በፍቅር የተሸነፈው ታላቁ የጦር ጀነራል Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @zekariasbultum534
    @zekariasbultum534 2 роки тому +11

    ምፈልገው እና ምጠበቀውን ታሪክ ዛሬ ሰማው ናፖሊዮን እውነትም ጀግና ነበር ❤

  • @minty1188
    @minty1188 2 роки тому

    እንደ ፈረንሳይ ትምህርት ቤት ተማሪ ስለ ናፓሊዮን በጥቂቱ ሰምቻለሁ አሁን ግን ካንተ ድምጽ ጋ ታሪኩን ስሰማ በጣም ተመሰጥኩ እውነትም በጣም ጀግና እና የፍቅር ሰው ነበር ። አንተ ደግሞ ድምጽህ ይሁን አተራረክህ በጣም በጣም ደስ ይላል

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 2 роки тому +1

    አብዱ ሰ የዛሪው ድቅ ናድቅ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @bereketzeleke1654
    @bereketzeleke1654 2 роки тому +27

    I want hear only your voice Abdu ይህን ዝግጅት ከአንተ ውጪ መስማት ጆሮዬና አእምሮዬ ሊቀበለው አልቻለምና ለሰከንድ አታርፍድ:: ዝግጅቱን የምታቀርብ በፅሑፍም ሆነ ቲክኒሺያኖቹ እጃችሁ ቁርጥማት አይንካው

  • @birukteshomedesta2741
    @birukteshomedesta2741 2 роки тому +1

    thank you

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 2 роки тому +1

    እሚገርምድምፅየማይሰለች 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jejalewsmeneh9421
    @jejalewsmeneh9421 2 роки тому +1

    አብዱሰመድ❤ ❤❤ 'ሁሉን ትወዳለህ በመጨረሻም ሁሉን ታጣለህ' ሴላቪ ኦሮማይ

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 2 роки тому

    ተናፍቀህ ነበር አብዱ እንደሁሌውም ምርጥ ነው አቀራረብህ

  • @mame4059
    @mame4059 2 роки тому

    ይህ ዝግጅት አብዱ ብቻ አቅራቢ ይሁን ሁሌም።

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር
    ለምድራችን ያብቃን
    እኔስ ያገሬ ናፍቆት
    ሊደፋኝ ነው
    😢😢😢😢😢

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 роки тому +2

    እናመስግናለን
    ደስ እሚል ታሪክ ነው

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera 2 роки тому +1

    ሳሎንና አብዱልሰመድ እንደሁሌም አሁንም እናመሰግናለን ክበሩ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
    በቀጣይ ስለ ባቢሎን ስለሰሩት ምርጥ ከተማና ስለሰሯቸዉ በግብርና በትምህርት በሒሳብ በሕንፃ ግንባታ በዉትድርና ሰፋ አርጋችሁ በአብዱልሰመድ ድምፅ ብታቀርቡልን እላለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏😍

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 2 роки тому

    ማርሊውዝን ነው ያፈቀራት ልብነን በነበርኩበት ግዜ አሰርዬ እግዚአብሔር ይስጣት ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ስለነበረች የናፓልዮንቦናፓርት እና የማርልዊዝን የፍቅር ጥግ ትነግረኝ ነበር አብዶዬ ሰማክ በጣም ደስ አለኝ ማዳሜን ነው ያስታወስከኝ

  • @worebado6556
    @worebado6556 9 місяців тому

    Tank you so much.am so excited.

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 роки тому +2

    አብዱዬ ድምፀ መርዋ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ❤❤

  • @dajak2290
    @dajak2290 2 роки тому

    Ye tore delun bezum alewsachum
    Next Alexander the great history ken delu . Thenk you so much

  • @semereteklay2655
    @semereteklay2655 2 роки тому

    Thanks you so much abd hoop the next's for Niccolò Machiavelli

  • @flimonkibarb9240
    @flimonkibarb9240 2 роки тому

    Wowwww btam tru Now tanks

  • @ma9546
    @ma9546 2 роки тому

    thanks for sharing salon ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 2 роки тому

    ድንቅ !!!

  • @negerukedane9212
    @negerukedane9212 2 роки тому

    Love! This voice & fact info

  • @henablack1857
    @henablack1857 2 роки тому

    Hello dear salon tube,i think your are doing a great job. Chin up.

  • @simontesfahun
    @simontesfahun 2 роки тому +1

    በጣም ደስተኛ ነኝ ታሪክን ማወቅ የሚፈልግ ይሄን ያክል ተከታይ ሲኖር እኔ ስቀላቀል 500 ውስጥ ነበር ታሪኩን የማያውቅ ሁለቱ ፈረጥ ገና ከዝህ በላይ 1000000 ሲገቡ ትንቢት ተናገረ ትሉኛላችሁ

  • @tessemafune779
    @tessemafune779 2 роки тому

    እንኳን በሠላም መጣህ!!

  • @Abenezer17
    @Abenezer17 2 роки тому

    I love it

  • @derejelegesse1863
    @derejelegesse1863 2 роки тому

    ohh Abdu really really ejig ejig btam nw mameseginew ....betedegagami eyeteyekuachu nbr zare melsi agegnew 10q all salon tube crew members ....keep it up. next Demo sile Mahtama Gandhi ena sirate Mahberoch Regim sinid entebikalen

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 роки тому +2

    እኳን ደና መጣቹ
    የኔ አደኙች
    ስወዳቹ እኮ
    ❤❤❤❤

  • @wondebmt2172
    @wondebmt2172 2 роки тому

    Ebaki 🙏 lelaa sile Napoleon Bonaparte history siralin!

  • @invisible_d_r
    @invisible_d_r 2 роки тому

    I was waiting Napoleon's biography from you!
    Thanks 💯

  • @jamesalex2106
    @jamesalex2106 Рік тому

    wow You got a killer voice ❤

  • @meazykebede2228
    @meazykebede2228 2 роки тому

    Awo Abdu yhen program ante bcha btrkew betam destegnoch nen...😊😊

  • @አስራደከመሜሎስ
    @አስራደከመሜሎስ 2 роки тому

    betam enamesgnalen bertaln

  • @n.949
    @n.949 2 роки тому +5

    ሳሎኖች ጥያቄዎቻችንን ተቀብላችሁ
    ስለ ምታቀርቡልን ሁሌም ከልብ
    እናመሰግናለን 🙏

  • @bashananadhera242
    @bashananadhera242 2 роки тому

    Abdu please ante bicha akrib🙏 tichilale ❤

  • @friwuxirune9911
    @friwuxirune9911 2 роки тому +2

    እኔ እራሴ በኑሮዬ ተሸንፌያለሁ ፍቅር አባቱ ይጥፍ

  • @netserabdagne5438
    @netserabdagne5438 2 роки тому

    Make narration for emperor haile silassie

  • @jejalewsmeneh9421
    @jejalewsmeneh9421 2 роки тому

    አብዱዬ አመሰግናለሁ። በርግጥ ስለዚህ የናፖሊዮን ፕሮግራምህ አስተያየት መስጠቴን አስታውሳለሁ። እባክህ ድምፅህ ስለሚመቸኝ ልክ እንደማራዶናው ያለ አንድ የሜሲን የህይዎት ታሪክ ስራልን🙏

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 роки тому +1

    ሆሆሆሆ
    እሱ ለፃፈው
    የኔ መንፋርቅ ምድ ነው
    😢😢😢😢😢

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 роки тому

    Hi Abdu 👋 👋 👋

  • @asratgirma
    @asratgirma 2 роки тому

    ስለ Rasputin ብትሰሩልን

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 Рік тому

    😘💔💔

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 2 роки тому

    ግን ለምንድነው አጫጭር ሰዎች ጦርነት ገዢነት ቀጠን ካሉ ደግሞ መሪነት የሚሳካላቸው?

  • @aglanzeyad6542
    @aglanzeyad6542 2 роки тому

    ሳልሰማቹ እንቅልፍ አይመጣልኝም ደቂቃ ጨምሩ

  • @samsonadam1893
    @samsonadam1893 2 роки тому

    masterpiece

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 2 роки тому

    ሴላቪ ኦሮማይ የበአሉ ግርማ መፅሀፍ ኦሮማይ ላይ ያለችው ፊያሜታ......