Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 77|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 145

  • @befkadlake4475
    @befkadlake4475 8 місяців тому +3

    ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 9 місяців тому +14

    የኔ ጀግና ሰሜ ሰወድህ በምክንያት ነው

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 місяців тому +3

    ከምርቃት ልጀምር እድሜህ ይርዘም አስመሳይ ምናገባኝ ባይ በበዛበት ዘመን አንተ ትለያለህ ወደቀደመ ማንነታችን ለመመለስ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ከመስመር ለሚወጡ ሰዎች ጥሩ ማስተካከያ ነህ በርታ

  • @dinbeabu4808
    @dinbeabu4808 9 місяців тому +2

    ሰሜ ምስሉን በሰፊው ብታሳየን ደስ ይለናል። የአምቡላንሱንማ ተወው ካራ አከባቢ በቅርብ ከሰልና ውኃ ጭኖ ከተማ እየረበሸ ሲጓዝ ከኋላው ነበርን የሆነ ሱቅ ላይ ቆሞ ሲከፈት የሐገር ከሰልና ውኃ ይዞ ነበር የሚያብደው።

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz 8 місяців тому +1

    እንኮን አየህ ጠዋት ጠዋት የመነግስት መኪና ,,,,,,,

  • @NebiyouTesfaye-w8p
    @NebiyouTesfaye-w8p 9 місяців тому +2

    ይሄ ባርያ ደስ ሲለኝ
    ለምለም እንጀራ አለ

  • @Jonsoen
    @Jonsoen 9 місяців тому +1

    ሰሜ አባቴ ሰርግ ላይ አይቼህ አለባበስህ አንደኛ ነው ዋው

  • @getubella2942
    @getubella2942 9 місяців тому

    ተባረክ ሰሜ ሁሌም ትውልድን የማዳን እና የማረቅ ስራ ስለምትሰራ አዳናቂህ ነኝ !

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 9 місяців тому +1

    4ኛ የሂሳቡ ትምህርት አገላብጬ ገፅ 77 ላይ አገኘሁት አሳቀኝም አሳቀቀኝም 😂😂😂 ወይኔ ልጆቼ እየተማሩ መስሎኝ 😢 ለካ እየተማረሩ ነው ሚመጡት😢😢😢

  • @UtditxItditd
    @UtditxItditd 8 місяців тому

    ሰሜ ተባረክ

  • @Tube-bi4eu
    @Tube-bi4eu 8 місяців тому +1

    1ኛ ስሜ

  • @meazamekonnen9487
    @meazamekonnen9487 8 місяців тому

    ሰምምዬ እንዴት አለህ እድሜውን ከጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
    ወይ ቻይና ወደ እኛ እንዳትመጣ አዎ ሰሞኑን ሰንበት ብለህ ትመጣለህ።...

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz 8 місяців тому

    ልክ ነህ

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 8 місяців тому

    Jegnaye begugut new yemadamth mkrh yarekal😍❤❤❤

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 9 місяців тому

    ሰሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና በርታ❤

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 9 місяців тому

    Students are absolutely right! I used to be a student in university and there is no rest room around the library. So if someone want to used toilet he should to go to his dormitory . The dormitory was far from the library specifically male’s dormitory. In here US restrooms are every where in shopping malls, playgrounds etc. if we copy them let’s copy how they respect their citizens. Restrooms are very important not only pinning or p””ng we may get sicks or girls can get emergency, moms want change their kids diapers so on. Seme I would like to say thank you for all ur social critics and ur social responsibility.

  • @arsamaliga2910
    @arsamaliga2910 9 місяців тому +5

    ሰሜ ወድሜ ቀኔን ፈካ እደምታደርግልኝ ያንተም ቀን ፍክት ፍክትክት ብሎ ይዋልልህ😂😂😂😂😂❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ወንድሜ ፣ እንደምታደርግልኝ ። ✅

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 8 місяців тому

    በጣም መጨረሻ ዘመን የመጣብን ጣጣ ❤❤❤ስወድሕ ሰመር❤❤

  • @princead1239
    @princead1239 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @buruckleykun9017
    @buruckleykun9017 9 місяців тому

    ሰሜ ። ይበልጥ የሂሳቡ ጥያቄ አስገረመኝ ከሽንት ቤቱ ዲዛይን ቀጥሎ 😅😅😅

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 9 місяців тому

    እነዚህ የአድስ አበባ ጋንጊስተሮች ኮሚድያን ቢገሌሉ አገርቱ ሠላም ትሆን ነበረ የውጮቹን ተዋቸዉ ምናቸዉም አይነካም የ እነዚህ ቤተሰቦች ግን በልመና ላይ እየተሠመሩ እኔዝ ግን ጥላቻ ይዘራሊ

  • @AlteBekeleAltesa-mi8kg
    @AlteBekeleAltesa-mi8kg 9 місяців тому

    ጀግና ❤️❤️

  • @NebiyouTesfaye-w8p
    @NebiyouTesfaye-w8p 9 місяців тому +1

    የመንግስት መኪና ኡኡኡኡኡ ይሄ ባርያ ሊያሳብደኝ ነው ምርጥ ያራዳ ልጅ ነውኮ

  • @Asw2145
    @Asw2145 8 місяців тому

    😄😄በሳቅ ምችትይበልህ💚💛❤

  • @nahusenaygetachew1989
    @nahusenaygetachew1989 9 місяців тому +2

    thanks a lot seme

  • @hannakidane6918
    @hannakidane6918 9 місяців тому

    I truly enjoy watching you my brother! Keld ena Kumneger! Keep it up 👍🏼

  • @seyoumtigeneh7390
    @seyoumtigeneh7390 8 місяців тому +1

    love and enjoy your show .

  • @augstin-the-saint
    @augstin-the-saint 9 місяців тому

    seme,you are amazing bro.

  • @blackink9
    @blackink9 9 місяців тому

    አይ ሊፍት!! መወጣጫ ደረጃዉንም የሠሩት ግድ ሆኖባቸው:: የአገራችን ባለሀብት ብዙ ሊነገረው ይገባል

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 9 місяців тому

    በትክክል አይተህዋል የመፅሀፉን ጥያቄ እኔም ልጄን ሳስጠና አይቼው የቀረው ነገር አለ ብዬ አልፌዋለሁ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 8 місяців тому

    አቦ ይመችህ

  • @amanueltela349
    @amanueltela349 9 місяців тому

    Betam temchegn aleh ketlbet bro 👍

  • @RejuErduna
    @RejuErduna 9 місяців тому

    Seme just thanks 👌👌👌

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd 9 місяців тому

    እረጅም እድሜ ማሽላ እያረረ ይስቃል ሆነብህ

  • @tigistkassahun-hi2bo
    @tigistkassahun-hi2bo 8 місяців тому

    ሰሜ ተመቸኸኝ

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 9 місяців тому

    የዘንድሮ ቀልዶች እንዳተ አያሰቆኝም ጌታን ደረጃ ላይ ያለው ሸንት ቤት ግን የሰራው ሰው መጠየቅ አለበት

  • @astechtube
    @astechtube 9 місяців тому +3

    welcome
    Bro
    Good Job

  • @Lulit5863
    @Lulit5863 9 місяців тому

    Blessings

  • @tttttt4350
    @tttttt4350 9 місяців тому +3

    Barichuye welcome

  • @mitiku_tube
    @mitiku_tube 8 місяців тому

    ሰሜ ወንድማችን በመጀመሪያ ሰላምህን ያብዛልህ እያልኩ በአንድ የሀገራችን ት/ቤት ውስጥ የተዘጋጀውን የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ጥያቄ ላጋራህ
    ጥያቄው የሚከተለው ነው
    1, አረንጓዴ ተክሎች የራሳቸውን ምግብ ባያዘጋጁ ኖሮ ምን ይውጣቸው ነበር ?
    ሀ, እውነት ለ, ሀሰት

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 8 місяців тому

    ሰላምለሀገራችንቀጥልበትምክርሀሳብያሰፈልገልባይሰሩም

  • @addisalemgobena4213
    @addisalemgobena4213 9 місяців тому

    Seme gin Ateyayeh betam new memechegn. Berat.

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 9 місяців тому

    Thank you Seme

  • @ethioaddis5367
    @ethioaddis5367 9 місяців тому +1

    ምናለ አንተንና መሰሎችህን ቢያበዛልን የምታነሳሰው ሀሳቦች በሙሉ እጅግ በጣም አስተማሪዎች ናቸው ክበርልኝ

  • @tme251
    @tme251 8 місяців тому

    Betame meketate alebate ye Hospital halfe yehene halfenete mewesede albete.

  • @fikeryohannes7678
    @fikeryohannes7678 8 місяців тому

    አምብላንስ ስራ ከባድ ነው የሁሉሰው አስተያየት አንድ ነው ሁሌ ሳይረን ሲሰማ ውሸት ነው የሚመስላቸው ግን አንድ ቀን ሁሉ ጋር ሲደርስ ብቻ ማመን የለብንም ክ ያርቅልን እ/ግ

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 9 місяців тому

    ❤❤❤you are the best ❤

  • @dottidee4491
    @dottidee4491 9 місяців тому +3

    ❤❤❤

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 9 місяців тому

    እረ ተውሰሜ እውነት መናገር ያሳስራል እንዳያስሩክ ባለ ግዜወች

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 7 місяців тому

      እንደዉም ይሸልሙታል እንኳን ሊያስሩት የበጎ ሰዉ ሽልማት ይንኩት እና እንተያያለን።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 9 місяців тому +1

    በነ እትና ዘመን ምን ያላየነው ነገር አለ ሰሜ 🤔

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      እንትና ✅

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 9 місяців тому

    ሰሜ ይሄ የአንቡላንስ ጉዳይ በቀልድና በዋዛ መታለፍ የለበትም ጉዳዩ ፍ/ቤት ቀርቦ አስተማሪ ቅጣት ተቀጥቶ በድጋሚውሳኔውን ብታሳየን አንተም አንዳንዴ ወደ ህግ ብታቀርብ....

  • @menberetesfaye4468
    @menberetesfaye4468 9 місяців тому

    #14:05 የመልመጃው ጥያቄ ግን፣ እንዲህ አይነት ጥያቄ እየፈተኗቸው እኮ ነው ያ ሁሉ ተማሪ ወደቀ የሚሉት

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 3 місяці тому

    አየ ሰሜ ሰሜን ወሎ በሄድክ ጉድ ታይነበር አምቡላንስ በዘመድ ነው ትራንስፓርት የምትጫነው

  • @shumettesfa5294
    @shumettesfa5294 8 місяців тому

    Sime yene gegina tileyaleh

  • @abebubefekadu2356
    @abebubefekadu2356 9 місяців тому +1

    ሰሜ ወንድሜ
    የሒሳብ መጽሃፉ ጉዳይ 528 ለ 10 ሲካፈል
    ስንት ስንት ደርሶ ቀሪው ስንት ይሆናል ለማለት መሆኑ ነው እንግዲህ:: 4ኛ ክፍል ዴሲማል ድረስ ስለማይማሩ (ለ10 ፕላስቲክ 52 ደርሶ ቀሪ 8 እንዲሉ መሆኑ ነው ) ::
    አቀራረቡ ግን ለ4ኛ ክፍል ይቅርና 4ኛ ዓመት ተማሪም ግራ ያጋባል ::
    ጥያቄ መጠየቅ ተማሪን ግራ ማጋባት የሚመስላቸው መምህራን የሚያወጡት ጥያቄ አይነት ነው:: ( መልካም እና አስተዋዮቹን ልባሞቹን መምህራን አይመለከትም)
    ከአክብሮት ጋር 🙏

  • @SurafelAmbachew-sr9uu
    @SurafelAmbachew-sr9uu 9 місяців тому

    Thanks keep it up

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 9 місяців тому

    Semye wendeme egzabeher ytebekeh

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 9 місяців тому +1

    ወይ ቻይና ወይ ቻይና

  • @faresvj-cf4zt
    @faresvj-cf4zt 9 місяців тому +1

    ሰሜ የቻናውን ወደ እኛ

  • @enayko5471
    @enayko5471 9 місяців тому

    Yes ambulanza yezbe new Enamsgnalen ❤semey barechi Eyene Eko limote yedrsi sew eyale new Eso zemedon yemicenebet bezmed sera yeker Ekole magelgele new meslten

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 9 місяців тому

    ሰሜ ለባም ሓወይ❤

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 8 місяців тому

    ባርያው ለምታሳየው ምልከታ ሲያስቅህ ግርም ይለኛል።የሚያስቁ ሳይሆን የሚያሳዝኑ ናቸውና

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 9 місяців тому

    እዴ የሚለው ነገር ያሰቀኛል 😂😂

  • @helenferede8013
    @helenferede8013 9 місяців тому

    Ye education system gin min yahil endewedeke masaya nw

  • @tameruwoldemeskel6409
    @tameruwoldemeskel6409 9 місяців тому

    8 yekerale

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 8 місяців тому

    አንተ የምትሰጠው ጥቆማ ጥሩ ነበር የሚሰማ ይመለከተኛል ብንል ሀገራችን የት በደረስን

  • @kassawayalew2944
    @kassawayalew2944 8 місяців тому

    ምስል በምን ልላክልክ

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 9 місяців тому

    Is that really a toilet in the hallway?if it's who designed that, even my 9 years boy find it ironic by the way we are watching your video all the time. Thank you semye hopefully you're genuine social critics make a difference in our community services keep going never stop.

  • @Beryaa
    @Beryaa 9 місяців тому

    😂😂😂ሰሜ

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 7 місяців тому

    እንዴት ደረጃ የለዉም ለምትክ ? ድንገት መብራት ቢጠፋ የወጣዉ እዛዉ የወረደዉ እንደወረደ ሊቀር ነዉ ? እኔ አልገባኝም ምንአለበት ከሀገር ከወጣሁ 20 አመት ስለሆነኝ ያለሁበት ሀገር ከኢሊቬተር አጠገብ ደረጃ አለ ለአካለ ስንኩል ለበሽተኛ ከሆነ ነዉ ችግሩ ሲበላሽ። እኔ ያልገባኝ ይሄ ሁሉ ጎሮምሳ ደረጃ መዉጫ እያለ ነዉ የቆሙት ወይንስ ተለዋጭ ደረጃ የለዉም ? ከሌለዉ እሳት ቢነሳ እንዴት ሊኮን ነዉ ?

  • @rd9087
    @rd9087 9 місяців тому

    እባካችሁ ለዶ/ ዓብይ ሼር አድርጉለት 😅

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 4 місяці тому

      አብይ የመኪና ሹፌር አይደለም ጅል

  • @asratugirma-lo3fo
    @asratugirma-lo3fo 8 місяців тому

    ሚሊኒየም 2ኛ ደ/ት/ቤት ነው የተማሪው መውጫ

  • @fekadegenetu8347
    @fekadegenetu8347 9 місяців тому

    መጀመሪያ ብርቱካኖች እንጅ ብርቱኳኖች አይባልም ነበር

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 8 місяців тому

    እረ ሞትኩኝ 🚽😂😂

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 8 місяців тому

    ይህ የፀሐፊ ስህተት ሊሆን ይችላል ቢሆን ማየት ማንበብ ነበረባት

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 8 місяців тому

    ሰሜ 😂😂😂

  • @ብቻ
    @ብቻ 9 місяців тому +2

    1ኛ

  • @seasea3019
    @seasea3019 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 9 місяців тому

    አሁንስ ፈራሁ ባርዬ ሆን ተብሎ ነው 😭😭😭

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 8 місяців тому

    ክክክ

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 9 місяців тому +1

    አይ ሰምዬ አንተ ባትኖር በምን እስቅ ነበር

  • @ቐሺሓራን
    @ቐሺሓራን 9 місяців тому +1

    on Lion

  • @meronwaktola4462
    @meronwaktola4462 9 місяців тому

    ደሞ ሶፉት አለ እኮ😂😂😂😂

  • @FethiTowfik
    @FethiTowfik 9 місяців тому

    Hahshahahah mats book tamachegn hahaaha lejochun letasbdchew new ende yalkew betam asaqegn ahahahahahahahahah

  • @NaodYetimgeta
    @NaodYetimgeta 8 місяців тому

    ይመስለኛል የጃኪጃን የ ብሩስሊ የ አየታቸው ቤት ሊሆን ይችላል ሠሜ ምናልባትም በጣም የሚፈሩት የቻይናውያን አያት ቤት ሊሆን ይችላል!?

  • @hana.6956
    @hana.6956 9 місяців тому

    ወይ ቻይና የሰው መብት የሚከበርበት መታደል ነው።ጊዜያችን እኮ ነውሊሉ ይችላል የአምፑላንሱ።የመንግስት መስሪያ ቤቶች እኮ ቢቸግር ነው።ሁሉም በስራው እውቀት ከሌለው ማፈሪያ ነው።ሰሜ እውነት ብለሐል አንድ ነገር ሲከለከል አማራጭ ነገር መኖር አለበት። ከእኛ ሰፈር ኮንዶምንየም እስጦ አታስጡ ተባልን ማስጫ ሳያዘጋጁ እኮ ነው እና ስንት አወቅን የሚል ደደብ ሞልቷል መሰለህ።ምን ሰልፍ የሌለበት ነገር አለ። ሸማች ድሮ ቀረ አሁን ተሰልፈን የምናገኘው ነገር የለም ተሰልፈን ባገኘን ጥሩ ነበር።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 9 місяців тому

    ወይይይይ .... 528 ብርቱኳን በአስር ፕላስቲክ ቢታሸግ ስንት ቀረ ...???? ወዮ ... ??? ገበሬው ከነቤተሰቡ አሉ ነው መልሱ 😂😂😂 እነሱንም አሽጉ እንዳይሉ ብቻ ...??? ወይ አገሬ ..... 😡😳 አንተ መልካም ልጅ ቢሰሙህ መልካም ነው አንተን አለማድንቅ ንፉግነት ነው :: በሳቅ እየገደልከን ግን ትልቅ ትምህርት ነው 🙏

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 8 місяців тому

    ይገዘቱ ያስቃል

  • @chuchubekele8499
    @chuchubekele8499 9 місяців тому

    OMG I can’t stop laughing 😂

    • @lovetube9672
      @lovetube9672 8 місяців тому

      🚽እቺ part 😂😂

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 9 місяців тому

    ምን ችግር አለ እኛ አገር ውስጥ
    ቆርቅሮ እንደለበሰ እሚፈርስ ቤትስ አለ አይደል😅

  • @drmarelgnantenbiye1657
    @drmarelgnantenbiye1657 9 місяців тому +3

    what if a patient to be referred abroad? are you sure abt that? coze using ambulance for private issue is a crime in our country and i know that. And better to report directly to health office if that is true.

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  9 місяців тому +4

      Please watch my previous videos.
      You will find ambulaces loaded with cement, household items, injera delivery and many more.
      No justification needed here.
      And we have nobody to report this to !!

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      @@SemereBariawethiopia
      ለሰው ልጅ ሶስቱ መሠረታዊ ፍላጎቶች የሚባሉት ምግብ፣ መጠለያና ልብስ ስለሆኑ ለምግብነት የሚያስፈልገው እንጀራና ለመጠለያ መስሪያ የሚያስፈልገው ስሚንቶ በቅድሚያ ማቅረብ ያስፈልጋል ብሎ አስበው ይሆናል። 😀

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 9 місяців тому

    አጥሮ ማስቀመጥ ደህና እግረኛ መንገድ ላይ ትልልቅ ከኮንክሪት የተሠራ የሚደረድሩትን ምን ትላቸዋለህ ?

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ተቆጣጣሪና ሕግ አስከባሪዎቹ ስራቸውን ቢሰሩ ኖሮ ፡ ሕገ ወጥነት ይቀንስ ነበር።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 9 місяців тому

    የሂሳቡ የአንቡላንሱ የሽነትመቀመጫው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @solomontikuye1355
    @solomontikuye1355 8 місяців тому

    8

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 місяців тому

    😂On Lion ይለያል 😂

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 8 місяців тому

    እንጃ ምን ሃሳብ አለን ተንቀናል

  • @saadaali5388
    @saadaali5388 9 місяців тому +3

    Subscriber ያንሳል

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  9 місяців тому +7

      ሰሚ ብቻ ይኑር ግድየለም !

    • @mariammichael9741
      @mariammichael9741 9 місяців тому

      እኔኮ የግርምት ሳቅህ ፉርስ ነው የሚያደርገኝ አድናቂህ ነኝ ከ18 ቀበሌ በዱሮው💪🏽

  • @nebiyoukebedemc251
    @nebiyoukebedemc251 9 місяців тому

    የልታሸጉትን ቡርትካኖቹን እንፈልግ 😂😂😂

  • @Meazaw-zn6hy
    @Meazaw-zn6hy 9 місяців тому

    ማካፈል እኮ ነው ጥያቄው ተሳስቷል?

  • @fitsumbirhane7960
    @fitsumbirhane7960 8 місяців тому

    ሰሜ በጠቅላይ ሚኒስተሩ ፅሕፈት ቤት በኩል ማለፍ ይቻላል እንዴ?