ቃል በደስታ ፈነጠዘች የዛሬው ይለያል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +419

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +204

    ይህን በተሰብ ማየት በራሱ እኮ ያስደስታል፤ከዝህ በተሰብ ማነው እንደኔ ፍቅር የያዘው🙌🙌🙌🙌ቃልዬ፣እዮባ፣ ሃዲስ እንወዳቹሃለን💞👌

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Рік тому +74

    የኢዮባና የቃል መዋደድ ሁልጊዜ ያስደምመኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጥ የባል ወንድም ኢዮባዬ ተባረክ አንተ ማለት የቃልዬ ወንድም ነህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌♥

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому +1

      አብሺሪሁሉም በውስጡየያዘውብዙበደልአለ ግን ለሰውብትናገረው ከፈሩንመምጠጥብቻነው ስለዚህ ብሶትን የሚሰማ አነድአላህአለን ተገጥሞይብሰልል

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 Рік тому

      @@እሙሂራ mashallah yerebi

    • @Zxz07881
      @Zxz07881 Рік тому +3

      እኔም እጅግበጣም የምወደዉ የባሌወድምአለ ፈጣሪባለበት ይጠብቀዉ ያገባሁት ሳኡድነዉ እምንተዋወቀዉ ሳኡድነዉ አግብቸ በአመቴአረገዝኩ ከባሌበላይበደስታአበደ በጣምይለያሉ ስወልድ ሴትእህትእያላቸዉ እንቢብለዉ አያሰሯትምነበር ስራቸዉንትተዉ ሁለታቸዉም ምግብይሰሩነበር ግን ሾርጣ ሁሉንምአሳጣኝ ልክ እንደዚህ ቤተሰብ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ዉስጥነዉ የገባሁት

    • @hihe9344
      @hihe9344 Рік тому +1

      ወላሂ እኔም በጣም የምወጀወ የባሌ ወደም አለ ተከታወ. ሚሥጥሩ ሚሥጥሬ ነወ. እጮኛ ነበረኩ. ወደሙን ግን እጮኚኛሁኘኘ እራሡ. ከሡጋ በጣም ነበር እኛቤትመቸነወ አደገሸ ወደሜ የሚያገባሸ የሞተመጪወ ይለኝነበር😂😂😂 ትምሀረትቤት ሥነገናኝ😂

  • @ribka12
    @ribka12 Рік тому +166

    ቃልዬን እንደኔ የሚወዳት❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +71

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ፈጣሪ ደስታቹን አብዝቶ ይጨምርላቹ🙏🥰😊

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +128

    ማነው ቃልየንእንደኔ ውድድ የሚያደርጋት ፍቅር የሖናችሑ ቤተሰቦች ❤😘ደስታችሁ ደስታችን ነው 🙏

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Рік тому +127

    😢😢😢ከሰው አገር አሞኛ ተኛችለው ፀሉት አርጉልኛ

    • @farymitu
      @farymitu Рік тому +1

      Fetary yimarsh ema😢😢❤❤

    • @jdjhw9221
      @jdjhw9221 Рік тому

      እመ ብርሀን ትርዳሽ እህትአለም😥

    • @marriimarrii5524
      @marriimarrii5524 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይመርሽ

    • @احمدالاحمد-ك8ض1ه
      @احمدالاحمد-ك8ض1ه Рік тому

      እግዚአብሔር ይማርሽእህቴአይዛሽ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Рік тому

      የት ሀገር ነው ያለሽው? እግዚአብሄር ይማርሽ።

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Рік тому +39

    ከናንተ የተማርኩት ህይወት በደረጅ❤ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ በርቱልን

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 Рік тому +9

    በዚህ አጋጣሚ ያዲስን አባትና እናት ልጆቻቸውን በብዙ ነገር አንፀው ስላሳደጓቸው ሆሎም ወድም አማቹች አንድ አይነት ስርአት ያላቸው በባረክ ነው

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Рік тому +52

    ጨንቆኛል ጭንቀትሽን አምላክ ያቅልልሽ በሉኝ 🥺😔

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Рік тому +18

    እውነትም ህይወት በደረጃ አብዛኞች ባንድግዜ ከፍታ ይመኛሉ እውነት ደስ ሲል

    • @NgstiGirle
      @NgstiGirle Рік тому

      ቃል ምርጥ ነሽ ማርያምን

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Рік тому +28

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ለሁላችንም ከስደት መልስ ከቤተሰብ ጋር ለመሆን ያብቃን❤❤❤

  • @mediwolloyewatube8930
    @mediwolloyewatube8930 Рік тому +9

    ሄኖክ ፕራንክ ይደረግልን

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አሜን አሜን አሜን እዳዲስ አይነት ባል ይስጠን በእውነት እኛም እንደ ቃልዬ ልባምና ጣፋጭ አንደበት ይስጠን ፍጣሪ እናተን ሳይ ሃዘኔ ሁሉ ይጠፋል ኑልኝ እወደችኋለሁ ወለተ ማርያም ነኘ ካለሁበት ሙሉ ቤተሰብ ለሌላው ተምሳሌት ናችሁ ❤❤❤❤

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Рік тому +35

    ቃልን እደኔ የሚወዳት የታላችሁ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +3

    አሁን ለቃልዬ የሚያስፈልጋት ቲቪ ሳይሆን የልብስ ማሽን ምክንያቱም የልጅልብስ ሁሌ በእጅ ከባድ ነው ትልቁ አድካሚ ስራ ልብስ ማጠብ ስለሆነ ቀጣይ የልብስ ማሽን ይገዛላት የምትሉ ላይክ❤❤❤

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      የኢትዮማብርትማፊ አስቢበትሀሀ

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ Рік тому +42

    ዋው ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛ ስሆን እነዚህን ቤተሰብ የሚወድ 👍 ሀገራችን ሰላም ትሁንልን በስደት ያለን ሁሉ ተሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን 🥰

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    እንዃን ደና መጣችሁ ደስ ስትሉ ሁሌም ሰርፕራይዝ አርጓት ይገባታል አዳሜ የት ነህ😂

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Рік тому +12

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤ፍቅራችሁን ያብዛልን❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +18

    ይሄ ፍቅር ይሆኑ ቤተሰብ ሰወዳቸው❤

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 Рік тому

      ደምርኝ ሰላምዮ የኔ እህት💓🙏

  • @diboradibora
    @diboradibora Рік тому +4

    ዋውውው ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ ውዶችዬ ከቲቪዎቹ ደረጃ እድገታችን ቀስ እያለ በደረጃ እንጂ በአንዴ ስኬት ጫፍ አይደረስም እናመሰግናለን ምርጦች በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @diboradibora
    @diboradibora Рік тому +10

    ካካካካካካካካካካካካካካካካካካካካ እዮባ ኳሱ ሲለጋ በጣም ያስቃል ኡፍፍፍ❤❤❤እዮባ የሐዲስና ቃልዬ ድምቀት ፍቅራችሁ ለሁላችንም ይጋባብን ደስስስ ስትሉ

  • @ናፍቖትኣደ
    @ናፍቖትኣደ Рік тому +41

    እኔ ውጭ ኣገር የምኖር ኤርትራዊት ነኝ እነዚህ ቤተሰቦች ግን በጣም ነው የምወዳቸው ፍቅር ናቸው ቃልየንማ እንደው ምን ላርጋት ውድድድድ ነው የማደርጋት የኔ ጨዋ የሴት እመቤት ይጭን ኮመንት ኣይታቹህ ከመለሳቹሁልኝ እናንተን ለማግኘት ኣዲስ ኣበባ እመጣለሁ

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln Рік тому +4

      እኔ ደሞ ለኤርትራዊያን ያለኝን ፍቅር እደት እደምገልፅ አላውቅም አዛኝቱን በጣም ነው እምወዳችሁ እጅግ በጣም

    • @ywadanywadan3525
      @ywadanywadan3525 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zamzm3384
      @zamzm3384 Рік тому

      ሰላም እስኪ ፀሎት አድርጉልኝ ውስጤ ሰላም አጣ ጭንቅ ይለኛል

    • @sarahmohammed3592
      @sarahmohammed3592 Рік тому

      ​@@hananhnan-nh4ln 😂😂😂😂

  • @maryammaryam1171
    @maryammaryam1171 Рік тому +1

    😂ውይ አዲስ ይስባል አለ ቀልደኛ እናተ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ከናተ ብዙ ተምረናል እዲስና ቃልዬን ፍቅርን የተሞላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያላብሳችሁ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    አደኞ 🎤💃አዎ እኔ ቃልየ ሲከፍት በጣም ይከፍኝል ማርያምን ቃል ያቹን ፈገግታ ደስታሽን ማየት እዲት ደስ እደምትይኝ እወድሻለሁ ቃል 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 Рік тому

      @እግዚአብሔር ጠባቂየ ደምርኝ እህቴው😊🙏💓

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому +1

    የኔ ፍቅር ቃልዬ ስስቅ ሁሌም ደስ ይለኛል እንኳን ገዛህላት አዲስዬ ፈጣሪ ያክብርህ የወላጆቿ ምትክ ሆነህ ሳስለምትከባከባት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +3

    ዋው አዲስ እኮ ትለያለህ እውነት ምርጥ ባል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እናንተ ለብዙዎች አርያ ናችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰

  • @أمفراحبنتخضر
    @أمفراحبنتخضر Рік тому +6

    እድሮው ትቪያቹህ የልጅ ልጁን ነው የሚማስለው😂 ቃሊዬ እንኳን ደስ አለሽ ለኛም የንቺውን አይነት የሚያስደስት በል የርግልን❤

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Рік тому +17

    _እንኳን ብሰላም መጣቹ አቤት መታድል ድስስስ ስትሉ ቸሩ መድኋንዓለም ይጠብቃቹ ይጠብቀን_

  • @fjbmmbbmfdd8547
    @fjbmmbbmfdd8547 Рік тому +1

    ወይኔ ስወዳቸዉ እኮ ቃልዬ የኔ ቆጆ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ😊

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Рік тому +8

    Tv ካርቶ አትጣሉት ቤት ስትቀይሩ ያጠቅማቹ ቲቪ ትልቅ ከሆነ እንዳይስበር ያረዳችሃል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤

    • @farymitu
      @farymitu Рік тому +1

      Tikikil nesh gobez

    • @superhero3455
      @superhero3455 Рік тому +1

      በዝ ዘማን ከሪቶን አዴለም ፔስተልም አይጠልም እማ

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 Рік тому

      ​@@superhero3455😂😂😂😂😂😘

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 Рік тому

      ​@@superhero3455 እኮ😂😂😂

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Рік тому +10

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ባል በፍቅር ያኑራችሁ❤🙏

  • @የትግስትሸጋእናት

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤👏👏

  • @bekalumulugeta9446
    @bekalumulugeta9446 Рік тому

    እኔ ግን ምን አይነት ፍቅር እንደያዘኝ አላዉቅም አይኔን ከእናነተ መለየት አቃተኝ ዉድድድድድ ነዉ ማደርጋቹሁ በርቱልን የተዋህዶ ልጆች በእዉነት የሚያስቀና ቤተሰብ ነዉ ምርጥ ኢ/ን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +3

    ይሄ ቤተሰብ 1ኛ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @ሔለንሔሉ
    @ሔለንሔሉ Рік тому +4

    ❤❤❤አዲስ ጎበዝ ባል ነክ🎉🎉🎉ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @badabada9245
    @badabada9245 Рік тому +5

    ሕዎት በ ደረጃ አለችኮ ትልቅ ትምርት 🙏❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +12

    ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ሰላም መጣችሁ የምወዳችሁ አዲስ ስንት ነው ዋጋው ባለ 65 እንዳታልፈኝ

    • @gabitube2726
      @gabitube2726 Рік тому

      የኔም ጥያቄ አዲስ እባክህ???

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Рік тому

      እውነት ዋጋውንም ጨምሮ ቢናገሩ ለኛ ለስደተኞች ይጠቅመናል

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 Рік тому +3

    አድስ በማርያም ዋጋውን ንገረን ከውጭ ስናስገባ አሁን ላይ ቀረጥ ከመቶ ሽ በላይ ይጠይቃሉ አደራ ይሁንብህ ነገረ ❤❤❤❤

    • @neganega5754
      @neganega5754 Рік тому

      እንዴ አገር ይሻላል አጣሪና

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 Рік тому +3

    አድስ ዋጋውን ብትነግርን አሁን ባለበት🙏🙏🙏

  • @hiwettesfay2557
    @hiwettesfay2557 Рік тому +4

    ህይወት በደረጃ❤

  • @ሮዳስጓልትግራይ
    @ሮዳስጓልትግራይ Рік тому +4

    የምር በፍቀራቹ ልታሳብዱኝ ነው❤❤❤❤እግዝኣብሄር ይባርካቹ 🙏🙏❤️❤️

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ

    ወይኔ ቃልዬ በጣም ነው ያሳዘነችንኝ አይ እዮብ ነፍስህ አይማርም ተዉ ግን

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Рік тому +3

    የቃል እና የአድስ ቤተሰቦች በዱአ አስቡኝ ጭንቅ ብሎኛል

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 Рік тому

      Ayezoshe weda chnkteshn fetari bedesta yekyrlshe

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Рік тому +6

    😢ገና ሳያቹ ምንም ሳታወሩ ላይክ የማደርገውስ ነገር የኔ እንቁዎች ፈጣሪ ከዚም በላይ ጨምሮ ይባርካቹ አቦ ይገባችኋል❤❤❤

  • @tsiyemaryamlijtsion4757
    @tsiyemaryamlijtsion4757 Рік тому +1

    ቃል የኔ ውድ❤ ደስ የሚሉ ቤተሰብ እንደኔ የሰው ደስታ ሚያስደስተው

  • @elisaasa2149
    @elisaasa2149 Рік тому +6

    በጣም ነው የማደንቃችሁ ሙሉ ቤተሰብ❤❤❤

  • @alreemaljunibi7164RM
    @alreemaljunibi7164RM Рік тому +2

    አረ አዲስ የድሮው አድ ላይ አታስቀምጠው ይሸማቀቃል ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወኔ 👍👍👍👍👍

  • @mmmaer
    @mmmaer Рік тому +6

    ዋጋውን ንገሩን በአላህ

  • @beetyube
    @beetyube Рік тому +2

    እንኳን ለእመቤታችን ቅዱስ ደንግል ማርያም ዓመታዊ በዓለ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ውድች

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +5

    አንድኛ ኮማች ነኝ የኔ ውቦች ጠፋችሁ ለምን ቶሎ ቶሎ አመጡም❤🎉🎉🎉

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    በጣም።ነው የምታምሩት 65 ኢንች ስንት ገዛከው። የቃል ባለቤት

  • @hazemhussein7907
    @hazemhussein7907 Рік тому +3

    ፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ አምላክ ይጨምርላችሁ የዘመኑን ሰው እስቲ ፍቅርን ይማሩ ከናንተ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Рік тому +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኣዲሰ በተሰብች የኔ ወድ ቃሊዬ በጣም የምወደው😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍😅😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +3

    ሁለየም አላህ ያስደስታችሁ❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Рік тому +1

    ቃልዬ የኔ ውብ ❣️ ርጋታሽ ታድለሽ 🥰

  • @wawawawaye8667
    @wawawawaye8667 Рік тому +3

    ዋው እዮባ ያመጣው አይዲያ አሪፍ አዝናኝ ነው የምር ቤተሰቡ ሁሉ ማሻአላህ ነው ፍቅራችሁን ያብዛልን በርቱልን

  • @salamaaa095
    @salamaaa095 Рік тому

    ኣዲስ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ኣምላክ ጤና ይስጣቹ የእዮባ እና ቓል መዋደዳቸው ግን ሁሌ እገረማለው ታድላ በደስታ ኑሩ❤😘

  • @netsanetyibeltal4394
    @netsanetyibeltal4394 Рік тому +6

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤

  • @freselamtamrate9671
    @freselamtamrate9671 Рік тому

    ውይ ግን ተንኳል አያልቅባችሁም ግን ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ አዲስ እና እዮብ ፈሚሊ❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን እግዛብሔር በሚመሰገንበት ቦታ ሁሉ ሰላም ፍቅር ደስታ ነው መገለጫው መከራም ቢሆን ሀዘን እሱ ካለ ሁሉም የታለፋል እመብርሀን ትጠብቃቹ 🤲🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Santauo
    @Santauo Рік тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቃልዬ ጣፋጭ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Рік тому +3

    ውድዋ እንኳን ደሰ አለሸ ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @genigeni5087
    @genigeni5087 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ፊጣሪ ይባርካችሁ😘😘😘

  • @betiyalew4455
    @betiyalew4455 Рік тому

    ዋናው ነገር ጤና እንደሆነ አምናለሁ። ቃል ግን የምር ውፍረትሽን ቀንሽው የድሮዋ ሸንቀጥ ያለችው ቃል ናፍቃናለች

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Рік тому +4

    ስወዳቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤

  • @MimiSisayAlemayehu
    @MimiSisayAlemayehu Рік тому +1

    Yamral enkuan des alachu egzabher ycemrlachu ❤❤ gin sent tegeza please?????

  • @zinashneyn7160
    @zinashneyn7160 Рік тому +3

    አሜን ብለናል አሁንም ከፍ ድምቅ ድምቅምቅ በሉልኝ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Рік тому

    እዉነትም ሒወት በደረጃ ትክክል❤❤❤😊

  • @mekidesmekidesmolla3387
    @mekidesmekidesmolla3387 Рік тому +3

    ኧረ በሞቴ ስንት እንደገዛችሁት ንገሩኝ እኔም ለቤተሰብ ገዝቼ ሰፕራይዝ ላርጋቸዉ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል ቃልዬ አስደስታት መልካም ሰው ናት❤❤❤❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Рік тому +8

    እንኳን ደስ አለሽ ቃል የኔ ደርባባ❤🙏

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቃል& አዲስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው😍 ግን ዋጋውንም ብትነግሩን አሪፍ ነበር።

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሚያስደስተኝ ነገር የስው ልጅ ስርቶ ተሳክቶለት ስኬቱን ሳይ ያስደስተኛ በርቱ

  • @gigu8335
    @gigu8335 Рік тому

    ደስ ስትሉ የተባረካችሁ ከናተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tksttkst
    @tksttkst Рік тому +5

    ሁላችሁንም አግዚአብሔር አምላከ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @suyshjjhssewyasbalegziabhi8555

    አንድ የምወደውን ጥቅስ ልንገራችሁ ሂወት እያሟሉ የሚኖሩባት እንጂ አሞልተው የሚኖሩባት አይደለችም እምወዳችሁ በደስታ ኑሩልኝ

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Рік тому +6

    ዛሬ ፩ኛ ነኝ ቃልየን የኔማማር ተናፍቀሻል ❤❤❤

  • @مكيه-ر3ن
    @مكيه-ر3ن Рік тому +1

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ
    እግር መንገድህን ዋጋውን ብነግረን ሀሪፍ ነበር!!!

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 Рік тому +3

    እኳን ደና መጣቹ አይቼ እመለሳለሁ የባል ስጦታ ደስ ይላል እኳን ትልቅ ነገር ቀርቶ ትንሽ ብትሆን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому +1

      ​@@selamtube1319ነይ ቅመም እንደማመር❤

  • @almtshaydagna234
    @almtshaydagna234 Рік тому +6

    ❤ስወዳቹ ፈጣሪ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Рік тому

    እንኮን ደስ አላችው እመብርሀን ከዚህ በላይ ትጨምርላችው❤❤❤❤❤❤❤ለምርቃታችው ደግሞ አሜን፫

  • @HananHanan-ie3hm
    @HananHanan-ie3hm Рік тому +8

    ታውቋታል ዛሬ ደስተኛ እንደምትሆን የለበሰችው ልብስ ይመስክር

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому +1

    እግዚአብሔር
    ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ
    ፍቅር ያብዛላቹ ❤❤❤

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Рік тому +5

    ቃልየ ከዚህም በላይ ይገባታል የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому

    እኔ የቃልዬ ትእግስ
    እዴት መታደል ነው
    እደዚ ትእግዝት መታደል

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    ዋጋዉን ንገሪን😊

  • @AtsedeAbie-zl3cz
    @AtsedeAbie-zl3cz Рік тому

    ሐዲስየ ቃልየ እዮባየ የምር በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል። እውነትም ህይወት በደረጃ

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳቹህ ሰላማቹህ ይብዛልኝ ለሁላችንም እንደአዲስ አይነቱን ባል ይስጠን ምርጥ ባል ይመችህ❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Рік тому +1

    ቃልዬን አስደስትልን እንዳይከፋት አዲስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ ❤

  • @destadesta64
    @destadesta64 Рік тому +3

    ዋዉ ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉

  • @mesitesga2891
    @mesitesga2891 Рік тому +2

    እስኪ ውድ የአገሬ ልጆች በማርያም ልለምናቹሁ ስደት ምርር ብሎኝ አገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ በህይወቴ በጎ ስራ መስራትያስደስተኛል ግን አብሬው የምሰራ ሰው እፈልጋለሁ እስኪ በቅንነት አብሮ የሚያሰረኝ ሰው አለውሽ ይበለኝ በማርያም አትለፉኝ

    • @tigitube3
      @tigitube3 Рік тому +1

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

    • @mesitesga2891
      @mesitesga2891 Рік тому

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @selamselam5939
    @selamselam5939 Рік тому +4

    ስወዳችሁኮ ልዩ ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @trhashagos2658
    @trhashagos2658 Рік тому

    አሜን ኣሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 Рік тому +5

    ሂወት በደረጃ ለሚለው❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому

    ሁሌ በዉስጤ የምር ቲቪ የላቸዉም እዴ እልነበር😂😂😂የኔማር ቃልየ

  • @ፋናጓልተዋህዶ
    @ፋናጓልተዋህዶ Рік тому +4

    እንኳን ብሰላም መጣቹ😍

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    እውነትምይህወትበደረጃ❤❤❤❤

  • @teferagirma371
    @teferagirma371 Рік тому +14

    ዉድ ኢትዮጲያዉያን በስደት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏

  • @fanafana3459
    @fanafana3459 Рік тому +2

    ዋጋ ንገሩን