አልቅሼ ከቤቴ ወጣሁላት በነግር አቃጥልችኝ 😭ልቤ ተሰብሯል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 174

  • @zehara53o
    @zehara53o 3 місяці тому +19

    ማይክ አንጠልጥሎ ፕራክ ስታስቡን ልጃችሁ ህፃኗ ሰኪና እንመስላችኋለን እንደ ሆሆሆሆ አጃኢብ አይዳ ጠፋ በቃ ፋሽኑ ሰሙኑን በትዳር ነው ቻሌንጃችሁ ዩቲበሮች 😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ዙዙየ ደምሪኝ❤❤❤

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому

      እረእሷምአትሞኝም

    • @user-tv1ko8yo4y
      @user-tv1ko8yo4y 3 місяці тому

      አረየናንተን ወሬ መሥማት አስጠላኖ ከመጃጃል አለፍችሁ ያውልቅሺ ከብትነሺ የሥንታችሁንእንይ አይመጨረሻችን ከውጭ ሲመጣ ፕራንክ አታርጊ አተባልሺም ሰይጣን በጥፋ አዙሮ ነበር መጣል ያውጣሺ ከብት በግ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 3 місяці тому +9

    ሚስኪን ዳውድ አስተካክላለሁ አለ
    ካርጎ ላረግ አላለችም ወደት ሀሀሀሀሀ ግን ከስራ ደክሞት ሲገባ እንደዚህ አታድርጊ በስርአት ተቀበይው

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 3 місяці тому +6

    አረ ባክሽ ማይክሽን እያየንነው እስኪ ትንሽ ያውቁብናል በሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ፋጡማየ ደምሪኝ

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 2 місяці тому +1

    ከደዚህ አይነት ትዳር ፈጣሪ ይሠውረን😟😟

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 3 місяці тому +7

    ግን አዳዲ ሰሚራ ታሳዝነኛለች ወላሂ ሰትል ከምረ እደተነደደች ታሰታውቃለች

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ እህትየ

  • @uaeuae6078
    @uaeuae6078 3 місяці тому +6

    የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት የአላህ እዝነትና ሰላም ይስፈንባችሁ ያረብ

  • @ifj8189
    @ifj8189 3 місяці тому +2

    መልካም መስራት ባንች ዝምታ ኸይር ነው

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 3 місяці тому +5

    ጊዜው የናተ ነው አሁን ደሞ እኔ ግን ዲራማ አልሰራም ለምን አትደምሩኝም ?😊

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 3 місяці тому +1

    አዋጅ ኑሮ ተወወደደ ውጡና ድምጥ ሁኑ ሰው እየሞተ ነው እናተኮ ድምጥ መሆን ትችላላችሁ ወለይም እናተ ፍራክ እረ ተው ሰው በባሀር እየወጡ አለቁ ምነው ወታችሁ ድምጥ አቶኑም እኛ እየበረታታናችሁ ነው ደካማ እየተራበ እኛ ወዳገር እንጣ ስንል እኛ እየራበን ነው አትጡ ይሉናል እናተ ሁለየ ፍራክ እረ ተውውውው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hf3xx2zg4e
    @user-hf3xx2zg4e 3 місяці тому +2

    እንዳው ለካሜራኳን ቢሆን ግንባሯን ሳም አያደርጋትም የኔ ውድ ባልል ሀቢቢ ሁል ጊዜ እቅፍ አድርጎ ሳይስመኝ አይወጣ አይገባ ሀቢቢ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      መሻአላህ አይለያችሁ ደምሪኝ ❤❤❤❤

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e 3 місяці тому +1

    ወጡ በርዶ በክቶነው የምንበላው አይባልም ሲቀጥል ማይክሽን ፊለፊት እያሳየሽ ነው የምሰሪው

  • @user-dw6sf8fw9b
    @user-dw6sf8fw9b 3 місяці тому +3

    ድራማው ለራሳችሁ ማይኩ እንዳይታይ ከውስጥ ብታደረጊው ኖሮ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ🎉🎉

  • @user-qr8xi5nl4c
    @user-qr8xi5nl4c 2 місяці тому

    ወላሂ ስታስጠላኝ የሆሽነገርነሽ ምድነዉ ባልከስራሲመጣ ማቃጠል😢😢😢😢

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому +1

    ቤታቸዉ ሲያምር የምር

  • @AminaAmina-ei5cb
    @AminaAmina-ei5cb 3 місяці тому +1

    የኔማር ልጁኮተነሳ ሊመታ ት ነውብሎ ማንእናት❤

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e 3 місяці тому +1

    ዳውድ ምንም ያልተናገረው ማይክ አይቶል ክፉነገር አልወጣውም😂😂😂

  • @fydur360
    @fydur360 3 місяці тому +1

    የማይኩ ነገር እየታየ አይ የሰኪናናት ኮይስ

  • @user-bi3fl8se9c
    @user-bi3fl8se9c 3 місяці тому +1

    ምንያናዲዲሻል ሲራኮነው እየሽቀለነዋ እናተን ለማሲተዳደር ብሎነው

  • @N3n38u
    @N3n38u 3 місяці тому +1

    ታዳ ቢሄድ አችነሽ እጂየምትጎጅውው ዳውድ ይጎዳ መሥሎሽነው 😂😂ደሥነው የሚለው እጅ😂

  • @user-zk3gj1gj3g
    @user-zk3gj1gj3g 3 місяці тому +1

    ለሚስትሕናለልጆችሕግዜስጣቸው

  • @fahedali632
    @fahedali632 3 місяці тому

    ዳውድ እኛ ሴቶች ግዜ እሚሰጠንንነው በጣምየምንወደው እደምንምብለህ ግዜ ለመስጠት ሞክር በብራክ መልኩ እየነገርችህነው ተጠቀቅ ገንዘብ ግዜአይሆንም በተርፈአይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 3 місяці тому +1

    አቦ አትጃጃይብን

  • @user-ht5pn4nw4s
    @user-ht5pn4nw4s 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ💐💐💐💐💐

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ

  • @FatumaMummed
    @FatumaMummed 3 місяці тому +1

    መሻአላህ ወላሂ ዳዉድ ጣፋቲን አስተካክላለሁ አለ

  • @N3n38u
    @N3n38u 3 місяці тому

    ሠሚራ ግን ልጆቹን በሉት አተበይ ላባታቸው ፍቅር እድኖራ ቸው አሥለምጂ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 3 місяці тому

    አንቺና ጀማል ለልጆቻችሁ የምታስተምሩት ስድብና ስነስረአት የሌለቸው ልጆች ማፍራት ነው😮😮😮😮😮😮

  • @user-rh7xk1sj2w
    @user-rh7xk1sj2w 3 місяці тому +1

    ማይኩንእያየውነው ሰውታጃጂላላችሁዴ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 2 місяці тому

    እዚህ ደሞ ሠኩ በሳቅ ልትገለኝ

  • @user-wh1qx4pd7o
    @user-wh1qx4pd7o 3 місяці тому +1

    እህ መሚራ ማይኩን እያየ ብራክ አለደ

  • @user-jd1wq9dg5j
    @user-jd1wq9dg5j Місяць тому

    እዴ ሴትነው ወንድ የሚሄደው

  • @user-wh1qx4pd7o
    @user-wh1qx4pd7o 3 місяці тому +5

    ያች ጠረሀ አለባበስ ግን መቸ ነዉ እሚስተካከለዉ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 3 місяці тому +1

      አቤት ቅናት 😏😏😏😏 ሁሉም ያምራል እንቺም ቅናትም ነሸ 😷😷😷👈👈

    • @user-wh1qx4pd7o
      @user-wh1qx4pd7o 3 місяці тому

      ጅል አፎ ምኑ ነዉ እሚስቀናኝ ኩሊ ዘቅ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 3 місяці тому

      @@user-wh1qx4pd7o ኩሊቱቢል አቤት ሼቅልት😁😁😁😜😜😜👊👊

  • @teslim570
    @teslim570 3 місяці тому +1

    አንች ሰሚራ አግባ አትበይ ከሚሴዎችኮ ሁለት ሶስት ነው የሚያገቡት

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e 3 місяці тому +2

      አትጃጃይ ኬሚሴዎችን ብቻ ነውዴ ሸሪዓው የፈቀደው ስለዲን ተማሪ ከማውራትሽ በፊት

    • @neimbintseid
      @neimbintseid 3 місяці тому

      @@user-hf3xx2zg4e አረ አታሽቃብጡ የአሁን ወንዶች ፋሽን አርገውት ነውጅ ሸሪአውን አቀውት አይደለም ከማን አንሳለሁ ነውጅ እንትና አግብቶ እኔ ቀረሁ እያሉ ነውጅ መች በትክክል ሀቅ ይወጣሉ ሀርቡ ደሞ ብሶባቸዋል ግማሾቹ ቤታቸው ሰላም የላቸውም ግማሾቹ ከቤት ተባረዋል ሁለተኛ ያገባት ሚስትጋር እየኖሩነው አንዳንዱ ሳምንት ሳይሞላ ይፈታል

    • @teslim570
      @teslim570 3 місяці тому

      @@user-hf3xx2zg4e ውይ ነይና ስለድኔ አስተምሪኛ ከንቱ

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم 3 місяці тому +1

    ኢነቱዉንአተልጁዉን
    አጊበ 🙉🙈

  • @userzy-u
    @userzy-u 3 місяці тому +1

    ኑሮ ውሸት 😮የማይኩ ነገርስ😂😂😂😂

  • @HabebaAdane-cx7ot
    @HabebaAdane-cx7ot 3 місяці тому

    ክክክክማይኩንፌትለፌትአርጋጅሎችእደጅልያዩናል

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g 3 місяці тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ደውዴ ሠሙ

  • @zinet4736
    @zinet4736 3 місяці тому

    ሠኩዬ ድምፃ ደሥ ይለኛል ማሻ አላህ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      ዚነትየ ደምሪኝ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    ኧረ በትዳር አቀልዱ

  • @adammohammad1726
    @adammohammad1726 3 місяці тому

    ስራነው ተይ እዳውን ብታጠጭው ከጎኑ ነውችነሆን በስራው ሰሚራቆጆ

  • @user-wh1qx4pd7o
    @user-wh1qx4pd7o 3 місяці тому +3

    ቤት ክራይ ነዉደ ያላቹሁት

  • @SghahNeheh
    @SghahNeheh 3 місяці тому

    እናሊላሀ ወኢናሊላሂ ራጅኡን ለፕራክ ለምድነዉየምትምለዉ እደገና በትዳርማሟረትምድነዉ እደአላህንፍሩ

  • @user-hf7bn6lr2g
    @user-hf7bn6lr2g 3 місяці тому +1

    አራ ታይ 😮😮

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l 3 місяці тому

    እኔ እምለው ግን እኛን ህፃን ልጅ እንመሰላችኋለን እደ ማይክ ይዘሸ እያየ ፓራንክ አለ እደ😂😂😂

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 3 місяці тому

    እረ ሰሚራ ባልሽን አግባ እያልሽ በር አትስጭ የኛ ወዶች ስበብ ነው የሚፈልጉት ያዢ አጥብቀሽ በሂ አቀልጂ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 3 місяці тому

    የመዳም ቅመሞች አሁንማ ነቄ ብለንባችኋል አረ ድራማ አልበዛምደ ሆሆሆ በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ😅😅😅

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 3 місяці тому

    እናንተም ጀመራችሁ አቤትድራማ

  • @Selinaselina982
    @Selinaselina982 3 місяці тому

    ሙንድን ነው እሹ ማይኩ የኔ ሚጢጢጥ አልቀረብሽም

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 3 місяці тому

    አይእሙየ አያልቅብሽ😂😂

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l 3 місяці тому +1

    አይቶተልካሜራዉን

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m 3 місяці тому

    እንኳንም አወቃችሁልኝ አላለም ቱ ነገር በላተኛ ወንድ ስጠላ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @sdad773
      @sdad773 3 місяці тому

      ዝበይ ትግስተኛነዉ ውድ የልጂ አዋቂ

  • @AnshaAdem-oe4es
    @AnshaAdem-oe4es 3 місяці тому

    እኳን አብዱ ሰኩምአይታዋለች ማይኩን😂😂😂😂

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 3 місяці тому +1

    ክክክክክ

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 3 місяці тому

    እኛስስትናሳዝንማይኩይታያልኮ😂😂😂😂😂😂😂😂 ስራውደሞለመዳምቅመሞችነው አትቃወሚንስሙየ

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j 3 місяці тому

    ትልቋ ሄሉ😂😂😂አያሎቅባችሁ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 3 місяці тому

    ግንእሱአነጋገሩእህደሞእርቦታል😢

  • @user-fo4vy3rc3q
    @user-fo4vy3rc3q 3 місяці тому

    በቃ ከሚሴ ኮቻ ና የሥራ ሰው ነው ተይ ሠሚራ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ማማየ

  • @user-kz1iz6vr2d
    @user-kz1iz6vr2d 3 місяці тому

    በቃ አዲያ አጣሽ አጂብ

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv 3 місяці тому

    ኧረ ባክሽ ማይክ እያዩ ፕራክ ሲጀመር ተመካክረው ነው መሰል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      አሚናየ ደምሪኝ

  • @user-pb9sb5rc3n
    @user-pb9sb5rc3n 3 місяці тому

    ዳዉድ ቀልድ አያቅም እዳያደርቅሺ በጥፊ😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ክክክክክክ ደምሪኝ ውደ

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p 3 місяці тому +1

    አያልቅብሸ መጣሸ 😀😀😀😀

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p 3 місяці тому

      @@Zehara9 ደመርኩሸ ዘሀርየ

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 3 місяці тому

    ገረድነሽ አደሚስትአሬሱአያየሽም በመጀመርያተዚህባርንትዉጭበመጀመርያ አሬስሽንዉደጂ

  • @BalayneshiKachine
    @BalayneshiKachine 3 місяці тому

    Pranikinaw atilumi inde😊

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic 3 місяці тому

    የውሸት ብራንክ ማይኩና ካሜራ ያቱ ፕራንክ ማለት አለ እንዴ😂😂😂😂😂

  • @busyline1119
    @busyline1119 3 місяці тому

    😂ዳውድ. ሰሚራ. ተምጣባት ታቶረሀለች ዋ ወልዶ መቅለድ

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 3 місяці тому

    ጥሩባልአዳለዉሰዉታወራለሽ አሱአስተወዋይነዉካሜራዉንአቶታል ዝብለሽትሞጣሞጫለሽ

  • @user-zm9tj9dq3f
    @user-zm9tj9dq3f 3 місяці тому

    ዲራማ ይቀጥላል😂😂😂

  • @OmanOman-ro6zd
    @OmanOman-ro6zd 3 місяці тому

    ለሰሜረ፣ቡታእየሰጠሀት፣ድወድ

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp 3 місяці тому

    ማይኩንእያየነውኮአትዋሽን

  • @Suusiyye
    @Suusiyye 3 місяці тому

    Daa'imni kaameraa argaa jirti abbaan akkamiti kaameraa argu dhabe😂😂 !!?? Warrii tidaarii kun maaliif nu rakkistu sobaan akkanatti🙄🙄

  • @user-bi2sb1rn3z
    @user-bi2sb1rn3z Місяць тому

    ለብር ቢለቹ፣ያልጆቻቹን፣አስዳዳግ፣አተበለሹ፣ያዪቱብ፣ብር ዬትም፣አያ ዳር ስም

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy 2 місяці тому

    ሰገጤ

  • @user-vp3cb4tj5l
    @user-vp3cb4tj5l 3 місяці тому

    ክክክክክ አንዳንድ ይቱበሮች ታስቁኛላችሁ ስታዩን እኛ ምንም እማናቅ ነው እምንመላችሁ. ማይክ ስክቶ ፕራክ😂😂😂😂😂

  • @AminaFantha-os3fc
    @AminaFantha-os3fc 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሬ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 3 місяці тому

    ምን አኛ ሴቶች ትያለሸ 24ሰአት ከቤት ሳትወጪ ለልጆሽ ጋር እቤትሽ ነው ያለሽው ባልሽ ግን እሱ እየለፋ እየደከው ሰረቶ ባመጣው ብር ነው አንቺ የፈልግሽውን አዘሽ ደሞ ለማበሳጨት ትቀሞሚለታለሽ 😮😮😮😮😮

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 місяці тому

    ኧረሳሚራለትዳረሽ ክብርስጭ እዳዬቆጭሽ

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 3 місяці тому

    አይሰኪና የሷማሽቃበጥ😅😅😅😅😅

  • @user-lg3id6nr6m
    @user-lg3id6nr6m 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩምዴሞምንይዛችሁይሆአያልቅብሺ

    • @user-lg3id6nr6m
      @user-lg3id6nr6m 3 місяці тому

      ሰራሺለትአሪፍትምህርትነውላስተዋለውጥሩትምህርትነው

  • @rahmahussain7942
    @rahmahussain7942 3 місяці тому +1

    😊❤❤

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 3 місяці тому

    ስተኙአውሩወሬውን😂😂😂😂

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e 3 місяці тому

    እረ እህቴ ተጠቀቂ ዋ በር ከፍተሽ እዳይልሱሽ ዳውዲን የመሰለ ሸበላ

  • @fatemafatema1090
    @fatemafatema1090 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-lm9md3fx9z
    @user-lm9md3fx9z 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-zd9qx
    @FatimaFatima-zd9qx 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 3 місяці тому

    እኛን ነው ብራኩ

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb 2 місяці тому

    ከሚድያካለቀቅሸፀጉረሸንሸፈኚ

  • @neimaawol4053
    @neimaawol4053 3 місяці тому

    Ahune lejoche ehenew naw eyayu madegu

  • @user-xx9el9hp6z
    @user-xx9el9hp6z 3 місяці тому

    ዳውድ ግን😂😂😂😂 ሆዳም ነው😂😂😂 ብግ ነው😂❤❤❤

  • @user-it5ux2yk9z
    @user-it5ux2yk9z 3 місяці тому

    እእእእእእ

  • @user-ug6rw9zh9b
    @user-ug6rw9zh9b 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hayat-y6b
    @Hayat-y6b 3 місяці тому

    ጂልሽን አሙኝ

  • @GANAT22JUMARA-qf9gs
    @GANAT22JUMARA-qf9gs 3 місяці тому

    ጂል

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 3 місяці тому

    ከክክክ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🎉😂🎉😂😂😂😂

  • @AhmedAli-u1j8p
    @AhmedAli-u1j8p 3 місяці тому

    ክክክክክክክ

  • @user-ix5vy9iv4u
    @user-ix5vy9iv4u 3 місяці тому

    😂😂 10:12

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому

    ግን ይህ ልጀ ቦጫም ሆነ እ

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 3 місяці тому

    ❤❤❤😂

  • @LUBABAMUHYE
    @LUBABAMUHYE 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bz5ms9uc9q
    @user-bz5ms9uc9q 3 місяці тому

    😂😂😂😂❤❤❤🎉😊😊

  • @user-bp7jz2ro6q
    @user-bp7jz2ro6q 3 місяці тому

    😂😂❤❤😂😂😂