የሲ አይ ኤ ሴራና የቀ ለም አብዮት Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @abdelrehen7223
    @abdelrehen7223 Рік тому +2

    እናመሰግናለን አብዱየ

  • @ahmedminewer2796
    @ahmedminewer2796 Рік тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ አብዱ ሶመድ =አንደኛ ናችሁ

  • @hamzic3230
    @hamzic3230 Рік тому

    በርቱ! ስራዎቻችሁ ይበል የሚያስብሉ ናቸው። ስለአደንዛዥ ዕፅ ያቀረባችሁትን አይቼ ገርሞኛል። የእንግሊዞች ሴራ የሚገርም ነው። Where there is Britain there is definitely a problem.

  • @berhanutekle9660
    @berhanutekle9660 Рік тому

    Well Prepared keep forward am always listening ur program ....Take courage ....!

  • @abrahamkitaw6869
    @abrahamkitaw6869 Рік тому +2

    I like your program, good job..

  • @ahmednuru-iz3ct
    @ahmednuru-iz3ct Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @ma9546
    @ma9546 Рік тому +4

    thanks for sharing

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 Рік тому

    ምርጥ አቀራረብ ይመች አቦ አብዱልሰመድ

  • @dajak2290
    @dajak2290 Рік тому

    Great job thank you
    Please next

  • @ናታን-ኈ3ከ
    @ናታን-ኈ3ከ Рік тому +1

    ድንቅ ታሪክ እናመሰግናለን🙏

  • @sadiomane858
    @sadiomane858 Рік тому

    Genius salon tube

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 Рік тому

    Thank you you're the best ever I love it all

  • @yishakabraham9340
    @yishakabraham9340 Рік тому

    Wow It's amazing

  • @almazwondimu7063
    @almazwondimu7063 Рік тому

    Ethiopia 🇪🇹 torenet rehab rebesha yebezabatal engi be fesum ATEFERSEM ye FETARI akebari hager selehonech EGZIABHER merkowatal.
    ETHIOPIA HAGRE SELAMESH YEBEZA
    ye westem(BANDA) yewchem TELATOCHES be kerbu YETEFALU. Amen

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 Рік тому

    ወንድሜ አብዱል ሰመድእንኳንበሠላምመጣሕ

  • @mm6227
    @mm6227 Рік тому +1

    ስቲፈን ቤንደር ነው ትክል ስሙ ባንዲራ የሚለው ይታረም ትግሉን የጀመረው በባንዳነት ሳይሆን ኡክሬንን ከረሽያ ነፃንት ለማውጣት ነው ባንዳ ማለት ሃገሩንየሽጠ እንጂ ኡክራይንን ነፃ ለማድረግ መታገል ባንዳ አያስብልም የዛንጊዜ ነፃ ብትሆን ኖሮ ይህንን ያህል ችግር ባልገጠማት ነበር

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll Рік тому

    ኣብዱሰመድ በጣም ከሚያደንቃቸዉ 1 ኣንተነህ የታሪክ ኣተራረክ ችሎታ ኣንተና እሸቴ በጣም በመመሰጥ ነዉ የሚያዳምጣቹ፣ግን የኣሜሪካ ጥላቻ ያለህ ይመስለኛል ማለቴ ኣሜሪካ ሴረኛ ኣደለችም ለማለት ፈልጌ ኣደለም፣ለሩስያ ወረራ የፈለገ ብትለዉ ፑቲን ጨካኝና ርህራሄ የሌለዉ ነዉ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Рік тому

    የዩክሬን አክራሪ ብሔርተኞች እና ወያኔዎች በጣም ይመሳሰላሉ፡ ሁለቱንም አሜሪካ ትወዳቻዋለች፡ ይገርማል።

  • @flimonkibarb9240
    @flimonkibarb9240 Рік тому

    Jgna ne katl antbk alan 😘😘😘

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Рік тому +1

    ታዲያ እነዚህ ዩክሬናዊ ቄሮዎች ናቸው በለኛ ፤ መቼም በየሃገሩ መርዞች አይጠፉ

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 Рік тому +1

    💐💐💐💐💐

  • @abdelrehen7223
    @abdelrehen7223 Рік тому

    ቀጣዮ እዳይቆይ በቃ እ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Рік тому

    ምንም ቢነገረን አይገባንም

  • @ahmednuru-iz3ct
    @ahmednuru-iz3ct Рік тому

    ገና እሳከሁን የፈረሱ አገራት እና ለተፈናቀሉ ለተሰደዱ የሰዉ
    ልጆች አሁንም ወደፊትም ፍትህ ከለይ አየተሰጠ ይገኛል ።+1
    ይቀጥላል****

  • @abatoabato6821
    @abatoabato6821 Рік тому

    ሞሼዳያን ትለያለህ

  • @ayuta1976
    @ayuta1976 Рік тому

    Subscribe ሳሎን Tube