Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ውድ እህቴ ሆይ ياليتني قدمت لحياتي (ዋ ምኞቴ በህይወቴ መልካምን ባስቀደምኩ ኖሮ )የሚባልበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ወደ አላህ ተመለሽ ።በህይወት እስካለሁ ድረስ ዱአ አደርግልሻለሁ እህቴ😂❤
ትለያለሽ እኮ! በርቺ ካንቺ ገና ብዙህ እንጠብቃለን 1ኛ
ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀
ዝም ብላችው ቅጠላችሁን አመንዥጉ ምድረ ፍየል
የኔ ቆንጆ ሲያምርብሽ ገደልሽኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 አላህ ይመልስሽ ግን ወደ ዲኑ አሺ
ቀጥይበት በርቺ
ጀግና ዩቲ ደጋግሜ ቪድዩሽን ባየው አይሰለችኝም ሰውን ለማዝናናት የምትጥሪው ሰውን ስለምትወጂ ነው ይመችሽ በሙያሽ ጀግና ነሽ
እዳንቺ፡ዘናፈታ የሚያረገኝ የለም፡በርቺልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
🥰😍😁🌛🌜🤑😽🙀😿😾djhfjjjdjjjjjf
አዉልክነሽ በናተ ሀይማኖታቹ ስለሚፈቅድላቹ
ምንአስበሽነው አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አችምእሷም
ስለ ምወድሽ ነው ሳብስክራይብ አረኩልሽ ሃዪቲ
You are too talented and funny !! You nail each act🤣I love you so much 💕💕 Keep us laugh please 😂😂😂 love from Houston, Texas.
Astts
The is good
Weda alilh ymleshi
በርች የኔ ቆንጆ
😍❤🌹🤩 you show us great performance. You keep it up. Gorgeous and beutiful girl
ሀዩ መሸአላ ትችያለሽአይገልጠውም በርች
are defayargesh
በጣም ነው የምትችይው
Oh god you are so good I followed you
እደው ለይቱብ ብር ብላቺሁ እስልምናን አጠፋቺሁ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከወዲጋ አትመሳሰሉ ብለዋል አላህ ይመልስሺ
Thank
አላህ የሚያምር መልክ የሚያምር ቁመና የሚያምርጥ ድምፅ ሰጠሽ በሰጠሽ ነገር ምን ሰራሽ ተብለሽ ስትጠየቂ ምን ትመልሻለሽ??????????????ወጣትነትሽን በምን አሳለፍሽ ተብለሽ ስትጠየቂስ?????????አላህ ያሳውቅቅሽ አላህ ይድረስልሽ
😂😂😂😂😂😂Yne mar setchiy eko masha allah allah ytbikshi yarbi
በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ
ሀኡዙ ቢላሂ መነሸይጧን ረጅም ላሀወለወላ ቁወተኢለቢላ ምን ጉድ ነው ያረቢ አተው ሁነን አላህ ሂዲያ ይስጥሽአሰዳቢ ወየውልሽ የውመል ቁሀማ
አዩ አንደኛ
በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ስለሰው አስተያየት አትጨነቂ ምክንያቱም ባንች ጫማ ካልቆመ ያን ነገር መረዳት አይችልም ይመችሽ ያራድየ ልጅ እናትሽን እና አባትሽን 10000 አመት ይኑሩልሽ እኛን ፈታ እንዳረግሽን ህይወትሽ ፈታያለ ይሁን
Anchi yeman aragabi nesh andanchi aynetu new anget defi hager axfi
አላህ የረገመውን እና ያጣመመውን ማንም ሊያቃናው አይችልም።የአላህ ትዕግስት እኮ በጭራሽ አላህ የለም እሲኪባል ድረስ ነው ትዕግስቱ።ሃያት የምትባል በቲክቶክ እና በዱኒያ ስካር ውስጥ ያለችው ልጅ በምታደርገው አፀያፊ ተግባር ላይ የምትበሳጩ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ትዕግስቱን አላህ የይስጠን።ይህቺ ሃያት የምትባል ልጅ እኮ በፈጠራት ጌታ በአላህ ላይ ጭምር አምፃ የሴጣንን ተግባር ነው እየፈፀመች ያለችው እና ታገሱ። እኛ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች የእኛ ግዴታች መገሰፅ ብቻ ነው። እንቢ ካለች ግን እንዲህ ጋጠወጥ መሆን ብቻ አይደለም ክርስቲያንም የመሆን መብት አላት።የሷን የጀሃነብ እሳት እኛ አንቀጠበትም።ይህቺን ልጅ የአላህ ምህረቱ እና እዝነቱ እስካልመጣላት ድረስ አቃናታለሁ ብላችሁ አትልፉ።
Weye Swedsh eko 💖Brchi👍👍👍
ምንግልብጥነሽአችየ ሞጋጋነገር
😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😝😝😝😝😝😝😝😝😏😏😝😝😝ddbbbbbbb ddbbbbbbbbb ddbbbbb
የኔ ማረ በጣም ነዉ ፈታ እምታደረጊኝ
Awo bxam
Not bad good
Wowww she so funny 🤣😆and amzing
yeneMarrr😁😁❤❤
ስወድሺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
so beutyful qeen
No. One!
ዩቲ ናስ ትመችኛለሽ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት የምር
Good job
Berchi yena konjo
አረበአላህ አላህን ፍሪ ምንአይነት ነሽ ሡበሐንአላህ ነገኮ እራቁትሽን አላህ ፊት ትቀርብአለሽ
afr xacc anchi balye gan musilm nash 🤔🤔🤔🤔🤔
ምርጥ ነሽ ለኔ 🌹🌹🌹
Siwodat yene
አለህ የህዲኪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ ሳዳት ከማል ወዶ አይደለም እንደዛ የተናደደው አሏህ ሂዳ ይስጥሽ የሙሥሊም አሠዳብ
ሳዳትማ እውነቱን ነው አይቷት ነው ዬተናገረው እውነትም ዬሙስሊም አሰዳቢ እነዛን ጌታቼውን ፈርተው ዬተሸፈኑ ልእልቶችን አሰዳቢ ናት አላህ ዬረገማት ናት ይች አላህ ያጠመመውን ለእርሱ አቅኒ ዬለውም አላህ ያቀናውን ለእርሱ አጥማሚ ዬለውም ከሀድዎችን ረዳት ያዴረገ እርሱ ከነርሱ ነው በሱረቱል ማኢዳህ ጭራሽ ያለፆታዋ ዎንድ መስላ ዬዱርዬዎችንና ዬካፊሮችን ኮርስ ነው ዬዎሰዴችው አላሁመ መጅና ያረብ ዱኒያ ማለት እኮ ለጥፋት ቅርብ ዬሆነች አለም ማለት ነው
ይችሙሥሊም ንአትወክልም አኡዙቢላህ
Anchi SHERMUTA Woloyee , minn agebashi?
ደስስስ ስትይ
Edege
Abo!!.....yimechish!!!
የኔ ማር ዩቲ በጣም ነው የምወድሽ
Habibiby Wonderful Wawww Wishing you all the best
እወድሻለሁየኔማርየኔአሠልክክክክ
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትችያለሽ😂😂😂
አላህ ይመልስሽ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አነዛመድ ወድች
ስወድሽ ሀዩ
ተክነሻል ዋው👌❤
ልል የፈለኩትን ሁሉም ስላሉት ምንም የምለው ዬለኝም ልዩ አዝግ ነሽ🤘
Ant rash azgi
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
የኔ ንግስት ሀዩዬ ጎበዝ
😂😂😂😂😁😁😀😀😀😄😄😄👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከብት
እፍይዬ ዴምሬሐሌው ቤቅንነት ሜልስ
Do you speak Amharic? No አፋር ኖ ጉራጊት?🤣🤣🤣🤣🤣 አሳቀኝ ክክክክክ
🤣👏👏👏👏👏🤣👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Sittassiqi 😅🎉
በረችቆጆነሽ
❤❤❤😂😂
Hayuti 🤣🤣👌👌
ሙታታሽን😂😂
እህት አንድ ቦታ ላይ በፃፍኩት ኮመን ተሳደብሽ ምንድነው ልትሳደቢ የቻልሽበት ምክኒያት የኔ ስህተት ምን ላይ ነው ሴትልጅም ሆነ ወንድ ልጅ በወላጆቹ አህላቅ ነው የሚያድገው የኢስላም አደብ አሳይተው ቢያሳድጉሽ ኖሩ ዛሬ እንኳንስ ከካፍር ወንድጋር አይደለም ከእናትሽ ልጅ ውጪ ከማንም አጂነቢ ከሆነ ወንድ አብሮ መሆን ይከለክላል ዲኑ ስለዚ ተሰተሪ በዱኒያ አትጓጊ ወደ አላህ ተመለሺ ስላልኩሽ ነው የተሳደብሽው እኔ አፉ ብዬሻለው ካስካፋሁሽ ደሞ ለአላህ ብለሽ አፉ በይኝ በዃላ መመለሻው እንዳይቸግርሽ እንደሸንኮራ መጠው ይተፉሻል ከማይበጁሽ ሰዎችጋር ነው የገጠምሽው ልጅነትሽና ውበትሽ እስኪረግፍ ነው የሚከቡሽ ወደዲንሽ ተመለሺ አላህን ተገዢ የእድሜልክሽን የደስታ አጋርሽን ይሰጥሻል የወንድምነቴን ነው
ሳህ ወላሂ ልክ ነህ ወንድም
ትክክልሀቂቃ ጀዛኸላኸይር
አወ ትክክል ነህ ወድም ጀዛኸላህ ኸይር እዳተ አይነት መካሪ ወንድም ያብዛልን ድናቸውል በዱኒያ ብር ሸጡት
አላህ ይመልሣቸው የላኢላሀኢለላህ እህት ወንድሞችን ያረህማንንንንን ወላሂ ወደየት ሄድን ወይነው ሀያችን ዋነብሤ
ትክክክል ወድም
You are really awesome. Your performances are amazing. Techeyalesh berchi.
Ayal
የኔ ቆንጆ ቀጥይበት
ተፈጥሮ የአደለችሽ ምርጥ አርቲስት፣ የገፀ ባህሪዎች ምንጭ በውበትሽ መካከል የታመብቀችው ጥበብ እንዲ በትንሹ እየቆነጠርሽ ስታወጭው ለአንቺ ማስታዋወቂያ ይሆንልሻል። ለእንደኔ ለአሉት ተመልካቾችሽ ግን ሳንጠግብሽ የምታልቂ ስቀቀን ሆነሻል። ለእኔ አንቺን የሳልኩሽሽ በጣም የምታምር ባለብዙ ቀለማ ቢራቢሮ ነው። ኢቺ ብዙ ቀለም ተፈጥሮ የቀባቻት ቢራቢሮ በእየአበቦቹ ላይ ስታርፍ አበባውን ከነበረው ውበቱ በእጥፍ እንዲደምቅና እንዲያምርበት ታደርገዋለች ነገር ግን ከአባው ጋር መቆየት አትችልም። አንቺም እንደሷ ነው የሆንሽብኝ። እናም እባክሽ አለምንም የጊዜ ብክለት ወደስጦታሽ ተቀላቀይና እኛም እንጥገብሽ። ካልሆነ ግን የቢራቢሮዋንም ገፀባህሪ ጭምር ነው እየተጫወትሽና እየሆንሽ ያለሽው።
Elsa MNDENAW YEMTAWEREW😂😂😂😂😂
Wwwww konjet
በጣም ከልቤ አከብርሻለው ውዱ አህቴ እጅግ በጣም አደንቅሻለው ታድያ ትምህርትሽን አደራ አላህ ጥሩ ህይወት እንድሰጥሽ ከልቤ እመኝልሻለው
Aslam aydelesh mn yqombshal haymanotachn atasedbi arasshn chlesh tegmami
ሀየት በለ አበሽ ሚን ኢለሸን ኢንኩቲቶ?
*ኑ እንደማመር* 😥
Betam albezam yuti
አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ ሃይትዬ እንወድሻለን
አላህ ሂዳይስጥሺ ያረብ
Adt
አሚን
አሚን🙏☝😢
እረ በጣም ያምራል ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ስፅፍ ነው በጣም አዝናንቶኛል
አላህን ብትፈሪ ጥሩ ነዉ ግን ወላሂ ሙስሊም እሄ አይደለም መገለጫዉ ( ኢተቂላህ ሃያት ነገ የማይቀረዉ ሞት አለብሽ ያቺ ብቸኛዋን የቀብር ሀወት አስታዉሺ ..!!
አላህ መጨርሻችንን ያምርልን. አዱኒያ የማታረገው የለም.
የኔ ልዕልት የምር ትችያለሽ ወንዶችን ታስንቂያለሽ የምር በርች
ይችልጅ ስወዳት
👍👍👍👍👍💝💝💝💝💟
lyu nesh Yuti
Wow denk talent berche.
ፊልም ወይም ቲያትር ብትሞክሪ ትልቅ ተዋናይት የሚወጣሽ ይመስለኛል ጐበዝ ነሽ
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
you are so clever
betam zena feta yemiyaregii tik tok
😬😬😬😬😬😬🤲☝🏽☝🏽
እቺ ሙስሊም ነት ወይ በአላህ ከሆንሽ አላህ ይህዲኪ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ፡ልቀቦናዋ፡ይመልሣት፡ዱዓ፡ያሥፈልጋታሌ
Waaaw
Rabbii sii haa lafisuu
💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ዮቲ ናስ ስልጤዎች በእስልምና አስታኮ አንቺ ላይ ያላቸውን ምቀኝነት ሲገልፁ ምርጥ ፤አራዳ ልጅ ናት ሀይማኖቶንም ኦሮሞነቷንም ያከበረች ብለን ብዙዎች እንቃወም ነበር ነገር ግን ጀግናችን ሀጫሉ ሁንዴሳን 4ኛ ሙት አመት ሀዘን ላይ እያለን አንቺ ምን ያህል ደስተኛ ሆነሽ ነው የዚህን ኦሮሞ ጠል ሰው ኮንሰርት ገብተሽ የምትጨፍሪው እስኪ የምታደርጊውን ነገር ቀድመሽ አስቢበት I feel sorry about you 0:03
እረ በ አሏህ ሙስሊም አይደለሽም ወይ አሏህ ልትፍሪ ይገባል ነገ ጥያቄ አለብን
እህ ሙስሊምናትእዴ ስሙንነውየያዘችውተያትታገኘዋለች የውመልቂያማ
የማልደራደርበት ነገር እሥልምናየ ነው ሥትል ደሥ ብሎኝ ነበር አሁን ውይ ከባድነው ያአላህ ቀልባቸውን መልሥላቸው ያረብብብብብብ
አላህን ፍሪ እህቴ ጠፊው የዱንያ ብልጭልጭ አይሸዉድሽ አላህን ፍሪ!!!
ሁስሊም አይደለችም ካፍር
berchi fetari yrdash
hi
ኸረ ፈጣሪሽንፍሪ
Yana konjo barchii
Wooowwwwwq
goob
Wow
♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯💯👍
Hayu wellahe betam nawe mewadesh gen ustaz sadat kemal senagerush ande ken akomalew beleshale when? Meche? nawe metakomew meche endametemoche tawkeyalesh?wellahe anchem atawekem enem alawekem selazeh Allah wedetekekelegawe menged yemrashe
ትለያለሽ ዋው አንደኛ ሃዩቲ
ባለጌ ነሺ ቱቱቱቱቱ አሰዳቢ
Kenatame
የኔ ውድ እህቴ ሆይ ياليتني قدمت لحياتي (ዋ ምኞቴ በህይወቴ መልካምን ባስቀደምኩ ኖሮ )የሚባልበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ወደ አላህ ተመለሽ ።በህይወት እስካለሁ ድረስ ዱአ አደርግልሻለሁ እህቴ😂❤
ትለያለሽ እኮ! በርቺ ካንቺ ገና ብዙህ እንጠብቃለን
1ኛ
ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀
ዝም ብላችው ቅጠላችሁን አመንዥጉ ምድረ ፍየል
የኔ ቆንጆ ሲያምርብሽ ገደልሽኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 አላህ ይመልስሽ ግን ወደ ዲኑ አሺ
ቀጥይበት በርቺ
ጀግና ዩቲ ደጋግሜ ቪድዩሽን ባየው አይሰለችኝም ሰውን ለማዝናናት የምትጥሪው ሰውን ስለምትወጂ ነው ይመችሽ በሙያሽ ጀግና ነሽ
እዳንቺ፡ዘናፈታ የሚያረገኝ የለም፡በርቺልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
🥰😍😁🌛🌜🤑😽🙀😿😾djhfjjjdjjjjjf
አዉልክነሽ በናተ ሀይማኖታቹ ስለሚፈቅድላቹ
ምንአስበሽነው አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አችምእሷም
ስለ ምወድሽ ነው ሳብስክራይብ አረኩልሽ ሃዪቲ
You are too talented and funny !! You nail each act🤣I love you so much 💕💕 Keep us laugh please 😂😂😂 love from Houston, Texas.
Astts
The is good
Weda alilh ymleshi
በርች የኔ ቆንጆ
😍❤🌹🤩 you show us great performance. You keep it up. Gorgeous and beutiful girl
ሀዩ መሸአላ ትችያለሽአይገልጠውም በርች
are defayargesh
በጣም ነው የምትችይው
Oh god you are so good I followed you
እደው ለይቱብ ብር ብላቺሁ እስልምናን አጠፋቺሁ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከወዲጋ አትመሳሰሉ ብለዋል አላህ ይመልስሺ
Thank
አላህ የሚያምር መልክ የሚያምር ቁመና የሚያምርጥ ድምፅ ሰጠሽ በሰጠሽ ነገር ምን ሰራሽ ተብለሽ ስትጠየቂ ምን ትመልሻለሽ??????????????
ወጣትነትሽን በምን አሳለፍሽ ተብለሽ ስትጠየቂስ?????????
አላህ ያሳውቅቅሽ አላህ ይድረስልሽ
😂😂😂😂😂😂Yne mar setchiy eko masha allah allah ytbikshi yarbi
በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ
ሀኡዙ ቢላሂ መነሸይጧን ረጅም ላሀወለወላ ቁወተኢለቢላ ምን ጉድ ነው ያረቢ አተው ሁነን አላህ ሂዲያ ይስጥሽአሰዳቢ ወየውልሽ የውመል ቁሀማ
አዩ አንደኛ
በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ስለሰው አስተያየት አትጨነቂ ምክንያቱም ባንች ጫማ ካልቆመ ያን ነገር መረዳት አይችልም ይመችሽ ያራድየ ልጅ እናትሽን እና አባትሽን 10000 አመት ይኑሩልሽ እኛን ፈታ እንዳረግሽን ህይወትሽ ፈታያለ ይሁን
Anchi yeman aragabi nesh andanchi aynetu new anget defi hager axfi
አላህ የረገመውን እና ያጣመመውን ማንም ሊያቃናው አይችልም።
የአላህ ትዕግስት እኮ በጭራሽ አላህ የለም እሲኪባል ድረስ ነው ትዕግስቱ።
ሃያት የምትባል በቲክቶክ እና በዱኒያ ስካር ውስጥ ያለችው ልጅ በምታደርገው አፀያፊ ተግባር ላይ የምትበሳጩ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ትዕግስቱን አላህ የይስጠን።
ይህቺ ሃያት የምትባል ልጅ እኮ በፈጠራት ጌታ በአላህ ላይ ጭምር አምፃ የሴጣንን ተግባር ነው እየፈፀመች ያለችው እና ታገሱ።
እኛ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች የእኛ ግዴታች መገሰፅ ብቻ ነው። እንቢ ካለች ግን እንዲህ ጋጠወጥ መሆን ብቻ አይደለም ክርስቲያንም የመሆን መብት አላት።የሷን የጀሃነብ እሳት እኛ አንቀጠበትም።
ይህቺን ልጅ የአላህ ምህረቱ እና እዝነቱ እስካልመጣላት ድረስ አቃናታለሁ ብላችሁ አትልፉ።
Weye Swedsh eko 💖
Brchi👍👍👍
ምንግልብጥነሽአችየ ሞጋጋነገር
😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😝😝😝😝😝😝😝😝😏😏😝😝😝ddbbbbbbb ddbbbbbbbbb ddbbbbb
የኔ ማረ በጣም ነዉ ፈታ እምታደረጊኝ
Awo bxam
Not bad good
Wowww she so funny 🤣😆and amzing
yeneMarrr😁😁❤❤
ስወድሺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
so beutyful qeen
No. One!
ዩቲ ናስ ትመችኛለሽ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት የምር
Good job
Berchi yena konjo
አረበአላህ አላህን ፍሪ ምንአይነት ነሽ ሡበሐንአላህ ነገኮ እራቁትሽን አላህ ፊት ትቀርብአለሽ
afr xacc anchi balye gan musilm nash 🤔🤔🤔🤔🤔
ምርጥ ነሽ ለኔ 🌹🌹🌹
Siwodat yene
አለህ የህዲኪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ ሳዳት ከማል ወዶ አይደለም እንደዛ የተናደደው አሏህ ሂዳ ይስጥሽ የሙሥሊም አሠዳብ
ሳዳትማ እውነቱን ነው አይቷት ነው ዬተናገረው እውነትም ዬሙስሊም አሰዳቢ እነዛን ጌታቼውን ፈርተው ዬተሸፈኑ ልእልቶችን አሰዳቢ ናት አላህ ዬረገማት ናት ይች አላህ ያጠመመውን ለእርሱ አቅኒ ዬለውም አላህ ያቀናውን ለእርሱ አጥማሚ ዬለውም ከሀድዎችን ረዳት ያዴረገ እርሱ ከነርሱ ነው በሱረቱል ማኢዳህ ጭራሽ ያለፆታዋ ዎንድ መስላ ዬዱርዬዎችንና ዬካፊሮችን ኮርስ ነው ዬዎሰዴችው አላሁመ መጅና ያረብ ዱኒያ ማለት እኮ ለጥፋት ቅርብ ዬሆነች አለም ማለት ነው
ይችሙሥሊም ንአትወክልም አኡዙቢላህ
Anchi SHERMUTA Woloyee , minn agebashi?
ደስስስ ስትይ
Edege
Abo!!.....yimechish!!!
የኔ ማር ዩቲ በጣም ነው የምወድሽ
Habibiby
Wonderful
Wawww
Wishing you all the best
እወድሻለሁ
የኔማር
የኔአሠልክክክክ