Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተጎደድ በጣም ጎበዝ የምትሰራቸው ሁሉ ደስ የሚልና የሚደንቅ ነው ከበቂ በላይ ችሎታ አላት ልትሸለም የሚገባት ድንቅ አርቲስት ናት
Yesefere lij betam tiru sew, tilk bota medires yeneberebat gobez tewanay, yegna sew, kemagez yilik endanadig mikegninet yizon madeg akaten!!!
የኔ ቆንጆ እንዴት ላግኝሽ ማሬዋ ብረዳሽ ደስ ይለኛል፣ ትልቅ የአርት ችሎታ እግዚአብሔር አድሎሻል።
በጣም ጎበዝናት የማይጠገብድራማ
ሸረሪት እንሽላሊት ነሽ አሳቀኘ 😀👈
Ufff yene gobez endet endamewdeshe betawke ❤❤❤
ጎበዝ
ክክክክክክክክኮ ኡፍ አረ ወይኔ ልቤ እኮ ፈረሰ
ዛሪ ወዳጀ በጣም እናደውሻል አይዞሽ ቀዝቀዝ በይ አይዞሽ እነዚህ ባለየወች አስደንግጠሻቸዋል ተያቸው እኛ እንወድሻለን::
ስወዳችሁኮ ማሮቸ።ጎበዞች።
ስብሀት ለእግዚተነ ማርያም አሜን፫💒💒💒🙏🙏🙏
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ክክክክክክክክክ ውይ እንደው ምን ማር ናችሁ ❤️🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ልቤ
ከማዚያ ማርቆስ እስከ ታሳስ ማርቆስ ቆጥርህ ድርስበት😂😂😂😂
ቦሲአይደለሁም ትጓደድነኝ አለች የኔማረስወዳት😂😂😂😂😂
የኔ ቀን መች ነው አላለም እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂አዬ ወንድ
ደምርኝ ያገሬ ልጂ
አረ በሳቅ አረ በናታችሁ ቀጣይ😂😂
Weshmy kefash edy , enen kefit yeblgn yeni absa esy tasygn alsh ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
yichi lji jigna nat malda kokoblayi betam yasakechign
በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ግን ደቄቃዉን አስርዝሙት
ወይኔ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣የኔ ጀግኖች
አረ በሳቅ ሞትኩኚ ቀጥሉበት ዉነት መሮሻል አዲኪሎ ስኳር ከከከከከከ
በረቱልን በጣም ነዉ ይሚያምረዉ 🤗🤗
ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና
Ok
በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስበሃት ለእግዚትነ ማርያም አሜን አሜን አሜን
Yene jegna ❤️ewnetish new😂🙌👍
ትኳደድ መንደር
it is good
😂❤❤🤙👍👍👌
ቀጣይ ቀጣይ ደሥ ይላል
oh my god i😂😂❤❤ it's good thank you😂😂😂💯🙏🙏
አይ ድምፅ ሰቶሻል 😋🤣🤣
ክክክክክክዋውውው❤️❤️
😀😀😀😀😀እድህነውጅ እናቶቸ የማንም ጨምላቃ እማያቁትን ንሮና ቋንቋን ለብራቸው ብለው ባህላችንን ሊአበላሹት ነበር
ስታምሩ 😃😃😃😃😃
❤❤❤❤
ተመችቶኛል ቀጣይ
እዳዛነውእዴ
Sewdachuh wow ketlubte helachuhn ewdachuh alhuh tewrsesh enaty kkkk
ቪዲዮ ጥራት 1ኛ በጣም አዝናኝ 😍❤😍❤😍ተዋናዮች አልተቻላችሁም ቀጥሉበት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
😂😂😂😂😂😂ደስ ሲሉ
መጀመሪያ የሚሞት አለ አላለችም😂
ዶፍተረይ ዛሬ ጉደህ ፈልትዋል 😂😂
በርቱ በጣም ደስ ይላል
ክክክክክክክክክ ወይ ጉድ
እዳዛነው
Betam Konjoo kkkk
አቦ ይመችሽ አክስቴ
ሚያዚያ ማርቆስ ይመችሽ
it is way better than the urban the standup comedy.
Wdddddd
ክክክክ ደስ ስትሉ የኔ ማሮች
Abriachihu bisera desssssss.... yilegnal
wow yeketelale
ዋውውውውውውውውውውውውውውው
ስብሀት ለእግዝትነ ማርያም እውነት ነው አሜን፫
አገራችሁ ግን የት ነው
ደብረማርቆስ
ሢያምርብሽ 🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣
ደስስትሉ 😂😂😂
ትጎደድ ከሊቀመንበሩ መጀመርሽ ጥሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤
የሳቅምንጭ ትችላችሁ
Tolo tolo nu
Resen sayew dess alegn
Kelash ewdalehu essey kkkkkkkkkkkk ayayaz siyamerbegn
እሚሸፍትሰዉቆፍጠን አለባበሁን አጠር አያያዙን መሳሬያቆፍጠንበይ ሌላዉቆጆነዉ
ቼኮሌት ሰወድሽ እኮ የኔ ማር
እውነት ነው የሰ ፈር ሰው አያስቀምጥም እኔ ደርሶብኛ ያወቃል በውነት ስደት ቆይቸ ስመልስ እሱ አገብቶ ነበር ከዛ ምን ልታደርጉ ነው የመጣች የሰው ትዳር ልታፈርስ ነው እያሉ መቀመጫ ነስተዉኝ ነበር
እንዲ ነው ውዴ አይ ምድር ያለ ሰው
👉ሶሰት ነገሮችን እመን /እመኝ 👌1👈ፈጣሪህን /ፈጣሪሽን🙏2👈 ስህተትህን /ስተትሽን🤦♀️3👈 ያየህውን 👀👈/ያየሽውን✌️😘 ማመን መታመን ለራስ ነው 🥰 ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነቷን ይመልስላት ለኛም እደኛ ሀጢያት እና ክፋት ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን😭😭😭💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
teru hero
መሮኛል ቁጥር 2 ይለቀቅ ።
ተደራጅተን እንመጣለን ይሻል😁😁😁😁😁
Hiii 😂😂😂
ክክክክክ መሮኛል
በሳቅሞትኩ ትችላለይ
የኔቆጆዘናነውአረግሽኝቀጣይ
Waw
michaelin timechalech esuw yiketelesh barcho
ስቶፖ ስቶፖ።ወቮር ሑኛለሑ
እስቶባ እሱጋ የሚለዉ ተመችቶኛል
Yene enate enedew sewedeshe
ደስ ይላል ግን አታሳጥሩት
Žinet muhaba yediro engurguro
Žinet muhaba yediro zefen
Serch 3:58
አብርን እንጣመር አድራሻቹን አሳውቁኝ የገጠር ድራማ ህይወቴ ነው
ክክክክ ጥሩሽ ትችያለሽ
Kkkkkkkk besake
Kkkkkkkkkk denanew tilashim behon
እደጁንታ ተጎራሽ እባቸው እኮ 🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ወቨር ክክክክክክክ
😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እር ፈጣሪየ
😂😂😂😂😂😂😂😂
Mare ekonshe
የወንድ ቅዘናም😂😂😂😂
ክክክክክክክ
yimechachihu huletachihum mirt nachihu 1 gna .................................
Weytoo’ awi
😀😁😁😀😁😀👍👍👍☝☝
አደል
ሶቶፓ ስቶፓ እሱ ላይ….አንች ሽግናም ሁላ….ወቨር ሁኛለሁ ታሁን በኋላ…ምናምን ባንዘረዘረሽ፣ የዘራብሩክ ምታገኝኝ መስሎሻል!!🤣🤣🤣የኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ኢንዱስትሪ በወዳጅ ዘመድ ትውውቅ፣ በወሲብ ቅሌትና በሙስና ባይጨማለቅ ከገጠር ባህል ጋር የተገናኙ ስራዎች ከነዚህና ልጆችና ከገዳይ ሲያረፋፍድ ተዋናዮች በላይ መስራት ያለበት ማን አለ ጎበዝ እነ ታሪኩ ባባና እነ ማንዴላ ሲላላጡብን ሁሌ ተመሳሳይ ፊት እንዳዬን እንኖር ነበር ይሄው እድሜ ለቴክኖሎጂ በራሳቸው በዩቲዩብ ከች አሉ፡፡
Hhhhhhhh
ክክክክክክክክክ
ተጎደድ በጣም ጎበዝ የምትሰራቸው ሁሉ ደስ የሚልና የሚደንቅ ነው ከበቂ በላይ ችሎታ አላት ልትሸለም የሚገባት ድንቅ አርቲስት ናት
Yesefere lij betam tiru sew, tilk bota medires yeneberebat gobez tewanay, yegna sew, kemagez yilik endanadig mikegninet yizon madeg akaten!!!
የኔ ቆንጆ እንዴት ላግኝሽ ማሬዋ ብረዳሽ ደስ ይለኛል፣ ትልቅ የአርት ችሎታ እግዚአብሔር አድሎሻል።
በጣም ጎበዝናት የማይጠገብድራማ
ሸረሪት እንሽላሊት ነሽ አሳቀኘ 😀👈
Ufff yene gobez endet endamewdeshe betawke ❤❤❤
ጎበዝ
ክክክክክክክክኮ ኡፍ አረ ወይኔ ልቤ እኮ ፈረሰ
ዛሪ ወዳጀ በጣም እናደውሻል አይዞሽ ቀዝቀዝ በይ አይዞሽ እነዚህ ባለየወች አስደንግጠሻቸዋል ተያቸው እኛ እንወድሻለን::
ስወዳችሁኮ ማሮቸ።ጎበዞች።
ስብሀት ለእግዚተነ ማርያም አሜን፫💒💒💒🙏🙏🙏
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ክክክክክክክክክ ውይ እንደው ምን ማር ናችሁ ❤️🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ልቤ
ከማዚያ ማርቆስ እስከ ታሳስ ማርቆስ ቆጥርህ ድርስበት😂😂😂😂
ቦሲአይደለሁም ትጓደድነኝ አለች የኔማረስወዳት😂😂😂😂😂
የኔ ቀን መች ነው አላለም እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂አዬ ወንድ
ደምርኝ ያገሬ ልጂ
አረ በሳቅ አረ በናታችሁ ቀጣይ😂😂
Weshmy kefash edy , enen kefit yeblgn yeni absa esy tasygn alsh ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
yichi lji jigna nat malda kokoblayi betam yasakechign
በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ግን ደቄቃዉን አስርዝሙት
ወይኔ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣የኔ ጀግኖች
አረ በሳቅ ሞትኩኚ ቀጥሉበት ዉነት መሮሻል አዲኪሎ ስኳር ከከከከከከ
በረቱልን በጣም ነዉ ይሚያምረዉ 🤗🤗
ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና
Ok
በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስበሃት ለእግዚትነ ማርያም አሜን አሜን አሜን
Yene jegna ❤️ewnetish new😂🙌👍
ትኳደድ መንደር
it is good
😂❤❤🤙👍👍👌
ቀጣይ ቀጣይ ደሥ ይላል
oh my god i😂😂❤❤ it's good thank you😂😂😂💯🙏🙏
አይ ድምፅ ሰቶሻል 😋🤣🤣
ክክክክክክዋውውው❤️❤️
😀😀😀😀😀እድህነውጅ እናቶቸ የማንም ጨምላቃ እማያቁትን ንሮና ቋንቋን ለብራቸው ብለው ባህላችንን ሊአበላሹት ነበር
ስታምሩ 😃😃😃😃😃
❤❤❤❤
ተመችቶኛል ቀጣይ
እዳዛነውእዴ
Sewdachuh wow ketlubte helachuhn ewdachuh alhuh tewrsesh enaty kkkk
ቪዲዮ ጥራት 1ኛ በጣም አዝናኝ 😍❤😍❤😍ተዋናዮች አልተቻላችሁም ቀጥሉበት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
ደምርኝ ያገሬ ልጂ
😂😂😂😂😂😂ደስ ሲሉ
መጀመሪያ የሚሞት አለ አላለችም😂
ዶፍተረይ ዛሬ ጉደህ ፈልትዋል 😂😂
በርቱ በጣም ደስ ይላል
ክክክክክክክክክ ወይ ጉድ
እዳዛነው
Betam Konjoo kkkk
አቦ ይመችሽ አክስቴ
ሚያዚያ ማርቆስ ይመችሽ
it is way better than the urban the standup comedy.
Wdddddd
ክክክክ ደስ ስትሉ የኔ ማሮች
Abriachihu bisera desssssss.... yilegnal
wow yeketelale
ዋውውውውውውውውውውውውውውው
ስብሀት ለእግዝትነ ማርያም እውነት ነው አሜን፫
አገራችሁ ግን የት ነው
ደብረማርቆስ
ሢያምርብሽ 🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣
ደስስትሉ 😂😂😂
ትጎደድ ከሊቀመንበሩ መጀመርሽ ጥሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤
የሳቅምንጭ ትችላችሁ
Tolo tolo nu
Resen sayew dess alegn
Kelash ewdalehu essey kkkkkkkkkkkk ayayaz siyamerbegn
እሚሸፍትሰዉቆፍጠን አለባበሁን አጠር አያያዙን መሳሬያቆፍጠንበይ ሌላዉቆጆነዉ
ቼኮሌት ሰወድሽ እኮ የኔ ማር
እውነት ነው የሰ ፈር ሰው አያስቀምጥም እኔ ደርሶብኛ ያወቃል በውነት ስደት ቆይቸ ስመልስ እሱ አገብቶ ነበር ከዛ ምን ልታደርጉ ነው የመጣች የሰው ትዳር ልታፈርስ ነው እያሉ መቀመጫ ነስተዉኝ ነበር
እንዲ ነው ውዴ አይ ምድር ያለ ሰው
👉ሶሰት ነገሮችን እመን /እመኝ 👌
1👈ፈጣሪህን /ፈጣሪሽን🙏
2👈 ስህተትህን /ስተትሽን🤦♀️
3👈 ያየህውን 👀👈/ያየሽውን✌️😘
ማመን መታመን ለራስ ነው 🥰 ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነቷን ይመልስላት ለኛም እደኛ ሀጢያት እና ክፋት ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን😭😭😭
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
teru hero
መሮኛል ቁጥር 2 ይለቀቅ ።
ተደራጅተን እንመጣለን ይሻል😁😁😁😁😁
Hiii 😂😂😂
ክክክክክ መሮኛል
በሳቅሞትኩ ትችላለይ
የኔቆጆዘናነውአረግሽኝቀጣይ
Waw
michaelin timechalech esuw yiketelesh barcho
ስቶፖ ስቶፖ።ወቮር ሑኛለሑ
እስቶባ እሱጋ የሚለዉ ተመችቶኛል
Yene enate enedew sewedeshe
ደስ ይላል ግን አታሳጥሩት
Žinet muhaba yediro engurguro
Žinet muhaba yediro zefen
Serch 3:58
አብርን እንጣመር አድራሻቹን አሳውቁኝ የገጠር ድራማ ህይወቴ ነው
ክክክክ ጥሩሽ ትችያለሽ
Kkkkkkkk besake
Kkkkkkkkkk denanew tilashim behon
እደጁንታ ተጎራሽ እባቸው እኮ 🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ወቨር ክክክክክክክ
😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እር ፈጣሪየ
😂😂😂😂😂😂😂😂
Mare ekonshe
የወንድ ቅዘናም😂😂😂😂
ክክክክክክክ
yimechachihu huletachihum mirt nachihu 1 gna .................................
Weytoo’ awi
😀😁😁😀😁😀👍👍👍☝☝
አደል
ሶቶፓ ስቶፓ እሱ ላይ….
አንች ሽግናም ሁላ….
ወቨር ሁኛለሁ ታሁን በኋላ…
ምናምን ባንዘረዘረሽ፣ የዘራብሩክ ምታገኝኝ መስሎሻል!!🤣🤣🤣
የኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ኢንዱስትሪ በወዳጅ ዘመድ ትውውቅ፣ በወሲብ ቅሌትና በሙስና ባይጨማለቅ ከገጠር ባህል ጋር የተገናኙ ስራዎች ከነዚህና ልጆችና ከገዳይ ሲያረፋፍድ ተዋናዮች በላይ መስራት ያለበት ማን አለ ጎበዝ እነ ታሪኩ ባባና እነ ማንዴላ ሲላላጡብን ሁሌ ተመሳሳይ ፊት እንዳዬን እንኖር ነበር ይሄው እድሜ ለቴክኖሎጂ በራሳቸው በዩቲዩብ ከች አሉ፡፡
Hhhhhhhh
ክክክክክክክክክ