🎉ማሻአላህነዉዋውውውውውውውየፈ

  • @TenbetTeshome
    @TenbetTeshome 14 днів тому

    ጎበዝ በርች እፁብየ ❤❤❤ የኔ ባለሙያ❤❤

  • @guna-ci6qj
    @guna-ci6qj 14 днів тому

    ዋዉ እጹዬ የእኔ ሸፍ እህት ሁሌም አስደማሚ ነው ምግብሽ ❤ በርችልን

  • @ZuKira366z
    @ZuKira366z 6 днів тому

    ቀለል ያለ ሳንዱች አሰራር እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏 Once again many thanks to you for your generous help in teaching us how to prepare delicious food! We thank you so much!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 14 днів тому

    ዋውውው እፁብዬ እጆቺሽ ይባረኩ 👏👏👏👏👍👌👌🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-wt5pk3gr8l
    @user-wt5pk3gr8l 14 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛልን ውዷ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በርች አርፍ አሰራር ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ትፋሽዋጎንደርዉባለሜ

    በርችልኝ ክፉ አይንካሽ እህታለም❤❤❤❤ዉድድድድድድ🌹🌹🌹

  • @amaamm8623
    @amaamm8623 13 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ እንካን ደና ሙጣሽ በርቺልኝ የኔ በልሞያ ዋውውውው 👌👌🥰🥰

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም እጹብየ እንኮን በሠላም መጣሸ በርችልኝ ውዴ❤❤❤

  • @tekianmida
    @tekianmida 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በድሕና መጣሽ ውድ በርችልኝ🙏🕊🌹👍👌

  • @mawaysh
    @mawaysh 14 днів тому

    ሼፍ እፁ እንኳን ደህና መጣሽ ዎውውውውው ብያለሁ ውዴ እጆችሽ ይባረኩ በርችልኝ ቀጣይ በምን እንጠብቅ

  • @HeatHeat-z2t
    @HeatHeat-z2t 14 днів тому

    ጎበዚ ደከመኝ ሳትይ ሁል ግዜ መስራትሽ ጎበዝ ነሽ በርች❤

  • @MgbeyMgbey
    @MgbeyMgbey 13 днів тому

    ስላም ስላም የኔ ውድድድድድድድድ እንኸን ድህና መጥሽ🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤🌺❤❤

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 13 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ሳብ ላይክ✅❤

  • @Littlepou1934
    @Littlepou1934 14 днів тому

    Wowe nice ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 13 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ እህታችን እፁብዬ እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 14 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ እህታችን እፁብ እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋🌹🌹🌹🌹

  • @TgfamilyTube-h8n
    @TgfamilyTube-h8n 14 днів тому

    Wow very nice yummy

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 14 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ የዲስ ይባረክ ብዬ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ትለያለሽ አንቺኮ

  • @gunatube12
    @gunatube12 14 днів тому

    ዋዉ እጹዬ እጅሽ ይባረክ ውድ ይመችሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ትችያለ❤

  • @ZedTube-uk2kx
    @ZedTube-uk2kx 14 днів тому

    ሰላም እፁብዬ የኔ ባለሙያ ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @ሎሚለገሰ-ገ7ፐ
    @ሎሚለገሰ-ገ7ፐ 14 днів тому

    እፅብዬ ውድ❤❤

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 14 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሞያ እፁብዬ yum yum 😋

  • @rukyamuhamed-i8y
    @rukyamuhamed-i8y 13 днів тому

    wawu wudetu❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍

  • @Hiermiela-zo5ok
    @Hiermiela-zo5ok 14 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እፅብዬ ወዴን የኔ ባሌ ሞዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 14 днів тому

    እስላም ወአላኩም ፍትህ መቱላ ወበርካቱው❤❤❤🎉🎉አለሽ❤ማር❤በርችዉዳ❤❤ገበዘ❤ሲያምራ❤ዋወወ❤በላይክ

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 14 днів тому

    የኔ ቅመም ሴት እኮ ነሽ 👌👌👌👌💚💛❤ ቪዲዎ ስትቀርጭ ስልኩን አጋድሚ እማ

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 14 днів тому

    እፁበዬ

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 13 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ እፁብዬ ዋዎ ሞያሽ እኮ ይለያል❤❤🎉🎉

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 14 днів тому

    እፁቤ እንኳን ደህና መጣሽ ጀግና እኮ ነሽ ❤

  • @AlemRoyal
    @AlemRoyal 14 днів тому

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ የኔዋ ቅመም❤❤❤

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k 14 днів тому

    በርች ❤ ነገ ሰብ መልሽ

  • @HubSofia
    @HubSofia 14 днів тому

    እፁብየ እንኳን ሰላም መጣሽ ተይ ጡር ነው ከኔመዳም ቤት እኮ ምግብ ማፊ ተይ ግን ተይ

  • @gunatube12
    @gunatube12 14 днів тому

    ዋዉ እጹዬ እጅሽ ይባረክ ውድ ይመችሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ትችያለ❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 14 днів тому

    ዋዉ እጹዬ እጅሽ ይባረክ ውድ ይመችሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ትችያለ❤