Ahun egna Mastercard ke wuch dires enasmetalen entekemalenm esun antem tawkalek, egna menasmetaw card ke wuch hager nw endezh aymet tata saynor enam yefelekewun payment meftsem yechilalek enam ke ATM withdrawal maregm yechilalek ehenen antem tawkalek. Koy gn ehe an be bank keteswtachew mnm ngr mareg auchilum eko betam yedebral anyways emswzh aynet ngr mejemerachew arif nw, I hope lezeh bewala yeshashalal
ምርጥ ሰው አቤሎ እውነት ከሆነ ጥሩ ነው🙏
God bless you Abel life is easy with you
ለጉንፋን ፍቱን መድኃኒት ሻይ+ዝንጅብል +ነጭ ሽንኩርት ከማር ጋር በጣም ምርጥ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤
ይሕ ሁሉ ካለኝ ሀብታም እንጅ ታማሚ አደለሁም
እፋ አሳቃየኝ እኔ😢😢😢አልቻልኩም ከመዳምስራጋ😢
😊😊😊😊😊😊
Cheguarahn atfelgewm bro😅
@@kabetube አምላክ ይማርሽ እህቴ
እውነት ከሆነ ጥሩ ነው እስቲ እናያለን 👍👍
Thanks for your update
ፈጣሪ ይማርህ የዘንድሮ ጉንፋን 😢❤ 😊
አስላምወአለይኩም
👍👍🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ወአለይኩም ሠላም
የሃገራችን ባንዴራ ይህ ነው 🇪🇹
ተመስገን ነዉ እናመሰግናለን አቤልዬ ቢቢሲንም እናመሰግናለን
ወይ ያድርግልን በጣም ደስ ይላል
ምርጥ ኢንፎርሜሽን።
Thankyou.
thank you wow nice info 💪💪💪💪❤
አንተ እኮ የምትገርም ሰው ነህ ጥሩ መረጃ አቀበልከኝ አመሰግናለሁ
Amazing information!!!thanks for ur professional advice
በጣም ምርጥ ነው❤
Thank you 🤝
Wow Abel genius
Good idea❤
ምርጥ ሰው እኮ ነህ ❤ አቤሎ
Abel jegna😊❤❤❤❤😊
❤ very informative abela E/r yestln
Keep at this bro❤❤❤
Abel Menew gufan yizok New Ende Keyazek Egziyaber Yimare❤
Than( you Abelu!!!
እውነት ከሆነበጣም ሀሪፍነበር
Abelye🙏🙏🙏
Woq! Thankyou that's very informative! Hope it works with paypal🙏
Nice Abeliye❤
nice keep it up
መስሎሀል ወደ ትልቁ እስር ቤት እየገባን መሆኑ ቀስ እያለ ይረዳሀል ወደ ካሽ ለስ ሕብረተሰብ አንደ ስዊድን አየገባን አደሆ ነው የሚታየኝ
ወገኖቼ ትውልዱ እያስተዋለ ከይደለም በጣም ያሳዝናል
አቤል የሆነ videoላይ 3ፊልሞችን ሰርቻለዉ ሰትል ሰማወ የሰራሀቸዉ ፊሎሞች ስም ንገረኝ🙏
ከኢትዮጵያ መሪዎች መቸም ደና ነገር አልጠብቅም ምከንያቱም ሆዳቸው ብቻ ነው ሚታያቸው ።
nice👍👍👍👍
ዋውውውውው
Great information
አቤሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
መረጃውማ ከወራት በፊት ነው ያስተዋወቀው ነገር ግን ወይ ከሃገር መውጣት አለብን ወይንም ከአራት ወራት በላይ የውጭ ትራንዛክሽን ሊኖረን ይገባል።
It is for the people leaving Ethiopia not living in Ethiopia.
amazing❤
አቤሎ ጀግና በርታ
አቤሎ ሰምተን በተስፋ መጠበቅ ከጀመርን 1 አመት ሆኖታል ብዙ ዩቲበሮችም ሰርተውበታልኮ ቢቢሲ ካልሰራው.....
ኡፍፍ በገላገለን
አቤልን የምትወዱ በlike esti❤❤❤❤
ግን እንዴት ነው ላይክ የሚደረገው ?እኔም'ኮ እወደዋለሁ 😊!
ምን ያህል ወደኃላ እንደቀረን ነው የሚያሳየው😢
Wow that's a good news
Mask 😷 lebshe new yayehutb😅
Ene tayike ebi alugni 😢😢
yeguze tarik yelelew sew maggnet ychilal?
So it is for people that go abroad right? What about the ones living in Ethiopia?
Tnx abela betam. gen ande nger letyekeke cardun lemawetate kefeyaw sent nw ?
ere bakeh wedegudayu geba atanzazaw yemr yeselechal ko
እየዋሸህ ነው ኣይሰራም ቪዛ ከየት እናምጣ ንግድባንክ ኣይሰጥም እኮ ኣቤ
Abela..... online የሚሰሩስ
ሲጀመር ዶላር ሲኖር አይደልእንዴ አልፍተዉ 200$ ቢሰጡ ነዉ 😊
200 Buck is equal to 10,000 etb
Good News
ውጭ መሄድ የግድ ነዉ እንዴ ካርዱን ለማግኝ
I don't expect anything from Ethiopia's leaders because they only see their stomachs.
በእውነት አሳስቦኝ ነበረ አቤላ ከንግዲህ ማን ከንግድ ባንክ ይጨቃጨቃል😂
አይከፋም ያን ያክል ችግር ቀራፊ ነው ግን አይባልም ያ ማለት በተዘዋዋሪ ብላክ ማርኬቱን መቆጣጠሪያ መንገድ ነው ምናልባት ጥሩ ጎኑ ለትምህርት ቤት መመዝገቢያ ክፍያ የካናዳ 50$ ባንክን ክፈልልኝ ብየው 13ሺህ የኢ ብር ነው የተጠየኩት በጣም አሳፋሪ ነበር ከዛ አንፃር ጥሩ ነው በተረፈ ከወጣሁ በኋላም በፊትም የውጭ ማስተር ካርድ ማግኘት እምችልበት እድል ሰፊ ነው።
How about UA-cam online money withdraw ?
Ahun egna Mastercard ke wuch dires enasmetalen entekemalenm esun antem tawkalek, egna menasmetaw card ke wuch hager nw endezh aymet tata saynor enam yefelekewun payment meftsem yechilalek enam ke ATM withdrawal maregm yechilalek ehenen antem tawkalek. Koy gn ehe an be bank keteswtachew mnm ngr mareg auchilum eko betam yedebral anyways emswzh aynet ngr mejemerachew arif nw, I hope lezeh bewala yeshashalal
How can I get
100$ yisetihal😂
ኑግ አፍልተህ ጠጣ።ነገር ግን የመጀመሪያው ድምፅህ አይመቸኝም ነበር😊😊😊
ኣቤሎ ኣንተ ነህ ግን ድምፅህ ተቀየረብኝ
ጉንፋን ከሆነ ይማርህ
antem inde lelochu youtuberoch wonk betam naw miyasazinaw bro
እባክህ ስለ vampire ስራልን ስንቴ ልንገርህ❤❤❤ እባክህ
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
lemn mn areku
mnwe wede vampire tkyrek nw 😅😅😅
Selam newu Amazon 🇪🇹 yseral online yeseral wey
nice
Betam yasazinal😢 abela mastawekiyak ina programik aygenagnim
Min honek nw Abel wushet nw bitagegni 500,000 birr belay kasgebak atagegnim nw miluk erre ante inkuwan
Abelo zemenbank kejemere koy
አቤላ ጉንፋን ይዞሀል እንዴ
ተጫወተብኝ ጉንፋን
@@AbelBirhanu እድሜ ለቀሽር
@@AbelBirhanu
አቤላ እስኪ እርዳኝ UA-cam መጀመር ፈልጋለው
There is a better way other than this there are alot if restrictions on this i know it better than nothing but there is so much to improve
ምንድን ነው እምትቀባጥረው። ከአለም አቀፍ ካርድ ተገኘ ወደ ምናባዊ እና ፕላስቲክ ካርድ ልዩነት። ለምን በዙ ሰው እንዲያይልህ ስትል ቆንጆ thumbnail ወይም መግብያ ፎቶ አርገህ ስለሌ ነገር ትቀባጥላህ። አዬ
በጣም ደስይላል ይህ ማለት ዩትዩብ ካሁን ብኋላ በኢትዮጺያ እይታ በጣም ይከፍላል ማለት ነው❤❤❤
mndenew were miyabezaw
🎉WHAt😢 are you serious❤❤❤
Mn waga alew ke 100$ belay aysetum
ወሬኞች ናቸዉ የገጠሩ ህዝብ አይደለም ካርድ ባንክ ቤት አያቅም ሌቦች ናቸዉ ስንት ጋራ ዞሮ ባንክ ቤት የሚሄድን ገበሬ ብር ሳይሰጡ ነዉ እሚሸኙት ሌላ ከሚቀባጥሩ ለገጠሩ ማህበረሰብ የተሻለ ነገር ማድረግ አይሻልምን😢 ሲቀጥል አቤሎ ብዙ ጊዜ ሳዳምጥህ እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር ሳይሆን እንደፈረንጆች አቆጣጠር ነዉ ስለኢትዮም እምተነትነዉ ለምን??? እኛ እኮ 2018 አልገባንም (አልደረስንም የተዳፈርክ አልመሰለህም 😏😏😏
አቤቱ ከምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን ማራት 🙏😥
ህዝብን አድን እርስት ባርክ የጥፋት 🙏😥
የጥፋት መንገድ እየተፋጠነ ነው ትውልዱ ግን አያስተውልም
ቆይ አቤል የዳሸን ማስተር ካርድ ለpaypal መጠቀም ይቻላል?
you can ask nearby Dashen Bank branch or call by their contact number.
Like gichugn
ኢትዮጲያ እየተንቆለጰላጠሰጣሰች ነዉ በለኛ😮
👍👍
መልካም ዜና ነው አቤል አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ምንድነው ቢትለኝ
ባንክ ሳይሀዱ ከካርዱ ወደ ሌላ ሀገር ካርድ ዶላር ማስተላለፍስ ይቻላል ይሁን ?
አቤሎ አይደለም ድምፁ የሌላ ሰው ነው በሰላም ነው?
Andand gize were kens
ይብለኝ ለሚያምኑህ
አቤሎ
Abeye yealemene gebere sedome seleteferareme yezhe karede tetekame mehone cyasew new yehe dabelose
❤️😍💞
Hi
Bro got a cough
westerns እቅዳቸው💯እየሄደላቸው ነው
ውጭ አገር ያለ ሰው ወደ ካርዱ ብር ሊያስገባልህ ይችላል ወይም አንተ ውጭ አገር ሆነህ ወደካርዱ ማስገባት ትችላለህ ወይ ?
አዎ
ምን አልከኝ?😂
አረ የት ነው
dashen bank ሄደህ ማግኘት ትችላለህ
Ye Ethiopia chgr bzu nw
እዴት ነው መቀል የምንችለው ?
ፈጣሪ ይማርክ
ተመስገን ተመስገን ገና ቸር ያሰማናል ገና የtiktok ጉዳይም መፍትሄ እናገኛለኝ ስለክፍያው አሁንም ተመስገን ❤ይህንን ጉዳይ ያስጨነቃቹ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ❤
❤❤
👍