አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 532

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  4 місяці тому +80

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 4 місяці тому

      Eyoba yene tinhsewa reduye nafiqagaleche 😢yene debulo. Kale yene cawa seti

    • @EthiopianEthiopian-dw4ex
      @EthiopianEthiopian-dw4ex 4 місяці тому

      Enat bebrd wekt neber memtat yalebachu

    • @MetiYayulej
      @MetiYayulej 4 місяці тому

      እዮብ ብናዘው ወደ ዱባይ ይልክልናል አቤል የቀሚሱን አይነት በፎቶ ና ሳይዝ ቢላክለት

    • @AhmedShop-zr4kh
      @AhmedShop-zr4kh 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @Hayata12
      @Hayata12 4 місяці тому

      ስኡዲትልካላችሁእንደ ሌሎችም ጠለባትጨምራችሁ

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 4 місяці тому +638

    ይሄን ሁሉ ሙቀት ተቋቁመው ለሚሰሩ ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ 4 місяці тому +5

      በጣም የሚገርምህ እኔ ብዙ አመቴ ነው ግን ምንም አይመሠስለኝም ሌላውን ትተህ ስግደት ላስቲክ አንጥፈን እዛ ሠግድናለን አይረሳም እና አትማረሩ እኛም ፖሊስ መጣብን እያልን ኤስ አጥተፍን አሳልፈናል እና ተመስገን ነው ስመጣ እንግዲህ ያበሻ ቀሚስ ትሠረልኛለህ

    • @kalkidanalebachew
      @kalkidanalebachew 4 місяці тому +5

      አሁን ሰአት ላይ አልነበረም መምጣት የነበረባችሁ ብርድ ሰአት ብትመጡ አሪፍ ነበር ለመዝናናት የብርድ ጊዜ ይሻላል አሁን ላይ ሙቀቱ ይከብዳል

    • @heniandtsi
      @heniandtsi 4 місяці тому

      @@ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘእሺ እህቴ በርቺ

    • @Tubesenitube
      @Tubesenitube 4 місяці тому +3

      እውነት ነው እንኳን አያችሁት
      ❤❤❤❤

    • @አባወድሀለው
      @አባወድሀለው 4 місяці тому +6

      ስለተረዳችውን እናመሰግናለን

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 4 місяці тому +221

    የመዳም ቅመሞች እኛ እኮ የመዳም ጬህት ሙቀት ስንቱን ችለነዋል ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች👍

    • @amanuelg-iq4gv
      @amanuelg-iq4gv 4 місяці тому +2

      እውነት ብለሻል ጌታን😢

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 4 місяці тому +1

      ትክክል ወላህ❤

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo 4 місяці тому

      Kelale

    • @rak7888
      @rak7888 4 місяці тому

      በጣምወላሂ😢😢😢😢😢

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 4 місяці тому +2

      ሞተናል እኮራለሁ ግን ኧልኸምዱላላ😢

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 4 місяці тому +71

    ረ እዮቤ ረዱን አምጣል ናፍቃናለቺ ❤❤❤ የኔ ጨዋ ሴት ረዱዬ የምትሉ በላይክ

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 4 місяці тому +69

    እህህህህ እኛኮ በዚህ ሙቀት ጋዝ ስራ የማዳም ጭቅጭቅ ችለን ምንኖረው ክብር ለኛ ቅመሞች ለይኩ😢❤❤

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 4 місяці тому

      እረ ዝም በይ እቤት ውስጥ ኤሲ አለ ተመስገን የቤት ሰራተኛ ምንም አትጎዳም በዚህ ሙቀት አስፖልት እሚያፀዱ እና ከብት እሚጠብቁ ወንዶች ምን ይበሉ?

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 4 місяці тому

      @@SintayehuEshetu-hg8us ገልቱ ያንች ስለተመቼሽ የሁሉም ይመቼዋል ማለት አደለም ቤት ውስጥ ብሆንም እኔ እነሱ ከሚቀመጡበት ብቻነው ሚከፈት ኤሲ ኩሽና ከነጭራሹ የለም ከሳቱ ጋር አስበሽዋል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@semutasew2244ይከብዳል፣መረሃየለም😢ደምሪኝውደበቅንነት 27:25

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 4 місяці тому +38

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ❤️❤️❤️አቤላ አይዞኝ እኛ የመዳም ቂመሞች እሄን ሙቀት ቺለን ነው ያለነው 😭

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +209

    እኔ ወላሂ በዚ ሙቃት በግ ምያግዱ ወዶች ነው ምያሰዙንኝ 😢😢😢መነው እዳኔ ያምያሰዙናቹ በላይክ አሰዩኝ 😢😢

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 4 місяці тому

      የኔ ወድሞች በጣም ያሣዝኑኛል አላህ ይጠብቃቸው

    • @HhHji-ts9mc
      @HhHji-ts9mc 4 місяці тому

      😢😢❤❤

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 4 місяці тому

      እኔ😢😢😢😢

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 4 місяці тому

      በጣም 😢😢😢😢😢😢

    • @ماريفةبنتحبشي
      @ماريفةبنتحبشي 4 місяці тому

      በጣም ወድሞቻችን አልተረፉም ወላሂ😢😢

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew 4 місяці тому +9

    🎉ዋው በጣም ደስ ይላል የኔተሰብ ፍቅርን ፈታ ማለታችሁ እዬብ. ግን እረድ አልናፈቀችህም

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 4 місяці тому +21

    የአረብሀገርሴት ጀግናናትየሚል ትልቅ ክብርይገባናል አሁንለምንመጣችሁ የሚዝናኑበትሳይሆን የሚጉላሉበትግዜነውአሁን እኛምንውስጥእንግባስንል እፍፍፍፍፍአይስደትመቼይሆንበቃየሚለን

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 4 місяці тому +1

      ቧቤት ውስጥ ማቀዝቀዣ አለ አይሞቅም

    • @tezebet9417
      @tezebet9417 4 місяці тому

      @@SintayehuEshetu-hg8us ይቆጥራልነውየሚሉት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому +1

      ​@@SintayehuEshetu-hg8usደምሪኝውደ🎉 27:25

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@tezebet9417ሙከየፎ፣በጣምይቆጥራል፣እኔመሩሃነውየምጠቀመው🎉ደምሪኝበቅንነት🎉 27:25

  • @Meskerm-e2t
    @Meskerm-e2t 4 місяці тому +9

    የአቤል ንግግር ግን በጣም ያስቃል ዘና ነው የሚያረገው😅😅

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 4 місяці тому +4

    ሄኖክየ ዉዱ ወንድማቼን ለሀገርህ ያለህ ፈቅር በሄድክበት ሁሉ ሰለሀገርህ ሳታነሳ አታልፍም በተረፈ ሁላቺሁንም ዉድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 місяці тому +10

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

  • @MekdesGetachew-g7s
    @MekdesGetachew-g7s 4 місяці тому +3

    ቃልዬ የቤታቸዉ ድምቀት እኮ ነሽ ስወድሽ እኮ እሕታቸዉ ነዉ የምትመስይኝ ሁላችሁንም እወዳቹሀለዉ አይለያቹ ተባረኩ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 місяці тому +13

    ቀልደኛ ሰው የእውነትም ቢሆን አይታመንምኮ አቤሎ እያሰብክበት ቀልድና ቁም ነገሩ ጋ😊በተረፈ ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 4 місяці тому +11

    😂😂እስኪ ያላየ ይይልን የሙቀቱን ነገር😢 ደስ እምትሉ ቤተሰብ እረዱ ግን ለምን አልመጣችም????

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 4 місяці тому +3

    አይዞችሁ የኔ ወንድሞች ምርጥ ቤተሰብ ❤አይ አቤላ ቀልድህ አይጠገብም😂😂😂

  • @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ

    ባረብ አገር በዚ ሙቀትነው ስሰራ የምንኖረው ሀባይብ ምናርፍበት የልፋታችን ውጤት ፈጣሪ ይክፈለን

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 4 місяці тому +10

    አይ አቤል ቀልዱ ቃልየ ምርጥ ሴት ከነ ቀሚስሺ

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 4 місяці тому +16

    የአዝናናቸዉን እኛን ነው እንጂ እናንተ አይደለም ከረገጥበት ቀን ጀምሮ ሙቀት ሙቀት እኛ ሰባት ስምንት ዓመት ምን እንበለው ❤😂

  • @AmaniAdore-hw9hu
    @AmaniAdore-hw9hu 4 місяці тому +65

    ሁለተኛነኝ ላይክ አርጉኝ ማነው ግን እዴኔ ረዱን የናፈቀው

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl 4 місяці тому +3

    ቃልየ የነ ማር ልብስ ቆጆ ኣንች ቆጆ ደስ ትላለሽ እማየ ❤❤❤❤

  • @ሀዬየወሎዋቀበጥ
    @ሀዬየወሎዋቀበጥ 4 місяці тому +4

    ዊይ እህታቸው ስታምር ደሞ ፀባዮዋ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 3 місяці тому +2

    አወ እንኳን አያቹልን ለሰው ያልተቻለ ለእግዚአብሔር ይቻላል ችለነው ይሔው 6አመታችን አስቆጠርን ተመሥገን

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 місяці тому +1

    ቃልየ ጎበዝ ነሽ ማርያምን በተለይ ግመል ላይ😮😂😂

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 3 місяці тому +1

    ክብር ለእኛ ይህን ሁሉ ሙቀት ተቋቁመን በድንግል ማርያም ቸርነት ብርታት አመታትን እየተካፋን ነው ተመስገን ክብር ለእኛ🙏

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 4 місяці тому +1

    ዋው በጣም ወዳቹዋሎ ተባራኩ መልካም ምኞታቹን አሜንንን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን ❤❤

  • @KalyeZenebe
    @KalyeZenebe 4 місяці тому +18

    አረ በድግል ረዱዬ ትምጣልን ማርያምን በጣምነው የናፈቀችን 😢🥰♥️

    • @Almaz-g2u
      @Almaz-g2u 4 місяці тому

      Esk metu nw tageshi timetalnalech hulachnm nw yenafakechn

  • @امعبدالرحمانعبدالله-م6د

    ፊታቸዉን ሤቶቹ የሚሾፈኑት እንደባህል ሣይሆን ሸሪአዊ ትዕዛዝ ነዉ

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 місяці тому +2

    እርእዮባ እርዱን ስሪ በላት በነፈቆትአለቅንእኮ❤❤❤❤

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 4 місяці тому +13

    እናተ ሰውች ግን ተላላጣችሁኮ
    ክብር ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ሙቀቱ ቀዝቃዜው ደከመኝ ሰለቸኝ ብለው ተስፋ ለማይቆርጡት እህቶቸ የእርፈቱን እጀራ ስጠን የኢላሂ

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 4 місяці тому

      አሚንንንንን ውደ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 4 місяці тому

      አሚንንን😢😢

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 4 місяці тому

      ብርቅ ሆኖባቸው እኮ ስለዛ ነው እኔማ እንደጠለሀቸው

    • @lemlemteklay333
      @lemlemteklay333 4 місяці тому

      Ayzoge yene feker

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      አሚንንን❤ደምሪኝውደ🎉በቅንነትጎራበይውምድምቤቴ 27:25

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 4 місяці тому +5

    አይዟች ምርጥ ቤተሰብ😂😂😂አይ አቤላ ቀልድህ አይጠገብም

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 4 місяці тому +23

    ማነው እረዱ የናፈቀችው 😢❤ሙቀትማ ሊገለን ነው 😢😢

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    በጣም ደስስስ ይላል እኛም አሜሪካ እንደዝህ ብሙቀት ውስጥ ነው ይምንሰራው የአገራችንን አይር ይመሰለ እማ የለም አቤላእና ቃልዬ አለባብሳችሁ ለሙቀት ትንሽ ይከብዳል ቁምጣና አጭር ቀሚስ ግድ ነው ለሙቀቱ ሲባል በጣም ደስ ትላላችሁ አሪፍ ንበር

  • @Enei3
    @Enei3 3 місяці тому +1

    አቤል እና እይብ ገደሉኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂በተለይ አቤላየኔ የሳቄምጭጭ ስወደዉ

  • @fauziyafauziya1340
    @fauziyafauziya1340 4 місяці тому +1

    ዱባይ አሁን ይመጣል እደ ከ 4 ወር በፊት ወይም ከ 4 በኋላ ነው እጅ አሁን ጉብኝት ከባድ ነው ደስም አይል ሙቀቱ ያዝላል

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 4 місяці тому

    ሪች ጥፍር ስትተክል የመጀመሪያዋ ነው እንደ ተንከረፈፈችብን እኮ 😅 ቃልየ የኔ የሴቶች ተምሳሌት ስወድሽ በምክንያት ነው ለማንኛውም እወዳችኋለሁ በርቱ

  • @EschoSara
    @EschoSara 3 місяці тому +1

    ወንድማማቾች ፈቅራችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 4 місяці тому +2

    ደስ ይላል በኡነት ስለአንድነት የተናገራችሑት ትክክል ነው ተባረኩ

  • @AAa-pz5ib
    @AAa-pz5ib 4 місяці тому +3

    እደቅቤ ቀልጣችሁ ዱባይ ሣቀሩ ቶሎ ወደ ሀገራችሁ ተመለሡ ሙቀቱ ገና ጀመረጂ አልገባም

  • @hewanmengst
    @hewanmengst 4 місяці тому +13

    ቃልና አዲሰ ባካል ሰላገኘዋቹ በጣም ደሰ ብሎኛል

    • @Emebet-d9o
      @Emebet-d9o 4 місяці тому +1

      ወይኔ ታድለሽ😢❤እኔም ማግኘት እፈልጋለሁ የምር ስወዳቸዉ❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@Emebet-d9oደምሪኝ🎉 27:25

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 4 місяці тому +6

    እማ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ሁሉን የሰጣት ❤❤❤

  • @ferafera850
    @ferafera850 4 місяці тому +3

    እንኳንም አያችውልን እንዴት እየተቃጠልን እንደሆነ በሲህ ሙቀት😂😂😂😂😂

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 4 місяці тому +1

    አሜን በእውነት የሐገራችንን ፅኑ ሰላም ይመልስልን እስከመቸ ሰላምን ተርበን 😢
    በእውነት በጣምነው ምናመሰግነው ሁላችሁንም ስለ መልካም ምኞታችሁ እኳንም የኛ ሆናችሁ ቀና አስተሳሰብ ነው ያላችሁ በዚሁ አጋጣሚ በተለያየ ቦታ አረብ ሐገራት የምንገኝ ወድም ወድም እህቶቻችሁ ጀግናወች ነን እሔን ሁሉ ሙቀት ታግሰን ከስራ ጋር ነው ኑሮችን ብቻ ተመስገን ካፋችሁ የማትነጥሉት ቸሩ አምላከ በሰላም ይመልሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @HanaZerihun-k2z
    @HanaZerihun-k2z 3 місяці тому

    አምሽዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ከምርጦቹ ከነሄኖክ ቤተሰብ ጋር

  • @Neimaheyru
    @Neimaheyru 4 місяці тому +2

    ረዱ የት ነት ናፈቅሽኝ የት ነሽ

  • @Yusratube-x1o
    @Yusratube-x1o 4 місяці тому +1

    እኔ ወላሂ ደስያስባላችሁኝ ነገር እህታችሁን ይዛችሁ በመምጣታችሁ ጅግኖች ብያለሁ ጎበዞች ብያለሁ ❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 4 місяці тому +7

    እህታችሁ high class ነች እርጋታዋ አለባበሷ ❤

  • @ሀናታደሠ
    @ሀናታደሠ 4 місяці тому +6

    እረ ረዱዬን አምጣልን እዮባ

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 4 місяці тому

      Enasu yalut dubay radu ityo...tages/tagsh

  • @AjmanGuaoa
    @AjmanGuaoa 4 місяці тому

    😂😂😂 በቃን አትውጡ ወለሂ ዱበይነው የለሁት በጠምነው ሚየቃጥለው አብሽሩ እኘመ ለምደነወል እንዲ እየሆንናው ሚንሰረው🎉🎉

  • @niema8807
    @niema8807 3 місяці тому +2

    ኢትዮጲያን እኮ የበደላት ዘረኝነት ነው አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን ዘረኝነት ከጠፋ በጋራ ምንም የማይቀየር የለም አገራችን ለምለም በተፈጥሮ የተዋበች ሀገር ነች አላህ ሰላማን ይመልስላት አሜን

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 3 місяці тому

    😂😂😂 ቆይበዝህሠአት ለምንመጣችሁ ጠር አካባቢ ብመጡ ሸጋነበረ🤗

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht 4 місяці тому +1

    Ehtachihun yizachuhat silehedachu betam des bilognal. Bzu gze anayatm neber.

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 4 місяці тому

    አኛ ያመደም ቅመመች ሰንቱ ችለነወል ወለሂ በተለይ ኩሽና😥😥😥😥ብቻ አለህምዲሊላህ ለያሰችል አይሰጥም

  • @MekyaGezakegn
    @MekyaGezakegn 4 місяці тому

    አብሺሩ እኛ እድሜልካችንን በዚህላይነን ያረብ በሥደትያለን እህትወድሞቸ የረፍትእጀራይሥጠንአገራችንንሠላምያረግልን

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 місяці тому

    እሥኪ ቅመሡልን ሙቀቱን ይህን ሁሉ ችለን ነው ኑሮን ለማሸነፍ አመታትን ያሥቆጠርነው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому

    ዱባይ በቆያችሁበት ስአት ምን አይነት ቆይታ እደነበራችሁ ጉዳቱሥ ጥቅሙስ ምን እደሁ ሀገር ስትመለሱ በስፊው እድታብራሩልን ///ምክንያቱም እኛ ብዙ ነገር ተቋቁመን ነው የምንኖረው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ረዱየ የት ገባይ

  • @ወሪያ
    @ወሪያ 4 місяці тому +1

    ክብር ለመዳም ቅመሞች ወላሂ ይሄን ተቋቁመው ለሚሰሩ አሏህ ያግዛችሁ ልፋታችሁን የምትጠቀሙበት ያድርጋችሁ

  • @janetjanet2521
    @janetjanet2521 4 місяці тому +1

    እዬባ እረ እረድን አምጣልንን❤

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 4 місяці тому

    ውይ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ያበርታችሁ የእውነት ከባድነው😥

  • @senaybezena8238
    @senaybezena8238 4 місяці тому

    እጅግ የተወደዳችሁ ቤተሰብ ከእናንተ ጋር ባሳለፍኩት ውብና የማይረሳ የፍቅር ጊዜ በጣም ደስተኛ ነኝና እጅግ የምታኮሩና የምታስደስቱ ጥሩ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ።

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 3 місяці тому

    ቃልዬ ጠቀጠቀችው ጎበዝ😅

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li 4 місяці тому

    በእውነት ከናንተ ያየሁት ነገር አድነታቹ በጣም ተመችቶኛል ዋው ቀናሁ አይለያቹ ተመችታቹኛል 🎉🎉🎉

  • @OptimisticWaterLily-ul3fs
    @OptimisticWaterLily-ul3fs 4 місяці тому +1

    redu gare hedeke vidio seralene yemetilu belike😂😂😂

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 3 місяці тому

    ክብር ለመዳም ቅመሞች የመዳም ቁጣ የመዳም ጨሆት ስራ ሙቀት በዛላይ ደግሞ የሃገር ሰላም የምትናፍቅ የቤተሰብ ናፍቆት ቤተሰቦቼ ምን በልተው ይሆን ምን ጠጥተው ይሆን እያለት የምታስብ የምትጨነቅ ወዘተረፈ~~ ችላ የምትኖር ከክብር ክብር ይገባትል ❤❤❤😊

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 4 місяці тому

    መሳፍርያው፣ቀላልነውደ፣ለመዝናናት፣ዱባይየሚሄዱት😢ንገሩኝየምታቁ 8:34

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 4 місяці тому +1

    ዱባይን አብረናቸሁ ጎበኘናትኮ በስማም 😂😂😂😂

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 4 місяці тому

    የሣውዲውን፡ሙቀትማንአየው፡ተረዳቹንአሁን፡እንዴትችለነው።እደምንኖረው

  • @አየሁጉንድሬዋ
    @አየሁጉንድሬዋ 4 місяці тому +1

    እናተስ በዚህ ሰአት ዱባይ ሆ የሚያስጉበኛችው ሰውየ ግን የተመታነው እንዴት በዚህ ሙቀት ያስጉበኛችዋል

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 4 місяці тому

      ብር ነዋ ምን ያድርግ

  • @ሰአዳ-ዸ9ጠ
    @ሰአዳ-ዸ9ጠ 4 місяці тому +3

    የምር እረዱ ናፍቃናለች

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 місяці тому +4

    እረዱ 🥺🥺🥺🥺ተናፈቃለች

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 4 місяці тому +4

    ዱባይ ፊሬም የመጀመሪያ የዛ 5 አመት ነበር ከአሰሪወች ጋር ሂጀ 13አመት ሴት ልጃቸው ጋር ነበር እና እጂ ለእጂ ተያይዘን ገፍሽ ገፍሽን ስንባባል ስንስቅ መካከሉ ላይ ደርስን ከዛ ወደየት እንሂድ መሃል ላይ ሁነን በሳቅ ያን ጊዜ ለታሪክ ይቀመጥ 😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @zenebeh
    @zenebeh 4 місяці тому

    ሙቀሣይሆ ጭቀትነዉ ቻልነዉእኛ ከሣቱጋ ሁሌምሠልዩልን ፈጣሪእግዲአሣይቶቹዋል

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 3 місяці тому

    ለኛ አረብ አግር ለመንኖረው ታዝናላችሁ❤❤❤❤

  • @SaadaYusef
    @SaadaYusef 3 місяці тому

    ውይኔ እንዝህ ውድማማቹች ዴስስስስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤

  • @walensa-q5s
    @walensa-q5s 4 місяці тому

    ቃልዬ አለባበስሽን ስወደው❤❤❤❤❤❤

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 4 місяці тому +4

    ተረደቸሁን አሁን እኝ ሰደተኝቸ እንደት እንደምነሁን😭😭😭😭 አብይ መት ቢየልን እንዴህ እየህንን ነዉ በተሰቤ እምናስዲደረዉ😭😭😭❤

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 4 місяці тому

      እኮ ትክክል ወላህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ሳያየውይቀራልብለሽነው😂እሱየኛንብርነውየሚፈልገውእያማኽኝ🎉ደምሪኝበቅንነት 27:25

  • @MediDam
    @MediDam 4 місяці тому +1

    ያረባገረ ሴት ክብረ ይገባታል እህን ሙቀት ችላ ነዉ የምኖረዉ😭😭😭😭

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 4 місяці тому

    እደናተ ሁሉም መቶ ባየለን ያዝኑልን ነበር ለኛ ለማዳም ቅመሞች😂😂😂😂

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 4 місяці тому +1

    ለምንእእናተ፣ማታማታ፣አትዝናኑምእደ፣ሙቀቱንታልቻላችሑት

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 4 місяці тому

    ግን ለምንድነው እህታቹሁ ዝምታ አብዛታለች በሰላም ነው❤❤❤❤

  • @janetdadad5177
    @janetdadad5177 4 місяці тому +1

    እረ እዬባ ፍርድን አምጣልን❤❤

  • @selammengesha1871
    @selammengesha1871 4 місяці тому

    መኪናቺሁንም ይዛቺሁ ነዉ እንዴ የመጣቺሁት

  • @የመዳሃኒኣለምልጅነኝ
    @የመዳሃኒኣለምልጅነኝ 4 місяці тому

    እረ ሮዲ ኣምጣልን ❤❤ረዱየይይይ ናፈቀችኝ❤❤❤❤

  • @adanechikassaye4662
    @adanechikassaye4662 4 місяці тому

    ቃልዬ አለባበስ ሲያምር ❤❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 4 місяці тому

    ማሻ አላህ የሁለቱ መሪዎች በቃል ሊገለጵ ከሚቻለው በላይ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ቴምርም ቢሆን በልተን ከሁለት ወደ አንድነት መንግስ ተሸጋግረን ሀገራችንን እናልማ ብለው ትልቁ ወዴ ትንሹ አለበት ቦታ ሄዴ ትልቅነቱ ያለበት ዙፋን ክብሬ ብሎ ሳይገድበው ተነስቶ ሄዴ ተመካከሩ ወሰኑ አደረጉትም ለዛም ትልቅ ስራ ሰርተው አለፉ ለሀገራቸው
    እኛጋ ሀገር እንድህ ቢያደርገኝ እሳ ብሎ ከሚጠረጥር ሰው በቀር ሌላ አልፈጠር አለ እንጂ የኛ ሀገር እኮ ወርቅ ነበረች በትንሽ ፍጆታ ማሳደግ የሚቻልባት ነበረች አሁንም ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን እድህ ከፍ ብላ ትነሳ ይሆናል

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 4 місяці тому

    ሰለመልካም ምኛት አሜን አሜን አሜን ብያለዉ ❤❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ እንወድችዉልን

  • @ሰአዳ-ዸ9ጠ
    @ሰአዳ-ዸ9ጠ 4 місяці тому +3

    እዩባ እረዱን አምጣልን

  • @MalkamTamen
    @MalkamTamen 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂እኔ በጣም ያሳቃችሁኝ በተለይ ወንዶች ጭንቅ መቋቋም አትችሉም እኛ ዘላለማችንን እየኖርንበት እናተ ለሰባት ቀን ከበዳችሁ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 4 місяці тому

    😂😂😂😂 ወየሁ በሳቅቅቅ ገደላችሁኝ ጥብስ ቅቅል አላላችሁም

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    ትክክል 😢😢ዱባይ 🤕🤕🤕🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 4 місяці тому

    እንካንም አያችሁልን እድህ ሁነን ነው እምንሰራው ያልፋል እያልን ግን አለፈብን አይ አንች አለም😢

  • @Betty-1993
    @Betty-1993 4 місяці тому +1

    I miss Redu the smiley girl.🥰🥰🥰

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 4 місяці тому

    እኛእደዚህ የተቃጠልንነው እናተስለመዝናናት መጥታቹ አይይይ ተውኝ እሲታ

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 4 місяці тому

    ክብር፣ለማዳምቅመሞች፣አንድግዜ፣ለራሳችን፣እናጨብጪብ❤🎉 27:25

  • @ስአዳአድም
    @ስአዳአድም 4 місяці тому

    ለኛ ግን ለመዳም ቀመሞች ክብር ይገባናል አያችሁልን ቀመሳችሁልን 😢😢😢😢😢ግን እሚሳዝነው እንድህም ሁነን አላለፍልን አለ😢😢😢

  • @adigutatarek3955
    @adigutatarek3955 4 місяці тому

    😂😂😂ayy abel wixa wixa 😂😂😂😂endew asire eyegebaw melkeqachun ayalew bexamnew yemiwedachu❤❤❤❤enkwanim yayachut kebad new

  • @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ
    @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ 4 місяці тому

    ግን እኮ በማይመጣበት ወቅትነውየመጣችሁት ወላሂ

  • @RodasYitbarek
    @RodasYitbarek 4 місяці тому +1

    Sister achawe setamer👌👌❤

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 4 місяці тому

    ስንትሙከየፍየሌለበትቤትአለለ ምግብ እደዚህ እየሆኑ የማሠሩ😊