ከቤት ውስጥ የማትወዱት ስራ ምንድነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 193

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 місяці тому +40

    አሁን ላይ ሁሉም ስራ ሰልችቶኛል😅ስራ ባልሰራ ደስታየ 😅

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +9

      ሁላችንም የምንስማማበት ኮመንት😅😂😂😂

    • @أمينهإثيوبيا-ف4ن
      @أمينهإثيوبيا-ف4ن 2 місяці тому +4

      መስክየ አላህ ይጣብቅሽ እኔ ረሱ በአረቤት ልብስ ማጠብና መቶከስ ነው ስልችት የለኝ ብቻ አልሐምዱሊላህ እና መስክየ ባለፈው የሰረሽልን በረዶ ለፊት ደግመሽ ስሪልን

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 2 місяці тому

      ​@@meskitube16በትክክል😂

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 місяці тому +2

      ጎበዝ!! ባለሞያ ነሽ መስኪዬ በብዙ ተባረኪ❤ "መልካም ሴት ለባሏ ዘዉድ ናት"ማለት አንቺ ነሽ"❤❤❤

    • @FaezaAhmedFaezaAhmed
      @FaezaAhmedFaezaAhmed 2 місяці тому +1

      አረ ስራ አግኝቼ በሰራሁ ዋናው ጤና ነው ስራ የለኝም

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 2 місяці тому +33

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ቪዲዮውን አላየዉትም ገና ላየው ነው ግን እባክሽ ድምፅ ሁኛት እዮሃ ሚዲያ ላይ የቀረበች አንድ እህታችን 😭😭😭😭😭ልጁዋን በሚያሳዝን ሁኔታ ያጣች 💔💔💔💔💔

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +7

      ምንድነው እማ አልሰማሁትም ወይ አየዋለው ገብቼ😢

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 місяці тому +4

      እረ ሁላችን ጩህን ፍትህ ባገኜችልን😢😢😢በጣም ነው ልብ ቀጥ የሚያደርገው ይባስ ብለው መቀመጫ አሳጧት ያችን የመሰለች አበባ ልጇን አሳጥተዋት💔

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +3

      @@betelmulu4897
      እኔኮ ብዙ ነገር አላይም እራሴን እያመመኝ ምን ሁና ነው ግን😢

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 місяці тому

      ​@@meskitube16 እንኳን አልሰማሽው መስኪየ እኔም የመጀመሪያውን ክፍል አልጨረስኩትም እንኳን ክፋል 2 የተለቀቀውን

    • @AbigiyaTerefe
      @AbigiyaTerefe 2 місяці тому

      ​@@meskitube16 የ8 አመት ልጇን በአሰቃቂ ሁኔታ ደፍሮ ገደለባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @WyonshetayeleWeynua
    @WyonshetayeleWeynua 2 місяці тому +3

    እኔ ከቤት ሰራ የማልወድው ነገር ልብሰ ቤት ውሰጥ ንፁህ ያልሆነ ማየት አልፈልግም ነገር ግን አጥቤ ሰጨርሰ አጣጥፊየ ወደ ቁም ሳጥን ማሠገባት ላይ በጣም ነው የሚሰለቸን ከማጠብ አጥፋ ማሠገባቱ የቀን ሰራ ነው የሚሆንብኝ ❤❤❤❤

  • @WyonshetayeleWeynua
    @WyonshetayeleWeynua 2 місяці тому

    የኔ ጀግና አንችን ሳይሸ የሠራ ፈላጎቴ ይጨምሪል ድካሜ ሁላ ነው የሚጠፊው በርች እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ የድንግል ማርያም ልጅ ከነባለቤትሸና ከነ ልጆችሸ ❤❤❤❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 місяці тому +3

    መስኪዬ ልብስ ማጠፍ መተኮስ አልወድም ግን ማድረግ ግዴታዬ ነው ለባሌ እና ለልጆቼ ስል

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እኔ ፅዳት ሰው ሲሰራልኝ ድስ አይለኝም ቤት ማሳምር ማስተካከል በጣም እወዳለው ልብስ ማጠፍም ምንም አይመስለኝም የማልወደው ስራ አንሶላ መቀየር ውይ ምርር አርጎኛል የስድት አልጋ አንሶላ ማንሳት መቀየር

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому

      እኔም ነኝ ግን የሆነ ጊዜ በጣም ሰው የምንፈልግበት ስአት አለ

  • @Etiop-fu4ip
    @Etiop-fu4ip 2 місяці тому

    ምልካም ጉበዝ እህታችን በርች

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому

    የተባረከ ይሁን ብይ እንደዚህ ደክመሽ🎉🎉🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +4

    እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ ፍትህ የእ ናቶ ች😢😢😢😢😢😢

  • @FoziyaAhmed-cu3pv
    @FoziyaAhmed-cu3pv 2 місяці тому +1

    _መስኪዬ ታይ ላወራሽ እፈልጋለሁ በምን ላግኝሽ_

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 місяці тому +2

    😅😅😅እኔ ያላስጠላኝ የለም መስኪዬ ብቻ ዋናው ጤና አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና ከሆን ይሰራል

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому

    አወ ወንዶች የኔዎቹም ጎበዝ ናቸው ሴቶች ናቸው እንጅ ሣበረቅሱ የሚውሉት🎉🎉🎉🎉

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 2 місяці тому +1

    Ene mnm alwedm❤gid honobgn new yemseraw .ayzosh syadgu yagzushal

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 2 місяці тому

    መስክዬ እወድሻለው ነገሮቹ ሁሉ ይባረክ❤❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 2 місяці тому

    Meskiye….thank you for sharing. You look so good btw……your weight loss trick is working. May God bless you ❤

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته 2 місяці тому +4

    እኔ ሁሉም ሰራ ሰልችቶኛ ከተባለ አድ ልጥቀስ ሀማም ማጠብ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 місяці тому +2

      እኔስ ልብስ እደመተኮስ ምጠላዉ ስራ የለም እይይይ ደሞኮ ሁሌ ነዉ ምተኩሠዉ😢

  • @ሲጳራ
    @ሲጳራ 2 місяці тому

    መስኪየ ስለ FEG ሄር ግሮው ምን ትያለሽ??

  • @አርሴማዊት
    @አርሴማዊት 2 місяці тому

    እና መስኪዬ ካንቺ ብዙ ነገር እማራለሁ የኔ ውድ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 місяці тому

    Quch blesh itefi👍

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 2 місяці тому

    ልክነሽ ምስክየ በተልይ ይልጅ ቤት ያን ጨረስ ስትይ ሌላ ይትካል ኣምላክ እድሜና ጥና ይስጥሽ።

  • @NetsanetMamo-o1k
    @NetsanetMamo-o1k 2 місяці тому

    የኔ ውብ ስወድሽ እመብርሃን ከነመላ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 2 місяці тому

    በጣም እወድሻለው ሂወቴን እንድወደው ታረጊኛለሽ ❤❤❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 2 місяці тому

    እናቶች ባገኛችሁት አጋጣሚ ብሉ እዴት እደሳኩ ማርያምን የኔ ቆንጆ መስኪዬ❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +2

      እውነቴን ነው አጋጣሚዎችን ሁሉ ተጠቀሙ😅😂😂

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 2 місяці тому

    እኔም ነኝ ካጣጠፍኩኝ በኃላ ተመልሸ የማየው ነገር ግን ሳይቆይ ያበላሹታል መተኮስ የማልወደው ስራ

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 2 місяці тому

    Ene bet matsidat yishalegnal ke libsi.
    Enda Alshiwu yitseda bexam yiqelal

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 2 місяці тому

    መስኪዬ ብዙም ኮሜንት አልፅፍም ግን እከታተልሻለው እና አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው እምውድሽ እኔ ደሞ ሁሉም ስራ ነው ያስጠላኝ አብሶ ልብስና ምግም መስራት በቀን ሁለቴ ወይም ሶስቴ ነው ምግብ እምሰራው ሰዎቼ የውጭ ምግም አያመጡም የሰው ቤት መስራት ስችት ብሎኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Betty-1993
    @Betty-1993 2 місяці тому

    amazing young mom🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EdenAsefa-v6v
    @EdenAsefa-v6v 2 місяці тому +4

    መስኪዬ እኔም እስማማበታለው ግን እንደዚ አይነት ቪዲዎች ስሪልን እንበረታበታለን😊😊

  • @derartudandena9858
    @derartudandena9858 2 місяці тому

    መስኪዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ❤❤❤ ደሞ ጎረቤት ነን እዚ እኔ የማልወደው የቤት ውስጥ ስራ እቃ ማጠብ ነው😩😩😩

  • @Ekramgift
    @Ekramgift 2 місяці тому

    Welahi enem meskiye betam nw metelaw lebes matatef

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 2 місяці тому

    Yet hager nw yaleshew ena migeb mesirat emaliwedew

  • @LidetBelaye
    @LidetBelaye 2 місяці тому +2

    Number 1 fun i love your videos 😂❤❤❤

  • @BilalRabaa-ml9mx
    @BilalRabaa-ml9mx 2 місяці тому +1

    መስኪ ቆንጆ ስወዲሽ ሁንዶ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому

    ወይእኔልብስመቶኮስ ደሞ ጠልቸውእንኳን ከጀመርኩትአላቆየውም

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 2 місяці тому

    Are you the only one working in the house?

  • @betelihem6451
    @betelihem6451 2 місяці тому

    Ewaye masekeya betam naw mewadece mekaneyatume leya lejoce eyasadegane ebate bezu Sera lamenesera yabet emabetoce tenkaren asetameraceyale thank u yena wede ehete 😮😮

  • @WeyinaWeyina
    @WeyinaWeyina 2 місяці тому

    ታድላሽ ❤❤❤❤ አላህ የኔው ገና ሲገበ ከበር ነው የሚጀምረው እርር ነው የምለው ቤት ሲቆሽ በጣም የስጣላል

  • @Betelhemyirdaw
    @Betelhemyirdaw 2 місяці тому

    Gen meski anchim sera balebetshm sera kehonachu lejochachehun manew miyezelachu?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +2

      እሱ ሲመጣ እኔ እሄዳለው እኔ ዊኬንድን ይዤ ነው ምሰራው እሱ ከ ሰኞ-አርብ

    • @Betelhemyirdaw
      @Betelhemyirdaw 2 місяці тому

      Ohhh betam ariff

  • @AbdulRahman-cq5kk
    @AbdulRahman-cq5kk 2 місяці тому

    Maashaallaa tabaraakaallaa ❤❤❤❤

  • @SelamawitKahassay
    @SelamawitKahassay 2 місяці тому

    መስኪየ እደትነዉ የተዋወቃችሁት ባለቤትሽጋ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +2

      በፌስቡክ❤

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 місяці тому

      ​@@meskitube16ይገርማል እኔ ፌስቡክ የለኝም ልክፈት መሰለኝ😂እውነት እንደዚህ ቁም ነገር ያለው አይመስለኝም ነበር😂❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +1

      @@ኤማንዳቲናUA-cam
      ብዙ ሰዎች በተለያየ መንገድ ይገናኛሉ ፈጣሪ በፈቀደው

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 2 місяці тому

    ስለ ምራቄስ አሜን የኔ ውድ💒💐

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 місяці тому

    መኪዬ ልብስ ማጠፍ ውይይይይይ አንገሽግሻኛል !!!

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 2 місяці тому

    Mesi Tebareki ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 місяці тому

    አንደኛ ልብስ ማጠፍ ውይይይይ

  • @HHh-h1f3w
    @HHh-h1f3w 2 місяці тому

    አመለ ወርቅ እንኩዋን አደረሰሽ(አደረሳችሁ)
    የአመለወርቅ ቤተሰቦች በሙሉ በመላውአለም ለምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለበሄ በኣል በሰላም አደረሳችሁ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому

    አይይይይበቲህ ካልስማጠፍና ቱቱቱ ቤትሽ ያምራል ማሻአላህ አሁን ጋዝእያቀልፕጠኝነው ኑኑኑኑብሉ ፎሰሊያ እየሰራሁነው

  • @Bilsummaa
    @Bilsummaa 2 місяці тому

    Thank you sis❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @lololala4993
    @lololala4993 2 місяці тому

    አይ መስኪዬ በልጅነቴ ያጠብኩት የወንድሞቼን ልብስ አስታወሽኝ እውነት ነው አሁን ሳስበው ይሰለቸኛል❤

  • @Zamzam55Zamzam55
    @Zamzam55Zamzam55 2 місяці тому

    እኔም ልብስ ነው ከምጠላው ስራ

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 Місяць тому

    እኔ ከስራዬ ስመለስ የጓሮ አትክልት እንከባከባለሁ ቤቴን ማንም ቢያፀዳልኝ ደስተኛ አልሆንም ከሰኞ እስከ አርብ ጓሮ አትክልት እና ልብስ ማጠብ ቅዳሜ ቤት ማፅዳት ምግብ መስራት ያው ታውቁታላችሁ የአሜሪካ ኑሮ እሁድ ቤተክርስቲያን ነኝ ታዲያ እራሴ የተከልኩትን ነው የምበላው ከደጅ አልገዛም

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 2 місяці тому

    Meski bravo

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 місяці тому +1

    እኔ ደሞ ልብስ መተኮስ እና ድስት ማጠብ አልወድም😂😂😂😂

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 місяці тому

    እኔ ልብስ ማጠብ ማስተካከል ደስይለኛል የነመዳምን ሲሆነው መተኮስም ማጠብም የማልወደው የራሴንግን በየግዜው ነውእየመነቀርኩየምረትበው

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +1

      የራስሽን ብቻ ይመችሽ😅😂

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 2 місяці тому

    Ye enat timsalet meski ❤

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 місяці тому

    ልብስ ማጣጠፍ በጣም እወዳለሁ የማልወደው የማድቤት እቃዎችን አውጦ ማጠብ ማስተካከል በጣም ነው ምጠላ😅😂 በርችልኝ መስክዬ ናይላየ ናፍቃኛለች አሳይኝ 🥰 የመስኪ ቤተሰቦች ደምሩኝ አበረታቱኝ

  • @ShukriaAbdul
    @ShukriaAbdul 2 місяці тому

    meskiyee yane wed benatesh ye qawaqichaa mefteee felegelegn 😢 mulu swenete laay eyehone nw

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا 2 місяці тому

    መስኩየ እንዳው ልሞት ነው ነብሰጡር ነኝ መሰል ገና አልተመረመርኩም ግን ምንም ነገር መመገብ አልቻልኩም እያስመለሰኝ በዛላይ በማዳም ቤት ነኝ በዛላይ ደግሞ እርግዝና የመጀመሪያየ ነው ጭንቅ አለኝ ምን ይሻለኛል

    • @رهيمةبنتبابا
      @رهيمةبنتبابا 2 місяці тому

      ሀባሀቡን ሳይ አመረኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +1

      ውይይይ እማ የእርግዝና ማረጋገጫ ግዥና እይው እማ ለጥንቃቄ እንዲሆንሽ ዝም አትበይ የናይላዬ ግዜ እንደዚ ነበር የቀመስኩት ሁሉ ይወጣል መብላት እስክፈራ አይዞሽ

    • @رهيمةبنتبابا
      @رهيمةبنتبابا 2 місяці тому

      @@meskitube16 እሽ ውዴ

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 місяці тому

    በእናትሽ ሀሳብ ስጭኝ ወደ አሜሪካ ከመጣሁ ቅርብ ጊዜ ነዉ ባለቤቴ መኪና የለዉም የትም አልወጣም ስራ ሊያስገባኝ አልቻለም አምስት ሳንቲም አይሰጠኝም ቤት ወጥቸ አላቅም ማንንም አላቅም እሁድ ብቻ ነዉ እረፍቱ ያነንም ወጥቶ ያድራል በቃ ብቻየን ዉየ አድራለሁ እየጠላሁት መጣሁ 😢እባክሽ ምን ላድርግ ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      የት ስቴት ነሽ እማ እሱስ በምንድነው ሚንቀሳቀሰው ያለመኪና ይሄ ጭንቀት ያመጣብሻል እቤት ታፍነሽ ብቻሽን

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂meskye enameseginalen

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 2 місяці тому

    እደኔ ሽትቤት ማጠብ ምግብ ሰርታችሁ ፍሮን ማፅዳት እደከባድ ስራ የሚሆንበት ማነው

  • @SaraSara-zu2vl
    @SaraSara-zu2vl 2 місяці тому +1

    ወኔ እንየ ራሱ እዚ ዓረብ ኣገር የሰለቸኝ ስራ ልብስ መቶኮስ መጣፍ ኣገሽግሾኛል ከሙቆቱ ጋ

  • @Ethiopianews123
    @Ethiopianews123 2 місяці тому

    እኔ በጣም የሚያስጠላኝ ልቡስ ማስጣት ነው😀😀

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 2 місяці тому

    የኔ ውድ እህት ሁሌም ኮሜት በፃፍኩ ጊ ዜ ስላቺ ሳልገልፅ አላልፍም ግን መልሰሽልኝ አታቂም የኔ ትሁት እህት በጣም እወድሻለሁ ስወድሽ በምክንያት ነው❤❤❤❤🥰🥰🥰ስግደት እደመጣሁ ዩቱብ ልክ ስከፍት አቺ ነው ያየሁሽ ምክርሽ ትህትናሽ እርጋታሽ በቃ መግለፅ አልችልም ልጆችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      አማን እማ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርቺልኝ❤

  • @GenetTeshome-i8k
    @GenetTeshome-i8k 27 днів тому

    ናሔላ ማለት በኦሮምኛ ሲተረጎም የምታዝንልኝ ወይም የምትራራልኝ ማለት ነው

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 2 місяці тому +3

    ይከን እየቆረጥ አለመብላት ያልሽው ጋ አሳቅሽኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @HawiShife
    @HawiShife 2 місяці тому

    yene wudde unken dna metash 🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @liyuhbt9443
    @liyuhbt9443 2 місяці тому

    Selam meskiye 🥰❤️Betam yemalwedew lbs maxef new wey metekos 😂😂beka betam new miselecheng

  • @HaleluyaGetachew-e9e
    @HaleluyaGetachew-e9e 2 місяці тому

    እቃ ማጠብ

  • @AffectionateDna-xc6wx
    @AffectionateDna-xc6wx 2 місяці тому

    Meski be fetari melshlgn ye avocado,muz,ret mask tsgurachin lay ke sint sat eska sint sat makoyet endalbn ngrgn

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      1 ሰአት በቂው ነው ከዛ በላይ ቢቆይም ችግር የለውም

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 місяці тому

    እኔ ከስራ ሁሉ የሰለቸኝና የከበደኝ ከመዳም ቤት መኪናዎች ማጠብ ግቢ መጥረግ😭😭

  • @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
    @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ 2 місяці тому

    ሊሊሊሊሊሊብስ መቶከስ ወላሂ በተለይ ጀለቢያቻዉ አረቦች አድስም ገዝት ቱኪሺ ነዉ በጠም ሰልችቶኛል

  • @AbdulRahman-cq5kk
    @AbdulRahman-cq5kk 2 місяці тому

    inem alawodim libsii

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh1390 2 місяці тому

    😂😂😂ወይ መስኪዬ

  • @TITOTUBE.1616_
    @TITOTUBE.1616_ 2 місяці тому

    Meskiye yene konjo yemwdsh mefchawn Ethiopia felge lagegnew alchalkum video sitsri yemiyawku kalhu teyklgn please please please meskiye eyetbkush new wey degmo soft copy photom kalsh link bitaskmichlgn

  • @ተተምም
    @ተተምም 2 місяці тому

    እኔ እቃ ማጠብ አልዎድም ግድ ሆኖብኝጂ ክክክ ጥሩ መተኮሻ ጣውላ ካለ ልብስ ማጠብ ማጣጠፍ ይመቸኛል 👏

    • @ተተምም
      @ተተምም 2 місяці тому

      2ኣረስቸ ቆሻሻ ማውጣት አልዎድም ክክክክ እካንም መተንፈሻ እርእስ አነሳሽልን ክክክ

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 2 місяці тому

    Meskiye betam new yemwedesh im the first today
    Ena ene eka mateb ena lebs mateb alodem

  • @myponibeauty5416
    @myponibeauty5416 2 місяці тому

    ሊጥ ማቡካት

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h 2 місяці тому

    jegna nshe berchy ema

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Місяць тому

    SMUWA OROMIGNA MESLOGN NEBER

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MissMedi-v7s
    @MissMedi-v7s 2 місяці тому

    👸

  • @YonasEshtetu
    @YonasEshtetu 2 місяці тому

    ፍትሕ ለሄቨን

  • @MisganaYimegnu
    @MisganaYimegnu 2 місяці тому

    Mesk yekrnfud samuna aserar

  • @mery_uriel
    @mery_uriel 2 місяці тому

    Meskiye le adiss amte ethio amchim??? Temta metlu like❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      ተይ አትቀስቅሽኝ🤭😁🤣

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 2 місяці тому

    Me too

  • @BetiyAlemye
    @BetiyAlemye 2 місяці тому

    wude lawerashe efelgalehu bemin lagignsh

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም መስኪየ 😂😂😂 ኤኔም ያው ነኝ ግን ሰነፍ ሲነሳ የሚሉኝ አይነት ነኝ መሰለኝ አላጠራቅምም በየቀኑ ነው ጎብኝት የደርገው ቁም ሳጥኑን ያው ከተውኩት እስክነሳ በሞራል ተይው

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      እኔማ መስኪዬ የኔ ውድ ከስር ከስር እጠቢ አጣጥፊ አይዞሽ እያልኩ ራሴን እያባበልኩ አላጠራቅምም አንዳንዴ ሳይመቸኝ ሲጠራቀምብኝ ግን በቃ በላይ በላዩ ቶሎ ይበዛል😅😂😂😂

  • @NoorCurry-q9y
    @NoorCurry-q9y 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @mohammedsadik1534
    @mohammedsadik1534 2 місяці тому

    መስኪዬ ሀብሀቡ ፍሬ የለውም እንዴ

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 2 місяці тому +2

    መስኪዬ እኔም ልጄ ናይላ እላታለሁ ካል ረሳሁት😅 ተወዳጅ ፆሎታ የሚሰማ እና ተፈላሚ የፈለገችበት የሚደረግላት በጣም ወድጄው አለሁ💞

  • @eliechedrawi5837
    @eliechedrawi5837 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 2 місяці тому

    እቃ ማጠብ😢
    ነጭ ሽንኩርት መላጥ😢
    ልብስ ማጠብ😢
    በጣም ምጠላቸው ስራዎች

  • @AyelWosan
    @AyelWosan 2 місяці тому +1

    😅😅😅❤❤❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 місяці тому

    Amen 🙏

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 2 місяці тому

    ያለሽበትሰፈርያምሬ

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 2 місяці тому

    ምነዉ ከሰሽ❤😊

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому +1

      ምነው ወፈርሽ ብለውኝ አይ እናንተ ጉድ እኮ ነው🤭😁😆🤣

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px 2 місяці тому

    እኔ የተጠራቀመ እቃ ማጠብ አልወድም😅😅

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 2 місяці тому

    oh dear to me washing clothes and cutting onions 😅

  • @Mimiye-s5n
    @Mimiye-s5n 2 місяці тому

    የመደም ቤት ስራ ሁሉ ሰለቻኝ

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 2 місяці тому

    #1