መቀዝቀዝ ያለበት ነገር ምን ሊሆን ይችላል? "ቲቪ" 🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// SE 22 EP 45

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @Dud-vo6mb
    @Dud-vo6mb 10 місяців тому +22

    የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ እኛ በስደት ላይ ሁነን ጭንቅ ላይ ነዉ ሀገረቻንን ሰላም አድረግልን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 місяців тому +4

    ነፂ ማኝ እንኳን በሰላም መጣክ ❤❤❤❤❤❤

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 10 місяців тому +2

    ያላተ አይደምቅም የቤተሰብ ጨዋታ ነፂ አዝግ😂😂

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 10 місяців тому +1

    ነፂ ዛሬ ደስ ይላል በእሪጉዝ እህቶች ታከቤሀል🎉🎉❤❤

  • @fatumafatuma2029
    @fatumafatuma2029 10 місяців тому +1

    እኔምለው ነፂ ድምፁ ምን ሆኖ ነው ቆየ ደሞ ጉንፋን መስሎኝ ነበር

  • @Bisrat4926
    @Bisrat4926 10 місяців тому

    ነጥብ ልክ አይደለም የመጨረሻው ውጤት 66 neberu ሶስተኛውን ስትመልስ ማለት ውሃ ይቀዳል ያለችው ማለት ነው እሱ ደሞ 6 ነጥብ ነው ያለው እና እኩል መሆን ነበረባቸው

  • @SAbabitube
    @SAbabitube 10 місяців тому

    ዜዶ !! የድሮ ወዳጄ፡፡ nice to see you hear. አንቱ ሲልህ እኮ ደነገጥኩ 😅😅😅

  • @FatumSuleman
    @FatumSuleman 10 місяців тому +1

    የድምር ውጤትገን ግራያጋባል እነዛ 8 መልሰው 72 ከሆነ እነዛ 10 መልሰው እንዴት 74 ይሆናል?ከሰራቹ ኣይቀር ፍትሃዊ ሁኑ የነጥብ ኣሰጣጡን ኣሳውቁን።በጣም በትኩረትነው የማየው ብዙግዜ ስለሆነብኝነው

    • @yonasteklu9093
      @yonasteklu9093 10 місяців тому

      1ኛውን ሰትመልስ 10ነጥብ
      2ኛውን 8ነጥብ
      3ኛውን 6ነጥብ
      4ኛው 4ነጥብ ታገኛለህ

  • @Emmaa2023
    @Emmaa2023 10 місяців тому +1

    አረ ሀብቴ እንኳን አየውክ

  • @Susu-u5x
    @Susu-u5x 10 місяців тому +1

    እኔ ራሱ 3ቱን መልሸዉ ነበር 😂

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 місяців тому +1

    OK እርጥብ ምንድን ነው??

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 10 місяців тому

    መንግሥትበጉራጌ ህዝብላይ እያደረሠያለው ግፍናግድያ እየባሠናእየጨመረመጥቶል

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 10 місяців тому +1

    ነፂ ማኛ ❤️

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 місяців тому

    እርጥብ ምንድን ነው?

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 10 місяців тому

    ነፅዬ ፈታ አርገን

  • @naomikatze
    @naomikatze 10 місяців тому

    ለእንግዶቹ ክብር ይኑርህ የምትስቅበትን ለይ

  • @AdisuWenda
    @AdisuWenda 10 місяців тому

    ሰላም ናቹ እነም የበተሰቢ ጨዋታን ከጓዶቸ ጋር ሆኜ ለመወዳደር እፈልግ ነበረ ለመመዝገቢ ምን ምን ያስፈልገኛል

  • @ZinatBashir-s1o
    @ZinatBashir-s1o 10 місяців тому

    የደስታ ቤተሠብ 76 ያመጡት ነፂ

  • @AlinaMohammed-jr8zg
    @AlinaMohammed-jr8zg 10 місяців тому

    ነጺየይመችህ❤❤❤❤❤❤

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 10 місяців тому

    ምድነው ምላሰ ሰበርና ትቢት

  • @HMF-v2d
    @HMF-v2d 10 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @ቡኝየትዋህዲልጅ
    @ቡኝየትዋህዲልጅ 10 місяців тому

    😂😂😂😂woyne

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 9 місяців тому

    😂😂😂😂❤️

  • @seniyaweliyu9013
    @seniyaweliyu9013 10 місяців тому

    አሑን የምር ይሥቃል

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 10 місяців тому +1

    እረ ሞድ አትያዝ