Btw, I love all your Yreka, you are amazing, your voice is calming, and you give the story life, all the stories are interesting, and like I said, your voice is very calming, keep it up, pls post 3 times a week instead of twice. I mean if u can. Thank you so much
🙏🙏🙏 ስላዳመጡ ከልብ እናመሰግናለን! ይሄኛውን ታሪክ ከወደዱት ፣ ሌላ አጠር ያለ የአዳም ረታ ታሪክ ተጋበዙ፡
ua-cam.com/video/VXwB8shsWxU/v-deo.html
አዳም my favorite one ስወደው እኮ ኦቾሎኒ ደግሞ አጠገባቸው ያለው ሰው ዋጋ ለማያውቁ እና ካጡ በኋላ ለገባቸው ሁሉ ይሁንልኝ!!!
አመሰግናለሁ! አዳምን አለማድነቅ ከባድ ነዉ! ኦቾሎኒ የብዙ የፍቅር ግንኙነቶች አጨራረስ ምሳሌ ነዉ ፣ ልብ ይሰብራል።
እናመሰግናለን በርታ
ደስ የሚል አተራረክ! የፀሃፊውን ጥበብ ያከበረ አተራረክ!
ጎበዝ ተራኪ!!! በርታ!!!
ድሮ “የቢሆን ዓለም “ የሚል መፅሀፍ አንብቤ ነበር
እንደገና በትረካ በሰማው ደስ ይለኛል
Adamiye my forever favourite ❤
አንደኛ ትረካ አንደኛ ታሪክ ❤❤❤
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቆንጆ ትረካ ነው:: በዚህ ቶን❤
❤❤❤❤❤
Dimsih yitaftal so sweet
እናመሰግናለን !ተከታይ ትረካ ብጀምር💚🥰
Des yilal
Betam dessss yilal
Bertu
ደስ ይላል 🎉❤❤❤
Egzhaber yestek wandemey 🥰
አሜን! 🙏
በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ! 🙏
ባይለያዩ ጥሩ ነበር😢
ምርጥ አቀራረብ❤❤❤❤❤❤
Good job 👍
Thank u 🙏🏾
እናመሰግናለን ሀሪፍ ትረካ ነው
አመሰግናለሁ 🙏🏾
Thanks
Btw, I love all your Yreka, you are amazing, your voice is calming, and you give the story life, all the stories are interesting, and like I said, your voice is very calming, keep it up, pls post 3 times a week instead of twice. I mean if u can.
Thank you so much
በጣም አመሰግናለሁ! በሳምንት ሶስት ለማድረግ እሞክራለሁ እስኪ 🙏
አዳምን የመወድለት እኮ አፃፃፉ በምናን ገፀ ባህሪያቶቹን መሳል ያስችላል። የስነጽሑፍ ጥበቡ ወደረ የለውም። ተራኪው ግሩም ነው እጅግ አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ! 🙏 አዳም ተዓምረኛ ደራሲ ነው!
ደስ ይላል ሳላዳምጥክ ውዬ አላቅም back sound ቤትሆቨን ነው ሞዛርት ብትነግረን ይማርካል
ማጀቢያ ሙዚቃዉ Emmit Fenn - Allegro ብለዉ ዩትዩብ ላይ ይፈልጉ 🙏🏾
@@tirekatube ምስጋናዬ ከልብ ነው
ወንዶች ስትባሉ በችግራችሁ ግዜ አብራችሁ አመድ መስላ ከናንተ ጋ የተጎዘችውን ሴት ነገሮቻችሁ ሲስተካከል ወይም ሲያልፍላችሁ የምትንቋት ነገር በጣም ያበሳጨኛል ። የሚገርመው ደሞ ግዜ ካለፈ በኀላ ልባ ከሻከረ በኀላ ትክክለኛዋ ሴት እሷ እንደነበረች ይገባቹሃል ከረፈደ በኀላ ። ውይ ስታስጠሉ
እውነት ነው ! ......ፈላጊ እንዳለን ለማሳዬት ነውኮ
ብዙ አይነት ወንድ አለ ፤ አንዳንዱ ቀሽም ነዉ። ብዙ አይነት ሴትም እንዲሁ። ጅምላ እንዳይሆንብን ለማስታወስ ያክል ...
🙏🏾
@@tirekatube ውይይይይይ በናትክ የወንድ ይበዛል 🙄🙄🙄