Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 86-3|
Вставка
- Опубліковано 8 жов 2024
- WhatsApp / Telegram +251901133636
PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ
ገና ሳላየው ነው like የማደርገው 👍👍👍👍ሰሜ የምንግዜም የኔ ምርጥ🤛
ሰመረ እንዳትቀየር በዚሁ ቀጥልበት በርታ ፕሮግራምህ ምርጥ ነው
እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ለመስተካከል ያብቃን አንተ ግን ቢያንስ የሚሰማ ሕዝብ ይሰማሃል የራስህን ተወጥተሃል፡፡
አቦ ምርጥ እይታ ሰሜ
ሰሜ ጎበዝ የምትተቻቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል እና እይታህ በስነመግባር የተሞላ እና የታረመ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል አስተዳደግህም በስነ ምግባር የተገራ መሆኑ ያስታውቀል፨ በዚሁ ቀጥል
የሰው ምርጥ
አንጀት አራሽ ሰው ነህ ..እለት እለት የተከበረው ህብረተሰባችን እየዘቀጠ መጣ..ያንተ አስተያየት በጥቂትም ቢሆን ህዝባችንን የሚያነቃ ይመስለኛል .. ተባረክ
አይ ሰሜያችን ምርጥ ሰው ነክ❤
You are correct brother about the speed breaker!
የቴቪጂን ጣቢያ ሊኖርህ ይገባል በጣም ጡሩ ነገር ነው የምታስተላልፈል ለትውልድ ይተርፋል
ላይክ ሰብስክራይብ ሸር እያደረጋቹህ ደሞቼ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks
Amazing!
ሠላም ወዳጀ ምስሉም ችግሩም አሉ ዛሬ
seme betam teru new berta
Seme tebark
I'm first today god bless you
Well come Seme
Abet abet ene yegrmgne aydkmhm ende betam betam nw yemtstelagni ewnte esti Kom bilke lise rase asbi lijochike rasu min yilukale
Wel come back seme
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤦♂️🤦♂️🤦♂️ አረ ኡኡኡኡኦ በሳቅ ሞትኩኝ አይ ሀገሬ
Seme nice human being ❤
ሠሜ ምርጥ ሰው ሌላ ደግሞ በየመንገድ ዳር እየተሸጠ ያለው የሣፋሪ ሲም ካርድ ጉድ
ህፃናት ያለመታወቂያ እንዲ???? እየሆነ ነው
የመንግስት ያለህ ኡኡኡ ድረሱልን
ሰላም ሰሜ
መንደር ውስጥ ፊጥት መከላከያ
ብሎ መንገድ መከላከያ እየሠደረጉብን ነዉ
የመንግስት ያለህ በልልን
ሰሜ ስፔሻሉ ስለ መንገድ አደባባይ ትንሽ ላርምህ አደባባይ የሌላቸው ብዙ አሉ ስለዚህ የሆነ ትንሽየ ምልክት በጣም አስፈላጊ ነዉ በመዞሮ አደጋን መቀነስ ይቻላል በአንፃሩ የአደባባይ መስፋት ከማጣበብ ባለፈ ጥቅመ ቢስ ነዉ በደንብ አስብበት በሌላ ፕሮግራም አስተካክል❤❤❤በሌላው ግን ምርጥ ነህ
እግዜር ይስጥህ ሰሜ
❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤ታዛቢ አያሣጣን ነው የሚባለው።ሌላ ምን ይባላል።
ሰሙረ የጥቁር እንቁ ነህ ምርጥ ሰው
እውነት ገና ሳላየው ላይክ የማደርገው ፕሮገራም
ገራሚ ሰው
Samiya enwedhalen❤❤
Semere fetari ytebkh wendme
ትለያለህ ስወድህ
Aye barch ❤
Yene Ethiopiyaw swedk eko fetari edme ena tena ysth endante aynetun yabzaln
ሰመሠረ ባነሣሐው ሀሣብ እውነትህን ነው
ሐይወይ መንገድ ላይ ሁለቱንም መንገድ ይዞ የሚሔድ ነፍ ደደብ አለ እኔ እንደምንም አልፌ ሐሣብ አካፍየ ነው የማልፈው
ሚኒባሱ ቪትስዋ እንዳትጎዳ ከለላ ሊያረግላት ነው ።
Is true
ኣዬዬዬዬ ያሰመረው ትለያለህ
That speed break is indeed heart break😂😂😂
ምናለ የኑሮ ውድነት መገደቢያ ብታበጁልን
Besak lgelegni tenstekal sema yarada lij 😂😂😂❤
Heart break 😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
ለሸንኮራ ጨረታው የተለጠፈው ብር ለሰነድ ግዢ ነው?? የሸንኮራ ዋጋ ከሆነ እንዴት ጨረታ ሊሆን ይችላል..?
Oh my God ! That speed break take the shit out of me
❤❤❤
Dear Semere, the technical name of speed breaker is speed calm platuea, not speed breaker. I am sorry to say that it is not a standard design to do that on any road but it should be flat and platuea to calm the speed instead of breaking. Anyway you are a wonderful viewer
ክክክ
ውይይይ አገሬ ገና እኮ የትየለሌ ነው... 😳😂😂😂 ወደው አይስቁ አለ ..😂 እግዚአብሔር ይድረስልን :: ሰው በስልኩ ፎቶ እያነሳ ወደሚመለከተው ሪፖርት የሚያደርበት ቦታ ቢኖር .. የተላከለት ደሙ በደንቡ መሰረት ቢያስፈፅም ... 😊
heart break 😅😅😅😅😅
Where did they get this design from
መቼ ነው በእውቀት አውጥተን ÷አውርደን ÷ቆርጠን ÷ቀጥለን የምንሰራው?
ገና ሳላየው😂😂😂
ትቦ(ማንዋሉ እንትንኮነው አደባባይ ነውኮ
ሰሜ ትንሽ አደባባይ መሰለኝ
ሚስቴ ሄደች የመጨረሻ አስቆኛል ወንድሜ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እኮ የቆመችው በቼርነቱ ነው ያለች አይመስልም
አቦ ምን ላርግህ ወላሂ አጀቴን ነው ምታርሰው
Hi Semere, hope you doing great
May you stop us those people who are bringing their home secrets like marriage, siblings arguments etc etc to public please …… those on Eyoha media
Adebabay nwe
ትራፊኮቹ ቅዳሜ ለግንጠላ ወጥተው ነው የተሰበሰቡት
i like u
ውይ ኢትዬጵያ ሸንኮራ ኮንትሮባንድ ሆነ ውይ ምን ላይ ደረስን ሰሜ እንዴት እንደታዘብከው እስቲ ድሃ ምን ሰርቶ ይኑር ውይ ሲያሳዝን ቃላት ይጥራል የሚቀሙት አካል ማሰብያቸው አቁሙአል አያስቡም 😮😂
Seme Besintu in the real life. LEMIN?....LEMIN?.....LEMIN?
ይሄማ ለፍጥነት ለመቀነስ ብለው አይደለም::
ያኔ የቄሮ አመፅ ግዜ መንገድ የዘጉበት ድንጋይ ሳይነሳ ተረስቶ ነው::
Kefu comment 😂😂😂
ቄሮ ለመተቸት ብለህ ነዎ ጅል
ሁል ጊዜ ቅዳሜ እንዲሁ ነው
አደባባይ ነው!
Hi
Speed breaker
Or car breaker???
Sema mechet yebalek😂😂😂😂
እረ ባሪያው አዲን ጠይቃት 😂
እግዚአብሔርን እኔም ገና ሳለየው ነው like😂😅
አረ አንቡላንሱን እንዳያልፍ መንገድ ዘግተዉ የሚሽከረክሩትስ: ባቡር እየመጣ ሀዲዱን ግጥም አድርገዉ ዘግተዉ የሚቆሙ ባለመኪናና እግረኞች ተመልክቼ በድንጋጤ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር:: እረ ስንቱ
አረ ሰሜ በቲክቶ ሰብሰብ መምጣት ተውክ
ቀዳዳ አይቆምም😂😂😂 ወይ ሰሜ ደስ የምትለኝ ነገርስ
The second picture is weird. I think it was meant as a mini square.😂
ዳድ እና ማማ መለቱ ይሆን?
ችግሩ ተምሬያለሁ ወይንም እውቀትተጭኖበታል የሚባለው ስህተቱን ከማረም ተባባሪ መሆኑ ሳያንስ ጭንቅላት አልባ ከተማውን ወረው የተሻለ የሚሰሩ ሰዎች እየተሳቀቁ የሚኖሩበት መሆኑ የአለም መሳቂያዎች ሆነናል
የተሠራውን ለምን አታመሠግንም መናገርህን ጥሩነው 🇪🇹🇪🇹
Speed breker😢😢😢😢😢😢
ያሳፍራል የሸንኮራ የጨረታ ማስታወቂያ
የአገራ ጉድ መቼም አያልቅም ንገርልን
የአጋስሶች ገድ ነው እንጂ የሀገሪቱ አይደለም ሀገሪቱ ምን አደረገች😏😏
😅😅😅😅😅 የመኪኖቹ
ስምህ ሠሜ ትክክል ቢሆንስ ?????እባክህ አግአዚ ማስሬ ጠፋ ምን ሆኖ ነው?አፈላልገው ወንድም አይደል???????
Ena eko brother chenekelat lemen atekeyerachewem anete eko nek sera eyserak yalekew ewnet yaneten yakele eyeta benorachew eko bezu hezebe aygulalam neber negerochen yemtayebet meneged adenekalew endanet ayenet sew ethiopia west abeso hezeb yetemarwrebet bota betsera teleke lewet mametate yemchele melekam leb new yaleke bro weyem beyemesereya batone eyhadek yehan progeram betegabezachew lewet kameto menalebat
This is not "Speed Breaker" ...!!
But, This is "Spare Breaker" ...!!
በአብዛኛው ቦታ የሚሰሩት Speed breakers የፍጥነት መገደቢያዎች በትራንስፖርቱ ዘርፍ ባለሙያ ሳይሆን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ባለሱቆች የተሰራ ነው የሚመስለኝ።
ስለዚህም Speed breaker ሳይሆን Spare breaker ብዬዋለሁ።
እንዴት አነሳኀው ይህ የትራፊክ ስብስብ አዲሰ ላይ አይብስም ሥራቸውን የማያውቁ ትራፊኮች ወይ የሥራ ብልሸት የያሳዝናል በጣም
DARMAMA 😂😂
ጃልሜዳ
Dire Dawa lay hule new bagrup yamiwatut 😢hezbu tashbural bal taxi
Darmama ሌላ ነገር ሊሆን እንደሚችል መገመት ነበረብህ ማለቴ ሌላ መልእክት ሊኖረው ይችላል ሞሮኮዎች ይሄን እንዴት እንደሚረዱት ራስህ ድረሰበት። ሂስ የምትሰጥበት መነሻ ቃል ከሆነ ትርጉሙ ከእንግሊዝኛ ውጭ ትርጉሙ ሌላ ሊሆን ይችላል
በዛሬዋ ኢትዮጵያ ያለመማርን የመሰለ የሚያስቀና ነገር የለም !! ታድለህ !!!
😂😂😂😂
Speed breaker makers are not have a car.
ይህ ሁሉ ኩረጃን በትክክል ያለመኮረጅ ነው:: ፍጥነት መቀነሻ "hump" እንድህ ተራራ ነው?
አትሣበው ተናፈጠው
ሰሜ አስፓልቱ መሀል ላይ የቆመው ማን ሆል ለምን እንደሆነ ልንገርህ ኤር ባግ ቼክ ማረጊያ ነው😂
🤍🤍🤍
አስተዋዪ ነህ ሰሚ
Gubo bichaa😂😂
ባሪያው የድሬዎቹ ትራፊኮች ለተሽከርካሪ ፍተሻ ስምሪት ወጥተው ነው በዚህ ይታረም
gi