እናት Television
እናት Television
  • 40
  • 1 440 011

Відео

በባሎቻቸው ፊልም እንዳይሰሩ የተከለከሉ ሴት አርቲስቶች እና የባሎቻቸው አሳዛኝ ምክንያት
Переглядів 3,5 тис.8 місяців тому
በባሎቻቸው ፊልም እንዳይሰሩ የተከለከሉ ሴት አርቲስቶች እና የባሎቻቸው አሳዛኝ ምክንያት
“ፓስተሮቹ አለያዩን” የሶፊያ ሽባባው እና ዶ/ር ወዳጀነህ ትዳር የፈረሰበት ምክንያት
Переглядів 7498 місяців тому
“ፓስተሮቹ አለያዩን” የሶፊያ ሽባባው እና ዶ/ር ወዳጀነህ ትዳር የፈረሰበት ምክንያት
ከአሜሪካ የመመለስ ሀሳቤን ያስቀየረኝ ባለቤቴ ነው - መስታወት አራጋው
Переглядів 5 тис.8 місяців тому
ከአሜሪካ የመመለስ ሀሳቤን ያስቀየረኝ ባለቤቴ ነው - መስታወት አራጋው
ልብ ሰባሪው የአርቲስት ይርዳው ጤናው የትዳር ሁኔታ
Переглядів 1,2 тис.8 місяців тому
ልብ ሰባሪው የአርቲስት ይርዳው ጤናው የትዳር ሁኔታ
ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ሀይማኖቱን ያስቀየረው ጉዳይ
Переглядів 7328 місяців тому
ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ሀይማኖቱን ያስቀየረው ጉዳይ
ቀነኒሳ በቀለ ባለቤቱ ዳናዊት ገብረመድህን ፊልም እንዳትሰራ የከለከለበት አሳዛኝ ምክንያት
Переглядів 132 тис.9 місяців тому
ቀነኒሳ በቀለ ባለቤቱ ዳናዊት ገብረመድህን ፊልም እንዳትሰራ የከለከለበት አሳዛኝ ምክንያት
ተወዳጇ ተዋናይ መሰረት መብራቴ ልጅ ያልወለደችበት አሳዛኝ ምክንያት
Переглядів 61 тис.9 місяців тому
ተወዳጇ ተዋናይ መሰረት መብራቴ ልጅ ያልወለደችበት አሳዛኝ ምክንያት
ሳያት ደምሴ ትዳር ያልመሰረተችበት አሳዛኝ ምክንያት
Переглядів 19 тис.9 місяців тому
ሳያት ደምሴ ትዳር ያልመሰረተችበት አሳዛኝ ምክንያት
እኔን ማግባት የሚፈልግ የጉድፊቻ ልጅ ማሳደግ አለበት - ዳግማዊ ፀሀየ
Переглядів 5 тис.9 місяців тому
እኔን ማግባት የሚፈልግ የጉድፊቻ ልጅ ማሳደግ አለበት - ዳግማዊ ፀሀየ
ኢትዮጵያዊው የሚለን ሀይሉ ፍቅረኛ ማን ነው?
Переглядів 2,1 тис.9 місяців тому
ኢትዮጵያዊው የሚለን ሀይሉ ፍቅረኛ ማን ነው?
የልጅነት ፍቅሬ በአጭር ተቀጨብኝ። ባዩሽ ከበደ
Переглядів 21 тис.9 місяців тому
የልጅነት ፍቅሬ በአጭር ተቀጨብኝ። ባዩሽ ከበደ
እውነቱን በውስጡ እንዳፈነ በሞት ተለየኝ - ፌቨን ከተማ
Переглядів 1,6 тис.9 місяців тому
እውነቱን በውስጡ እንዳፈነ በሞት ተለየኝ - ፌቨን ከተማ
ሙሉአለም ታደሰ ስራ ያቆመችበትን አሳዛኝ ምክንያት ተናገረች
Переглядів 13 тис.9 місяців тому
ሙሉአለም ታደሰ ስራ ያቆመችበትን አሳዛኝ ምክንያት ተናገረች
ከቀለበት ቡሀል እየተዋደድን ተለያይተናል። ንግስት ፍቅሬ
Переглядів 29 тис.9 місяців тому
ከቀለበት ቡሀል እየተዋደድን ተለያይተናል። ንግስት ፍቅሬ
“ፈረንጅ ማግባቴ ህይወቴን አመሰቃቀለው” እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂ
Переглядів 2,8 тис.10 місяців тому
“ፈረንጅ ማግባቴ ህይወቴን አመሰቃቀለው” እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂ
በማይታመን ፍጥነት ውዲያው የፈረሱ የአምስት አርቲስቶች ትዳር
Переглядів 7 тис.10 місяців тому
በማይታመን ፍጥነት ውዲያው የፈረሱ የአምስት አርቲስቶች ትዳር
“የምንለያይ ሰዎች አይደለንም!!” አበባ ደሳለኝ
Переглядів 98010 місяців тому
“የምንለያይ ሰዎች አይደለንም!!” አበባ ደሳለኝ
አለምሰገድ ተስፋየ ካናዳ ከምትኖረው እጮኛው ጋር ተሞሸረ።
Переглядів 1,2 тис.10 місяців тому
አለምሰገድ ተስፋየ ካናዳ ከምትኖረው እጮኛው ጋር ተሞሸረ።
በፍቅር የተጎዳ ልቤን ስለካሰ አፈቀርኩት - ብስራት ገመቹ
Переглядів 3,3 тис.10 місяців тому
በፍቅር የተጎዳ ልቤን ስለካሰ አፈቀርኩት - ብስራት ገመቹ
በድብቅ የተጀመረው ፍቅር አሁን ላይ ቤቴን በደስታ ሞልቶታል - አለማየሁ ታደሰ
Переглядів 68310 місяців тому
በድብቅ የተጀመረው ፍቅር አሁን ላይ ቤቴን በደስታ ሞልቶታል - አለማየሁ ታደሰ
ከወጣት አርቲስት ጋር ጀመረ ስለተባለው ግንኙነት ምላሽ ሰጠ
Переглядів 48010 місяців тому
ከወጣት አርቲስት ጋር ጀመረ ስለተባለው ግንኙነት ምላሽ ሰጠ
የበጎ አድራጎት ስራየ ትዳሬን አፈረሰው - ሰለሞን ቦጋለ
Переглядів 77311 місяців тому
የበጎ አድራጎት ስራየ ትዳሬን አፈረሰው - ሰለሞን ቦጋለ
የጆሲ እና የሚለን ሀይሉ ሰርግ ተቆረጠ
Переглядів 1,8 тис.11 місяців тому
የጆሲ እና የሚለን ሀይሉ ሰርግ ተቆረጠ
ዱባይ በድብቅ የልጅ ልጆቻቸው ከሚሆኑ ታዳጊ ሴቶች ጋር የሚማግጡ ዲያስፖራዎች አሉ - የትናይት ታምራት
Переглядів 94911 місяців тому
ዱባይ በድብቅ የልጅ ልጆቻቸው ከሚሆኑ ታዳጊ ሴቶች ጋር የሚማግጡ ዲያስፖራዎች አሉ - የትናይት ታምራት
ባለቤቴ ፈረንጅ በማፍቀሯ ትዳራችን ፈረሰ - ጥላሁን ጉግሳ
Переглядів 226 тис.11 місяців тому
ባለቤቴ ፈረንጅ በማፍቀሯ ትዳራችን ፈረሰ - ጥላሁን ጉግሳ
ሸህ አላሙዲን ለማህደር አሰፋ የገዛላት ቅንጡ መኖሪያ ቤት
Переглядів 167 тис.11 місяців тому
ሸህ አላሙዲን ለማህደር አሰፋ የገዛላት ቅንጡ መኖሪያ ቤት
“ያልታሰበ አጋጣሚ ህይወቴን ቀየረው” ሮማን በፍቃዱ ከአፍሪካዊው ቢሊየነር ዳንጎቴ ጋር ስላላት ግንኙነት እውነቱን ተናገረች።
Переглядів 18 тис.11 місяців тому
“ያልታሰበ አጋጣሚ ህይወቴን ቀየረው” ሮማን በፍቃዱ ከአፍሪካዊው ቢሊየነር ዳንጎቴ ጋር ስላላት ግንኙነት እውነቱን ተናገረች።
የመሰረት መብራቴን ህይወት በደስታ የሞላው አስገራሚ ክስተት | Meseret Mebrate
Переглядів 1,2 тис.11 місяців тому
የመሰረት መብራቴን ህይወት በደስታ የሞላው አስገራሚ ክስተት | Meseret Mebrate
በፍቅረኞቻቸው እና በትዳር አጋሮቻቸው የተከዱ 5 ተወዳጅ አርቲስቶች
Переглядів 2,5 тис.Рік тому
በፍቅረኞቻቸው እና በትዳር አጋሮቻቸው የተከዱ 5 ተወዳጅ አርቲስቶች

КОМЕНТАРІ

  • @girmanagash873
    @girmanagash873 11 днів тому

    አሽቃባጭ ምን አገባህ?

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 13 днів тому

    ፈረነጅ ወዳ አየደለም ቪዛውን ነው ያገባችው

  • @HiwotGezu-b8p
    @HiwotGezu-b8p 13 днів тому

    Kebade new

  • @abrhamgmeskl6022
    @abrhamgmeskl6022 15 днів тому

    ደግ አደረገች

  • @AhmdinBalcha-nm1tj
    @AhmdinBalcha-nm1tj 27 днів тому

    መሥራት፡የለባትም፡ምን፡ቸግራት፡

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 Місяць тому

    የሃማኖታችንን መላላትና ለቤተሰብ ደጋፊነቱን መቀነስ የሚጠቁም ታሪክ ይመስላል።

  • @ademmohammed2140
    @ademmohammed2140 Місяць тому

    ከትዳር ጋር ትወና ክፍተት ስለሚፈጥር የጀግናው አትሌታችን ቀነኒሳ ሀሳብ እደግፈዋለሁ

  • @Adanech-nx7li
    @Adanech-nx7li Місяць тому

    ሸቀጥ ለብር ብላ የጃጀ ሽማግሌ አግብታ ፍቅር ነው እንዳትሉ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому

    መልክና ስም ዕየቀያየሩ ኣፈር ያስበሉን ጋርና በጴንጤ ምዕመናን ፊት ዕየዋሹና ዕየቀለዱባቸው የተለማመዱ ደፋር ወንበዴ ሌባ ከፋፋዮች በመንግስት ስራ ውስጥ ግብተው ነባር የዕምነት ተቋማትንና በኣንድነት ላይ የገነባነውን መሰረታችንን ንደው በክልል መንግስታት ከፋፍለው የ፰፪ ጎሳዎችን የጋራ ሃገር ለጥቂቶች ሰጥተው በጎሳቸው በኣግላይ ዕብሪትን ኣንጋሽ የጎሳ ስም ጠርተው ሁላችን በጥላቻና በፍርሃት ዕንድንተያይ ኣልፎም ታድነን የኛ ኣደላችሁም ዕያሉ ዕየገደሉን ዕየታየ የዚህም ምክንያት ሆነው ዕያለ በዜና ማሰራጫ ግን ስለ ህብረትና የጋራ ሃገር ዕንዳለን ኣስሬ ኢትዮጵያ የሚሉት ከለላ ለመስጠት ለማወናበድና ግዜ ለመግዛት ነው ተንኮላቸውን ለማስፈፀም። ያም ክልሎችን በህገመንግስቱ መሰረት ሀገር ነን ብለው ሊያውጁ ሁሉን ዓደላድለው ጨርሰዋል ለዚህም ነው አማራ ክልል ባሉት ውስጥ የሚንቀሳቀሱን ታጋዮች ዕንቅፋት ይሆኑብናል በማለት ሙሉ ሃይላቸውን ተጠቅመው ሊያጠፍዋቸው የፈለጉት። ያ ካልሆነላቸው አማራ ብለው ዕራሳችው የለይዋቸውን በሙሉ ገለው ለማጥፋት ተማምለው የተቀምጡ ኣውዳሚ ቅሌታም ሸክሞች ብልግና ሰሪዎች ናቸው ኢትዮጵያን ወደ ገሃነብ ዕየወስድዋት ያሉት። የሶማሌ መፍረስም ምክንያት ህወሃት መሆንዋ ተዘንግቶ ዛሬ ኣብይ ተገንጣዩን ክፍል የሃገርነት ዕውቅና ለመስጠት የደፈረው ነገ በሱ ዕገዛና ተንኮል የተሞላው ድፍረት ኢትዮጵያ ያሰናዷቸውን የጎሳ መንደራት የዕውቅና ችግር ዕንዳይገጥማቸው ፍተሻ ዕያደረገ ይገኛል መሰናክሎቹን። ዛሬ ኢትዮጵያ ዕየገጠማት ያለውን ኣደጋ ከሠላሣ ኣመታት በፊት ፍርድ ኣወቅ ዘለቀ ተንብዮ በሚገባ ፅፎ ነግሮናል። የመገንዘብ ችሎታችን በዓስርተ ኣመታት መለያየቱና ዛሬ መባነን ያሳፍራል። ፍርድ ኣወቅ ይዞት የወጣውን መረጃ ሰርቀው ለህወሃት ሰጥተው ተጠቅመውበት ነው ለስልጣን ያበቋቸው። ሠራቂዎቹ በውንጌት ከለገሰ (መለስ) ዜናዊ ጋር ኣብረው ተማሪ የነበሩ ኢትዮጵያዊ ብለው ዕራሳችውን ያስተዋወቁ በስቶክሆልም ስዊድንና በካናዳ ነዋሪ የሆኑ ናቸው። በምን መልክና መቀራረብ ነው ከነኚህ ኣይነት ፀረ ኣፍሪካውያን ገነጣጣይ ጋር ድርድር ተደርጎ ለስምምነት የምንበቃው፣ ያውም ኣፍሪካ ኣሁን በመሬትዋ ላይ ማዕድን በጠማቸው በሃያላን ሃገራት የጦር ሰፈር ዙሪያዋን ተከባ፧ ሃሎው፦

  • @hoffe9679
    @hoffe9679 2 місяці тому

    Enate werjohe Nahi ena men yehun

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 2 місяці тому

    አንተ እንደ ገዙላቸው በምን ታውቃለህ አማከሩህ አውርቶ ሳይሆን ሰርቶ መኖርን ልመድ ከተቻሉ ለምን አለም አይገዙላቸውም ምን አገባህ ምቀኝነትና ቅናት መድሐኒት የለውም ተጠመቅ ንስሐ ግባ ይቅር ይበልህ

  • @kadirjamaal-ch6ex
    @kadirjamaal-ch6ex 2 місяці тому

    ተወቂ ሸርሙጦች መለት ነዉ

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaehtDalk-tn1wd
    @MaehtDalk-tn1wd 2 місяці тому

    በረከቶትይደረሰን😂😂

  • @ራዕይ
    @ራዕይ 2 місяці тому

    ሾካካ ዘጊ ምን አገባህ😮😮

  • @e.c7741
    @e.c7741 2 місяці тому

    🎉Please report the truth. Who used to own the land/ house given to the ladies???.🎉 It is a fact he was given coffee farms and more...🎉🚩 confiscated from refugees. 🎉 Please report that for the world to see. Refugees at the border watching you. Americans are tired seeing refugees at the border🎉🚩

  • @Essaymahammed
    @Essaymahammed 2 місяці тому

    እሱ አገሬን በምለው አስደስቶኛል ግን በትዳራቸው ማንም አያገባውም አተም ውጩን እንጅ ውስጡን አታውቀውም

  • @ytse1447
    @ytse1447 2 місяці тому

    Ante wishet atichemir

  • @zekariyasfikadu4670
    @zekariyasfikadu4670 3 місяці тому

    ወረኛ እንካን ገዛላት አንተ የማይረባ ቡር ለቃቅም እሳ እስከመፈጠርክ አታውቅክም

  • @chinaabrham6909
    @chinaabrham6909 3 місяці тому

    እሰይ ጡሩ ኣደረገላት ልባሞች ባለ ሃብት ያብዛልን ፈጣሪ

  • @tensayhailu188
    @tensayhailu188 3 місяці тому

    Wesht ahun yemeskelen mastawekia sertewal lemen yewashal?

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 місяці тому

    እባካችሁ ተዋቸው የሰውማግኝት ቢያስደስታችሁ ጥሩነው ወደውለሰጦቸው ሼኩም እድሜጤናይስጣቸው ለሴቶቹም አምላክስለፈቀደላቸውነው ወሬአታብዙ እናንተ ብታገኙ አትጡሉም።

  • @ZerishAsmelash
    @ZerishAsmelash 3 місяці тому

    እንደው ልህሊናህ ምን ኣወራህ ማለት ነው ? በኣንድ መድረክ ላይ ኣይዋት, በእንትና ተዋወቁዋት እንትን ሃገር ወሰድዋት, ምን ማለት ነው ይቅርታና እህትህን ቢጠይቁህ ሼኩ ሚስትህን ጨምረህ ታስመርጣቸው ነበር ነውር ነው የቀባጠርከው የሚያስተምር ነገር ልህዝብ ለማቅረብ ሞክር😅

  • @alganeshhagosgermu6228
    @alganeshhagosgermu6228 3 місяці тому

    ኣለተመቸንም ኣርእስቱና ትንተናው ኣይመሳሰልም

  • @MuliexGebrye
    @MuliexGebrye 3 місяці тому

    ይህም ሲያንሣት ነው ቆንጆ ሩህሩህ አሥተዋይ ነች

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 3 місяці тому

    ሴተኛ አዳሪነት ስክሪፕት ላይ ከሆነ ጥሩ ነው ።

  • @KenaFromGod
    @KenaFromGod 3 місяці тому

    አስተዋይ ሴት ነች ዳናይት የባሏን ትዛዝ መቀበሏ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 місяці тому

    ሰይፉ ይህንንም ይሰራል ማለት ነው ? ሼሁ ምን አጠፉ ? አንዷ በአንዷ ላይ ሲሄዱ አለመገዳደላቸው መጥኔ ገንዘብ ሰይጣን ነው ።

  • @nigussiekanico2567
    @nigussiekanico2567 3 місяці тому

    ወሬኛ ፣ባለቤቱ ያልተናገረውን ፈጥረህ ታወራለህ 🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 3 місяці тому

    ቡሽቲ ነች

  • @HawihailuTinti
    @HawihailuTinti 3 місяці тому

    Ashkabach nek gin balubet endizelku egzhabher bemihret ayni yimeleketachew

  • @GetinetAsmamewAyalew
    @GetinetAsmamewAyalew 3 місяці тому

    አሉባልታ፡ምንየረግልሀል፡የአንተ፡ነገ፡ምንእደምትሆን፡ምን፡ታውቂለህ፡አንተወረኛ?????

  • @ExcitedAardvark-sx6sp
    @ExcitedAardvark-sx6sp 3 місяці тому

    ልክ ናት ❤

  • @tesfayemiko2240
    @tesfayemiko2240 3 місяці тому

    100 percent he is correct

  • @yuusufdarguu4115
    @yuusufdarguu4115 3 місяці тому

    Ante dedadeb Arusi ayibelm Arsi nw mebalowu

  • @zj2164
    @zj2164 3 місяці тому

    በሰዎች ሕይወት ውስጥ አንገባም too late to talk or comments. ዶናልድ ትራፕ ለአሜሪካ ሆነ ለቤተሰቡ ጥሩ ሰው ናቸው። በአሜሪካ የምትኖሩ እርሳቸውን ምረጡ። ካልሆነ አሜርካ በታላቅ ችግር ውስጥ ትዘፈቃለች ደግሞም ለዓለም ሁሉ የግብረሰዶም የ666 ማርክ በክትባት ሰዎችን መውጋት ይጀምራሉ። በእግዚአብሔር ኃይል ነው ያለነው። የውሸት የኮሮና መርፌ ካልተወጋችው ባለው ሕዝቡን ያሰቃዩ ነበር ነገር ግን ዶናልድ ትራምፕና ሪፖቢልካን ናቸው አጥብቆ የምቃወሙት።

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 3 місяці тому

    ሸሁአርቲስቶችንአዳርሰዋቸዋል

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 4 місяці тому

    ለምን ሌላ ሥራ አትሠራም የሰው ኑሮ ከመበጥበጥ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 4 місяці тому

    ወሬኞ ኢትዮጵያዊ የማንንም አረመኔ እራስ ወዳድ ታሪክ ከምትዘረዝር በአገራቸው ላይ እንደ ቅጠል የሚረግፉትን: ዜጎች ታሪክ አታወራም? ዝቃጭ ለራሳቸው ዝና በየቦታው ለሚዘላዘሉ ጉድፍ ዜጎች? ምንጎደላቸውና???

  • @SaidTukuye
    @SaidTukuye 4 місяці тому

    Lanat ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asteranshebo916
    @asteranshebo916 4 місяці тому

    ልክ አይደሉም ሁለቱ ቃሉ የፈተ ወይም እየፋተች አመንዝራ ናቸዉ??

  • @gidaygebrelibanos325
    @gidaygebrelibanos325 4 місяці тому

    የባለቤትዋን ፍላጎት ማክበር አለባት ስለፍቅር በስአብ ይቅር ይባል የለ

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 4 місяці тому

    Our hero is right! Long live with your family Kenenisa!

  • @1abahta
    @1abahta 4 місяці тому

    ያንተስ የትዳር ታሪክ ምን ይመስላል ንገረን

  • @destaobse4225
    @destaobse4225 4 місяці тому

    She has to stop and do his business.

  • @RingAliok-yo2pc
    @RingAliok-yo2pc 4 місяці тому

    የምወሰነው የሁለቱ ሰሚሚነት መልካም ትዳር፣

  • @adechtor
    @adechtor 4 місяці тому

    ምናገባህ ትክክለኛ ውሳኔ ነው

  • @adelegnmarew2832
    @adelegnmarew2832 4 місяці тому

    fetarie yalew bekie new selezih yebaluan hasab seletekebelech des yelale mekeneyatum tedar malete behasab tesemameto menor new yalachew habete bekie new

  • @DestaHabtamu-d5q
    @DestaHabtamu-d5q 4 місяці тому

    አንተ ሰው በሰው ህይወት ገብተህ አትፈትፍት! ለመሆኑ ህግ የለም?

  • @Like-p6c
    @Like-p6c 4 місяці тому

    ብሩን ስለጠገበች ወደ ፍልም ብላ ተነሳች አይቻልም ወይ ፍልሙን ወይ እሱን ትምረጥ