Tigist Bekele - Legeru Wuha Yemuqelet.flv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @danbezstudio4740
    @danbezstudio4740 11 місяців тому +24

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ዓመት በአል ትዝ ይለኛል፤ ዶሮ በተለይ! የዋሁ ህዝብ እየተጠራራ የአብሮነት ግብዣው ሳቁ ልጅነት! እረ ብዙ ብዙ ብቻ❤❤❤

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 10 місяців тому +11

    የልጅነት ጊዜዬ ትዝ ይለኛል ኡፍ ምነው የድሮ ኢትዮጵያ ቢበለስልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🤲🙏🏻

  • @MelakuGirma-m1f
    @MelakuGirma-m1f 9 днів тому +5

    አቤት ኤሊዬ የነካኸው ሁሉ እኮ ነው ሚባረከው

  • @luln5122
    @luln5122 3 роки тому +35

    ..."እንደበሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላችሁ
    የዕድሜ ጎዳና ይስጥልን
    መጥተን አንጣችሁ
    ሀገሩን ጥጋብ ሕያው ሠላም
    አውድማውን ፍሬያማ ያድርግልን...."

  • @AbaJifar-oq8po
    @AbaJifar-oq8po Рік тому +7

    90ዎች ሆን ብዬ ሙዝቃ ባልሰመም ጆሮ በገኘዉ አጋጣሚ የሰማዉን በትዝታ አኑሮታል

  • @physicsoflove7200
    @physicsoflove7200 8 днів тому +1

    ይህ ሙዚቃ ከቤተሰብ ርቀህ በዓል ስታሳልፍ ነው አልቅስ አልቅስ የሚያስብል። መቼም የማያረጅ የ90ዎች ሙዚቃ

  • @getumelese110
    @getumelese110 5 років тому +47

    ይህ ዘፈን ስስማ የልጅነት ግዜ ትዝታ ልቤን ያደክመዋል በተለይ የአመት ባዕል ወቅት አይጣል ።

    • @desalegneyimer4461
      @desalegneyimer4461 2 роки тому

      ትእግስብቀል

    • @ሂወተይአደዋይ
      @ሂወተይአደዋይ 2 роки тому +2

      Betam teztaw nebsn yasdestal dess የሚል tezta ጊዜ መመለስ ቢቻል

    • @moyaif2000
      @moyaif2000 Рік тому +1

      ይህን ዘፈን ስሰማ እንባዩ ይመጣል።
      አብዱሸኩር፤ በስድስት ኪሎው ካምፓስ የአንድ ዶርም ጒዋደኛዩ የት ትኖር ይሆን? ይህን ዘፈን አብረን ስናዳምጥ ታስታውሰው ይሆን? አይ ግዜ...

  • @ethiopiansoundtrack1964
    @ethiopiansoundtrack1964 5 років тому +38

    😥😥😥😥 አቤት የህይወት መራራነት
    ኤልያስየ መልካም ስራዎችህን ጥለህልነ አልፈሀል መቸም አይረሱም
    ነፍስ ይማር

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 роки тому

      እቤት የህይወት መራራነት ኤልያስየ መልካም ስራዎችህን ጥለህልነ እልፈሀል መቸም እይረሱም ነፍስ ይማር

  • @belayadamu1473
    @belayadamu1473 Рік тому +4

    I'm overcame with nostalgia. I was a KG 3 student when this came out. Brings lots of memories. I don't listen to songs like in fear of overriding the memories that they remind me of.

  • @mdshobuj8944
    @mdshobuj8944 9 років тому +44

    ትጊ በተለይ ይህ አውዳመት የሚለው ጨዋታሽ ዘመንን ተሻግሮ ማንንም ሀበሻዊ ተውልድ በትዝታ ሲያጓጉዘው ዝንታለም ይኖራል ያንችን ጨዋታወች በጣም እከታተላለሁና ምርጥ ነሽ።

    • @Melubt12
      @Melubt12 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aielafyihun5210
    @aielafyihun5210 Рік тому +2

    አይ ስወደዉ ይህን ሙዚቃ
    የልጅነት ጊዜዬን የሚያስታዉሰኝ
    በዓል በመጣ ጊዜ ሳልሰማዉ ማለፍ አልችልም

  • @andrewtube5616
    @andrewtube5616 Рік тому +6

    What😮😮😮 i see both elias & dagimawi...... amazing combination and best singer tigist 👌

  • @binaman1508
    @binaman1508 3 роки тому +26

    ለ በዓል ከተዘፈኑ ዘፈኖች 1ኛ 😘

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 2 роки тому +28

    this type of 90s songs will never dies!

  • @hiwotyee
    @hiwotyee 9 років тому +115

    How i miss your voice, my darling Tigist ..come back to us. Please come back to us!

  • @jemalsulimane7387
    @jemalsulimane7387 6 років тому +97

    ዘፋኝ ብቻ ማድነቅ የለብንም ከዘፈን ጀርባ ላለው ተወዳጁ ኤልያስ መልካ ክብር እንስጠው ።

  • @FlukiGE
    @FlukiGE 8 днів тому +1

    My 90's Holiday music ever❤❤❤

  • @የኛውልጅ
    @የኛውልጅ 3 роки тому +2

    ወይ ሀገሬ ይሄንን ሙዚቃ ሰምቼ ነበር ያደኩ አሁን ግን የማንም ለሀጫም መጫወቻ መሆንሽ ምህረቱን ያምጣልን ኢትዮጵያዬ

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 5 років тому +16

    የ90 ዎች እንቁ ዘፉኝ ነሽ አድናቆቴ ጥእግ ድረስ ነው ኤልያስ ነፍስ ይማር

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 роки тому +9

    ወይኔ የበፊት ሙዚቃወች ይለያሉ እኮ የሆነ ትዝታ ውስጥ ነው የሚዘፍቀው ተወዳጁ ኤላየ ነፍስ ይማርልን 💔

  • @yennygebre9216
    @yennygebre9216 5 років тому +22

    አይ ኤልያስ ያንተ ነገር በጣም ያንገበግባል😭የዚህ ዘመን ሙዚቃ ባንተ ነው እኮ ለዛና ጣአም ያገኘው:: ወይኔ ወንድሜ, ነብስህን በገነት ያኑርልን!! አንተን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል😭

    • @tenbittadesse2048
      @tenbittadesse2048 5 років тому +2

      You right very sad it couldn’t go out from mind

    • @amanjah9150
      @amanjah9150 3 роки тому +1

      The good die when they young

    • @Melubt12
      @Melubt12 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bekibami8132
    @bekibami8132 5 років тому +28

    i was searching for ELyas melka works he's just Extraordinary i have no words
    Elyas melka i listen it 2019

  • @abduahmedinshifa4653
    @abduahmedinshifa4653 3 роки тому +1

    ኢትዬጲያዊቷ Tracy chapman ነሽ ለኔ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም ምርጥ የተረጋጋ እንቅስቃሴ አይምሮዬን ጭልጥ አርገሽ ወስደሽ ነው የምትመልሺው

  • @tiztatizta8811
    @tiztatizta8811 4 роки тому +8

    ዘመን የማይሽረው ምርጥ ስራ ኤላዬ የእኔ ጀግና ነብስህን ይማረው!❤😭

  • @realitytalk5919
    @realitytalk5919 2 роки тому +5

    Elias melka ,,you are one in Century💔💔

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 місяці тому

    መቼም የማይረ ለአብዛኞቻችን ልዩ ትዝታ ያለው ድንቅ ሙዚቃ ቲጂዬ በቅርቡ በአዲስ ስራ እንጠብቅሻለን

  • @michaeltabangatkor6117
    @michaeltabangatkor6117 7 років тому +41

    the day i will know ahmaric i can thank GOD one love from south sudan

    • @abel3576
      @abel3576 4 роки тому +2

      One love from addis ababa Brother

    • @MOTIVATIONAK4723
      @MOTIVATIONAK4723 3 роки тому

      Search elias melka mix on youtube...you will thank me later....

    • @mvrdara
      @mvrdara 2 місяці тому

      Haha

  • @osholove8318
    @osholove8318 5 років тому +5

    Amen
    አገሩ ሰላም ይሁንልን
    አውድማው ፍርያማ ያድርግልን

  • @MuleB-wl8cb
    @MuleB-wl8cb 6 днів тому

    የበዓል ሙዚቃ አውራ ክብር ለ ኤልያስ መልካ

  • @ሰለሙን-ዘርኣይ
    @ሰለሙን-ዘርኣይ 2 роки тому

    Ye lijinetie tuwusta yet alech yichi set baleshibet egziabiher edmie na tiena yistish sol negn from ERITREA

  • @yonasgebru2636
    @yonasgebru2636 4 роки тому +3

    Abet kezi zefe gar yalegn yelijinet tizta hule yehen zefen sesema yemotechewu ehte tenafkegnalech she love this song 😥😥😥

  • @የአማኑኤልልጅ
    @የአማኑኤልልጅ 6 років тому +3

    ይኤ ዘፈን የተለቀቀው አስታውሳለሁ ለአዲስ አመት አካባቢ ነበር በጣም አሪፉ ዘፈን ትግስትዬ ፈረንሳዊ አግብተሽ በዚያው ጠፋሽ እኮ እረ ብቅ በይ ቆንጆ

  • @georgezzz55
    @georgezzz55 6 днів тому +1

    Enkuwan Adresachiw Ethiopians Melkam Baal.

  • @maalmallisaatube2048
    @maalmallisaatube2048 6 років тому +10

    My favourite singer! I never stop listening your music.

    • @belugebru
      @belugebru 2 роки тому

      አሁን አዲስ interview ተደርጋለች በHanna yohannis UA-cam ሀና ዮሀንስ ላይ እያት

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 2 роки тому +5

    እኛ ኢትዮጵያውያን እሚያምርብን ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው። ከገባን💔.

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 5 місяців тому

      Agreed🎉

  • @eliasbekele1710
    @eliasbekele1710 4 роки тому +10

    RIP the best of Elias Melka with together tegest Bekele all the band where we listen excellent music of Ethiopia !!!🎈♥️🙏

  • @mikerabebaw3148
    @mikerabebaw3148 3 роки тому +2

    የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ደሞ ይሆዘፈን ሰልችቶኝ አያቅም ሰላም ጤና ይስጥሽ

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 3 роки тому +4

    Eluyea 💔 Eliyas 💔 💔 💔 💔 ❤ ❤ 😭 😭 💔 Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏 💔 💔 💔 💔 ❤ ❤ 😭 😭 💔

  • @bizuneshabebe4285
    @bizuneshabebe4285 3 роки тому +1

    Yemigerem sira Eliasye yehen mirt sira silesethen enamesegnalen

  • @aliyakub7165
    @aliyakub7165 3 роки тому +7

    At least there was love and peace this time in Ethiopia 🇪🇹 i remember

  • @workinehtetemke
    @workinehtetemke 8 місяців тому +1

    ከገባን እኛ ኢትዮጵያውያን እሚያምርብን ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው።

  • @mariamichael4416
    @mariamichael4416 Рік тому +3

    I am from 🇪🇷💕, I grew up I. Ethiopia 💕. I wash the very best for my Ethiopians. I love and respect Ethiopian people except janta. Ethiopia and Eritrea always in my prayers.💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @rasiykidane7953
    @rasiykidane7953 2 роки тому

    Golden Voice... your my best ple..back to your Home...i Love your Voice

  • @ጠይባኑርዬአዳማ
    @ጠይባኑርዬአዳማ 6 років тому +5

    በዚህ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለኝ የማይረሳ

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 7 місяців тому

    2:24 nice music
    I love you tigst Bekele
    Bole Abesha Restaurant ❤❤❤ Memory

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 6 років тому +44

    ኤሊያስ መልካ የነካው ነገር በሙሉ ያምራል።ትእግስትን የበላ ጅብ አልጮህ አለሳ።

    • @hanichoyenobelehanichoyeno8664
      @hanichoyenobelehanichoyeno8664 5 років тому +1

      አረ የት ነች ምንለ ዝብርቅርቅ ያለውን የሙዚቃውን ኢንዱስትሪ ብታክመው

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 роки тому

      FB lay alech. Gin lemin tefach

    • @mohammedabdulkadir2004
      @mohammedabdulkadir2004 4 роки тому +3

      We have a living elias melka who is Dagmawi Ali! They are like MESSI &RONALDO. sorry dagmawi is underrated!

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 2 роки тому

      @@hanichoyenobelehanichoyeno8664 ጣሊያን ሀገር ነው ያለቺው

  • @Wabi368
    @Wabi368 5 днів тому

    90s የቀመስን እድለኞች ነን🙏

  • @luln5122
    @luln5122 3 роки тому +4

    .."አውደ ዓመቱ ሲመጣ በያመቱ
    ኩራታችን ስንኖር በሀገርኛ በሕይወታችን
    ደስታ ፍቅር ሠፍኖ በምድራችን ፣ በምንወዳት ምድር በሀገራችን
    አሲና ገናዬን ስንጨፍር ፣ ጥምቀት ፋሲካውን ስናከበር
    ምንኛ ደስ ይላል ያገርኛው ፣ አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው "...

  • @sofyaali3339
    @sofyaali3339 7 місяців тому

    በቃ ልክ የለለዉ ሙዚቃ ነዉ በትዝታ ቀስቃሽነቱ ኡፍፍፍ❤

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 4 роки тому +6

    My favorite song ever!!!Miss you Elias,RIP!!

  • @akliluelias301
    @akliluelias301 2 роки тому

    I love so much this song including singer Tigist Bekele! really she is beautiful voice singer women from the greatest country Ethiopia, Fianlly i never stop listen this music forevery!

  • @bezumoges6751
    @bezumoges6751 5 місяців тому +1

    Love you with a great memories.

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 5 років тому +10

    አረ በናፍቆትሽ ነደድኩ የኔ ልዩ ❤❤2019

  • @ሰማይዮሐንስ
    @ሰማይዮሐንስ 2 роки тому

    ምን አድርገንሽ ነው የኔ ድምፅ ጣፍጭ?❤️❤️❤️

  • @rasfele1
    @rasfele1 3 роки тому +4

    The most mesmerizing music I’ve ever heard ✌🏾

  • @muluken97
    @muluken97 5 років тому +1

    Always new.oooo make me fun......zemen teshagari musica.... tnx tg

  • @mikiasmetiku4634
    @mikiasmetiku4634 8 років тому +12

    She is awesome brings old childhood memories

  • @TofaBusy-xy9gs
    @TofaBusy-xy9gs Рік тому

    የምርጥ ወዳጄ መታወሻ ሙዚቃ ነች ።

  • @MMSH-2
    @MMSH-2 Рік тому +1

    Love from eritrea 🇪🇷 ❤ tigi konjo

  • @jerusalemgirma514
    @jerusalemgirma514 3 роки тому +1

    still searching your works eluyeee....you are a hero ended.

  • @allamalan4453
    @allamalan4453 8 років тому +6

    ትጊ ይህ ዘፈን እንዴት እንደምወደው

  • @yehaking3416
    @yehaking3416 2 роки тому

    yene 1 star .enewedshalene .edme yestehse tigiye

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 2 роки тому

    ኤልያስ መልካ እና ትእግስት ልዩ ስራ ነው። ትዕግስት ብዙ ያልተወራላት ግን የተለየች ድምፃዊ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ኤላዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😭

    • @leule9684
      @leule9684 3 роки тому

      wey nefitena amhara gerami nesh

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 4 роки тому +4

    የት ይሆን ግን ያለሽው ቲጂዬ😭😭😭

    • @onenationundergod4611
      @onenationundergod4611 2 роки тому

      ሀና ከ 15 ቀን በፊት አቅርባታለች ua-cam.com/video/0gecWtA8xWc/v-deo.html

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 2 роки тому

      ጣሊያን

  • @merci1093
    @merci1093 5 років тому +11

    Rip Eliyas Melka😭😭

  • @Melubt12
    @Melubt12 Рік тому +1

    Rip elyas melka😢😢😢😢😢

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 6 років тому +4

    tigist my queen where you disappear ur voice is amazing

    • @badeysaatube1036
      @badeysaatube1036 6 років тому +1

      Betty Alemu
      Please did u now where she have been ?

    • @bettyalemu4901
      @bettyalemu4901 6 років тому +1

      @@badeysaatube1036 someone tell me she married white man and she live eroup country

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Рік тому +1

    She was talented and beautiful ❤❤❤

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    እኔን ብቻ ነው ይሄን ዘፈን ሰሰማው ሆዴ ሚበሰኝ😥😥😥😥

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 5 років тому +1

    ትግስት ስወድሽ ውስጤ ነሽ እንኳን አደረሰሽ ጠፋሽ ውዴ ይባአል ዘፈንሽ አብሶ

  • @SamuelMekango-kp7fy
    @SamuelMekango-kp7fy Рік тому

    ምርጥ የሀገር ፍቅር 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hdhdhhhdhhdhd7788
    @hdhdhhhdhhdhd7788 3 роки тому +1

    Beautiful song sister

  • @IyassuDesalegn
    @IyassuDesalegn 5 днів тому

    Elu seemed happy here 😢

  • @seadaredi
    @seadaredi Рік тому

    1994 (2002) almost 22 years timeless music

  • @championtube.1644
    @championtube.1644 6 років тому +2

    Legendary singers of all z time specially this one

  • @ሂወተይአደዋይ
    @ሂወተይአደዋይ 2 роки тому

    90's ደስ የሚል ትዝታ

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun 7 років тому +6

    best team specially Elias Melka

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 7 років тому +11

    ግን የት ጠፋች ዘፈኖቿ ቆንጆ ናቸዉሁሉም ይሄን ድምፅ ይዘሽ የት ጠፋሽ ትጊ

  • @DanielMekasha-eu7ml
    @DanielMekasha-eu7ml Рік тому

    ቲጂ የሰው ማኛ

  • @aliyakub7165
    @aliyakub7165 3 роки тому +2

    Old is gold

  • @habeshaentertainment532
    @habeshaentertainment532 2 роки тому

    Who's here after seifu interviewed her?

  • @heyab1471
    @heyab1471 5 років тому +6

    REST IN PEACE Guitar boy!!

  • @ComanderB
    @ComanderB 3 місяці тому

    የኤላየ ጭፈራ 🤗🤗🤗 ይዞት ሄደ እንጅ ሙዚቃውን

  • @temumehari5721
    @temumehari5721 4 роки тому +2

    Eliye yene geta❤️❤️❤️😭

  • @samuelg3605
    @samuelg3605 4 роки тому +4

    Elias Melka 💕💕💞💕

  • @GodoliyasNegashAlemayehu
    @GodoliyasNegashAlemayehu 4 місяці тому

    Ela yene miskin 😢😢😢

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 роки тому +1

    ELIAS I WILL ALWAYS LOVE YOU .....

  • @NahomaNah
    @NahomaNah Місяць тому +1

    2017 lay hogne ssemaw uff beka ye 2000 fkr ena Des mil tzta new yemetabgn

  • @tufabusy4907
    @tufabusy4907 2 роки тому +1

    ብሩህ ትዝታን አለመናፈቅ አይቻልም

  • @meaza813
    @meaza813 7 років тому +4

    Ereeee weyyy yet new yaleshew i miss your voice and style

  • @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ
    @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ 5 років тому +6

    ቲጂዬ የኤላን መሞት ሰማሽ ወይ ኤላዬን አጣነው እኮ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @romanmekonnen4249
    @romanmekonnen4249 7 років тому +1

    Tigi........were are u?????you are sooooooo cool.love you

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 Рік тому

    ይህን ዘፈን የሰጠቻት ጂጂ እንደሆነች እናውቃለን ?

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Рік тому

    Handsome Elias Melka RIP

  • @yemaneberhane2514
    @yemaneberhane2514 7 років тому +29

    ጊዜ ማሽረው መዚቃ ባንዱ ለራሱ የተጨበጨበለት ነበር በጊዜው !!!

  • @lebaleba3086
    @lebaleba3086 2 роки тому

    በጣም ማደንቃት ድምጻዊት

  • @hussenhassen7824
    @hussenhassen7824 Рік тому

    RIP Elias Melka .😔

  • @zebibamami4861
    @zebibamami4861 6 років тому

    Lemndn new ye ahun gize musika yedro zefagnoch erasu bizefnu yemaygebagn zefen malet eske 2013 dres keza buhala zefenoch bzum aytmum

  • @LeulDawit-q8n
    @LeulDawit-q8n Місяць тому

    Wow❤❤❤