ፕሮግራሙ ተበላሸ እርስ በ እርስ ተጋጨን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 780

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  11 місяців тому +176

    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዮ ቀድመው ይደውሉ +251962491597 +251974024574 eyobpicture

    • @masalomasalo-k6k
      @masalomasalo-k6k 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 11 місяців тому +2

      እማየ እና አብየ እርጅም እድሜ ሽሽሽሽአመት ኑሩልን ❤❤❤

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 11 місяців тому +1

      ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ابوابو-ه9ظ
      @ابوابو-ه9ظ 11 місяців тому

      ሴትና ወተት ረጋሲል ነዉ አቤት እናታቺን ደስ ሢሉ ከርሰወ ይማሩ

    • @butajrawit
      @butajrawit 11 місяців тому

      ❤❤ እቴቴና አብዬ የሰጡት ምክር ማሻአላህ ፕራንክ ብታረጓቸውም ምክራቸውን ሚጣፍጥ ነው እንኳንም የሚያስብል ፕራንክ ነው ማሻአላህ ብያለው ❤❤❤❤❤

  • @Meronmmm-k5t
    @Meronmmm-k5t 11 місяців тому +54

    ወይኔ የአቤል ሚስት እርጋታ አዲሁም ውበቷ ድምጿ ማነው እደኔ የወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @agichesetegn4468
    @agichesetegn4468 11 місяців тому +32

    የሄኖክ ሚስትና የአቤል ሚስት እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 11 місяців тому +24

    የአቤል ሚስት ማርያምን 1ኛ እርጋታዋ ሌሎቹም ቆንጆ ናቸው❤❤

  • @TGgf-vr1ly
    @TGgf-vr1ly 11 місяців тому +37

    ማነዉ እንደኔ አቤላ ሳየዉ ዝምበሎ ብቻዉ የምስቅ😁😁አይለያያችሁ🥰🥰🥰🌅

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 11 місяців тому +296

    እስኪ የዚህ ቤተሰብ አፍቃሪ ማነው እደኔ❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 11 місяців тому +53

    ወይ አቤል የሳቂ ምጭ 😁ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በረከት ይግባ በቤታችሁ እዮባ መጨረሻ ሰለሆንክ በቃ ሁሉም ይሳሱልሃል ሁልግዜም ለነሱ ልጅ ነህ ለዛ ነው❤

    • @kalkidangebeyehu6134
      @kalkidangebeyehu6134 10 місяців тому +1

      በጣም አቤል የሳቅ ምንጭ😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @ወሎየነኝየወልዲያልጀ
    @ወሎየነኝየወልዲያልጀ 11 місяців тому +16

    የአቤላ ሚስት ምርጥ ኢትዮጵያዊ አማት አከባበር አንቱ ነው የምትለው ጎበዝ 😂😂😂አይ ሄኖክ ሁሌ በቤት ምግብ መቀንጨር አላለም ይመችህ

  • @ኤፌሶን-ገ7ጀ
    @ኤፌሶን-ገ7ጀ 11 місяців тому +76

    ደስየምትሎ ቤተሰብነችሁ አይለያችሁ የታላቁ "ባለቤት እረጋታ ደስ ይላል❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 10 місяців тому +10

    ኮሜንቱ ሁሉ ዛሬ ቃልን ተወት ተወት አርገዋታል😢😢😢 ተዉ ከሰዉ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ከስህተቷ ትማራለች ሁላችንም ሙሉ አደለንም

    • @Hana-ps5gn
      @Hana-ps5gn 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እናሳ

  • @ggrurvhbh344
    @ggrurvhbh344 11 місяців тому +15

    የኔቆጆ ጀሥ አሽኝ ያቤላ ሚሥትሢያምረብሽ አቱ ሥትይ ባህልሽን ጠብቀሽ መሄድሽ ❤❤❤❤❤

  • @AstiEthiopia
    @AstiEthiopia 11 місяців тому +44

    ማርያም ምርጥ ደስስስስ የሚትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏❤️🥰🥰😊

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 11 місяців тому +20

    እቴትዬ እና ጋሽዬ አርሴምዬ እድሜ ትጨምርላችሁ ይሄ ሁሉ የቤተስብ ፍቅርና መተሳሰብ የመጣው ከናንተ ስለሆነ አቤሎ ትወና ብትጀምር ያዋጣሀል ወንድሜ የመጨረሻ አድክም ነህ! ሄንዬ የምትናገራቸው ንግግሮች ሁሉ ትክክለኛ አባባሎችን
    ስለሆነ አክብርሀለሁ ወንድሜ!
    እቴትዬ ጋሽይዬ እህቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ we love you this amazing family forever!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 11 місяців тому +24

    እፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ መዳህኒአለም በፈቅር ያኑራችሁ በሰራችሁ በነገራችሁ ሁሉ ይግባላችሁ❤

  • @eldanati2788
    @eldanati2788 11 місяців тому +19

    የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት በገኛችሁ ደስ ይለኛል እንደዚህ ያለ የቤተሰብ ህይወት እንደተመኘሁት ሊያልፈኝ ነው ግን እናንተን እያየሁ ደስተኛ እሆናለሁ ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 місяців тому +25

    እዮባ የቤቱ ቅመም የመጨረሻ ልጅ ቅመም ነው የሚባለው ብዬ ነው ወንድም ቢሆን 😊❤

  • @Adiz-f2d
    @Adiz-f2d 11 місяців тому +7

    አቤል የሳቅምጭነህ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂እሄንችግራችንን አሁንመሽቶል እቤታችን ስንሄድ በምንሰራው ስራ እንፈተዋለን አላለም አይ አቤል ኮሚዲያ ነህ😂😂😂እግዚአብሔር ፈቅራቹሁን ይጨምርላቹሁ ፈቅር የሆናቹሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf 11 місяців тому +19

    አቤል ይለያል 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @MeronNigussie-y4h
    @MeronNigussie-y4h 10 місяців тому +7

    ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @tigisttariku5866
    @tigisttariku5866 11 місяців тому +26

    አቤል በመሀል ሁል ጊዜ የሚያዝገው የሚጥለው ቀልድ ይመቻል ታምራላችሁ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 11 місяців тому +20

    ደስ ስትሉ 😂😂😂 በፍቅር በደስታ ኑሩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 11 місяців тому +24

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤🎉እኔ ምለው የእህታቹ ባልስ🤔

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j 11 місяців тому +29

    የአቤል እና የሄኖክ ሚስቶች እርጋታቸው ደስስስ ይላሉ❤❤❤

    • @فاطمهعلي-ف8ش
      @فاطمهعلي-ف8ش 11 місяців тому +1

      በጣም አንችኛዋ እረጋ በይ አትቅለብለቢ እረጋበይ 😅

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j 11 місяців тому +1

      @@فاطمهعلي-ف8ش ትክክል ቅኔው ከገባሽ ይግባሽ ክክክክክ

  • @yezna2219
    @yezna2219 11 місяців тому +31

    አደኛነኝ ውዶች ❤ ደስ ሢሉ ማነው ማነው እደኔ ሥደት ያደከመው ሥለአገር ቤተሠብ ያስጨነቀው 😢

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 11 місяців тому +4

    ለቴትዬ አስተያየት ና ሄኖክ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በጣም ሚዛናዊ አስተያየት ነውየሰጣችሁት ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 11 місяців тому +22

    አባትና እናት ደስ ሲሉ

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 11 місяців тому +5

    ዶሮስ አቤላ ያለበት ቪድዮ በሳቅ ሆዴን ንፍር አረገዉ😂😂😂ሁላችሁም በጣም ደስ ዬምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is 11 місяців тому +7

    እፍፍ ቃልዬ የኔ ወርቅ እወድሻለው💋 ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣቹ ብሩክ ሁኑ❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ 11 місяців тому +12

    ይህን ቤተስብ በጣም ነው የምወደው ስላማችሁ ይብዛላች አየ አቤል በጣም ነው እኮ የሚያስቀኝ😂😂😂

  • @ሜሪtube
    @ሜሪtube 11 місяців тому +11

    ቃል ግን ቀስ ያለች አልነበረች ምላሳም ሆነችህስ 😮😮😮

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 11 місяців тому +17

    አፌ ቁርጥ ይበልልክ ሄኖክዬ ለባለቤትክ ያለክ ክብር በጣም ደሥ ይላል አቤላ ኮሜዲያን ብትሞክር ያዋጣካል እዮባን ደሞ ዳሩት በቃ እሪችዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እደምታምሪኮ ሁላቹም ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይባርካቹ አሜን❤😘🙏🙏🙏

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 10 місяців тому +1

    ወዮው አቤል ወጋሁት አላለም ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ዘራችሁን ያብዛው ኮሜንታተሮች ደግሞ ተረጋጉ ለማየት ከገባችሁ እስከ መጨረሻው እዩ ካልሆነ ያስገደዳችሁ የለም ከቃልዬ ከሐዲስ ራስ ወረድ በሉ አንዱን ከአንዱ የምታበላልጡት መቼም ያቺን ቃል ተናገሩ ብላችሁ ነው ዶማ ሁላ አረጋጉት አንደኛቸው ነገ ደግሞ የሆነ ነገር ቢሉ ከዚህ በላይ ነው የምትፈርዱባቸው ስለዛ ዝምም በሉ

  • @zehara53o
    @zehara53o 11 місяців тому +10

    ወላሂ ዛሬ እባዬ ጠብ እስከሚል ነው የሳኩት ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 😂😂😂😂

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 10 місяців тому +6

    አቤል እኮ ኮሜዲ ነው የምር 🤣🤣ሴቶች ጎብዞች ጨፍጭፍዋቸው 🤩💪

  • @tig4592
    @tig4592 11 місяців тому +16

    የታላቅ ወንድማችሁ ምክር አቤት እርጋታ አቦ እናንተን የወለደች እናት ሽ አመት ትኑር ምናለ እንደናንተ ያለ ቤተሰብ ሁሉም ቢኖረው ሁሌ ነው በናንተ ምቀናው ማለቴ መንፈሳዊ ቅናት ፈጣሪ ሁሌም አይለያችሁ ለሌላው ምሳሌ ናችሁ

  • @jaamilamohammed
    @jaamilamohammed 11 місяців тому +8

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በጣም እንወዳችዃለን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ
    @እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ 11 місяців тому +9

    ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ቤተሰቦች 🎉❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @JfKfk-qb6ho
    @JfKfk-qb6ho 11 місяців тому +26

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 11 місяців тому +1

    አቤቱ በሰው እጅ ከመውደቅ አድነኝ ይህ ሁሉ ስድብ ምድነው ስናስጠላ ክፉዎች ተመፃዲቂዎች ማንም እናት ልጇ ሲመታ ዝም የምትል እናት የለችም አወ ምን ታመጡ ሰራተኛ ነኝ እንደው ሰው ከማንቆጠርበት ሀገር ነው የምሰራው ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @merahawit-galtigray
    @merahawit-galtigray 11 місяців тому +5

    ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ😍❤

  • @ZemnZemu-mq4lg
    @ZemnZemu-mq4lg 10 місяців тому +8

    አባታቹ(ችን) ሲያወራ ፀጥ ብላቹ እምሰሙት ነገር ❤ እግዚአብሔር ቤተሰባቹን ይባርክ

  • @selam801
    @selam801 11 місяців тому +16

    በእመቤቴ ይሄ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው❤

  • @محمخاحا
    @محمخاحا 11 місяців тому +3

    እሜዬ እዲህ ያለ አማት ደስ ይላሉ እዲህ ነው እናትና አባት እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
    @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 10 місяців тому +3

    ለወላጆቻችሁም እድሜና ጤና ይስጣቸው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏የአቤል ቀልድ ደስ ሲል 😅😅

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 10 місяців тому

    ጠቢቡ ሰለሞን ብሎታል እኮ ለሁሉም ጊዜ አለው አብዬ እና እምዬም ጥሩ አርገው ዳኝነት ፍታዊነት ሰው ነትን አሳይተዋል አስተማሪ ነው እኔ 27 ዓመት በትዳር ኖራለሁ ትዳርን አከብራለሁ በውጪው አለም ደሞ ሲኖር በደንብ ታግለን ተረዳዱተን የምንኖርበት ነው ወንድልጅ ውጪ በላክ አይባልም ስራ ከሆነ ስልይበላ እንዴት ይስራ ምሳህን በላህ እራስህን ጠብቅ ኑርልኝ ነው የሚባለው❤❤❤❤❤❤

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 11 місяців тому +4

    ደስ ስትሉ በፍቅር ያኑራችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ምርጥ እናት ምርጥ አባት ዋው አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰኒም
    @ሰኒም 11 місяців тому +9

    ትልቅየው ልጅ አስተዋይ ነው በጣም

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 11 місяців тому +10

    እቴቴ&ጋሽዬ ደስ የሚሉ እናትና አባት ራሔል ደስ የምትይ እኅት ነሽ ሔኖክ' አዲስ' አቤል' ኢዮብ በጣም ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ ምራቶችም እደዛው❤❤❤

  • @weletmedhinmeseret5209
    @weletmedhinmeseret5209 10 місяців тому +12

    እንደ ከዋከብት ዘራችሁ ብዝት ይበልንን ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች❤

  • @genetbbbgetu768
    @genetbbbgetu768 10 місяців тому

    ሂኖክ ትልቅ ሰው ብልህ፣ ቅን፣ ካብዬና ከቴቴ ከጥሎ አንተ ስታወራ ከልቤ ነው ማደምጥህ ምክንያቱም የህይወት ልምድህን ስታካፍል ደስ በሚል ቋንቋ ነው ምትግልፀው ለዚሁም በሕይውት ካብዬና ከቴቴ ከጥሎ ያንተን ስብእና የገነባችው ባለቤትህ ናት ምስጋና ይገባታል!!!

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 11 місяців тому +2

    ቃል ትወና ትችያለሽ የኔ ፍልቅልቅ በጣምነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ምርጥ ቤተሠብ ለብዙ ተምሳሌ ናችሁ ኑሩሉን❤❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 11 місяців тому +30

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube 11 місяців тому +3

      አሁን እዝህ ስለአላህ ተርት ምናመጣዉ 😅😅😅

    • @medinegnyeresulwedag8509
      @medinegnyeresulwedag8509 11 місяців тому +2

      صلى الله ءليه وسلم❤❤❤

    • @ሲታመሰቆዋ
      @ሲታመሰቆዋ 11 місяців тому +3

      ​@@YeshYuoTubeአንቺ ማይመለከትሽ ከሆነ አይተሽ /ህ ማለፍ ይቻላል የምንም ተረት የለም አልሃምዱሊላህ እስልምና ለወፈቀን ጌታ

    • @ሲታመሰቆዋ
      @ሲታመሰቆዋ 11 місяців тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube 10 місяців тому +1

      @@ሲታመሰቆዋ እርካሾቹ በየቤቱ እየገባቹሁ አትዝርክርኩ ይሄ የስላቤት አይደለም ቦታቹሁን እወቁ ቱ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 10 місяців тому +5

    ደስ ስትሉ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤

  • @LiliGalTewahido
    @LiliGalTewahido 11 місяців тому +9

    በጣምታምራላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁ እስከ ቀራንዮ ያድርግላቼሁ ከዓይን ያዉጣችሁ!

  • @serkalemyegetaserkalemyege5800
    @serkalemyegetaserkalemyege5800 11 місяців тому +5

    ታድላችሁ የምትገርሙ ቤተሰቦች ናች ከራሳችሁ አልፋች ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆኑ ናችሁ ፈጣሪ እስከመቸረሻዉ በፍቅር ያዝልቃችሁ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 11 місяців тому +6

    በጣም አስተማረ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው በእውነት ፣ እናት አታስጨንቀው ወይ

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 11 місяців тому +4

    የነቴቴ የአብዬ የሄኖክ ምክር ለኛም ጠቅሞናል
    እቴቴ ገን እዮብ እንዲወጣ አልፈለገችም መሰል ትሳሳለች ገና እንደ ትንሽ ልጅ ነው አሁንም ምታየው
    አይዞህ ያልፋል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 місяців тому +5

    እራሄልና የሄኖክ ሚስት መታነው እሚመስሉት ቅላታቸው ቁመታቸው ፀጉራቸው እህት አማች ይመስላሉ የተባረከ ቤተሰብ እድሜና ጤና

  • @nardos55
    @nardos55 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ውይ እንዴት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችው እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችው አቤላ ግን ውይ ሆዴን አቆሰልከኝ ማሮያምን

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 11 місяців тому +6

    አረ ወየው አቤል 😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ በስማም😂😂😂

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 11 місяців тому +8

    አረ አቤል ወገሁት ይህን መንፈስ አላለም ማርያምን ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂

  • @yaredgebremaryam210
    @yaredgebremaryam210 11 місяців тому +1

    ሄኒ እዉነት ጀግና ደስ እሚል ምክርና ገለፃ በጣም ነዉ እማመሰግነዉ አቤል ግን በቃ የአቤል ጤነኛ የለም ማለት ነዉ ኦዉ❤❤

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 11 місяців тому +3

    የእኔ አባት ነፋስ ይማርና አሰታወሰኩት በጣም ነበር ጥሬ ሰጋ የሚወደው ግን ግማሻ ኪሎም ብትሆንም ገዝቶ ቤት ይዞ መጥቶ ነበር የሚበላው ,በጣም ነው የወደድኩት ጭዋታችሁን❤

  • @frekassaye141
    @frekassaye141 11 місяців тому +3

    እፎይ ሄኒ ይናገር እውነት የበሰለ ንግግር ነው ሁሌም የሚናገረው

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv 11 місяців тому +20

    የሂኑክ እና የአቤል ሚስቶች በጣም ነዉ የምታምሮት የዬብን ሚስት ደግሞ ለማየት ያብቃን🤲🤲🤲

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 11 місяців тому +4

    አየ አቤል እንዴት እንዳሳቀኝ ወጋሁት አላለም😂😂😂

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 11 місяців тому +17

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

    • @saudiksa5166
      @saudiksa5166 11 місяців тому

      ወአለይኩሙ አሰላም አሚንን

  • @salemGuta
    @salemGuta 11 місяців тому +5

    ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ናቹበጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 11 місяців тому +4

    የቤት ተለቁ እርከታው የኔ ፂመም ደስ ትለለህ። አይለየቹ ፍቅረቹ። ይጨመር

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 11 місяців тому +5

    ይሄ የእናት እና የአባትም ምርቃትም ጭምር ነው ።እስከመጨረሻው ድረስ ቸሩ መድሃኒያሀም ዘራችሁን ያብዛው ይባርከው ይቀድሰው ።

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 місяців тому +9

    እዮባዬ በጣም ነው ምወዳችሁ የፍቅር ቤተሰብ እንዴት ደስ እደምትሉ በማርያም አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 11 місяців тому +3

    ወይኔ አቤል ኮሜዲያን ነው እና 😂😂😂😂 ድስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 6 місяців тому

    ውይ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናት አባትቹን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይስጥላቹ ክብርለዘላጆች

  • @ከምፍቃድካይኩን
    @ከምፍቃድካይኩን 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ አግዚአብሔር ይባረካችሁ ♥️♥️

  • @eyerusmekonenMARIKON19
    @eyerusmekonenMARIKON19 3 місяці тому

    እኔ ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ ከዚህ ቤተሠብ ለትዳሬ የሚሆነኝን ሁሌም እናተ እንደ አሥተማሪ እኔ ደግሞ እንደተማሪ ሁሌም እማርባችሃለሁ ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ክፉ ነገር አይንካችሁ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Madrid2112
    @Madrid2112 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሄኖክ በጣም ጥሩ ትምርት ነው የሰጠኸው እናመሰግናለን

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j 11 місяців тому +3

    የኔ አባት ከዚህ አባት ብዙ ምክር ወስጃለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 10 місяців тому +3

    እድሜና ጤናን ይስጥላቹ መልካም ነገር ማውረስ መታደል ሰላማቹ ይብዛ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 11 місяців тому +5

    ቃል እዉነቱን ተናገረችክክክክ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 11 місяців тому +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ወድሞች እህቶች አላህይጨምርላችሁወላከክፉነገርይጠብቃችሁየኔወድሞችእህቶችእወዳችሁለሁ

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 11 місяців тому +2

    ደስ የምሉ በተሰብ ስወዳቹ ❤️🥰❤️ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 6 місяців тому

    ትዳር ግን እዕቃቃ አይደለም በተለይ የመደሀኒያለምን ቁርባንን የቀመሰ የተረጋጋ መሆን አለበት በምግብ ብቻ ማመንን ሳይሁን ፍቅር መስጠት የአዕምሮ እርካታ ነው በዚህ ሆኔታ ግን ከታላቅ ወንድማችሁ ተማሩ የትዳሩን ሆኔታ በእውነት ከእሱ ተመሩ ሁሉም የኢትዬጲያን ትዳር ሁኔታ በታላቅ ወንድማችሁ

  • @aass5403
    @aass5403 11 місяців тому +3

    ህለተኝ ግዚ ለባትና ለናታችህ ቡርክ እታደርግ ሰራአት እኝም የሰማነልን እናት እን አባታችህ በጠም ነው ምወዳችው😢😢

  • @AsadiRaya-y8r
    @AsadiRaya-y8r 10 місяців тому +4

    እዮባ😊 ዩቱብህ ላድግልህ ከፈለግህ አበል❤ ተሎተሎ አቅርብልን የተመቸዉ ላይክ🎉🎉🎉😮

  • @EtsegenetMeseret
    @EtsegenetMeseret 10 місяців тому

    የእውነት በጣም ምታስቀኑ ጨዋ ያሳደገው ጨዋ ነው እናትና አባታችሁ እድለኞች ናቸው እናተ በተለይ ከነሱ በመወለዳቹ በጣም እድለኛ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @hiwi9
    @hiwi9 11 місяців тому +3

    የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉ ቪዲዮዉን ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉ እዩና ኮመንት ስጡ 🤭 ለመንቆር አትሩጡ

  • @behaylwatefera-g9w
    @behaylwatefera-g9w 10 місяців тому +1

    አቤል ግን ምን ይሻልሀል😂 ሙሉ ቤተሰቡ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይጨምርላቹ❤❤❤

  • @ማያ-ጨ7ቨ
    @ማያ-ጨ7ቨ 11 місяців тому +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቀው !!

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 10 місяців тому +1

    ሄኖክ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆነ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🏼

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 11 місяців тому

    😂😂😂 ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው ከፍቶኝ ነበር ዘናነው ያረጋችሁኝ አቤት ክብር እርሰወ ስትይ አፌቁርጥ ይቅርታ ስምሽን አላውቄውም አቤል ግን ሴት ሽክም አላለም 😂😂😂❤❤❤❤

  • @ZainbZaind
    @ZainbZaind 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሄኒዬ ደስ የሚል ምክር ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 10 місяців тому +1

    ምርጥቤተሰቦች በስማም ስወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅርበጤናያኑራችሁ❤🥰

  • @yeshiworkberihun168
    @yeshiworkberihun168 10 місяців тому

    ውይ አቤል 😂😂😂😂እንደው ምን ይሻልሀል? ሁሌ እንዳለመጥክ የሳቄ ምንጭ የኔ አዝግ ይመችህ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي 11 місяців тому +9

    የኔ እናት ስነስረአት ያዙ አለች ወዶቹን ልጆቿን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም😢❤❤❤❤❤❤

  • @Khan-ro9tw
    @Khan-ro9tw 11 місяців тому +3

    አቤልና ነፂ ወይኔ በሳቅ ነፂ አቱ አች ወይኔ

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 11 місяців тому +6

    የአቤልን ሚስት ስወዳት አቤል ፈታነው እምታረገኝ

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 11 місяців тому +6

    አንደኛ ምርጥ ቤተሰብናቹ በርቱ ❤❤❤

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 6 місяців тому

    አቤት ታላቅወንድማችሁ ንግግር መካሪ አስተዎይ ልጅ ነህ በእውነቱ ቀናን እኛም እንደታላቅ ወንድማችሁ መካሪ ዘካሪ ወንድምይስጠን ለኛም ልጅ ነው

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 11 місяців тому +3

    የአቤል ሚስት ድምጿ ሲያምር❤❤❤ አቤል አዝግ😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 10 місяців тому +1

    አቤል እኮ የቤታችሁ ድምቀት የተመልካች የሳቅ ምንጪ ነው❤❤❤❤