የቀደምው ጠቅላይ ሚኒስቴር:- መለስ ዜናዊ :-አዝናኝ ንግግሮች /Ethiopian former prime minster meles zenawi funny speech

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 бер 2022
  • Ethiopian former prime minster meles zenawi funny speech /የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ አስገራሚ እና አዝናኝ ንግግሮች #መለስ #ዜናዊ#Hfmedia

КОМЕНТАРІ • 105

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Місяць тому +12

    ምነው ሺ ዓመት በገዛኸን ፤ በነዚህ ሰው በላ አውሬዎች እጅ አንወድቅም ነበር። ሲያልፍ ይቆጫል ምን ያደርጋል።

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Місяць тому +11

    ጠቅላይ ሚኒሰቴር መለስ ዜናዊ በህይወት ቢኖር አገራችን አሁን ያለችበት ሁኔታ ላይ ባልነበረች : : ግን መሞት ያልነበረበት ሰው ነበር !!

  • @tamiratkassahun8945
    @tamiratkassahun8945 12 днів тому +3

    የሀገር ባለውለታ ።💪💪💪

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 3 місяці тому +12

    መልዬ አንተ እኮ ስጦታችን ነበርክ ምን ዋጋ አለው ፈጣሪም ደህና ሰው አያበረክትልን

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 2 місяці тому

      እውውውውውውይይይይይ የኔ ደነዝ መቼም አጋሜ ነህ

    • @surafelgezahegn5741
      @surafelgezahegn5741 2 місяці тому

      @@SahluSahlsha ዘረኛ ሰው ሰው ሁሉ እንደሱ ሁሉን ነገር በዘረኝነት መነጽር የሚመለከት ይመስለዋል ያንተም ችገር ይህ ነው ።

  • @NgussieYohannes-jh8jb
    @NgussieYohannes-jh8jb 2 місяці тому +9

    ለኢትዮጵያ የሰራ ለኢትዮጵያ የሞተ መሪ

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 2 місяці тому +8

    THIS GREAT LEADER IS GREATLY MISSED!!!!!
    WE LOVE YOU SO MUCH OUR HERO!!!

  • @meseretasfaw3444
    @meseretasfaw3444 9 місяців тому +20

    I am Fano! However I will always love you! You are brilliant! You are passionate! Melyea you are an absolute best!

    • @eyobgenene795
      @eyobgenene795 3 місяці тому +1

      Tf

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 2 місяці тому

      You are not Fano ,a real fano won't support this idiot.

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 Місяць тому +1

      Be whoever u are sooner if not later for all people solution RIP Ethiopia 😊😊

  • @AmiraALManali
    @AmiraALManali 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አይይ ሰው ለካ የሚያውደልድል እንጂ ሰርቶ የመያሰራን በልቶ የሚያስበላን ለካስ አንወድም መጣልን እንግዲህ እየቀነሰ ጨምራችዋል እያጠፋን በልጽጋችዋል የሚለን መጣልን

  • @chatmerr
    @chatmerr 12 днів тому

    How much I miss you!! My all time PM!

  • @Govera-dg5lu
    @Govera-dg5lu Місяць тому +2

    መለስ ማረን

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie Місяць тому +3

    የሃየ ሰባቱ ዓመት ብመለስ እዛ ዘመን ናፈቀኝ ሳቅ ጨወታ መዝናናት የምገርመኝ ንግግር የመለስ ትምንት ይመሰላኛል. ኣድ ንጥቀሰ ኣነ እመፈራው ከስራየ ማውረድ ሳይሆን ሰፍ እዘው የምለምኝ መንግስት እዳይመጣ ኢ/ያ እዳያፋራርሳት ያለው ቃል ሁሌም ይገርመኛል

  • @hadiaahmed8816
    @hadiaahmed8816 Місяць тому +1

    This time fill like a dream 😢😢😢

  • @bereketgetachew3384
    @bereketgetachew3384 Місяць тому +6

    ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ጀግና መሪ ነበር ነብስህን በገነት ያኑረው

    • @mulugeetafromsa
      @mulugeetafromsa 27 днів тому

      መንጌም ሥልጣን ላይ እያለ ሣይሆን ከተሠደደ በኋላ ነበረ የተወደሰው አሁን አንድ ፅንፈኛ ፋኖ ሥልጣን ብይዝ ዓብይ ሺህ ዓመት በገዛን ትሉ ነበረ ለማንኛውም ኣቦይ መለስ በገሃነም ይረፍ

  • @RotoTegagn-he4re
    @RotoTegagn-he4re Місяць тому +1

    ጀግና መሪ አሁን ታላቋዋ ኢትዮጵያ የአህያ መጫወቻ ሆነች

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 2 місяці тому +2

    WE LOVE YOU DEAR MELES!!!
    YOU WILL NOT BE REPLACED EVEN IN TIME OF ETERNITY!!

  • @meleshailemariam
    @meleshailemariam Місяць тому +1

    The visionary Leader gone too early Rest in Peace Melesey Hero

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 3 місяці тому +7

    ፀጥ አርጋቸው ና እስቲ

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 11 місяців тому +5

    Melie, you are always the number one best leader! Abiy, your field must be an actor, not a leader.

  • @Abuayman-tube
    @Abuayman-tube Місяць тому +1

    Ay melles❤❤❤

  • @TeyibMandoDoyyo
    @TeyibMandoDoyyo 14 днів тому +1

    True persdent

  • @JzKs-nc4po
    @JzKs-nc4po 2 місяці тому +2

    Talk Amro a hero

  • @Abudie-tx1ib
    @Abudie-tx1ib Місяць тому +1

    U r really politician what peopel of african want

  • @saraSara-iv6re
    @saraSara-iv6re 21 день тому

    የኔ ጀግና ምነዉ በኖርክ አዘነ ልቤ ጎድ ሆንን ቀና በል

  • @APPOUSSEL
    @APPOUSSEL 2 місяці тому +1

    GOD BE WITH YOU EVERY WHER !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @AndinetTekola
    @AndinetTekola 2 дні тому

    Best

  • @AddisuTekle3
    @AddisuTekle3 3 місяці тому +6

    አይ ጊዜ 😢 ሀገሬ ሰው አጣች አውንማ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Місяць тому +1

    😮የማይሞት ሞተ

  • @APPOUSSEL
    @APPOUSSEL 2 місяці тому +3

    I AM REALY SORY WE DONT HAVE STATU FOR HIM LIKE EMPERER MINILIK ,WE MISED HIM LIKE THAT !!!!

  • @Tesfahun-vo7wf
    @Tesfahun-vo7wf 2 місяці тому +1

    Nice leader!

  • @ShemlesShewamn-zf8yd
    @ShemlesShewamn-zf8yd Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 Місяць тому +2

    ትልቅ ሰዉ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 місяці тому +1

    Rest in peace. Mr. Prime Minister❤❤❤

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb 12 днів тому +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MerridaSol
    @MerridaSol 2 місяці тому +1

    ጀግናየ

  • @InnocentPhoenix-op4tl
    @InnocentPhoenix-op4tl 3 місяці тому +1

    Auto taanding and chritical thinking primenster❤❤

  • @InnocentPhoenix-op4tl
    @InnocentPhoenix-op4tl 3 місяці тому +1

    Bekat yalew teqlay minster❤❤❤

  • @MulukenNigussie-xz1gj
    @MulukenNigussie-xz1gj 12 днів тому +1

    Hi

  • @genetgebre480
    @genetgebre480 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @JileMan
    @JileMan Місяць тому

    Legend

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 9 днів тому

    Project..geligel geba gedeb ....power ...lemat.....weyoooo nafeken chegegn selechen telalek projuctoch werayachew yenafekal abo

  • @AndinetTekola
    @AndinetTekola 2 дні тому

    Beset

  • @user-hh4nm3lt3c
    @user-hh4nm3lt3c 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @user-hc1rr6hk3l
    @user-hc1rr6hk3l Місяць тому

  • @HomePrivacyzk3jk4ky5xonly
    @HomePrivacyzk3jk4ky5xonly Місяць тому

    💪

  • @hussienali7097
    @hussienali7097 27 днів тому +1

    መለስኮ ይሄ የጠነባ የቢሄር ፖለቲካ ባይጠናወተው ብቃት ነበረው!!!

  • @alemsegedgirma-ys6mz
    @alemsegedgirma-ys6mz 6 місяців тому +1

    Quality brain forcast the coming condition so his spech wsa successful .not wrong

  • @YeneneshGobena
    @YeneneshGobena 21 день тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @blenataklti5173
    @blenataklti5173 Місяць тому +1

    Nefs ymar

  • @MustafaQabdalla-hr2wy
    @MustafaQabdalla-hr2wy 2 місяці тому +1

    hi

  • @user-xv7xc5hf7r
    @user-xv7xc5hf7r 10 місяців тому +1

    Gambella regional 1:29

  • @user-kv3pn2bu5z
    @user-kv3pn2bu5z 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 5 днів тому

    መለስ ተንኮለኛ ተንኮልህ ባጭር አስቀረህ

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 5 місяців тому

    Number

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 11 днів тому

    The right leader on the wrong country

  • @user-gn4jj3wk5e
    @user-gn4jj3wk5e 2 місяці тому +1

    sheek.abdosh.aliyyi

  • @dagemnigatu
    @dagemnigatu Місяць тому

    ❤❤❤😢😢

  • @user-hq1oi9ld9v
    @user-hq1oi9ld9v Місяць тому

    Wwwwwwww

  • @hello-pc8rb
    @hello-pc8rb Місяць тому

    ሀለ
    1:05

  • @bushraamohammed9449
    @bushraamohammed9449 23 дні тому +1

    Mallee abba mala suma dhabne

  • @TsegaalemMesfn-sl4yr
    @TsegaalemMesfn-sl4yr 6 місяців тому +10

    ኣንተ ጀግና ስንተኛ ቀሰቀስከን ስንነቃ ኣመለጥከን ።

  • @KalebGechere
    @KalebGechere Місяць тому

    Mele hule inwodualen

  • @user-oj7xg8xh8g
    @user-oj7xg8xh8g 3 місяці тому

    Leka Yale Meri yinoral

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 5 місяців тому

    😮😮😢😢😢😢 racism over breast cancer in foreign area secreation of

  • @raheltadess7773
    @raheltadess7773 Місяць тому

    yenye hakegna mengeste honwale belhe enkuwan atawekem wedefete yehonal nwe yemtelwe demo kalhenm yemtakbre nehe
    temelsehe betemetaln desetachen wedr yelwem yegzabher tamer behone beye hulgzye emgnalwe

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 5 місяців тому

    Racism 😮

  • @Abarosamedia
    @Abarosamedia 2 місяці тому

    professer beyen petirose

  • @TesfaMogess
    @TesfaMogess Місяць тому

    bokaka atchuh teketktehal

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 9 місяців тому +2

    ጌታ ይገስጣችሁ አናት ላይ ቁጭ ብልችሁ በደሀ ተስብስባችሁ ሳቁ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 3 місяці тому

      ጅላጅል ነህ ልበል አሁን ሀብታም ያለው አብዛኛው ደሀ የነበረ ነው በመለስ ግዜ ሁሉም ሰላም ነበር ለውጥ ነበረ እድገት ነበረ

  • @imantofik1455
    @imantofik1455 Місяць тому

    Meles was evil and dictator

  • @yewubgeremew-ne2hj
    @yewubgeremew-ne2hj Місяць тому +1

    ሙት ወቃሽ አያርገኝና ዋነኛ የኢትዮጵያ ካንሰር ፍፁም ኢትዮጵያን የማይወድሌባ ሀገር አፍርሶ የሞተ ታሪክ የማይረሳው እርኩስ መሪ

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 Місяць тому

      የፈለገ ብትለው አገሪቱ አሁን ካለችበት ሁኔታ ሚሊዮን ጊዜ የተሻለን ጊዜ አሣይቶሀል

  • @AbebaDabessa123
    @AbebaDabessa123 2 місяці тому

    አገር አበላሽቶ አሁን ላለንበት የዘር ፍጅት ተጠያቂ ነው እየቀለደ ሀገር አመሠ

    • @alexandershewitalexander2394
      @alexandershewitalexander2394 6 днів тому +1

      ነውረኛ የብልፅግና ገረድ ይሆው አሁን አቢይ ይዝፈንልሻል ደንቆሮ😂

  • @helina5990
    @helina5990 2 місяці тому +2

    ምናለ ይሄን ኢትዮጵያን አጋድሞ ያረደ አውሬ ብንረሳው ?

    • @Johnny-Man
      @Johnny-Man 2 місяці тому +1

      Your mom should've swallowed

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 Місяць тому +1

      mane eyardesh endehonema bedenbe tawekwalsh eyayshwe new demome gena tayalsh
      afe algn belsh taweryalsh demo

    • @helina5990
      @helina5990 Місяць тому

      @@raheltadess7773 ራሄል እስኪ ሀገር ማለት ትርጉሙን ፃፊልኝና ይሄ ያልሽውን ልቀበል !

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 Місяць тому

      @@helina5990 bettame anadeshgnale
      zeregnnete telacha yekrbsh
      kebre lemgebawe akbri mesgana lemegebawe sewe mesgana sechi sewe atezertechi
      enkuwan africa yealme mengstate fertew kebre lemisetute sewe kerto ategbsh yalwenm sewe akbre
      kebure teklaye minster melse zinawe
      etiopyan alme endiyakbrate adrguwale. selzi anchim akbrewe askebroshal
      engdi hager malte etiopyan maskebre new KEKEBRE belaye men ale

    • @helina5990
      @helina5990 Місяць тому

      @@raheltadess7773 ለጠየኩሽ ጥያቄ መጨረሻው ላይ (ሀገር ማክበር) ያልሽውን ብቻ አነበብኩልሽ ሌላው የፃፍሽው አይረባም :: መልካም ሀገርን ማክበር ነው ካልሽ ( ሀገር ማክበር ስንል ዞሮዞሮ ህዝብን ማክበር ነው ) ህዝብ በመሪው ተከብሯል ወይ ? ህዝብን የወደደ መሪ የደም የአጥንት ህግ እሚወደው ህዝብ ላይ ይጭናል ወይ ? ሀገር ህዝብን ያለያያል ይገነጥላል ወይ ? እሱ ያስገባው የዘር የቋንቋ ህግ ህዝብ በአጥር ተከልሎ እንደጠላት እንዲተያ ይ ያረጋል ወይ ? የዚህ ህግ የጥላቻ ግምብ 1 ሚልየን የትግራይ ወጣት አልበላም ወይ የሚያልቀው የኦሮሞ አሁን አማራ ውጊያ የገባው በማን ከይሲ ሀሳብ መሰለሽ ?

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 9 місяців тому

    የአብይ አራጁ ብጤ ፈጣጣ ትንሽ መርከብ ነኝ ብለህ የአገሪቱን ቢልየን ዳለርስ አንተና ባልደረቦችህ ለኢትዮጵያ ብታስቡ ኖሮ መች ሕዝብ እንዲህ ይራብ ነበር? ሕዝብ ባይጠይቃችሁ ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንሰጣለን ልክ እንደ ነፍሰገዳዩ አብይ ፓርላማ ውስጥ ቲፎዞዎቻቸውን አስቀምጠው በኮሜድያን ተከበዋል ልክ ሲኒማ ቤት ነው የሚመስለው አይ ኢትዮጵያ መረገም ነው

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 3 місяці тому +1

      ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ያወጣት በኣፍሪካ በ5ኛ ደረጃ እንድትወጣ ያደረጋት ብዙ ግንባታዎች ሰርቶ ማንም ያልደፈራቸው ግድቦች የሰራ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በኣፍሪካ ሙሉ ታላቅ ታሪክ የሰራ ታላቁ መሪ ነው ለዛ ነው የኣፍሪካ ዋና ሀላፊ ሊቀመንበር የነበረ በኢትዮጵያ ብሎም በኣፍሪካ ትልቅ ስራ የሰራ ኃላቀር የነበረቺው ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ያወጣት ታላቁ መሪ ነው አንተ ስለጠላሀው ትርጉም የለውም

    • @robelamare-zq6zh
      @robelamare-zq6zh 2 місяці тому

      jil

    • @WediEndayGobez4222
      @WediEndayGobez4222 2 місяці тому

      ኣንብብ ከ ችፍን ትላቻ ውታ ፡ አቲዮፒያ የት ነበረች የት ኣደረሳች ጎግል ኣድርግ አውነቱን ታዮዋለህ

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 Місяць тому

      betekekle melse zinawe yene geta talku merye ye africa merye weynye yehune este ​@@wediweyinking

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 місяці тому +1

    ይሄ አግዛብሔር የረገመው፤መሪ ነበር፤ነገር ኢትዮጵያ የ ግዚአብሔር ቃል ኪዳን መፈፀሚያ ስለሆነች እንጂ የቀበረው ፈንጂ አንዱ ሲፈነዳ አንዱ ከሸፈ።አጅግ ሲበዛ አደገኛ ሰው ነበር፤

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 3 місяці тому +4

      ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ያወጣት በኣፍሪካ በ5ኛ ደረጃ እንድትወጣ ያደረጋት ብዙ ግንባታዎች ሰርቶ ማንም ያልደፈራቸው ግድቦች የሰራ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በኣፍሪካ ሙሉ ታላቅ ታሪክ የሰራ ታላቁ መሪ ነው ለዛ ነው የኣፍሪካ ዋና ሀላፊ ሊቀመንበር የነበረ በኢትዮጵያ ብሎም በኣፍሪካ ትልቅ ስራ የሰራ ኃላቀር የነበረቺው ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ያወጣት ታላቁ መሪ ነው አንተ ስለጠላሀው ትርጉም የለውም

    • @AddisuTekle3
      @AddisuTekle3 3 місяці тому +3

      አይ እርግማኑንማ እያየን ነው አውን መለስ ምንም ቢያጠፋ በሱ መሪነት ጊዜ ኢትዮጵያ ሰላም ነበረች ምስጋና ቢስ ነህ የ ብልጽግና አሺቃባጭ

    • @mekonenkebede6353
      @mekonenkebede6353 3 місяці тому +2

      የእናትክ ደም ፈሶ ውሻ ሲልሰው በቅርቡ ኣታየው መሌን ታስታውሰዋለህ ልሃጫም ጭንቅላትህ ኣር ሞልቶ ምን ታረግ ኣንተ ድሃ የድሃ ልጅ 😂😂😂😂😂

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 Місяць тому

      yes​@@wediweyinking

  • @AbdiDadegab-dg9um
    @AbdiDadegab-dg9um Місяць тому +1

    Hi