Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Join Our Telegram Channel : - t.me/BookishWisdom
thanx ጥሩ አቀራረብ ነው 11 ሰዓት መንቃት እና መፀለይ ለሰው ልጅ ያለውን ጥቅም ከ ሻርማ በፊት ኢስላም አስተምሮናል
Awo Alhamdulilah
ጌታ እየሱስ ታላቁ መምህራችን እንቅልፉን ትቶ ማለዳ ይፀልይ ነበር ከሱ እንማር
ይህን የ 11 ሰአት ተአምር ኢስላም አስቀድሞ አስተምሮናል
በአማርኛ ተተርጉሞ እሚሸጡ መፅሃፎች ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር ከቻልሽ 🙏
አድናቂሽ ነኝ በመረጥሽው መፀሃፍ ያወኩሽ ❤
አልሀዱሊላህ ለዛም እኛ ሙስሊሞች በዛህ ሰአት ለፈድር እንነሳለን መልእክተኛውም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቶሎ እንድንተኛ እና በጠዋት መነሳትን እንድናዘወትር አብዝተው አውስተውናል አልሀዱሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም
በጥዋት መነሳት ብቻ ምን ትርጎም አለው ተነሳታቹሁ መለወጥ ነው እዲ እናተ ግን መለወጥ ሳይሆን ማናወጥ ነው ያሳያቹሁን እና ሰታወሩ እያሰባቹሁ
@RobelH-x7d እና አንተ ተለውጠሃል ሳይንስ በኢስላም እንደ ሚኮርጅ እንዳትዘነጋ
አስኪ እንጀምረው 🙏
Thanks for genuine support.
ትክክል ነው።ለተማሪዎችም የሚመከር ሰአት ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
Thanks
ብንተገብረው የምንጠቀምበት ነው እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ
ዋዉሲስተር በጣምቆጆምክርነው ቴኪዉ❤❤
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው በርች
ጥሩ።
ዋዉ በጣም አመሰግናለሁን ❤❤ተባረክ
Very Very good 👍
የኔ እናት እኔ ከሌሊቱ አስር ሰአት ነው ሁሌም የምነሳው ምክንያቱም ሰራ የምውጣ አስራአንድ ተኩል ስለሆነ
ተባረኪ እህታችን
እናመሰግናለን
አመሰግናለው 🙏, በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በርችልን !
ድንቅ ምክር ነው መስጋናዬ ከልብ ነው❤❤❤
እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን
Thank you
ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች በግዜ ተኝተን እንደ ቅዱስ ዳዊት ለሌሊት ጸሎት/ምስጋና/ኪዳን/ቅዳሴ በመንቃት ይሄ ክለብ ከመመሥረቱ በፊት መስርተነዋል✌️✊️
thank you!!! please review "who will cry when you day."
ባማርኛ ይተርጉምልን እባካችሁ❤
Wow Thank you so much ❤❤❤❤❤❤
Interesting🎉❤
Wow it's amazing denki nw yebarkileng ❤
Wow it's amazing ❤
I'm doing this 🎉
Great!
ጥሩ ነው
ግሩም ሀሳብ እናመሰግናለን 🙏
እናመስግናለን🙏
❤❤❤❤
good. keep it up.
good education
Great! Thanks 🙏
Hey👋 selam endt neshe
እኛ የምንጠቀምበት አግባብ እንጂ ሶሻል ሚዲያ በራሱ መጥፎ አይደለም። መወቀስም የለበትም። ሶሻል ሚዲያ ባይኖር ኖሮ ይህን ት/ት እንዴቶ ይደርሰን ነበር!?
Thank You ሀይማኖትም በጊዜ ተኝተህ በጠዋት ተነስ ርዝቅ የሚታደለው በጠዋት ነው ይላላል
❤❤Thanks
Thank u very much
we must be an early bird to knuckle down change our life
Thanks🎉🎉🎉🎉
Betam nw yemamesegnw tnxs ❤
ከብረት ይስጥለኝ 🙏🙏🙏🙏
wow wonderful👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤thanks ✅
Betam enamesgnalen
ቀጥይበት
Thank you sister ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thank u sister go head!!
Thank you,please review 7 habits of highly effective people.
Barchii gobezuwa !!!!
WOW GREAT
Thanks it's good
አሁን እራሱ መተኛት ሲኖርብኝ ዪቲዩብ ላይ ነው ያለሁት
Me too 😅
😂😂😂😂
😂😂😂
Thank you for your honesty.... but you are greatfull. You are litsening very Interesting video.👍
❤❤❤❤❤❤wow tebareki
Ok 10q 🎉🎉🎉
good, emotional intellegent sirilen
the thanks for your idea
በጣም ጥሩ ነው የጥቃቅን ሀሳብ ማሰወገድ ዜዴ የሚያአሰተምረ ላክልን
@@solomonguta9596 "Essentialism Book" Review coming out Soon! Maybe Tomorrow.
Zm bleh natural religion tekebel abate @11:00 subihn sged Already scheduled by Islam ❤❤
ማሀበራዊ ህይወትን ታሳቢ ያደረገ ቢሆን ጥሩ ነው
🎉
አመሰግናለው
ምርጥ ሊተገበር የሚገባው ቀስበቀስ ወደትግበራ መግባት ይቻላል
Already I have it but I didn't finish it i think is gona be chang my routine!!
ይህ አድስ ነገር አይደለም ለ,10 ሰአት ፀሎት እንነሳለን እኮ በ ኦርቶዶክስ
መፅሀፉን ማገኘት እንችላለን ለመግዛት
tanx
🙏🏼
You can review the book like audiobook
Betam enamesegnalen metsafun ket new yemnagegnew
ufffffff eskahun tadiye lemin yihen tolo aleqeqshwum ? Yihen mikir ke 1 amet befit agniche bihon noro ..... lemanignawum thank you very much
ጨማምሪበት
👏👏👏
ይሁና እኔግን ዘጠኝ ሰአት ነው ምነሳው
The business of 21 century ...please
አበዛሽው 5 % !!!
👍👍
Arif new gn tnsh feten ieyalsh new ma sis.
👍
oky
አልአምዱሊላ ሙስለም መሆን መታለ ነው ይህን ነግግር ለመጀመሪያ ጊዜ አቢቢኖ ነብዬ ሰለ.ላ .ዋ .ወ ሰለም አስትምረውናል ኢስላም ስላም ነው ኑ ውድ እውነትኛው የጥያቅህ መልስ የማታጣበት እምነት ሰታውቁት ትመሰጡበታላቹ ዋ ኢስላም ።
ረውነት ነው
በጣም ከባድ ግን ወሳኝ ነገር
Metsihafun Download Yemadergbetn bota Tekumign Mrtua?
ከሁሉ በፊት ኢትዮጵያ ታውቀዋለች
It's my victory hour
Alham dulila erblalmen ega muselimoch ersulachn selelah alhiy wselm asetmerwunal alham dulila 11sat tnsetn esgedaln alahen enelmenaln quran eqeraln dual enadergaln alham dulila muselim ladergen alah
Alhi yeqederwn edintegebir yewofeqen
በ አማርኛ ተተርጉሙዋል ?
10q
ለ ተማሪ ሚሆን
ሙስሊሞች ሁሌም በዚህ ሰአት ለሰላት ይነሳሉ እናም በዚያ ሰአት የሚነሱ ሰዎች የዚህ አይነት ለውጦች እንደሚያመጡ አስቀድሞ እስልምና ይገልፃል እናም እሱም ከዚሁ ወስዶ ነው የፃፈው
ከኢስላም ነው የኮረጀው
ይህን ለማድረግ ሙስሊም መሆን ብቻ እና ብቻ ነው::እኛ ሙስሊሞች በቀን አምስት የሶላት ወቅቶች አሉን ከነዛ መካከል የ 11 ሶላት ወይም የ ሱቢሂ ሶላት ይባላል::ኢስላም የሰው ዘር ሊከተለው የሚገባ እና ሊኖረው የሚገባ እምነት ሂዎት ነው አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን አሚን
We christians also have 7 prayer times in a day
በክርስትና ደግሞ በቀን 7 ጊዜ የፀሎት አዋጅ አለን ግን ማነው ትጉ
ስለ ኦርቶዶክስ ባለማወቅህ ተበድለሃል ኦርቶዶክስን ለማወቅ ደሞ መመረጥ ያስፈልጋል ።
@@AklilMeleseit Like Me

Zm bleh natural religion tekebel abate
@11:00 subihn sged
Already scheduled by Islam ❤❤