ቃል አልተቻለችም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

КОМЕНТАРІ • 666

  • @binitube9429
    @binitube9429 Рік тому +83

    እንኳን አደረሳችሁ
    ✍"ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሁ ወይሴብሑ ለስምከ
    መዝራዕትከ ምስለ ኀይል"
    📖መዝ 88፥12-14

  • @ሰአሊነንሰአሊነን
    @ሰአሊነንሰአሊነን Рік тому +60

    እኛ የአማራ ተወላጆች በአል የምናከቦረው መቸ ነው ሁሌ ጦርነት በየ አመቱ 😭😭😭ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ😭😭

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @rak7888
      @rak7888 Рік тому

      አይዞንአማራየ😢😢😢😢😢😢💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @Efrata_Elias
      @Efrata_Elias Рік тому

      ይህም ቀን ያልፍል አይዞችሁ

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Рік тому

      እሁሁሁሁሁ

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Рік тому

      በጣም የአሁኑስ ከባድነው

  • @hiwotgetnet5472
    @hiwotgetnet5472 Рік тому +84

    ድምጽ ሁኑ ለአማራ ወገኖቻችን😢😢

    • @hawwahawwa4094
      @hawwahawwa4094 Рік тому

      ማን ሊሰማቸዉ😢

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 Рік тому

      የት ሊደርስ ድምፃቸው ብቻ ፈጣሪ የሚስኪኖቹን የየዋሆቹን እባ ይመልከት😢😢😢😢😢😢😢

    • @selamlove-i7n
      @selamlove-i7n Рік тому

      😢😢😢😢😢

    • @fanotube6056
      @fanotube6056 Рік тому

      የምርያማልበጣም አማራ ያለበትሁኔታ ብቻ ፈጣሪ ይርዳንእጅ ከባድነው😢😢

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Рік тому +31

    ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው ❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Рік тому +22

    ቃልዬ የኔ ደርባባ የኔ ጸባዬ ሰናይ🥰 እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለ ማዕተቦች⛪️🥰🥰🥰

  • @tigitube3
    @tigitube3 Рік тому +38

    ኮባና ቅጠል ባላገኝም በአሉሙኒየም ሙልሙል ጋግሬያለሁ 😂ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤️

    • @yematawerk8431
      @yematawerk8431 Рік тому +1

      እና እኔልምጣ😢😢

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 Рік тому +1

      ወይኔ።ለካ በሱ መስራት ይቻል ነራል😢

    • @tigitube3
      @tigitube3 Рік тому

      @@yematawerk8431 ነይልኝ ዉዴ 🥖🥖

    • @tigitube3
      @tigitube3 Рік тому +3

      @@tigemaryam2041 አሉሚኒዩም ዘይት ቀብተሽ ይሆናል ሌላ ደሞ የሰላጣ ቅጠል አረቦቹ ከስ የሚሉት ቆስጣ የሚመስለው ቅጠል በጣም አሪፍ ነዉ ቃናዉ ራሱ 👌

    • @Samfuj-t7m
      @Samfuj-t7m Рік тому +1

      Ine ya salaxawun qaxal gagarkubat baxam arif naw

  • @ganiya-tj8qj
    @ganiya-tj8qj Рік тому +33

    እኩዋን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆችእኔ ካዎራሁ 15 ቀን አለፈኝ ከፍቶኛል ፍትህ ለአማራ ክልል ህዝብ

    • @benjami4359
      @benjami4359 Рік тому

      አይዞን፥ ጠንከር ማለት ነው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +34

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ያስባት 😢😢😢 እይ መቸ ነው ሀገር ቤት ገብቸ የምዘመርው ሁሌ በስልክ እር ፈጣሪየ ልጆችህን ሰብስበን ሀገራችንን ሰላም አርግልን❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +49

    አብዱ ካሜራ ይፈራል ስለመጣህ ስላየንህ ደስ ብሎናል የድሮ ኢትዮጵያን አስታወስከኝ በትዝታ ወደ ዘጠናዎቹ😢❤

    • @waqayootikseekootii5834
      @waqayootikseekootii5834 Рік тому +1

      Ameen Ameen Ameen Ameen qal hewoten yasemalen hulehachem bexam das telalachu melkam ametbal❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GfygGruj-ww3dq
      @GfygGruj-ww3dq Рік тому +1

      ቃል አለም ነው❤❤❤❤

    • @GfygGruj-ww3dq
      @GfygGruj-ww3dq Рік тому

      ቃል አለም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Рік тому +2

    ከቁጥር አያጉድላችው እድሜ ጤና ይስጣችው እንደ አሸዋ ብዙ በፍቅር ያኑራችው የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችው እናትና አባታችውን ያቆይላችው ከአይን ያውጣችው እንኳን አደረሳችው በጣም ደስ ነው የሚትሉት

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Рік тому +14

    ታድለዋን እኮ ማዝር ምርጥ ምራቶች አሉዎት እኳን አድርሳችሁ

  • @amen12_q
    @amen12_q Рік тому +2

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ናችሁ በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 Рік тому +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ተናፋቂዎች ወይ ታድላቹ ፈጣሪዬ ሆይ የዛሬ ዓመት በሀገሬ እንድሆን እርዳኝ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Рік тому

    አሜን አባታችን

  • @seniy4518
    @seniy4518 Рік тому +5

    በምንም ቀንቸ አላቅም ለወደፊትም አልቀና እነዚህ ቤተሰቦች ቅናትነዉ ዉዴታ በጣምነዉ የምወዳቸዉ ወድምና ወድሞ አይመስሉም ምንጊዜም አድስ ናቸዉ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +21

    አይ ተዋህዶ አቤት ማማር እንኳን አደረሳቹ አደረሰን በእምነት ያፅናን ሀገራችንን ሰላም ያድርግል ያመት ሰው ይበለን ❤ምርጥ ቤተሰብ በባህላቹ በወጋቹ በርቱልን❤❤❤❤

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 Рік тому +3

    የዘድሮው በአል እኔ ትዝም አላለኝ ቤተሠቦቸንን እኳን አላወራናቸውም😢😢😢
    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @mrx7631
    @mrx7631 Рік тому +7

    አቤት ማማራችሁ ከናተ ብዙ ነገር እንማራለን❤😊

  • @betty8479
    @betty8479 Рік тому +6

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማርያምን ስወዳቹ አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤

  • @mesigodi8977
    @mesigodi8977 Рік тому +3

    ቃልየ ግን እህታቸሁ ነው ምትመስለው አብሶ እዮብን ትመስላለች ደግሞ ደስስስስ ትላላችሁ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Рік тому +9

    አሜን ሀገራችንን ሰላሟንያምጣልን ማርያምን ስታምሩ ቃላት የለኝም ቅዳሴወን ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅራቹን እመብርሀን ታብዛላቹ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Surafel_tube
    @Surafel_tube Рік тому +1

    እንኳን አደረሳቹ የኔ ምርጥ አርአያ ቤተሰቦች የአመት ሰው ይበለን ሌላኛው ደሞ ምንድነው በprank ቪዲዮ መቼ ነው ምቶመጡት ናፍቆኛል የናንተ prank እጠብቃለው ☺️❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Рік тому +2

    ቃልዬ የኔ ሙሉ ሴት ሁሉም ነገር ያምርብሻልኮ የኔ ባለሙያ❤❤❤በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ቤተሰብ የዓመት ሰው ይበለነ❤❤❤

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ኧረ ወዳ ሄሉየ ምንም ጦሩ አደለም የሰራሺዉ በወዲ ያምራል በርግጥ ፍቅር ሀያል ነዉ ቢሆንም ዉደ ምክንያቱን እያወቅሺ እንደዛ ማረግ አልነበረብሺም ሲቀጥል ተረዲቸሻለሁ ፍቅርሺን ለመግለፅ ነዉ ይገባኛል ግን ብዙ ሌላ ፍቅርሺን የምትገልጪበት ነገር አለ ማለት ቀለበት በወንዲ ያምራል ለማንኛዉም አላህ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ለፍቅርሺ የምታረጊዉ ጥረት ደሰ ይላል ግን ተረጋጊ እህቴ እንደዚህ አይነት ነገር ሲፈጠር ትጎጃለሺ እህት አለም❤❤❤❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Рік тому +9

    የዳ የባአሉ ድምቀት አማራ ነበርጸጥ እረጭ ቡሄ 😢😢😢አማራየ ይህምያልፍል የማያልፍቀን የማይነጋሌሊትየለም በማልቀስ ሳይሆን በመጠከር እንበርታ😢😢 አይዞን አማራየ❤❤❤❤ በነገራችንላይ ማንምድምጽሳይሆነን እየጨፍረ ላለ😂😂😂😂😂 እናመሰግናለ

    • @adr4013
      @adr4013 Рік тому +1

      በጣም የኔ ቆንጆ እኛ አማራወች እኮ ነን የኢትዮጲያ ድምቀት ፈጣሪ መከራችንን በቃ ይበለን እኔ ይህን ሰሞን አልቀሽ ልሞት ነው ሳውዲ ድበር ላይ የታገቱትን የኛ ልጆች አይቸ እቅልፍም እቢ አለኝ አቤት መከራችን ብዛቱ እኛ አማራወች 😢😢

  • @MitikeM
    @MitikeM 4 місяці тому

    እንካን አደረሣቹ በጣም ነዉ ደስ የሚል ቤተሰብ ለአቤል ጥበብ ፕሮግራም ሲኖራቹ እስከ ሚስቶቻቹ አንድ አይነት ለምን አትለብሱም በጣም ስለምታምሩ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +6

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Рік тому +2

    እኔ ግን ታላቅ ወድማችሁን በጣም ነዉ የምወዴዉ ለምን በሉ የዱሮዉን የሠዉነት ለዛ ነት ማስታወስ በጣም ፍላጎት አለዉ ግን እድል ስጡት ያዉራ ወላሂ እኔ ዴስ ይለኛል

    • @hlinayimareyam4605
      @hlinayimareyam4605 Рік тому +1

      ትክክል ተገንዝብሻል የኔም የተሰማኝ ይህ ነው ❤❤❤❤❤ስላም ለሀገሪ😢😢😢

  • @najatmohammad3846
    @najatmohammad3846 Рік тому +4

    ወላሂ አላህይጠብቀችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂መዲምእሥከምመጣ እደትአደሣኩ😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን አሜን❤

  • @zinuwhawa6322
    @zinuwhawa6322 Рік тому

    ኖላዊ ምን ማለት ነው ንገሩኝ ስለወደድኩት ነው

  • @ሠላምጌጡ
    @ሠላምጌጡ Рік тому +1

    ወይ የኔ ማር ወድሞች እግዚአብሔር ሠላማችሁን ቤይዚይት ያርግልኝ ውይ አቤየል ቀልዶው ሥወደው

  • @አልማዝወለዬዋ
    @አልማዝወለዬዋ Рік тому +24

    መላው የኦርቶዶክስ እምት ተከታይወች እካን አደረሳችሁ ሠላምለሀገራችን💚💛❤

  • @ffan1065
    @ffan1065 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ያመት ሰዉ ይበለን ፈጣሪ 🤲🤲🤲🍞🍞🍞🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🍞🌺🌺🌼🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌼

  • @mimifqadu1743
    @mimifqadu1743 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሣችሁ❤❤❤

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 Рік тому +1

    ውዴ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤ በሁለት ስልኬ ነው ሰፕ ያደረኩኝ

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @Saada-w4e
    @Saada-w4e Рік тому +4

    የመላዉ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብርታቦር የቡሄ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 Рік тому +2

    ቀናሁ ቤተሠቦቸ ምን የተባረከች መሀፀን ናት የወለደቻችሁ ወንድሞቸ አይለያችሁ በፍቅር ያዝልቅ❤❤❤❤❤

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Рік тому +1

    አባታቸዉ ታላቅ ወንድም ነዉ የሚመስሉት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ምሳሌ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @mekonnenhagos471
    @mekonnenhagos471 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት እኔም እንደ እናንተ ማሳለፍ ነው የናፈቀኝ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Рік тому +5

    አመትባል በመጣ ቁጥር እኛ የመዳም ቅመሞች ሆድ ሚብሰን ነገርስ 😔😔

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    እሰይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ❤

  • @Lamport-wd4bs
    @Lamport-wd4bs Рік тому +3

    አሜን አሜኗ አሜን ቸሩ መድሀኒአለም ያስራት ሀገር ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን🤲🤲

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому

    እንኳን አደረሳቹ😂😂😂😂ግጥም ጠላው
    እዛ ማዶ በረኪና እዚማዶ በረኪና የኔማ ቃልኪ ባለመኪና

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Рік тому +1

    ኡፍፍፍ ሀገሬ ገብቼ ከቤተሰቦቼ ጋር እንደዚህ የማሳልፍበት ቀን መናፈቀኝ🥺🥺🥺

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አሜን አሜን አሜን ወድ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይኸን ክፉ ዘመን ያሻግረን😢😢😢😢😢 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እኛም እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Рік тому +4

    እንኳን ለደብረ ታቦረ የቡሄ በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ አደኛነኝ ፍቅረ የተሞላበት ቤተሠብ ❤❤❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሣቹህ አደረሰን የዛሬ አመት ደግሞ በሰላም ያድርሰን❤🙏❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Рік тому

    መጨረሻ ልይ ሄኖክና አባትህ የተናገሩት አስለቅሶኛል የድሮዋን ኢትዮጵያን ይመልስልን አሜን 😢

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 Рік тому +5

    እግዚአብሔር አገራቺንን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @jamila3850
    @jamila3850 Рік тому +1

    ቡሄ ይላክልነበር በቁጥራቺን ልክ እናአ ያን ትዝታ ማንላከልን የማመጣእንልነበር ስትሆነየኔ እንል ነበር😅አይትዝታአ ትዝታያለበትቤስብአርጉኚ

  • @ethopia0995
    @ethopia0995 Рік тому

    Bxame arife geza asalfachehu setameru❤❤❤

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    ውይ ሥታምሩ በጌታ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ጭምርር ያርግላችሁ በውነት🤘😂😂😂😘💚💛❤😭😭😭

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Рік тому

    አሜንአሜን

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +3

    ምወዳቹ እኳን አደረሳቹ በስደት ያለን ስናሳዝን ሁሌ ባአል በመጣ ቁጥር ትዝታ ይመጣል❤❤❤😢😢😢

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 Рік тому

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ቤተሰቦች ታስቀናላችሁ ቃልየ እድለኛነሽ ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ በመደብለቅሽ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Рік тому

    አሜን😢😢😢እውነት ነው ወንድም

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ

    አሜን አሜንአሜን

  • @emano5974
    @emano5974 Рік тому +3

    ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጸልዮ ወገኖቼ የልቂት ዘመን ነው የመጣብን ፍትህ ለንፁሀኑ እንደበግ ለሚታረደው😢

  • @makeya2128
    @makeya2128 Рік тому +2

    ግን ቡሄ መለት ምንድነዉ የምታቁ መልሱልኝኝኝኝኝኝ?????

    • @TigistTadesse-qq9ee
      @TigistTadesse-qq9ee Рік тому +2

      ቡሄ.ማለት.ብራ ብርሃን ሆን.ማለት.ነው

  • @አማዐኔ
    @አማዐኔ Рік тому +2

    አሜን አሜን 🙏

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Рік тому

    ሀይ አቤላ ሚናገረው ነገር ሁሉ ደስ ሲለኝ😅😅😅😅ሁላቹም በጣም ነው ምታምሩት

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Рік тому +2

    ስታምሩ እንካንም አደረሰን እንካንም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @bereketMeaza-w6x
    @bereketMeaza-w6x Рік тому

    የተባረከ ቤተሰብ እግዜአብሔር አይለያችዉ

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 Рік тому

    Betam new emnwedachu egziabher yetebkachu fteh lamaraw hzbachen❤❤❤❤❤

  • @kokobegerma4839
    @kokobegerma4839 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Рік тому

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ድሮ ድሮ ቡሄን እናከብር ነበር ወላሂ😅😅 ለምን እንደሆን አላቅም ዳቦ በብዙ እንጋግር ነበር ለጎረቤት እናደርስ ነበር ከጎረቤት ዳቦ በቤቱ ልጅ ልክ ተቆጥሮ ይመጣልን ነበር እኛም እንደዛው ያገባ ልጅ ካለ ለሚዜው ሙጌራ ተጋግሮ ወንድሜ ሚዜውን ከነሚሥቱ ሂዶ ያይ ነበር አረ መኑ ቀርቶ ሽር እንጉድ እንል ነቀር አኛ ልጅልጆች ቆላ ወርደን በጅራፍ እንጋረፍ ነበር ዳቦ አንሠራረቅ ነበር አይይይይ ትዝታ ዛሬ ግን አናከብርም ሀራም ነው አሉን እም ክርሥቲያን ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ የናን ደስታ የኛመሰ ደሥታ ነው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን እኔ እታችሁ ከወደ ቤተአማራ ከወደ ወሎነኝ❤❤❤

  • @berhangelan4070
    @berhangelan4070 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому

    ወይ እናተ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ አብዬና እቴቴን አስመርቁን አዲስዬ አሜን አሜን አሜን።

  • @genethaile8094
    @genethaile8094 Рік тому +1

    ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Рік тому

    ደስ የሚል ቤተሰው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Рік тому

    Amen hunti noo izaberii salamii fiqarii haxa izaberii hoo💚💛❤️ izaberi zagaga hibizachu wadaloo akabaloo❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Рік тому

    ኧረ እደው ደሰ ስትሉ እኮ እኳን አደረሳቸሁ አቤላ የኔ አስቂኝ ዘና ነወ የምታረገኝ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤ቤብዬ ደና ነው

  • @_eltube534
    @_eltube534 Рік тому

    በርግጥ ሙሉውን አላየሁትም ግነ የበለጠ ሀይማኖታዊውን በአል ጠብቄ ነበር ግን አላየሁም

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому

    ስታምሩ እኳን አደረሳችሁ

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому

    Enkunie aderesachuuu milkme balieeee,,fikere yhone betesebeee,,,geteme hinoke 🎉andia❤

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 Рік тому

    በጣም ደስትላላችሁ ካመቱ ያድርሳችሁ❤❤

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Рік тому

    እኔ ግርም እሚለኝ ከተሜዎች ባህልን እምነትን ትፊትን ስራአታቸውን ትተው ትርጉም አልባ በሆነ በራሳችው መንገድ ነው እሚከብሩት ግርም ይለኛል።

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    አቤት ፍቅራችሁ ስታስቀኑ እደናተ ፍቅር ያለዉ ቤተሰብ ይስጠን አሜን፫ በዕዉነት ይደረግልን✝️🕊

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደርስን❤❤❤❤❤❤

  • @ወይኗወይኗ-አ3ጀ
    @ወይኗወይኗ-አ3ጀ Рік тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዉይ ስወዳችሁ💗💗💗

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs Рік тому

    አቤት መታደል የተባረካችሁ ናቹ እንኳን አደረሳችሁ

  • @mahletdesta120
    @mahletdesta120 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤

  • @saras6084
    @saras6084 Рік тому

    ኧረ እናተስ ኑሮልን ስወዳችሁ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ

    እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ

    ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k Рік тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Рік тому +1

    adenat Ayine lajochi Mewalafe Falagslaw Gsn Gen Tader Alasikum 😂😂😂❤❤❤❤Amen Akun Aderasen

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Рік тому +5

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🙏❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏😪

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal Рік тому

    aye dabow des aleg gen alakewum bega sle maytawek new meseleg des yelal des emtelu beteseb ye hadis and kal beteseb ❤❤❤❤

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ እኛ ስደተኛ ልጆችህንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ቀላቅለን እኛም ይሄ ቀን ናፎቆናል ቤተሰብ ጋር ተሰብስቦ በአልን ማሳለፍ😢😢 ሙስሊም ክርስቲያን የስደት እህት ዘንድሞቸ ወቶ ከመቅረት ይሰወራችሁ😢🙏ሁላችንንም ለዚች ቀን ያብቃን🙏🙏

  • @hhvg8451
    @hhvg8451 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን✝️

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +1

    መልካም በአል አድስ ቃል ፋሚሊ❤❤ ያረብ አማራን አስብልን😢😢

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ

    አቤል ምንድነው ሜሜ 😂😂😂😂አይገጥምም ለማንኛው እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በአል ❤❤❤የአመት ሰው ይበለን 🇪🇹🌾🇦🇪🇪🇹🇦🇪🌹🌹

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Рік тому +2

    ውይ ድስስስስ ስትሉ ❤
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Рік тому +1

    ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤

  • @Eyerusshewangzawengdasew
    @Eyerusshewangzawengdasew Рік тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶልጆች እነአዲስ ባለማህተቦቹ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም እንወዳችኋለን ከአመት አመት ያድርሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷