ለልጅዎ ስኬት ከፍተኛ IQ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ EQ ያስፈልገዋል❗

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 47

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 2 місяці тому +14

    ስንት እናት ነው ግን ያለው እረ ባካችሁ ላይክ እያረግን እናቶች ትምህርት ቤታችን እኮ ነው ዶ/ክ ብሩክ ላይክ ላይክ

  • @kidisttsigehana5583
    @kidisttsigehana5583 2 місяці тому +1

    በጣም አስፈላጊ እና ትክክል መረጃ ነው! እናመሰግናለን!

  • @ZaidKidanu
    @ZaidKidanu 2 місяці тому +1

    በጣም ትክክል ነው

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 місяці тому

    ዶክተር እባክህ ስለታዳጊ ቲኒጀር ልጆች ባሃሪና ምክር ለወላጅ በትሰጠን🙏

  • @SehenTibebu-v6i
    @SehenTibebu-v6i 2 місяці тому +2

    አመሰግናለሁ🙏

  • @lovehaile8876
    @lovehaile8876 2 місяці тому +1

    Thanks Dr, for posting helpful videos every single day.

  • @LiuelAschale
    @LiuelAschale 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mominasiraj848
    @mominasiraj848 Місяць тому

    Thank you dr

  • @RobTechblender_official
    @RobTechblender_official 2 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tigisttolasa181
    @tigisttolasa181 2 місяці тому

    Thanks Dr. may God bless you Live long for us

  • @Dinkinesh-u6v
    @Dinkinesh-u6v 2 місяці тому

    Thank you!

  • @tigistgude5860
    @tigistgude5860 2 місяці тому

    Thanks

  • @lubabamuhe244
    @lubabamuhe244 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @YosefSolomon-cy1km
    @YosefSolomon-cy1km 2 місяці тому +2

    I appreciate you

  • @hanaselemon8487
    @hanaselemon8487 2 місяці тому

    Tnx drye

  • @Dink93
    @Dink93 2 місяці тому

    ዶ/ር ልጄ አሁን ይሄን በምፅፍበት ጊዜ 45 ቀን ሞላው ክርክር የሚል ድምፅ ይሰማኛል ከተወለደ ከ ቀናት ቡሃላ ነው መስማት የጀመርኩት

  • @DusitOsman
    @DusitOsman 2 місяці тому

    Thanks so much

  • @meronkassa6392
    @meronkassa6392 2 місяці тому +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር
    እኔ አንድ ነገር ቸግሮኛል እባክህ ዶክተር ልጄ ሁለት አመት 5ወር ናት አሁን ያመጣችው ባህሪ ያለምክንያት ማልቀስ ነው

  • @TigistHaile-pw1yx
    @TigistHaile-pw1yx 2 місяці тому +3

    Sele lijoch ye tsegur edeget Esti yehone ngr Belen lije 8 weru new tsegurun betam ses new

  • @SelamMikele
    @SelamMikele 2 місяці тому

    Betam enmesgenalen dokter sel mekru

  • @selinaamare4628
    @selinaamare4628 2 місяці тому

    ዶክተር ሳምንት ልጄ ታማብኝ ይዣት መጥቼ ነበር አሁን ተሽሏታል አንድ የምጠይቅህ ነገር አለ የ12አመት ልጄ ድምጿ ጎርናና ነው ድምጿ ከተቀየረ 2አመት ይሆነዋል ስትተኛ ደሞ ታንኮራፋለች ቀን ላይም ቁጭ ብላ ስትተነፍስ ሁሉ ይሰማል ኪሎዋ 36 ነው በርግጥ በጣም ንቁና ፈጣን ናት ስለጨነቀኝ ነው ዶክተር

  • @SenaWakijr
    @SenaWakijr 2 місяці тому +5

    ሰላም ዶክተር ልጄ አራት አመት ሆኗታል የቢታሚን ዲ እጥረት ነው ብለውኝ እክምና ላይ ነች አመት ሆኖኛል ክትትሉን ከጀመርኩ ግን ምንም አይነት ለውጥ የለውም በጥርሷና በአካሏ ላይ በጣም ለየት ያለ ለውጦች ይታዩኛል በጣም እየፈራው ነው እድገቷ በጨመረ ቁጥር እየፈራው ነው የአጥንቷቿ መንጋደድ ይጨምራል ብዬ አስባለው እባክህን ይህ ነው መዳኒቱ በለኝ አግዘኝ የት ልውሰዳት

  • @fatumalema8375
    @fatumalema8375 2 місяці тому +1

    ዶክተር ለምትሰ ጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
    ጠረያቄ ነበረኝ የ10ወር ልጅ አለኝ የሽንት መሽኛው ወደ ውስጥ ግብት ይላል ግን ሲሸናም ምንም አይቸገርመ ምንም አይነት ህመም የለውም ይሄ ነገር የተከሰተው በተወለደ ከ3 ወ ቡሀላ ነው ስነካካወረ ደሞ ይወጠል የሄነገር በጤናው ችግር ያመጣል ወይስ ኖርማል ነው እያደገ ሲሄድ እራሱ ይወጣል?

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 Місяць тому

    🙌

  • @Mubarakhusein-g6z
    @Mubarakhusein-g6z Місяць тому

    Amasgnlw Dr lije 1amet 5wruwanw Ina mnm migib atisdm mn ladirg

  • @betiyrga9395
    @betiyrga9395 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሞያህን ይባርክልህ።!ዶክተር ልጄ 6 ወር ሆኗታል በፊት ፀባይዋ ጥሩ ነበር ።አሁን ግን ከዐይኗ አንድሮቅ አትፈልግም ካለማቋረጥ ነው የምታለቅሰው ምክንያቷ ምን ሊሆን ይችላል እባክህ ከቻልክ መልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @MahiderSolomon-e7s
    @MahiderSolomon-e7s 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር, ስለምትሰጠን ስለእያንዳንዷ እውቀት እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ክብረት ይስጥልን,, አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር,,እኔ እናት ለመሆን መንገድላይ ነኝ,, አዲስ ወላጅ እንደመሆኔ ከወሊድ በውሀላ ልጄን እንዴት ማጠብ እንዳለብኝ እውቀት እንዲኖረን ይረዳን ዘንድ ቪዲዮ ብትሰራልን ለማለት ነው,,, ስለምትሰጠን አስተማሪ እውቀት በጣም እናመሰግናለን

  • @MeronHadush
    @MeronHadush 2 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @NahebMahla
    @NahebMahla 2 місяці тому

    🎉❤

  • @AzebTekle-b2u
    @AzebTekle-b2u 2 місяці тому +1

    God bless you

  • @MrlemaLemma
    @MrlemaLemma Місяць тому

    ዶክልጀ 10አመቱ ነው ነገር ግን ምንም ነገርይሁንሲከፋውም ሲያለቅስ ሲያዝን ከልጆች ጋር ሲጣላም አይነግረኘም ምን ሆንክ ብየ ስጠይቀው አይነግረኝም በራሱ ጊዜ ሶፋ ላይ ሆኖ ብቻውን ያሳልፋል በተምህርቱም ዝቅተኛ ነው ትኩረት አያደርግም በጨቀኝ ትምህርት ቤት ሄጀ አስተማሪወቹ ጋር እጠይቃለሁ ግን ምንም የተለየ ነገር የለም ጨነቀኝ ምን እደማደርግ በረግጥ ታናሽ እህት አለችው እናትንሽ እሷም በሱ ምክኒያትየበሳጨኛል ምን ትመክረኛለህ ዶክ

  • @Aminat-w2o
    @Aminat-w2o 2 місяці тому

    ዶክተር እምትገኝበትን ቦታአሥቀምጥልኝ

  • @helenmusa4774
    @helenmusa4774 2 місяці тому

    Selam Dr ye Sera adrashehen mawek felge neber betasawkegn amesegnalew

  • @Aminat-w2o
    @Aminat-w2o 2 місяці тому +1

    ዶክተር የትነዉ እምናገኝህ?? ??? ??

  • @Aminat-w2o
    @Aminat-w2o 2 місяці тому

    ወላሂ ላይክ ሸር ኮፒሊክ እያዴረኩኝነዉ ግንለምንያለህበትን አታሣዉቀኝም?

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 2 місяці тому

    ❤❤❤👍👍👏👏

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 місяці тому +2

    Dr በጣም ትክክል እኔ ምሥክር አለውልህ ሙንተሀ እባላለው መልከመልካም እና ውብ እና የሠውነት አቋምም አለኝ የአላህ ሥራ በዚ ላይ ባለ ብሩህ አይምሮም ነኝ😢 ይሄ ሁሉ አንዳችም አልጠቀመኝም ልጅነቴ ትሮማቲክ ነበር እንደ ቀልድ 33 አመት ሞላኝ አንዱንም ሣልኖረው የሚከተለንን የተበላሸ የልጅነት ግዜ ድል ማድረግ እውነት ይቻላል ወይ ? Thank you

    • @ruthseyoum9530
      @ruthseyoum9530 2 місяці тому

      አዎ እህቴ ይቻላል አንዱ መንገድ ያለብሽን ችግር ማወቅሽ የመፍትሔውን ግማሽ መንገድ ሄደሻል እንደምንም ብለሽ የስነ ልቦና አማካሪዎች ጋር ሂጂ እንዳልሽው ጥሩ አእምሮ ስላለሽ የተለያዩ መፀሐፍቶችን አንብቢ በዚህ ዙሪያ ያሉትን አይዞሽ በርቺ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 2 місяці тому

      @ruthseyoum9530
      አዎ ህክምና እየተከታተልኩ ነው
      እሺ አመሠግናለው !

  • @betelhemsema8772
    @betelhemsema8772 2 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር ልጅ 6ወር ሞልቶዋታል የጣሳ ወተት ጀምሬላት ነበር ትወስደውና ትንሽ ቆይታ ታስመልሳልሳለች ወተቱን ቀይሬም ያው ናት እባክ መላ በለኝ ጨንቆኛል

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 2 місяці тому

      ከጡት ጋር ነው የምስጫ ታ መጠኑን አስተካክል እየበዛበት ይሆናል የኔም ልጅ እንደዛ ገ በአፍ በአፍጫ ው
      የሚስ ታውከው የነበረው ከልጆች ልጆች ይለያያል

    • @betelhemsema8772
      @betelhemsema8772 2 місяці тому

      እረ 2 ቁጥር እራሱ አልጨረሰችውም ጡት አላጠቦኅትም

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 2 місяці тому

      @@betelhemsema8772 yene ketut gar new yemesetewu 80ml kalefe yastawukewal tut kaleteba 120ml yetebal tedegagami kehone hospital check arg zem atebey konjo

  • @rahelchane-s5t
    @rahelchane-s5t 2 місяці тому +1

    Tnx

  • @ElshuElshu-h5j
    @ElshuElshu-h5j 2 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር የምኖረዉ ክፍለ ሀገር ነዉ ልጄ 7ወሯ ነዉ ግን የምኖረዉ ቤተሰቦቼጋር ነዉ ቤትዉስጥ የእህቴልጂ አለች 4አመቷነዉ እሷ ደግሞ የቨርችዋል ኦቲዝም ምልክቶች በአብዛኛው ይታይባታል እኔ ልጄን ከሷ መጠበቅ አልቻልኩም ሲገናኙ ጨዋታዋ ሁሉ ጩኸት ነዉ እቃም ትሰብራለች እሷን ለማስተካከልም ሁኔታወች አልፈቀዱልኝም እኔ ልጄን እንዴት ላስተምር??︎

  • @SeadaaAhmed
    @SeadaaAhmed 2 місяці тому

    እናመሰግናለን Doktor