ለጥያቅያችሁ ሁሉ መልስ | Q and A with Mimi and Efi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 549

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 7 місяців тому +168

    ኤፊ በጣም የሚመቸኝ እንጊሊዘኛ መስማት ለማይችል ይተረጉማል አሉ አንዳንድ አሉ የሚጎርሩ❤

    • @umuaymen1893
      @umuaymen1893 7 місяців тому +10

      በጣምጂ እኔ ለራሱ በጣም ከምወድለት ነገሩ አዱ ነዉ

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 7 місяців тому

      @@umuaymen1893 በጣም እንደ እድሜው አደለም ያስተውላል ኢትዮ ያሉት ትንሽ ከቻሉ እየደበላለቁ ይጎርራሉ

    • @LeyelaMuketar
      @LeyelaMuketar 7 місяців тому +1

      Yes🥰🥰

    • @natit1468
      @natit1468 6 місяців тому +3

      temar lije temar lije ......

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 7 місяців тому +145

    ሀብትና ባለጸጋነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳል አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ናት ትክክለኛ ሴት ስለ ውበትህ ግድ አይሰጣትም ስለ እምነትህ ጠንካራ ሰራተኛ ስለመሆኑ የነገረችህ ለዛ ነው ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ትላለች አያቴ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ🙏💕💕💕

    • @takeberhe1094
      @takeberhe1094 7 місяців тому +9

      አንቺ የአያትሽ ልጅ ፡ አንቺ እራስሽ ተመቸሽኝ።። አግብተሻልን?

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 7 місяців тому

      😂😂 très malin 😂trop drôle du ouhfff​@@takeberhe1094

    • @Yemareyame21
      @Yemareyame21 7 місяців тому

      @@takeberhe1094 አላገባሁም

    • @Life_of_tame
      @Life_of_tame 7 місяців тому

      That's true

    • @eusaentertainment1927
      @eusaentertainment1927 7 місяців тому

      As you said it's like unreal. Bcz I don't think so that no white girls do have amazing behavior and they're humble.

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 7 місяців тому +108

    ልጅቱ ከምር የሌለ ደስ ብላኛለች እንደ ነጭ አትበላቀጥም ስርአቷ የምርም ሃበሻ ❤❤❤😂

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 7 місяців тому +1

      በምን አወቅሽ እርኩሶች ናቸው ሴት ወዳጆች ናቸው 😂😂😂

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 7 місяців тому

      አረ ነጭ አይደለችም ቅልቅል ነች ሲጀመር ፀጉሯ እራሱ ያስታውቃል

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 7 місяців тому +60

    ልጂቷ እኮ ሀበሻ እኮነዉ የምትመስለዉ አይናፋርነቷ ደሞ ደስስትል❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 7 місяців тому +25

    የተረጋጋች ናት ዱቄት ያማትቀባ የተፈጥሮ ቆንጆ ሰታምር ሀበሻ ነው የምትመሰለው ።።።ያንት ብትሆን ደሰ ይለኛል ።።።ሰታምሩ ።።።

  • @appseth8007
    @appseth8007 7 місяців тому +8

    ደስ ትላለች እርግት ያለች ናት ከለርዋ ኢትዬጵያዊት ትመስላለች አንተም ቆንጆነክ ቋንቋ አስተምራት ካሁኑ አማርኛ ትማር በሀይማኖትክ ጠክር ትማር ቤተክርስቲያን ውሰዳት

  • @Yohannes-l3t
    @Yohannes-l3t 11 днів тому +2

    ዋዉ ደሟ ኢትዮጵያዊ ነዉ ሚመስለዉ ደግሞ ምርጥ ልብ እንዳላት ሁለንተናዋ ይመሰክራል! አንተንም አፈሰችህ! ብትጋቡ ዉስጤ ነዉ ታምራላቹ!🎉🎉🎉🎉 Merry Christmas🎉🎉
    እኔ በበኩሌ በጣም ነዉ የወደድኩህ🎉

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 7 місяців тому +14

    አባቱ ተንከባከባት ስታኮርፍ አባብላት እንደ ሀበሻኛው እስኪያልፍላት እንዳትል ደግሞ እድለኛ ነህ ልጂ በልጂነት ደስ ይላል ❤

  • @SponySpony
    @SponySpony 7 місяців тому +15

    መቼም ምንም ብትል እደዚ ከወድካት እዳትፋታት ምርጥዬ ናት ብሮ ያዝያዝ ጠበቅ አርጋት ይመቻቹ fi

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ስርዓቷን እርጋታዋን መሽኮርመሟን አይቼ ሀበሻ ነበር የመሰለችኝ እንደዚች አይነት የተሟላ ፀባይ ያላት ነጭ ማግኘት ይገርማል❤🎉🎉

  • @EFYXU6
    @EFYXU6 7 місяців тому +112

    ለ ሺ አመታት ኑሩልኝኝ
    እስቲ የሚወዳቸው በ like ❤❤❤❤

    • @tsgeroyal2
      @tsgeroyal2 7 місяців тому

      ቤተሰብ አርጉና 🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @YoniYona-wu5uw
    @YoniYona-wu5uw 5 днів тому +2

    ኤፊ ያራድዬ ልጅ በረከትህ ይደርብን ሌላ ምን ይባላል ❤

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 7 місяців тому +23

    በጣም ተአንክባከባት ለዛዉም የልጂክ እናት ዉብ ጨዋ ሀበሻ መሳይ ilove you mikaela❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eliteyaf
    @eliteyaf 7 місяців тому +55

    protect her at all cost she is not green flag she is the whole green forest

    • @minazalex
      @minazalex 7 місяців тому +4

      she is amazone mate

    • @WinTW9
      @WinTW9 7 місяців тому +1

      🤣🤣🤣

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 7 місяців тому +10

    ደስ ስትል የተረጋጋች ነች ምኖም ፈረጅ አመስል አይናፋርነቷ አፈሰሃል ልጃችን❤

  • @habtamu4846
    @habtamu4846 7 місяців тому +4

    ኤፋ በጣም ነው ደስ የምትሉት በእውነት:: ኤፋ ግን አንተም ተንከባከባት እሱዋ እግርህን ማሳጅ ስታረግህ አንተም እሱዋን እግሩዋን ማሳጅ ማረግ ኤፋ :: እና ያራዳ ልጅ ይመቻቺሁ

  • @tsgeroyal2
    @tsgeroyal2 7 місяців тому +341

    አስኪ ይጋቡ የምትሉ❤❤❤❤❤🙏🙏😱🙏🙏 😅

    • @LILBA415
      @LILBA415 7 місяців тому +3

      awo yegabu😄

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 7 місяців тому +1

      Me ma self

    • @Selomeye21
      @Selomeye21 7 місяців тому +2

      Are weldewal

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 7 місяців тому +4

      በአብላጫ ድምፅ ሆነ እንዴ 😄

    • @mailliw39
      @mailliw39 7 місяців тому

      They have a child habibi🤗😂

  • @haile12dessie
    @haile12dessie 7 місяців тому +14

    እንዴት አድርገህ ከሀገር እንደወጣህ!!! ንገረን…. አጫውተን… እንዴት እኛም ከሀገር እንዴት ነው ምንወጣው???

    • @Samuel.der07
      @Samuel.der07 7 місяців тому +23

      አርፈህ ቁጭ በል የትም አባህ አትወጣም😂

    • @natiopia1301
      @natiopia1301 7 місяців тому

      ​@@Samuel.der07😂😂😂 gedelkegn

    • @Alphareaction3
      @Alphareaction3 7 місяців тому

      ​@@Samuel.der07ere habesha gefachen eko😅😅

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg 7 місяців тому

      😂😂😂😂 ትክክል አፈር መብላትም ካለብን አብረን እንበላታለንጂ የትም መሄድ የለ​@@Samuel.der07

    • @TradewizChina
      @TradewizChina 7 місяців тому

      @@Samuel.der07😂

  • @josijos8439
    @josijos8439 7 місяців тому +5

    wooooooooooooow eficho & michaela both of you are gorgeous በተለይ ኢፊ ከቀን ወደ ቀን በአስተሳሰብም ሆነ ነገሮችን በተለየ መልኩ የምታይበት ነገር ማርያምን በጣም የሚገርም ለውጥ ነው ያመጣኸው ሳስበው ሳስበው እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህ please keep it up & don't heart her (i'm josi from your beloved country ethiopia)

  • @Sihuu206
    @Sihuu206 7 місяців тому +8

    ያንተም ምርጫ maturity ህን ያሳያል nice connecting👌❤😊

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 7 місяців тому +7

    ይችማ ሃበሻ ናት በደንብ አጣራ አይናፋርነቷ መሺኮርሞሟ ቁጭ አጣራ ደግሞ ቆንጆ ናት ያጣፍጥልህ ኤፍ❤❤😘

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter 7 місяців тому +20

    Efi..... You are the luckiest young man...... She is so everything.... Please please be nice to her..... You know የአበሻ ወንድ ነገር 😂

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 місяців тому +1

      😂😆😂😆 you know የ ሀበሻን ወንድ ነገር I love it 😂😂😂😂የምር ነው ያሳቅሺኝ

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 7 місяців тому +16

    እናትክ ጸሎት አርጋለካልቺ ለዛ ነው ውንድሜ በጣም tenkbakebat ❤❤

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 7 місяців тому

      also the man he is leaving he is life style to gate the kind of lady it's not easy you need to be international swagger

  • @selimami-bp3gl
    @selimami-bp3gl 7 місяців тому +7

    መልካሙን ሁሉ ያርግልህ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይዘሀት ና አሳያት

  • @Merry-d3v
    @Merry-d3v 7 місяців тому +20

    she so cute afi አብራቹህ ጃጁ ❤ እና ደግሞ አባት ለመሆን ተዘጋጅ❤

    • @mailliw39
      @mailliw39 7 місяців тому

      Ow bro don't we know u have a child😂😂😂🤗🤗🤗

    • @Merry-d3v
      @Merry-d3v 7 місяців тому

      @@mailliw39 by the Way am a grill not boy 😔

    • @mailliw39
      @mailliw39 6 місяців тому +1

      @@Merry-d3v sorry

  • @Beza-qi9wp
    @Beza-qi9wp 7 місяців тому +75

    ይቺ ልጅ የራቹን እህት ትመስላለች በስመአብ😮

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z 7 місяців тому +8

    ዋው ሚካኤላ ስታምር ቀጣይ ቪድዮ በጉጉት እንጠብቃለን

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 7 місяців тому

      ሰካራም ነጭ ሚስት አፍሪካዊ አሜሪካዊ ትመስላለች 😂😂😂
      i think so she speaking Spanish
      Hola

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 місяців тому +2

    ዋው ታድለሀል እኔ አሁን ከኢትዮጵያ ውጪ ነኝ ያለሁት ከእኛ ከኢትዮጵያውያን ውጪ የማያቸው ሴቶች ሁሉ በሱስ የተጠመዱ ናቸው ወንዶቻቸው ደግሞ ተቃራኒ ናቸው ለሰው ርስፔክት አላቸው አንተ እድለኛ ነህ እርግት ያለች ስትሽኮረመም ልክ እንደኛ እንደ ኢትዮጲያውያን ነው ሁሉም አንድ አይነት ይመስሉኝ ነበር ልክ እንደስዋ የተደበቁ አሉ እንድል አርጋኛለች በጊዜ ጠቅለል አርገህ ቁጭ በል ወንድሜ እንዳታመልጥህ ❤❤❤❤

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 7 місяців тому

      ሁሉም አይደለም ወንድሜ ኧረ ተው ስንት ፈጣሪን የሚፈራ አለ

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 7 місяців тому

      😂😂😂እኔም እንደሷ ነኝ ጠቅለል አርገኝ😂

    • @fantayeedo3733
      @fantayeedo3733 7 місяців тому

      😂😂😂የኔ ቆንጆ እኔ እኮ ሴት ነኝ

  • @MelkamTadese-n8u
    @MelkamTadese-n8u 7 місяців тому +2

    አንተ መልካም ቅን ስሐሆንክ እቺን የመሰለች አገኘክ ለኛም እንደ አተ አይነት ጓደኛ ይስጠን

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 7 місяців тому +20

    እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት ❤❤❤ ብቻ ፍቅር የሆነች ሴትነች ደስ ትላላቹህ ደሞ ተከባከባት ሀበሻ ወንዶች እንክብካቤ አትችሉም 😅😅😅 ብትጠጣ ምን ችግር አለው ሚስትህ አይደለች

    • @omegasmindset
      @omegasmindset 7 місяців тому +2

      I was about to say that😂

  • @kakavava-fd5lk
    @kakavava-fd5lk 3 місяці тому +1

    You look cute together 💞 I was fun of @Fani Samri couples from day one & I think I'm gonna fall to you too. ደሞ በሃገርኛ አታጨናንቃት ቀስ ብላ ትለምዳለች!! May God bless your ፍቅር ለዘልአለም! ንፈትወኪ ኢና ሚኪኤላ!😁😍

  • @AmitiDancer
    @AmitiDancer 7 місяців тому +2

    Brother dese belognale betam ewnete desetgna yehon hiwete yestachue fetari bro 🙏🙏 ahune betam bezu telaleke negroche yetbkekale bertalgne abate 🙏🙏🙏💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @MAKstory
    @MAKstory 7 місяців тому +1

    Here maturity is amazing you can see how she is smart. You are lucky and you explained here well. አፍሰሀል አባቴ ጠበቅ አድርገህ ያዝ❤❤😊

  • @Eph12
    @Eph12 7 місяців тому +18

    Damn I'm so happy and smiling 😃 you look cute together ❤

  • @abfootball6967
    @abfootball6967 7 місяців тому +4

    Haymanothn astemrat bdemb orthodox argeh nw magbat yalbeh kalebelza aychalm so asamnh haymnotuan orthodox arge kalhonech khonechim tiru yhe big home work nw ftarihnm esuanm matat kalfelk

  • @hiwotjhon5303
    @hiwotjhon5303 7 місяців тому +4

    No its right.Habesha is not mixed.please dont give misinformation

  • @biruk9
    @biruk9 3 місяці тому

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 7 місяців тому +50

    ነጮች እክብካቤ ይወዳሉ ተከባከባት🥰 እደ ሀበሻ ሴት ርግጣችሁ የሚኖሩ እዳንመሰላችሁ😅

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 7 місяців тому +1

      ትክክል 😂😂😂😂😂

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 місяців тому

      ሰው ውሎውን የሚኖርበትን ነው ሚመስለው ያለበት ሃጋር ብዙ ነገር ያስተምረዋል & ወጣትም ነው ሶ አያረግም ብዬ አስባለው

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 7 місяців тому

      ነጭ አፋችሁን ይብዳችሁ ነጭ ሴት ስደብረው ከሚስቱ ፍት አስፈቅዶ ከወንድ ጋር ይጋደማል

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 7 місяців тому +1

      @@BuskaBDOPS4 ስድ አደግ ባለጌ

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 2 місяці тому

    ወንድም ይህች ሴት እንዳታመልጥህ በቃ ይሄ ተፈጥሮዋ ነው ስለዚህ ተረዳት ተፈጥሮን መቀይር አይቻልም ምናልባት ማተካከል እንጅ ይህች እህት የደም አይነቶ A መሆን አለበት 🎉🎉🎉🎉

  • @MolaDemele
    @MolaDemele 7 місяців тому +9

    ይችን ውስጧም ውጯም ውብ የሆነች ቆንጆ አግባት እግርህ ቢቀጥን እንደዚች ቆንጆ ሁሉን ያሟላች አታገኝም መልካም ጋብቻ❤️👌👌

  • @birukgetachew293
    @birukgetachew293 7 місяців тому +6

    I love you guys. but she looks a bit uncomfortable on the videos. she have to feel like she is also owner of the channel and lead the video and make contents❤

  • @eyouelgetachew6780
    @eyouelgetachew6780 7 місяців тому +19

    ዝም ብለህ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ መንገዱን ይምራህ አሜንንንንንንን

  • @cristiano_cr7_gote
    @cristiano_cr7_gote 7 місяців тому +4

    efi London ላይ used የሆኑ new የሆኑ መኪናዎች አሳየን

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 7 місяців тому +3

    you got a good heart bro keep doing what you are doing you guys are look amazing

  • @addistube5640
    @addistube5640 2 дні тому

    God bless you with much love and happiness you guys cute

  • @yonatanwube3997
    @yonatanwube3997 7 місяців тому +3

    Efua yimechish enkuan des alsh yelij abat honesh litkelakeyn new happy for you. Good boy

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዮናታን ውቤ

  • @nohanat1991
    @nohanat1991 7 місяців тому +4

    አሪፍ ታሪክ አላችሁ efi....👍👍

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 3 місяці тому

    O Efi Dess Yilal Betam Ene Yesua Hager New Yalehut Set Vinsent Mibal Hager Le Trinidad Kirb New Betam Dess Milu Sewoch Nachew Fikir Yehonu Sewoch

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 7 місяців тому +7

    ያ ጣፋጥላቹ 😁ስታምሩ እኔ ትክቶክ ላይ አይቼ ጋርሞ 🥰❤

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 7 місяців тому +1

    እሷን ሳታጎርስ ጋደኛህን ታጎርሳለህ የአበሻ ወንዶች ችግር አለባችሁ ብዛት ለሚስታችሁ ክብር አትሰጡም ተጠንቀቅ እቺ ነጭ ነች ተጠንቀቅ

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 7 місяців тому +7

    አማርኛ አስተምራት መራታችን እሺ አደራ ነው እንግሊዘኛ ብቻ አፈልግም❤❤❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 7 місяців тому +3

    She is so Lovely & looks like cat walker ...so Efi " weterh yaze konjo lij Nat " you also cool ,style adorable. Thx for this Blogge .zena feta seladrken 🥰

  • @tesematsega6843
    @tesematsega6843 7 місяців тому +5

    እደዚ አይነቶን ጠበቅ ማድረግ ነው ፈጣሪ ከክፎ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤ፈ

  • @JIroo510
    @JIroo510 7 місяців тому +3

    EfiG ትሞራልች ከፉ እይካቿ ብፈታሪ America የምቶኗረ Friends ስት ለፋቅሬ እና ልትደር ይምትውነው ፍልግሎኞ በእግዚአብሔር

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 7 місяців тому +2

    ታምራላቹሁ በተለይ አንተ ፍታ ያልክ ነህ

  • @FitsumLisanework-r8g
    @FitsumLisanework-r8g 7 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @semhoney414
    @semhoney414 8 днів тому

    Caribbean she is so sweet i wish she be came orthodox Christian

  • @menge23
    @menge23 7 місяців тому +4

    ያጣፍጥላቹ❤

  • @prinz_sammy
    @prinz_sammy 7 місяців тому +5

    Broo this wholesome, happy for you efi 🙌🏾

  • @FilmonaNegassi
    @FilmonaNegassi 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ des ylal egzabhier edmie tiena ystachu

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 7 місяців тому +3

    I literally like you guys please take this relationship to a better level. May God bless you guys. We love you. Please guys lets subscribe and support this young couples.

  • @kedejaa
    @kedejaa 7 місяців тому +1

    ስርዓት ያላት ልጅ ናት አማና ልቦል እንዳትሰብረው አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @sehaysehay5968
    @sehaysehay5968 7 місяців тому +1

    ( ቹንዳድ ) ካሪቢያን አገሮች ባህላቸው ከኛ እግር ባህል ጋር አብሮ አይሄም እንኳን በጋደኝነት አግብተው እንኳን ከወንድ ጋደኛቸው በየክለቡ አምሽተው ወይም አድረው የሚመጡ ናቸው እና የኛ አገር ወንዶች ደሞ ትንሽ ነገር አይታቹ ዘራፍ የምትሉ ናቹ ፣ የካሪቢያን ሴቶችን መቀበል አይከብድም ? እግባት ብይ እንኳን አልልህም የካሪቢያን ሕዝብ ጋር አብሬ ስለኖርኩ

  • @NahomMoges-ox5ct
    @NahomMoges-ox5ct 7 місяців тому

    Efiye shemgnentuan betam nw yewededkut melkamun yigtemachu🥰

  • @misganamesfin-b1y
    @misganamesfin-b1y 7 місяців тому +3

    You guys r so cute and everything gn please don't make your r/ship public. We've seen many couples break up here on social media, with all due respect efiye.

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 7 місяців тому +1

    ደሰትላላችሁ

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ዋው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ❤❤❤❤ታምራላቹ

  • @الال-د4ص1ح
    @الال-د4ص1ح 7 місяців тому +3

    You are happy, may God bless you

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 6 місяців тому +1

    Young boy you're really BLESSED 🎉🙏 very lucky, please treat her like a queen 👸 protect her give her Big love ❤️ not today not tomorrow after some years you ganna Thank to God 🙏🙏give you this Amazing girl 🫶

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 7 місяців тому +6

    She is so beautiful ❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 7 місяців тому +2

    ብሉ ተጋቡ እና ውለዱ፥፥ ጢባር ቀንስ ተብለሃል ኢጎ መቀነስ ነው፥፥ እንዲህ አይነት እድል አይገኝም፥፥ ያዝ አድርግ ጠበቅ አድርግ፥፥ ሁሌም ብዙ ክብር እና ኮምፎርት ስጣት ከሷ ምንም ሳጠብቅ፥፥ You guys are perfect much! Use the best of chance in your life....both of you...

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 7 місяців тому +9

    በጉጉት ቀጣይ ፓርት እንትብቃለን ❤️❤️

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 7 місяців тому +5

    You guys looks so beautiful

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 7 місяців тому +5

    She is beautiful girl take care of her

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 3 місяці тому +1

    She’s honest let her be herself don’t stop her when she’s talking honestly, God gave you this pretty girl out and inside take care of her ❤ if you take her out don’t ask her what she wants to eat or do just take her the one you think can make her happy be a gentleman የኛልጅ u have just do it አለችህ ስለምታፍር ነው አንተ ኳሊቲ ቦታ ውሰዳት።

  • @sinamuluken8694
    @sinamuluken8694 7 місяців тому

    ኤፋ በጣም ነው ምታምሩት 🥰
    እና ደግሞ አንተ ፀጉርህንም ተቆረጥ ፏፏ እምር በል 🥰😘

  • @Keya-u7f
    @Keya-u7f 7 місяців тому

    Betame edlna nake .esuma betame edlna nate setsknu getane
    Fetare yetbkachu .miss you 2

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @uhgmimj

  • @mrweirdomovies9964
    @mrweirdomovies9964 7 місяців тому +1

    proud of you bro you make us rly proud

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 7 місяців тому +4

    እስኪ ያዝልቅላቸው የምትሉ?

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 місяців тому +1

    I love the way you respect your fans ማርያምን ከኔ ጭምር ብዙዎቻችን የመስማት ችግር አለብን ሶ መተርጎምህ 🤌🤌 🙏 እና በጣም ደስ ትላላችሁ &ከሷ የወደድከው ነገር ደሞ ❤🤌bc አድ ሰው 3 ዓመት consistence ሆኖ ሚወደውን ሰው treat ማረግ it's hard but she did it really I respect her ❤እኛ ሴቶች እኮ አናፍቅርስ እእ 😆🤭🤭

  • @DawitAraya-bt6lh
    @DawitAraya-bt6lh 7 місяців тому +1

    Efi yichin yemeselech የ ወርቅ filqaqi endatifeta men

  • @AseFasil
    @AseFasil 7 місяців тому

    Ye December lij nesh efi 💪mokshe

  • @selamgirmaselamg
    @selamgirmaselamg 3 місяці тому

    ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😘😘😘😘

  • @BitaYeab
    @BitaYeab Місяць тому

    Ye racheen eht tmeslalech🤔

  • @getachewadugna3199
    @getachewadugna3199 6 місяців тому

    endet england hedek ketay degemo esun betenegeren?

  • @DawitAraya-bt6lh
    @DawitAraya-bt6lh 7 місяців тому +3

    Efi u love her so much!

  • @YohannesSamson
    @YohannesSamson 7 місяців тому

    gne yet meri geta yedesh nwe man chickuwan yagigishiwe

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዮሐንስሳምሶን

  • @Absniper8
    @Absniper8 6 місяців тому +1

    yamere aseragakate

  • @AbenKefay
    @AbenKefay 2 місяці тому

    በጣም ነዉ የተመቸሃኝ ብሮ ከ አ በኋላ በተሰብ ነን

  • @FIFAGAMER-nl1wt
    @FIFAGAMER-nl1wt 6 місяців тому +2

    እርጉዝ እኮ ናት አይሆን ነገር ቁርባን ግን ኦሮቶዶክስ ናት አንዴ

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 2 місяці тому

    You are lucky men , you have to take care of her and promise not to broke her heart

  • @aznerahaylay9815
    @aznerahaylay9815 7 місяців тому +6

    she's so BEAUTIFUL & shikor ❤❤🍒

  • @በረንታ
    @በረንታ 2 місяці тому

    ደስ ስትሉ

  • @yassinabdu5128
    @yassinabdu5128 7 місяців тому +1

    bro you're mad in love and i'm happy for you bro!!. You better take care of her! she's a Queen! based on what you said.

  • @bbhboyka
    @bbhboyka 7 місяців тому +4

    yes shes pregnant bro😆im tuff in lips sync blud

  • @boyamin1390
    @boyamin1390 7 місяців тому +5

    No matter what i see the greater in you 😢
    I think it's time for ስደት

  • @YeabtsegaAklilu
    @YeabtsegaAklilu 7 місяців тому

    Efi my g GOD sent her for you የምር I'm very happy 🙌🏼

  • @TERY411
    @TERY411 7 місяців тому +1

    እረጋ ያለች ልጅ ናት ደስ ትላለች efi

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 2 місяці тому

    ዎው ታመራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MintesinotmesfinMintesinotmesf
    @MintesinotmesfinMintesinotmesf 7 місяців тому

    ሁሌም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን