ትረካ ፡ መች ትመጣለህ - አዳም ረታ - እቴሜቴ ሎሚ ሽታ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 Рік тому +1

    ገና እንበዛለን አንተ ብቻ ተንክር ደስ የሚል አቀራረብ ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Рік тому +2

    ይገባሃል በርታ ወነድማችን።

  • @MuyeMande
    @MuyeMande 10 місяців тому +1

    So beautiful, when you say derse, deresech I was laughing 😂 aloud.
    Thank you man!!🙏

  • @EsubalewDamtew
    @EsubalewDamtew 11 місяців тому +1

    Keep it up.

  • @MuyeMande
    @MuyeMande 10 місяців тому +1

    Ohh waw, the writer and the story teller are amazing!! Keep up the great job.👏

  • @eleniabate1768
    @eleniabate1768 4 місяці тому

    Tireka endet endemwodddddddd

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን,
    በርታ ወንድሜ👍🙏🙏

  • @betisamuel9843
    @betisamuel9843 Рік тому +2

    ትረካም አንድ የጥበብ አካል ነዉ 🌹
    Wowwww kip it up!your talent🎉🎉 and the book is so best🍫

  • @tesfayetafa9899
    @tesfayetafa9899 5 місяців тому

    አስገራሚ የትረካ ክህሎት ነው ያለህ በርታ ውንድሜ🎉

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ ወዳጄ ♥️🙏

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 Рік тому +1

    እኛም እናመሰግናለን ባይሆን ቶሎ ቶሎ ለመምጣት ሞክር ኮሜንቶች ላይ የተጠቀሱ ድርሰቶችን ማጣቀሻ ተጠቀም
    ሙሉ መፅሀፍትንም ለማካተት ሞክር ድምፁ ፍሰትና ምርጫዎቹ ሁሉ ግሩም ናቸው።
    ስትጠፋ እየደገምን ነው የምንጠብቅህ
    በርታ🎉10k❤

  • @abroadeggetinet6667
    @abroadeggetinet6667 Рік тому

    በርታ

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 Рік тому

    ጎበዝበርታልን በተለይ በውጪ ላለነው በዚህ አይነት አቀረረብ እጅግ አሪፍ ነው ::

  • @anwarahmed11197
    @anwarahmed11197 Рік тому

    ምርጥ ምርጥ ትረካዎች ከምርጥ👌 አቀራረብ ጋር ጥሩ ድምፅ ጭምር😘 በረታልን በዚሁ ቀጥል 👍

  • @genetyitayew
    @genetyitayew Рік тому

    እናመስግናለን በርታ

  • @abrhamdessu7856
    @abrhamdessu7856 Рік тому

    እኛም እናመሰግናለን በረታ !

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Рік тому +8

    እናመሰግናለን ምርት ትረካ ነው እስኪ ማነው እንደ እኔ የመዳምን ፎቅ እያፀዳ በሀሳብ ፈረስ እየተጓዘ ትረካውን የሚያደምጥ ❤

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju 8 місяців тому

    Congrats 👏

  • @ermimotadesse
    @ermimotadesse Рік тому

    Beretalen

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 Рік тому

    በርታ በጣም ደስ የሚል አተራረክ ነው። እናመሰግናለን!

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Рік тому +1

    በርታ!!
    በሣምንት አንድ ቀን እሁድ ማታን ጠብቀን ከእንቅልፍ ጋር እየታገልን እንሰማው የነበረ ትረካ- ከመጽሐፍት ዓለም- ዛሬ በዚህ ፕላት ፎርም መምጣቱ ጥሩ ነው።

  • @saliha8438
    @saliha8438 Рік тому

    ❤❤brtalen wademachene kzim blay gegbakal

  • @NgusTube
    @NgusTube Рік тому +1

    ተስማሚ አቀራረብ ነው ከነ ድምጽ ቅንብሩ ቀጥልበት ለመጠቆም ያህል ደግሞ ከ ቻልክ የ ሳቤላን ብትተርክልን ድምጽ ማቀናበር ምን ያህል አዛ እንደሆነ ይገባኛል በርታ
    👍👍👌

  • @YabseraYared
    @YabseraYared 11 місяців тому +1

    ይሄው እኔም ሰብስክራይብ አራጋለሁ

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ 🙏🏾

  • @BezoBezo-i2y
    @BezoBezo-i2y 10 місяців тому

    የኔ ጎበዝ ሱሴ❤ እናመሰግናለን

    • @tirekatube
      @tirekatube  10 місяців тому

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏

  • @ግርማይ-37
    @ግርማይ-37 Рік тому

    እኛ እናመሰግናለን ለዚህ ችሎታ የታደምን❤❤

  • @iampruodmyselfsami8155
    @iampruodmyselfsami8155 Рік тому

    Welcome bro ❤

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt Рік тому

    ትርጉም ሙሉ መፅሐፍ ስራልን

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @addishode1541
    @addishode1541 Рік тому

    I just love Adam reta

  • @amanuelamare199
    @amanuelamare199 Рік тому

    Wow amezing tereka

  • @onlyoscarwinner2527
    @onlyoscarwinner2527 Рік тому

    Liyu nah ewnet

  • @zinefikade1379
    @zinefikade1379 Рік тому

    አሪፍ ነው በርታ በዛው የውጭ ሀገር መፃህፍት ብትተርክልን ደስ ይለናል የሼክስፒር የመሳሰሉትን

  • @eddisontom9852
    @eddisontom9852 9 місяців тому

    10Q❤

  • @user-ql3jq6mt7j
    @user-ql3jq6mt7j Рік тому

    Semek gen man nw

  • @welkeitwelkeit1891
    @welkeitwelkeit1891 9 місяців тому

    We love you hero 🦸

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 11 місяців тому +1

    Adam reta the best writer ✍️. Please ግራጫ ቃጭሎችን ..... 🙏

  • @biniyamkassahun1277
    @biniyamkassahun1277 Рік тому +1

    ተራኪው ✅
    ኤዲተር ✅
    የመጻሕፍት ምርጫ ✅
    ስለዚህ ብዛት ያለው የትረካ ቪዲዮ ልቀቁልን!

  • @tilayegonfa5874
    @tilayegonfa5874 Рік тому +1

    የሴትን ገፀበሀሪ በሴት ያምራል አንድ የሴት የስራ አጋር ታስፈልግሀለች

  • @dagimrobi
    @dagimrobi Рік тому +1

    EBAKACHEW BESAMNTE 7 KENE YEHONE YEMTAKRBOTE