እግዚአብሔር ይመስገን | አባት ሆንኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @SualihaGetu
    @SualihaGetu Місяць тому +564

    እስኪ መቶ ሺ ሊገባ ትንሽ ነው የቀረው እናስደስተው. የአራስ መጠየቂያ ላይክ እና ሼር ሰብ እናድርግ

    • @EfiVLOGS
      @EfiVLOGS  Місяць тому +64

      😂🙌🏽🤎

    • @Amanuelmac16
      @Amanuelmac16 Місяць тому +10

      ​@EfiVLOGS eshi, my brother 😊😅😅

    • @Amanuelmac16
      @Amanuelmac16 Місяць тому +5

      ​@EfiVLOGS eshi, my brother 😊😊😅

    • @asterabgaze9936
      @asterabgaze9936 Місяць тому +3

      Congratulations bro 😊 gin betam tetekeke pls angetun @@EfiVLOGS

    • @alemalem7798
      @alemalem7798 Місяць тому +3

      እረ አንገቱን ነው መያዝ ያለብህ ተጠንቀቅ አሳቀከኝ

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t Місяць тому +65

    ክርሰትና ደሞ ቀኑን እንዳታሳልፍ አደራ አደራ በቀኑ አስነሳው

  • @mesol12345
    @mesol12345 Місяць тому +389

    እባክህ ልጁን ስታቅፈዉ አንገቱን ያዘዉ ተሳቅሁ ተጨነኩ በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 Місяць тому +99

    ውዳሴ ማርያም ማስቀመጥህ ነው በሽልም ያወጣት! 😊

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому +172

    እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Місяць тому +27

    ያራስ ጥሪ ❤Like shear and subscribers እንኳን ማሪያም ማረችሽ ❤

  • @shger916
    @shger916 Місяць тому +226

    Congratulations bro I’m so happy for you 🎉

  • @giovanni1134
    @giovanni1134 Місяць тому +17

    አግባት

  • @arsemakebede7612
    @arsemakebede7612 Місяць тому +119

    ኤፊ እባክህን የኔ ወንድም ስታቅፍ አንገቱን ደግፈው እንኳን ደስ አላቸዉ እመብርሀን እንኳን በሰላም ገላገለችሽ

    • @Ethio491
      @Ethio491 Місяць тому +3

      Exactly please

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 Місяць тому +4

      ወይኔ ተጨንቄሞትኩ ቪዱዮውን እያየሁንአረ አንገቱን ያዘው እያልኩ

    • @rozatadese5474
      @rozatadese5474 Місяць тому

      Betam nebsea ltweta yand amet lij aregew eko

  • @Sami-ug1kr
    @Sami-ug1kr Місяць тому +72

    Congra Man

    • @saq_center220
      @saq_center220 Місяць тому +1

      Ere lalewu yichemrleta 😂😂 legnas

    • @Samri-zn
      @Samri-zn Місяць тому +2

      bro i thought that was my usernameee😂😂

    • @saq_center220
      @saq_center220 Місяць тому

      @@Samri-zn ere yehone neger wored argi blazer 😂

    • @panther366ty
      @panther366ty 13 днів тому

      ​@@Samri-zn😂😂😂😂 Woyine dollarie alish endie man😂😂?

    • @Samri-zn
      @Samri-zn 13 днів тому

      @@panther366ty ere yelegnm tega tega atbel😂😂

  • @halom3886
    @halom3886 Місяць тому +83

    በመጀመርያ እንኳ ደስ አለክ አላህ ያሳድግልክ ግን ልጁን አንገቱን ደግፍ እድርገው ገና እልጠነከረም ጥንቃቄ እድርጉለት❤

  • @እሴተማርያም
    @እሴተማርያም Місяць тому +11

    ክርስትና በቀኑ አስነሳዉ ቀኑን አታሳልፍ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ❤❤❤

  • @zelalemnigussezeleshenktu
    @zelalemnigussezeleshenktu Місяць тому +60

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ።እመብርሃን እንኳን በሠላም ገላገለቻት።ዉዳሴ ማርያም ሚካኤላ ጋር አየሁ ደስ ሲል።

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Місяць тому +8

    ሚኬላዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ኤፍሻ አባትነትን ተረክበሀል ግን አንድ ነገር ልምከርህ የኔ ውድ ህፃን ልጅ እና በቆሎ እሸት ሽፍን ፍን ይወዳል አያያዝህን ልክ አይለም

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 Місяць тому +73

    እኳን ማርያም ማረቻት እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ግን አያያዝህ ልክ አይደለም😢

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ Місяць тому +12

    እንኳን ማርያም ማረችሽ አምላክ በጥበቡ ያሳድክላችሁ

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 Місяць тому +26

    ውዳሴ ማርያምን ሳየው እንባዬ መጣ

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj Місяць тому +19

    እንኳን ደስ አለክ እግዚያብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ 😇

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or Місяць тому +26

    እደዚህ አታንጠልጥለው ወንድም ገና ትንሺ ነው ፉጣሪ በጥበቡ ያሳድግልህ እንኳን ደስ አለህ ስታቅፈውም አገቱን ደገፍ አድርገው❤❤❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Місяць тому +9

    የመብረሀንን ስዕል አድኖ አየሁት ያንተ ይለያል ኤፋየ እውነቴን ነው እመብዙሀን ቤትህን በበረከት ትሙላላችሁ እውነት እሷን የያዘ እሰጰልጇ የጠራ ወድቆ አይቀረም እግዚአብሔር ይመሠገን የድንግል ማረያም ልጅ

  • @Selamforall121
    @Selamforall121 Місяць тому +24

    እሰይ እልልልልልል🎉🎉🎉 እረ አንገቱን ያዘው አሳቀከኝ እኮ❤❤❤❤❤

  • @meseretww
    @meseretww Місяць тому +67

    እረ ገና የተወለደ ልጅ እንደሱ አይያዝም ልጁን እንዳርቀጨው አንገቱን ያዝ

    • @sfoosfoo2550
      @sfoosfoo2550 Місяць тому

      Wwwww❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee Місяць тому +1

      አባት ሆንኩ ብሎ መደሰት ጥሩ ሆኖ ሳለ አባትነት የሚጠይቀውን ኃላፊነት መወጣትም ግድ ይላል ከአያያዝ ይጀምራል በደንብ እቅፍ አድርገህ ያዘው

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn Місяць тому +24

    ያ ፎቶ ድንገት በይለቃቅ ኖሮ አባት መሆንህን አትነግረንም ነባር😂 እኒዌይስ እንኳን ዳስ አላህ🎉

  • @Passwordloung
    @Passwordloung Місяць тому +13

    Efi Bro. ይመቸህ እንኳን ለዚህ አበቃህ። በል እንዳትቀጨው ማቀፍ በደንብ ልመድ"

  • @DagmawitFhantahun
    @DagmawitFhantahun Місяць тому +17

    She sooo cute❤ እንኳን ማርያም ማረችሽ🎉🎉🎉ለክርስትናዉ እሷንም አስጠምቃትና ማህተብ እሰርላት❤❤❤የምር ጀግና አይገልፅህም የጭንቅ አማላጅቱ ልጅህን በፀጋ ታሳድግልህ ቤት በበረከት ይሙላ❤❤❤❤

  • @ዮዳሄሳራ
    @ዮዳሄሳራ Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን እንኻዕ ሓጎሰካ ❤

  • @SualihaGetu
    @SualihaGetu Місяць тому +21

    እንኳን ደስ አለህ የተባረከ ልጅ ያድርግላችሁ
    ስጠብቅሽ ቶሎ አትነጭም ነበር አላለም 😂

  • @KedirKedir-i9s
    @KedirKedir-i9s Місяць тому +7

    እንደኔ የጓጓ ግን አለ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ያሳድግላችሁ ከዚህ በሃላ ከ ሳምሶን ጋር ያበድ ቪዲዮች እንጠብቃለን ቶሎ ተሎ ቪዲዮ ስራልን 🎉🎉🎉

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ Місяць тому +9

    ወይኔ በማርያም እንኳን ደስ አላቹህ በተላይ ወንድ ልጅ ስትመኝ በጣም ነበር ያሳዘንከኝ 🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር የለመኑትን አይነሳም

  • @ዮዳሄሳራ
    @ዮዳሄሳራ Місяць тому +11

    ልጅ ገና ነው አንገቱ አልጠነከረም ተጠንቀቅ የኔ ወንድም

  • @Mimi320
    @Mimi320 Місяць тому +7

    Congratulations 🎉
    እንገቱን ደግፈው

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Місяць тому +10

    wow በእዉነት የልጅ አባት ሆንክ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደስ ያለህ ❤🎉❤🎉🎉

  • @BinyamTefera
    @BinyamTefera Місяць тому +9

    ያሰብክው ነገር ስለተሳካ ደስ ብሎናል እግዚአብሂር ይባርክልህ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Місяць тому +13

    ይቅርታ ወንድሜ ግን ቶሎ ለሰው አታሳይ ቢያንስ ክርስትና እስከሚነሳ በቅንነት ነው የምነግርህ በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ ❤ እድግ በልልን የኔ ቆንጆ

  • @Yabutube12
    @Yabutube12 Місяць тому +15

    Efisha fetari mistehn lejhn betesebochehn yetebkeleh ❤

  • @SamriElmar
    @SamriElmar Місяць тому +2

    ለሴት መዉለድ ማለት መ
    ሞቶ መነሳት ነው ተንከባከባት እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ሁለት አደረገሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ🎉🎉🎉🎉

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Місяць тому +5

    ዋው ኤፊ እንኳን ደስ አላችሁ ! የሳምሶን አባት ! በርታ እንግዲህ ! እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ !

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 Місяць тому +1

    እባክህ እምነትህ በደንብ ጠንካራ ሁን የኔ ወንድም እግዚአብሔር ጥይቄው ያለሰጠኝ ነገር የለም በለሃል እና ሁሌም አመሰግነው በምችለው አጋጣሚ:: እኔም ደካማ ነኝ ግን በቻልሁት መጠን ተመስገን እላለሁ ገደታችን ነው ::
    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 😥

  • @azeblakemaryam
    @azeblakemaryam Місяць тому +12

    ኤፌ አንገቱን ያዘው እንዳትቀጨው አመት ያልሞላው ልጅ ከአናት በላይ አይደረግም እንኳን ደሳለህ

  • @nahomenwgaw9627
    @nahomenwgaw9627 Місяць тому +5

    ወገቡን እና አገቱን ደገፍ ተደርጎ ነዉ ሚታቀፍ አካላቴ አለቀ እኮ እባክህ 1አመት እደሞላዉ ነዉ አያያዝክ ተጠንቀቅ ከዳድ ነዉ እሺ በተረፈ እኳን ለዚህ አበቃህ በሽልም ታዉጣት ባለቤትክን🎉🎉🎉❤

  • @Pentagon2127
    @Pentagon2127 Місяць тому +19

    Congratulations on becoming a dad! ...The world just became a little brighter with your new arrival. also Your little one is so lucky to have you as his dad. .

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 Місяць тому +15

    የመጀመሪያ ልጅ ወንድ ትልቅ እድል ነው! እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 Місяць тому

      "ወንድ ልጅ ይሁንልኝ አልኩ ሆነም፣ ፪ኛ ከወሩ በተወለድኩት ቀን ይሁን አልኩ ሆነ ያም መልካም እንደሆነ አየሁ ። ያኔ እንዳንተ በሐርድ ሌበር ጊዜ እንዳንተ ፀለይኩ ያውም ሆስፒታል ውስጥ ተንበርክኬ

  • @እኔነኝ-ፐ1ቐ
    @እኔነኝ-ፐ1ቐ Місяць тому +5

    እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልህ ክርስትና እንጠብቃለን መብዛት ስላለብን🙏

  • @MuzeAbdela
    @MuzeAbdela Місяць тому +4

    ዋዋዋው እንኳን ደስ አለክ በጣም ደሥ አለኝ አንድ
    አገር ብሆን እምርቅህ ነበረ አላህ ያድልህ በጣም ትመቸኛለህ ባለቤትህም በጣም ደስ ትላለች እሥከ መጨረሻ እንደዚው እንተዋዳችሁ ያቆያችሁ

  • @endalenakie329
    @endalenakie329 Місяць тому +20

    ኤፊ እኔ የሚገርመኝ አቀራረብህ እስቶሪዎቹ በትክክል ሳይዘበራረቁ የምታቀርበው በጣም ይገርመኛለል ትመቸኛል በልጅ ብቻ በሳይሆ በሁሉ ተባረኩ

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Місяць тому +3

    እንኳን ለዚ አበቃቹ ፈጣሪ ልጃችሁን በፀጋ በግርማ ሞገሱ ያሳድግላቹ🥰🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TiruB
    @TiruB Місяць тому +13

    Efi congratulation በጥበቡ ያሳድግልህ 💞መቶሽና ልጅ በአንደ👌

  • @DnDaniel-uu6zt
    @DnDaniel-uu6zt Місяць тому +4

    Congratulations🎉🎉🎉🎉ክርስትናውን እንጠብቃለን በዛው እሷንም አስነሳት። በተረፈ የምር ከልቤ ደስ ብሎኛል efi እንኳን ለዚህ አበቃቹ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidogame608
    @kidogame608 Місяць тому +7

    Congra tenker engedi fetari kante gar yehun le lijek menor jemer

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +1

    Wow congratulations inquwan des yalachew ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekwanntdesalgin7167
    @mekwanntdesalgin7167 Місяць тому +5

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡና በሞገሱ ጠብቆ ያሳድግላቹ🥰❤🙏

  • @dawitabebe-f1y
    @dawitabebe-f1y Місяць тому +2

    Efi wendme betam sibeza nw des yaleng egziabher yeteyekutin aynesam lijknm egziabher yasadgilk
    Congra

  • @lenat3112
    @lenat3112 Місяць тому +27

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉

  • @loveyoumom2457
    @loveyoumom2457 17 днів тому

    በጣም ደስ የሚለው ነገርህ በየደቂቃው የእግዚአብሔርን ስም መጥራትህ እጅግ ደስ ይላል 🥰🥰

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Місяць тому +10

    ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አላችሁ ደግሞ እንደተመኘኸው ወንድ ሆነልህ ማሻ አሏህ ደስታህ ደስ ብሎኛል ወንድም

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አሳሳት በትክክለኛው ሰአት ትክክለኛውን ነገር አድርጎል በጣም እድለኛነህ ሚካኤላ ደሞ የተረጋጋች በደንብ ተከባከባት ደስምትል እድል ነህ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤🎉

  • @natty_hanzy
    @natty_hanzy Місяць тому +6

    አረረረረረ ኤፊ አንገቱን ያዘው እንጂ ይቀጫል እኮ, ተው እንጂጂጂጂ
    እንኳን ለዚህ አበቃህ እና ፈጣሪ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
    ግን ደገፍ አድርገው እሺ❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721

    inkwani marymi marchishi inkiwan dasiiiiiiiii alachihu❤❤❤❤❤❤ abatiyawi xniqaqi baliii ine nagi yatbikuti gooooobazi nahiii

  • @yordanosgetachew6895
    @yordanosgetachew6895 Місяць тому +4

    እንኮን ደስ አላቹ የተመኘከውን ስላገኘክ ደስ ብሎኛል ሳምሶንን ደሞ እግዛብሄር ያሳድግላቹ🎉🎉❤

  • @ኢየሩሳሌምዘሚካኤልወገብር

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እንኳን ደስ አለህ❤

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 Місяць тому +26

    እር እደዚህ አትያዘዉ አገቱን ደገፍ አድርገህ ነዉ መያዝ ያለብክ እዳይቀጭብክ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Місяць тому

      እረ ለዩቱብ ተመልካች ብለህ አንገቱን ልትቀጨው ነው ተጠንቀቅ

  • @eyouelgetachew6780
    @eyouelgetachew6780 Місяць тому +1

    አሜንንንንንንን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ከዚ በኻላም እግዚአብሔር ይምራህ
    ተመስገን እግዚአብሔር
    አሜንንንንንንን

  • @MuazHaileslase-lo3qv
    @MuazHaileslase-lo3qv Місяць тому +14

    መቀለ ትልቅ በተሰብ ኣለሽ efuwa አንወድሃለን

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy Місяць тому

      Esuku Ethiopiawe new

    • @Suzan-z1u
      @Suzan-z1u Місяць тому

      ጎንደር ነዉ esu

    • @milli12354
      @milli12354 Місяць тому

      እንዴት ነው መቐለ ቤተሰብ የሚኖረው ምን ኣድርጎ ነው

  • @fasikatesfaye2998
    @fasikatesfaye2998 Місяць тому

    አንተ ልጅ ግን ትለያለህ ትክክለኛ ሀበሻ ነህ አንተን የወለዱ ወላጆችህ ግን ምንኛ እድለኛ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Peakeblinder-o9x
    @Peakeblinder-o9x Місяць тому +7

    Congratulate god blessed you with a kid❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 Місяць тому

    Egziabher yasadegelih

  • @betty-2121
    @betty-2121 Місяць тому +3

    Congratulations bro 🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🙏🙏

  • @rosky21
    @rosky21 Місяць тому +1

    congratulations my man long lifetime with you're son

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Місяць тому +7

    እሠይ እልልል እንክዋን ደሥ አለህ እኔ አላልኩህም የልብህን መሻት ወንድ ልጅ እንዲሠጥህ እሣላለሁ ብዪህ ነበር ያለፈዉን ኮመንት አንብብ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን እድለኛነህ

    • @AA-kt5zj
      @AA-kt5zj Місяць тому

      Wonde hona site tinaga mawolad naw

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 Місяць тому

    ደስ ሲል፡፡ እግ/ር በኪነጥበቡ ጠብቆ ያሳድግልህ፡፡Thanks God for his precious gift. Proud of you guys.

  • @AmenAddisu
    @AmenAddisu Місяць тому +3

    Congrats on everything you've accomplished and when you hit 100k you better give 10 and more than 10 gifts to your girl she is the chosen one for this generation like she is living like how a wife should live like she's been your acolyte in every thought, she is respecting your culture and religion she's the best fr.

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 Місяць тому

    ኤፍዬ እኔ ቃላት የለኝም ብራዘር በእውነት አንተ ትለያለህ እግዚአብሄር ዘመንህን ቤትህን ይባርክ ሁሉ የምትሰራወ ሁሉ ያምራል!

  • @Gopt12
    @Gopt12 Місяць тому +5

    Hunkan des aleh bra🎉🎉🎉

  • @SaraKedir-q2h
    @SaraKedir-q2h Місяць тому

    ከፍ አታደርገውም አሺ ወንደሜ chakila hitsn tiru ayidelm eshi geta yibarkilh

  • @robawk-fz8wi
    @robawk-fz8wi Місяць тому +5

    Congratulations bro

  • @josijos8439
    @josijos8439 Місяць тому

    efi አንተ ጀግና ልጅ ሚካኤላን እንኳን ማርያም ማረችሽ በልልን አንተም ገና በልጅነትህ በጣም ቁምነገረኛ እና አስተዋይ ልጅ ነህ በርታልን brother!!!!!!

  • @naviopia211
    @naviopia211 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏾 9:56

  • @shurukshuaib4236
    @shurukshuaib4236 Місяць тому +2

    Ohh yemr betam new des yalegn efi congratulation 🎉 DAD😮

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw Місяць тому +4

    አያያዝህን አስተካክል እንገቱ ይቀላባሀል ጨርሰህም ቪደወ ማውጣትየለብህምነበር አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @yoseftefera6658
    @yoseftefera6658 Місяць тому +1

    Guys 100k enasgebaw🎉🎉

  • @yoha_junior
    @yoha_junior Місяць тому +8

    Enkuan des aleh efii❤❤

  • @fayah13th
    @fayah13th Місяць тому

    EGZIABHER YIBARKELEH.TNX GOD

  • @user-betslot
    @user-betslot Місяць тому

    wow yemr nw des yalegn efi egzer be xbeb yasadgeleh❤

  • @EthunBlaye
    @EthunBlaye Місяць тому +9

    እካንደስአለህየድግልማርያምልጅይመስገንውዳሴማርያምሳደስአለኝ
    10:08 10:10

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አለክ ኤፊ እግዛቤር በሞገስ በጥበብ ያሣድግሌህ 🙏⛪❤

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ Місяць тому +2

    እኔ የሚገርመኝ ተረገዘ ተብሎ ቶሎ የሚወለደው ነገር ዘጠኝ ወር ቀረ እንዴ በሁለት ወር ዱብ ለማንኛውም አላህ ያሳድግልህ ምርጡ

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 Місяць тому +1

    በጣም የወደድኩልህ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የምትለው ነገር❤❤❤

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj Місяць тому +6

    ያሳድግላቹህ ሁለቱንም ቋንቋ አስተምረው 🎉 ግን በቅድሚያ ተወዳዳሪ የሌላትን ሀገራችንን የ ኢትዮጵያን ይማር ⭐

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому

      ሚሲቱ የኛ ተወላጂ አይደለችምን ረግት ያለች ናት እደ ነጮች ቀወሰ ቀወሰ ያለች አይደለችም

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew Місяць тому

    እንኳን ደስ አለህ አባ በጣም ደስ ብሎኛል የሰጠህ አምላክ ያሳድግልህ ሳምሶንን ሳምልኝ አታንጠልጥለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Selu123.
    @Selu123. Місяць тому +4

    Wawws congratulations can't you drive a car?

  • @LidiyaLidiya-mq8vw
    @LidiyaLidiya-mq8vw 19 днів тому

    አሳሳትሀኝ አወጪሚ አወጣም ❤ እያሊክ። አላህ ያሳደገሊን ሳሚሷሚየ አላህ። ያሳደገዉ❤❤❤

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c Місяць тому +5

    Ur dream came true u wish have A baby boy
    And his Name is #Samson

  • @user-fv7jn6pr4q
    @user-fv7jn6pr4q Місяць тому

    እንኳን ደስ አለህ
    እግዚአብሔር በጥበብና በጤና ያሳድግልህ እና ደግሞ ስታቅፈው በደንብ ያዘው ኧረ ከአሁን አሁን ወደኋላ አንገቱ መጣ እያልኩ ተሳቀቅኩ እኮ ለማንኛውም አንድ የሚያምር ፍጥረት እግዚአብሔር በአደራ ሰጥቶሀል አደራህን ጠብቅ ሰርዐትና እግዚአብሔርን መፍራት አስተምረህ አሳድገው
    ጀግና አባት እንደምትሆን ተስፋ አለኝ

  • @MamushLegese-v7e
    @MamushLegese-v7e Місяць тому +10

    አንተ ዩቱብ ያቆምክ ቀን ምንድነው የሚውጠኝ ግን ልጁን አማርኛ አስተምረው በተረፈ congra

  • @Mame-f8s
    @Mame-f8s Місяць тому +1

    ኤፊ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 Місяць тому +2

    እንዴት አርግዛ አልወፈረችም ወይም አልተዝረጠረጠችም ብዬ ገርሞኝ ነበር : ለካ ሀበሻ አይደለችም thats why! አርግዛም ወልዳም ሸንቃጣ ናት ! 🤺

    • @milli12354
      @milli12354 Місяць тому +2

      ማነው ሀበሻ ሴት ሁሉ ይዝረጠረጣል ያለው😂እኔ ለምሳሌ ኣንድ ወልጄ ሸንቀጣ ነኝ በፊት 50kg አሁንም50kg ነኝ ሄዴ ሽንቅጥ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ኤፋየ እገዚአብሔር በጥበቡ የሳድገላችሁ❤❤❤

  • @EskendirTesfaye
    @EskendirTesfaye Місяць тому +7

    ልጅ ሲታቀፍ ማጅራቱን ደገፍ ይደረጋል እዳይቀጭ

  • @retibeta
    @retibeta Місяць тому

    እንኳን ደስ ያላችሁ ልጅ የእግዛቤር ስጦታ ነው እንኳን ሰጣችሁ እግዛቤር በጥበብ በሞገሱ ያሳድገው አንገቱን ስትይዙት ደግፍ አርገው በ40 ቀኑ ክርስትና አስነሱት አደራ ቤተሰቦቻችሁን እንካን ሰማችሁ አታሳዩት❤❤❤❤❤

  • @marthatadesse-ff5uy
    @marthatadesse-ff5uy Місяць тому +2

    እባክህን ይህንን ምስኪንዬ ትንሽ መልአክ ሰው አይን ውስጥ አታስገባው እንዴት አንጀት የበላል አንተ ትበቃለህ ድብቅ አርገህ አሳድገው እንኳን በልጅ ተባረክ ጌታ ያሳድግልህ እኔ እናትህ የምሆን ነኝ በጣም አንጀቴን ሰፍስፍ ስላለብኝ ነው እስቲ ደግሞ እናትህን ጠየቅ እኔ ሳየው እንባዬን አመጣው ሲያሳዝን እባክህ ስማኝ