የወገብ ህመም መፍትሔዎቹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 202

  • @alemtsegai4781
    @alemtsegai4781 2 роки тому +2

    ዶ/ር የምትሰጪው ትምህርት የጤና ትምህርት በጣም ውጤታማ ነው። አግዜሄር ይባርክሽ። ቀጥየ እኔ ኣንድ ዓመት ይሆነኝ ከታችኛው የወገብ ክፍል እያመመኝ ነው ህመሙ ቀጣይ ኣይደለም፥ ቀጥ ብየ እንደ ቤተክርስትያን ስቆም ወድያው ያመኛል። ምንጩ ኣንድ ግዜ የዛሬ 4 ዓመት ደረጃ ላይ በቂጤ ወድቄ ስጋው ስንጥቅ ብሎ ደም ኣልወጣም ኣልፈሰሰም። ውስጥ ግን ደም ሞልቶ በቆርበት ውስጥ ይታይ ነበር ይሻለኛል ብየ ዝም ኣልኩኝ። መጨረሻ ሳየው የተሰነጠቀው እዛው እንዳለ ሆነ። ኣሁን እኔ ወገብ የሚያመኝ ያለ የነርቭ ጉዳት ሁኖ ስለሚሰማኝ ምክር እጠይቃለሁ።

  • @simegnmulugeta2947
    @simegnmulugeta2947 2 роки тому +1

    እኔ ሕመሙ ሲበረታብኝ ሕመም ማስታገሻ ስወስድ ይሻለኛል ስለአስረዳሽን እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ ዶ/ር አመሰግናለሁ ።

    • @najatbeitendris6398
      @najatbeitendris6398 10 місяців тому

      ምን አይነት ማስታገሻ እስኪ ንገሪኝ

  • @MasarathMasarath-cm9ww
    @MasarathMasarath-cm9ww 7 місяців тому +3

    በጣም ነው የሚያቃጥ ለኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @biritubule6905
    @biritubule6905 8 місяців тому

    Dok.Abzito ybarkish!! Tiru astemari nesh!! Kezih belay ewuketun yichemirilish!!!

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Рік тому

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ

    የወገብ ነገር ተከድኖ ይብሰል ሳላረጅ ወገቤን ሲሰማኝ እድሜ ጠገብ አሮጊት የሆንኩ እየመሰለኝ ነው 😢 ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን
    ግን ተረከዜን አንዳድ ግዜ ይወጋኛል ለዚህ መፍትኤ ብትተባበሩኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር

    • @ddt826
      @ddt826 5 років тому

      እወነትበለሻልተከኑይበሰል

    • @martinatube2332
      @martinatube2332 2 роки тому

      የኔም ተከድኖ ይብሰል ዱላ መያዝ ነው የቀረኝ

    • @tsegaye5077
      @tsegaye5077 2 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የጀርባ ላይ የስጋ ቁርጥ የሚባለው ህመምስ መፍትሔው ምንድነው ሐኪሞች ከባድ እቃ አንስተህ ስጋህ ተሠንጥቆ ነው አሉኝ የሠጡኝ መድሐኒት ምንም አላሻለኝም በጣም እየተሠቃየሁ ነው መፍትሔ ካለ ብጠቁሙኝ

    • @ZmzmBintbaba
      @ZmzmBintbaba 2 місяці тому

      😭😭😭አይዞን

  • @BellaBella-eq4eq
    @BellaBella-eq4eq 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ያክብርልን የኔ እህት በጣም ነበር የሚያመኝ እናመሠግናለን 😘

  • @RRr-dn7nw
    @RRr-dn7nw 4 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን የውጥ እግር እስክ ቁርጭምጭሚት ያሉ ህመሞችን ብታስረጂን

  • @omuaymen9218
    @omuaymen9218 4 роки тому +4

    ደስክሽ ተንሸራቶ ከቀኝ በኩል ነርቭሽን ተጭኖታል ነበር ዶ/ር ያለኝ እና ወገቤ በጣ መሄድ ሁሉ አልቻልኩም ደግም ነርቩ እግሬን ያዘኝ እህቴ እስኪ መፍትሄ ካለዉ

    • @rahelassefa62
      @rahelassefa62 4 роки тому

      አሁንስ?

    • @zeze6568
      @zeze6568 4 роки тому

      ሀይ ጤና ይስጥልኝ ,,አሁን ነው ኮሜንቱን ያየሁት, ትንሽ ልምዱ ስላለኝ ላካፍል ብዬ ነው ,sciatica tebelo new yemeteraw,be hekemena menem medehanit yelewem gen esu mehonun lemaregaget MRI scan check madereg alebek weyem alebeshe,,meleketochu demo mekemecha lay betam yewegal
      Hememu balebet eger lay yemakatel,yemedekem semet alew,,,,medehanetu exercise new gen betam metenekek aleben mekeneyatum betam yetewesenu ye exercise ayenetoche nachew leze medehanitu ,betam yetekelekelu ena beshetawen yemeyabesu exercisesoche selalu betam metenekek yasefelegal 🙏🙏

  • @sebleworktaye5911
    @sebleworktaye5911 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶክተር በርቱልን

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 3 роки тому +2

    ዱ/ር ሁሌ ነው ወገቤን በጣም ያመኛል በተለይ አብዝቶ የሚያመይ ያለረፍት ስቆም ልብስ ሳጥብ እኛ አብዛኛውን እቃዎችን ከደረጃ ወላይም ወደታችም ይኸ ስወጣና ስወርድ ያመኛል Voltaren Emulgel እንደዚ አይነቱን የሚቀባ ገዝቼ ከፓርማሲ ስጠቀም ለተወሰነ ያስታግስልያል አሁን የባሰይ ምግብ ስመገብ ሁሌ ከላይ ከትክሻየ እስከ ወገቤ አጥንጤን ነው ክስክስ አርጎ የሚያመይ ዱ/ር ባለሽ አቅም እርጅ እስኪ በስደት ነው ያለሁ ።

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 років тому +1

    እናአመሰግናአለን ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ

    • @tenatena3540
      @tenatena3540 3 роки тому

      Gene eko yehwu sera alegi 24 seate gen alechalkume yamegale ehte

  • @seada3193
    @seada3193 5 років тому +8

    ተባረኪ እህታችን እኔ ሰሞኑን በጣም አሞኛል እህ ከባድ ነው

  • @alubelkassie111
    @alubelkassie111 3 роки тому +4

    ዶክተር የሰጠሽን ስለወገብ ህመም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከዛ በመቀጠል በስራ ላይ ከቆየሁ ከ5 አመት ያላነሰ ጊዜ አሳልፌአለሁ እና በስተ መጨረሻ ወገቤን ማመም ጀመረኝ እና በጣም ሃሳብ ውስጥ ገባሁ ከዛ ህመሙ ከጀመረኝ 2 አመት ሆነኝ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ምንም ስራ አልሰራም ስራ አቁሜ ነው ያለሁት ነገር ግን በፊት በጣም ከሚያመኝ የተወሰነ ቀንሶልኛል እና መፍትሄው ምንድን ሊሆን ይችላል ዶር

  • @netsanetwada717
    @netsanetwada717 3 роки тому

    አግዚአብሔ ይስጥሽ አመሰግናለሁ

  • @nebyatmohammedali5130
    @nebyatmohammedali5130 4 роки тому +1

    እሽ እህት በጣም አመሰግናሁ ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት እኔን የትካሻ እህመም ሊገለኝ ነው የሚቀባ መድሀኒት ምንም ለያስቆመው አልቻለም መፍትሄ ካለሽ ብትረጅኝ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር

  • @tewbelew146
    @tewbelew146 4 роки тому +1

    ሰላምታ ላንቺ ይሁን ዶ/ር ቤዛዊት፣ ይህ የመጀመሪያዬ ቀን ነው ያንቺን ክሊፕ ስመለከጥ በጣም ጠቃሚ ምክር ስላቀረብሽ በዚህም መልኩ ትውልድን ለመጥቀም በመቆምሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ። የአቀራረጽና የድምጽ ኳሊቲው በጣም ትሩ ነው ነገር ግን የአድማጮችሽን ቁጥር ለመጨመር መስተካከል አለበት የምለውን ከሙያ አንጻር ልጽፍ የወደድኩት ስኬትሽን እና ከፍታሽን በመመኘት ነው። በሞያሽ ዶክተር እንጂ ቪዲዮ ኤዲተር ባለመሆንሽ የምክሬ ሀሳብ ቪዲዮውን ለሚያዘጋጁት ለመሰንዘር እሻለሁ። በጣም የበዛ ስለሆነ በየመሀከሉ የገባው የማስታወቂያ ብዛት የተከታታዩን ቁጥር እንደሚገባው እንዳይጨምር ያደርገዋል። በሙያውም ይህ ዓይነቱ ሥራ አይመከርም። የክሊፑን ደቂቃ ከፍ ለማድረግ የታሰበ ከሆነ ተደጋጋሚ አሰልቺ ማስታወቂያ ከማብዛት ይልቅ ያንኑ ያህል ደቂቃ መሸፈን የሚችል በዶ/ር ቤዛዊት ሞያና የሥራ ቦታ ያጠነጠነ የመግቢያና የመውጫ መለዕክት ባማቅረብ ማስተካከል ይቻላል እላለሁ። ይህንንም Intro እና Outro አንድ ግዜ ከተሰራ በኋላ ስራችሁን ቀላል ያደርገዋል፤ አዲስ ነገር ተፈጥሮ መረጃ መጨመር ካላስፈለገ በስተቀር በቋሚነት መጠቀም ይቻላል። ይህንን ሀሳብ በመሰንዘር የፈጠርኩት ምንም አይነት የስሜት ጉዳት ካለ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ። በርቱ ተባረኩ። ወገናችሁ ዳዊት ከሳውዝ ፓሲፊክ

  • @DendenaMuleta
    @DendenaMuleta 23 дні тому

    Ye tikishayen betelayi ye ejan megexaxmiya betam new miyamegni decory

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Рік тому

    Thank you Dr

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 5 років тому +1

    Thank you enamesegenalen ahun yalshachewen kemola goderl etekemalh betam tekemogal👍

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 5 років тому +4

    Wow, i love your program beautiful!!!

  • @ሉባባነኝየረሱልናፋቂ

    እናመሰግናለን በጣም ነው እማመኝ

  • @እሙወግድዋ
    @እሙወግድዋ Місяць тому

    ዶክተረየ ጀረባየን ነበረ የሜምኝ አሀንላይ ግን እሬን በጣም ያመኛል መፈቴከለሸ

  • @DubaleOlika
    @DubaleOlika 16 днів тому

    አህቴ በጠም አመሰግነለሁ,,
    ወገበ ,በመጠኑ የመኘል , በአግር ሰጓዝ እግረ, በመደንዘዝ , መሄድየቅተኘል

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +2

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን የተረከዝ ህመም መፍትሄው ምንድነው

  • @ሀና-ደ5ጸ
    @ሀና-ደ5ጸ Рік тому +3

    አይ ስደት የስራህን ወገቤን ልሞት ነዉ ሀኪቤት ህጀ ነበር እናም ከኒና ሰጠኝ በሂወት እስካለሽ ተጠቀሚ አለኝ አትቁሚ ብዙግዜ ምንገድ አትህጂ አለኝ እናም ከባዳ ነገር አታንሽ አለኝ ፎቅ ያለብት ቦታ እራቂ ደረጫ ያለበት አትስሪ አለኝ እናም አሁን እኔ እየሰራሁ ነዉ ፎቅ ምድር ሁለት ቤት ነዉ የምሰራዉ ስራ አጣሁ ምን ላድርግ 😭😭😭😭

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 Рік тому

      ችግሩ ምን አይነት ነው ወገብሽን ድስክ ነው ወይስሌላ ችግር?

  • @ShibireHusen
    @ShibireHusen 10 місяців тому

    በየ ጊዜዉ እሄን ትምህርት መገጊኛተችን ጠቀመን

  • @ቱቱዬሀለይማረያም
    @ቱቱዬሀለይማረያም 5 років тому

    Wwwwww betm tru timrt nw konjiooo tebarkilgn

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነት ገና ያንችን ምክር ስሰማ እረፍት አገኝሁ በጣም የወገቤ ነገር አሳስቦኝ ነበር

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር

    እረ ወገቤን አሞኛል ህመሙ ከባድ ነው ያውም ቤተሰብ ብለለበት በስደት ላይ

  • @ermiasgirma6254
    @ermiasgirma6254 3 роки тому +2

    በመጀመሬያ ሰላምሽ ይብዛ ለጥቄት ቀን ህክምና ላይ ነበርኩ የመውደቅ ቸግር ነው ያጋጠመኘ ወገቤ ላይ የዴስክ ነርብ መጫን ያሳያል አግሬን ጨምሮ ሙሉ ሰውነቴ ለማዘ ዝ ያሰቸግረኛል ኦፕራሴዬን አልሁን ብዬ አሰፖርት አየሰራሁ ነወ ምንም የማያመኘ አግሬ ከባቴ በላይ መገጣጠሜያዬ የተለያየ ሰሜት አለው ዱላ አይዛለሁ ሸብረክ ይልብኛል የምትመከሬኘ ካለ አባክሽ አመሰግናለሁ፡፡

  • @arangwdiashara8325
    @arangwdiashara8325 Рік тому

    Yes doctor you advise correct i have back pain

  • @afromanopten9568
    @afromanopten9568 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @kemeriahasen6782
    @kemeriahasen6782 2 роки тому

    Tthank u for god info.

  • @meskelulambebo7524
    @meskelulambebo7524 2 роки тому

    it's very good program! Continue...

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር

    እኔ ወገቤን ያማኛል 8አመቴ በስደት

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 2 роки тому

    ሰላም በይተሰብ አኔ ሚሰማኝ ግራ እጄ ያለውን ጀርባዬ ያመኛል

  • @DerbeKumbi
    @DerbeKumbi Рік тому

    Thanks Dr

  • @DestaDemssie-m1d
    @DestaDemssie-m1d 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶ/ርወገቤን በጣም ያመኛልህክምናውምአላሻለኝም አሁን ደግሞ ግራ ተረከዜን አላስቆመኝ አለ ምን ይሻላል? አመሰግናለሁ።

  • @miseretnigusse2985
    @miseretnigusse2985 6 місяців тому

    ዶክተር የወገብ ህመም ከ2010አመት ጀምሮ ያመኛል MIR ተነስቼ የወገብ ቀበቶ እና የአንገት ማሰርያ ቀበቶ እና ፊዞትራፐ ለ2 ወራት ያክል በተከታታይ ትጠቀማለህ ይሁንና ህመሙ በተለያየ ጊዜ እየቆየ ያመኞል ስለሆነም እስከ መጨረሻው ከበሽታ ለመላቀቅ መውሰድ ያለብኝ የጥንቃቄ እርምጃ ምን እንደሆነ ምክረ ሀሳብ ቢያካፍሉኝ ስል እጠየቃለሁ የሚሰጠኝ የምክር አገልግሎት በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @abadimesele9567
    @abadimesele9567 2 роки тому

    ፈታሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 3 роки тому +1

    እር በጣም ታምሚ አለሁ ወቤን

  • @addisdemse9078
    @addisdemse9078 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ውድ

  • @BelenSebehat
    @BelenSebehat 9 місяців тому

    በጣም ነው የሚያመኝ

  • @musicalemotionmoods2649
    @musicalemotionmoods2649 5 років тому

    Wow ,it helped me , thank you keep it up doc,5 amet eyemola new min yishalal

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 2 роки тому +1

    Thank u 🙏

  • @hayatahmed8108
    @hayatahmed8108 4 роки тому +2

    አሠላሙአለይኩም ያጀማአ አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ ያጥንት መሳሳት ነው አሉኝ ምድነው የሚሻለኝ

  • @borhanwarke8808
    @borhanwarke8808 4 роки тому

    Hi tena yesetelegn ene betam wegebeni yamegni akimetim hejalew laberaterem adereku gin menem yelem yelegnli eko ene betam yamegni eski mefeti sechign sestere plesaee

  • @hanaasrat5895
    @hanaasrat5895 2 роки тому

    እሺ ዶክተር ቤዚ ሰላም ነው እኔ የሚሰማኝ በጎን አጥቴ የመጨርሻዋ በጣም ነው የሚያመኝ መሴኤው ምንድነው

  • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይስጥሸ በጣም አመሠግናለሁ እስኪ ደግሞ ስለትከሻ ህመም መፍትሄውን ንገሪን 💕❤

  • @muradjemal6150
    @muradjemal6150 9 місяців тому

    ሺአመት ክልልን ዶክተር

  • @AbenttadesTades
    @AbenttadesTades 10 місяців тому

    Bekidimiya betam enameseginalen

  • @SaeedImam-ut9wj
    @SaeedImam-ut9wj 11 місяців тому

    እኔ እሚሰማኝ ከትጥቄ በታች እስክቁርጭምጭቴ ነው ብዙ ቆሜትሳራ እና በግር እረዥም ጉዞ ትጓዝ ነው እሚአመኝ ዶክተር

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እንደምትመልሽልኝ ተስፍ አደርጋለው እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል
    ልጅ እያለው ወገቤን ተስብሬ በባሕላዊ መድሀኒት ታክሜ ነበር ግን አሁን ላይ እያመመኝ ነው
    አሁን ያለውት ስደት ላይ ነኝ
    ተንጋድጅ መሄድ ጀመርኩ እስትሬት ሆንኩ ስል ተጋደሻል ይሉኛል ጓደኞቼ እባክሽን እህቴ ተባበሪኝ በሕክምና አቋሜን ማስተካከል ይቻላል??

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 2 роки тому +1

    ሰላም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።ወገቤን ከ2 ደቂቃ በላይ ካጎነበስሁ ጋደም ስል ህመም ይሰማኛል ምን ድን ነው መፍትሄው? በቀን 2 ሰአት 30 ያህል አስተምራለሁ የእግር ጉዞ ለ 40 ደቂቃ ያህል እያረፍሁ ማለትም 15 ደቂቃ አንዴ 15ደቂቃ አንዴ.... እያደረግሁ ችግር አለው??????

  • @HabteSuk
    @HabteSuk 6 місяців тому

    እር ደክተር የወገብ ነገር የወገቤ ስሜት ተጎንብሶ መቃናት አለልችልም ሰውነቴ ሙሉ ትኩሣት ሌሊት ላብ ድካም ወገቤን መከትከት አር ስንቱ

  • @aboitaboit8824
    @aboitaboit8824 4 роки тому +4

    እራስ ህመም እና የጥርስ ህመም አቅርቢልን

  • @merertuyigezu1584
    @merertuyigezu1584 3 роки тому

    Tabaraki tiru mikir new katyi ❤

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 років тому +1

    በጣም አናመሰግንለን

  • @ማርታማልማላታ
    @ማርታማልማላታ 3 роки тому +23

    እረወገቤን እናእግሬን ልሞት ነው ዶክተርዬ በተለይ ወገቤን ሙሉበሙሉ ልክ መግል እንዳያዘቁስል ነው የሚነዘንዘኝ ስራም መስራት አልቻልኩ

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 роки тому

      አይዞሺ ውዴ የወገብ ነገር ተይው ይሄው ካመመኝ ሦስት ቀኔ ጎምበስ ካልኩ፡ቀና፡ማለት፡ይገብደኛል ቀና ካልኩኝ ጎምበስ፡ማለት፡አልችል፡ፈጣሪ፡ይርዳን፡ብቻ

    • @hanatesfaye8620
      @hanatesfaye8620 Рік тому +1

      አሁን እንዴት ነሽ?

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Рік тому

      @@hanatesfaye8620 እኔን ነው

    • @jillemedia4726
      @jillemedia4726 Рік тому +1

      እስቲ ተጠቃሚ ከሆንሽ ለኔም ንገርኝ

    • @AlamAlam-np9wi
      @AlamAlam-np9wi Рік тому

      ቅድማ ሰላም ዶክቶራ እኔ አንድነገር ልጣይቂሽ በግል ለጋኝሺ እፈሊገሎ እባክሽን ቁጥርሽን አስቀሚጥሊኝ ( በቴሌግራም ወይም በቄትሳፓ ) ኸናጊርኝ ሊለምንሽ.💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi 3 роки тому +1

    እኔግን የወገቤን ላይኛወን ክፍልል ማለት በትክሻየ አካባቢ እና ደረቴን ጧት ጧት እያመመኝ ምን ላድርግ

  • @fozia2437
    @fozia2437 4 роки тому

    ጤና ይስጥልን ዶክተር እኔ የሚያመኝ የቀኝ ትከሻኤ አካባቢ ነው ትከሻኤ አባቢያ በጣም ያመኝል

    • @hindiyaabbarrmanca6382
      @hindiyaabbarrmanca6382 4 роки тому

      Xeru mekara naw fexari yibarkash doktar ane bexam nebar miyamenya wagaben

  • @SuraMan-ui3zh
    @SuraMan-ui3zh 11 місяців тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ ? እናቴ ወገቧን እግሯን በቃ ራሴን ይሻለኛል ትላለች ሀኪም ቤት መሄድ አትፈልግም ምን ባደርግ ይሻላል መፍትሄ የምትሉትን ንገሩኝ እድሜዋ 75 ይሆናል እርዱን !!!!

  • @serkalemkifle
    @serkalemkifle Рік тому

    ሰላምዶክተርወገቤንበጣምያመኛልታክሜዲስክመንሸራተትአሉኝግንእንዴትአምኜልቀበልምንስአይነትጥንቃቄስላድርግምንትመክሪኝአለሽዶክተርዬአመሰ
    ግኗለሁ

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v Рік тому

    ሰላም ዶ/ር ወገቤን ያመኛል ካስትሮ ኦይል ተቀብቼ ሙቅ ውሃ ስይዝበት ይተወኛል አሁን ፔሬዴ ቀርቶል ሙቅውሃውን ፈራሁት ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን? እባክሽ መልስ ስጭኝ

  • @shdhdhdhdhjrrhrh6802
    @shdhdhdhdhjrrhrh6802 3 роки тому

    Thanks D/r

  • @AgelgayEliasDestaOfficial7628

    አሪፍ Video ነው! ግን በየመሀሉ የሚገባው Intro በዛ

  • @migibteketay9926
    @migibteketay9926 Рік тому

    ደክተርየ የወር አበባ እያስቸገረኝ ነው መፍትሄ ካለሽ

  • @almazalmaz4881
    @almazalmaz4881 Рік тому

    በጣም ነው የማመሰግነው ደክተር ቤዛዊት እኔ ተመርምሬ ዴክሰ ነው ቡለውኛል ከዚያ ሂሞ ተራፒ አርጊ ተቡየ አረጌ ጨረስኩ ዋናም ዋኘሁ ሂሞ ተራፒ ያዘዘልኝን ኤክሰርሳይስ ማታ እና ጠዋት እየስራሁ ነው ግን አሁንም ሁለቱንም እግሬን ለተወሰነ ግዜ። ይወረኛል ምን ላድርግ ?

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 років тому +6

    ኡፉፉፉ የፋጣር የአለ የእውነት እድሜኤ 25 ነው ግን ዎጋቤ ጎቦስ ብዬ ቃና ስል ለክ እንዳ አያቴ ዎብን እዤ ነው ግን ላነገሩ አልፋርድባትም በ9 አማታ ጃምሬ ነው ስራ ምስራት የጃካት አውንም ያው በዳም ቤት ስራ ስራ አያልቅም ፋጣር ጤና እና ጉሉባት ይስጥሽ በሉኝ

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 5 років тому

    እናመሰግናለን ቆንጆትዬ

  • @semiramuhammed5704
    @semiramuhammed5704 Рік тому

    ሠላምነዉ ዶክቶር እኔም ወገቤንና እግራን እያረፈ ያመኛል ምንላድርግ ስራመስራት አልቻልኩም ሠዉነቴ ሲሞቅ ይተወኛል

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 5 років тому

    Thanks d.r

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Рік тому

    Dr beza amesegenalehu yene ehet ene strock amogne 1.8 wer honognal stroke teshelognal keza befet ye wegeb hemel neberebehne massage kemeseru sewoch heje setay stroke endelekekegne tenegerognal ye wegeb hemel endalebegne yemiasefelegegne massage endehone negerugne massage bemegeba yemiawuk sew status betechalegne begele emokeralehu anches men teyegnalesh yene ehet erdatash yasefelegegnal teketatayesh negne melash etebekalehu

  • @milohazell1073
    @milohazell1073 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @jjja306
    @jjja306 5 років тому +7

    እረ ሀረብ ሀገር በመንቀሳቀስ ብዛት ነው የታመምነው

  • @yohannesgedefaw5418
    @yohannesgedefaw5418 2 роки тому

    ወገብና ደረት ባንድ ላይ ሲያም መፍትሄው ምንድን ነው

  • @workneshayana9230
    @workneshayana9230 5 років тому +1

    ተባረክ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነው።

    • @sameerajannath4751
      @sameerajannath4751 4 роки тому +1

      በመጀመሪያበጣምነውማመሰግንሽወጠቤንአሞኝነበርከአሁንበኾላእስቦርትእታተላለሁእህቴ

  • @BirehanTaye
    @BirehanTaye 5 місяців тому

    ጎበዝነሽ ስታስረጂ

  • @NuhaminKaleabe
    @NuhaminKaleabe 9 місяців тому

    ኧረ ዶክተርዬ......!!!የባለፀጋ በሽታ ሰጥቶኝ እየተሰቃየሁ ነው። ዶክተርዬ......!!! እረ እባክዎን እግሬን በሽተኛ ሆኜ እየተሰቃየሁ ነው የደም መርጋት በሚባለው አሰቃቂ በሽታ ለድኃ የሚሆን በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ መፈዎሻ ያገኙኝልኝ እንደሆነ ምክር ቢለግሱኝ በሕክምና እጸድቅ ያለ ሰው ሆስፒታል ለስገብቶኝ ሞክረውልኝ ነበር ፈጣሪ አምላክ ይስጣቸውና ነገርግን ይሄ በሽታ በቀላሉ የመድን ባለመሆኑ እየተሰቃየሁ ነው ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ዶክተርዬ ምን ይመክሩኛል.......? አመሰግናለሁ.........!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ 9 місяців тому

      አላህ አፍያህን ይመልስልህ

  • @habtamuabebe2909
    @habtamuabebe2909 2 роки тому

    የወገብ ስትይ የትኛው ለምሳሌ የኔ ችግር መንሽራተት ነው የሌላው ደግሞ ሌላ ነው ስለዚህ specific ብታደርጊው

  • @yordanosberhau1841
    @yordanosberhau1841 4 роки тому +1

    Egzbher Yebrkshe Yenya Ehet

  • @rahlelove9644
    @rahlelove9644 4 роки тому

    Tnks decteriye

  • @dawitwondossen2584
    @dawitwondossen2584 2 роки тому

    ሰላም እንዴት ናቹ
    በመኪና አደጋ የመጣ የኔ እና በሰአቱ ትንንሽ ህመም ነበረው ከዛም ምንም የለም ከ2....3 አመት በሆላ ለተወሰነ ደቂቃ ግንበስ ብዬ ቀና ስል ህመም አለው አሁን አሁን ቶሎ ቶሎ ህመም ይሰማኛል ምን ይሻላል ?

  • @alharbi9918
    @alharbi9918 4 роки тому +2

    እህትወገቤን ያቃጥለኛል ጀረባየን

    • @nselemtewa8941
      @nselemtewa8941 3 роки тому

      ሀኪም ቤት ሂጅ የኩላሊት ምልክት ሊሆን ይችላል

  • @BeleteGebeyehu-tw6wd
    @BeleteGebeyehu-tw6wd Рік тому

    ግብረ ሥጋ ግንኙነት ለወገብ ሕመም መንስኤ ነው ወይ ? ዶ/ር

  • @ያረብያረብ-ዘ8በ
    @ያረብያረብ-ዘ8በ 4 роки тому

    አረኔም ወገቤን በጣምነው እሜመኝ ደሞ እየጎበጥኩነው የጉብጠት መላ ፈልጉልኝ የቁመን መቀነሻ በጣም እረጅምነኝ መላ በይኝ

  • @esayastekletsadik9918
    @esayastekletsadik9918 3 роки тому

    ከባድ እቃ ሳነሳ ወገቤላይ ህመም ተሰምቶኝ ነበር አሁን እያደኩ ስመጣ ግን እየባሰብኝ እየመጣ ነው ምን ላርግ መፍትሄውን

  • @አምላኬእርዳኝ
    @አምላኬእርዳኝ 5 років тому +5

    ስለ ጉልበት ህመም አስተምሪ ፕሊስ ምን ማድርግ እንዳለብን ጭምር የኔቆንጆ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Рік тому

    ወገቤን እግሬን እያመመኝ ነዉ በዛ ላይ ልክ እደሳት ያቃጥለኛል ሀኪም ቤት ሂጀ ራጅ ተነሳሁት ከዛ የበሽታዉ ስም ሀርእ ኒሳ ይባላል አሉኝ መዳኒት ሰጡኝ ግን አልተሻለኝ ኧረ መላ በሉኝ በሰዉ አገር ልሞት ነዉ 😭😭😭😭

  • @aden8690
    @aden8690 5 років тому

    እባክሺ ዶክተር ይቅርታና የጀርባ መርፌ ወስጀ ነበር ስወልድ እንደማደንዘዣ ማለት ነው አሁን በጣም ጀርባየን ያመኛል እምታውቂው ነገር ካለሺ ተባበሪኝ በጣም ያመኛል ጀርባየን ከወለድኩ ገና 3 ወሬ ነው ይቀጥላል ህመሙ ወይስ ይጠፋል

  • @yenekonjo2314
    @yenekonjo2314 Рік тому

    Anichi foto beza mastawokiyas

  • @derejewerdofa4472
    @derejewerdofa4472 Рік тому

    እኔ ወገቤን በጣም የሚያመኝ ክብደቴን ለመቀነስ እስፓርት ስሰራ ነው ለምሳሌ ኳስ ስጫወት ስሯሯጥ ለዚህ መፍትሄው ምንድን ነው?
    የሚታሰር ነገር አለ ወይ?

  • @fikirteselase2075
    @fikirteselase2075 5 років тому +1

    ስለ ጉልበት እመም ብታቀርቢልን ምን ማረግ እንዳለብን ምን አለማድረግ እንዳለብን

  • @tiruworkAschalewu
    @tiruworkAschalewu 9 місяців тому

    ፀጉሬይበጣጠሳል

  • @mimiasefa7223
    @mimiasefa7223 3 роки тому

    ሰላም ዶክተር የኔ ህመእም ወገቤን ነው የሚያመኝ ግን የቨይታሚን ዲ እጥረት ነው ተባልኩኝ ህክምናውን እየተከታአተልኩ ነው ቴራፒም እጠቀማለሁ ግን እዴት ሙሉ ለሙሉ ይጠፋልኛል በጣም ስለተቸገርኩ ነው አመሰግናለሁ

  • @ኡሚዚያድ
    @ኡሚዚያድ 3 роки тому +1

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ወገቤን ሲያመኝ ታፋይን ጉልበቴን በሙሉ ያመኛል ግራ ጎኔን አንስቶ እስከጉልበቴ እባክሽ ዶክተር መላ ንገሪኝ

    • @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
      @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 2 роки тому

      እኔም እንዳንቺ ነው መፍትሆ ካገኘሽ ንገሪኝ

    • @muluahmed9207
      @muluahmed9207 Рік тому

      የኔ እህት እኔም አንች እንደምትይው በጣም ይመኛል መፍትሄ ካገኘሽ ንገሪኝ እስኪ ከ1አመት በፊት ዲስክ መንሸራተት ችግር እንዳለብኝ ተነግሬኝ ድንበር እናፊ ፊዚዮ ቴራፒ እያደረኩ ነበር ምንም ለውጥ የለውም

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 Рік тому

      አሁን ተሻለሽ ወይ እኔም ታምሜአለሁ መፍትሄ ያገኘሽበትን ጠቁሚኝ

  • @hikmamekonnen9764
    @hikmamekonnen9764 Рік тому

    የወገብ ህመም በፊኛ በኩል ስሜት ያመጣል ?

  • @hanahanamarr5657
    @hanahanamarr5657 4 роки тому

    እናመስግናለን