Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ወገን ወደ ክርስቶስ☝ እንመለስ።እናመሰግናለን አቤል 🙏💓ስብከቱን ስላሰማከን
Demrign😢😢
የማነው ክርስቶስ😂
ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተላለፍ እግዚአብሔር ስለመረጠህ በጣም እድለኛ ነህ። አደራህንም ስለተወጣህ ከእግዚአብሔር ትልቅ ዋጋ አለህ። እግዚአብሔር ይባርክህ!
😮በጣም😘😘🙏🙏☝️
🎉አሜን
Betam kumnegeregna lij newu abelo.
በትክክል😢
የሰባኪው ሰው ስብከት ትክክል ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አንተም ቃልህን ስላከበርክ ክበር አቤላ
@@hiruttefra6996 እኔሙስሊምነኝ ግን ለአሜሪካኖች በሚገባቸውነግሯቸውነበረ መስሚያቸውጥጥነው
አሜን እዉነት ነዉ የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ ነሳሐ እንግባ እባካቹዉ
ወንጌል ያሸንፋል ❤❤❤❤❤ ተባረክ አቤሎ ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተዉልም ማስተዋሉን ይስጠን
ወንጌል እዚህ ጋር ምን አመጣው?
@DIMAS-ok4dw videowun muluwun alayehim malet newu kaayehi yigebahaal iyewu
አቤላ ተባረክ መልዕክቱን በማስተላለፍህ። ባለቀ ዘመን ላይ ስላለን ሁላችን ልንነቃና የሞተልንን ኢየሱስን የሕይወታችን ቤዛ አድርገን መቀበል አለብን መዳን በእሱ ነውና።
Yes አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ና የሰማነዉ ወንጌል ጌታ ሲመጣ ይከሰናል አይተናል ሰምተናል እዉነት ነዉ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነን እንመለስ❤ አቤል አመሰግናለሁ
በፊት በፊት በምክንያት ብዙም አልከታተልህም ነበር። ካለፈው ሁለት ሳምንት ወዲህ ግን የተለያዩ ሀገራትን በመጎብኘት እየሰራሀቸውና እያሰራጨሀቸው ያለውን የዶክመንተሪ ፊልሞች አዝናኝ፣ አስተማሪ እና መረጃ ሰጪዎች በመሆናቸ እየተከታተልኩ ነው። ከዛሬ ጀምሮም ሳብስክራይብ አድርጌአለሁ።በመጨረሻ ያቀረብከው መልዕክት ወይም ስብከት/ምስክርነት እውነት ነው! ያለነው በመጨረሻው ዘመን ነው። ቃል ገብተህ ስላስተላልፍክ ተባረክ!
ይገርማል ሁሌም እግዚአብሔር ቅሪቶች አለት፤ ተመስገን ። አንተም ተባረክ። ያከበርከው ወንጌል ያክብርህ።
❤❤ሰባኪው የጣሉብህን የወንጌልሉን አስተላልፍልኝ አደራ መወጣህ በጣም ደስ ይላል ለሌሎች ሰብኬ የተጣልኩ እንዳልሆን እንደሚል ቃሉ አቤሎ አንተም በእምነት ተቀበለው ምክናየቱም ይሄ ለአለም ያስተላለፍከው ቃል እራሱ ካልተቀበልከው ለፍርድ ይሆንብሃል
@@getutolla4312 betekekel
አንተም ወንጌሉን ለኢትዮጵያዉያን እንዲደርስ ምክንያት ሆነሀል ተባረክ ወንጌል እዉነት ነዉ ዘመኑ እያበቃ ነዉ ወደጌታ እንመለስ
እግዚአብሔር ሁሌም ሰው አለው "ጆሮ ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል" ..አስተዋይ ልቦናን ያብዛልን
የእግዚአብሔር ቃልን ማሰተላላፍ መመረጥ ነው አቤልዬ ተባርክ
Respect for abel birhanu 👏👏👏👏👏 ቃልህን ምታከብር ሰው መሆንህን አሳይተሀል ለሰውየውም ላሳየሀው respect ክብር ይገባሃል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
አሜን እኔ ኢየሱስ ጌታየ እና አዳኜ ነው ስለኔ እንደተሰቀለ እንደሞተ በሶስተኛም ቀን እደተነሳ በክብር እንዳረገ ደግሞም የወጉት ሁሉ እያዩት በመላእክት ታጅቦ እንደሚመጣ አምናለው አቤላ እግዚአብሔር ይህንን የከበረ እድል ስለሰጠህ ስለመረጠህ ስሙ ይክበር
ወንጌሉን ለአለም አድርሰሀል የግዴታህን አድርሰሀል ወንጌል ያሸንፋል❤❤❤❤❤ ተባረክ አቤላ
ቲክቶክ ላይ አይቼ በእሩጫ ነው የመጣሁት አቤላዬ እውነት ነው የዓለም ፍፃሜ ላይ ነው ያለነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤
@@sariytube ስትሮጪ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ
በእርግጥ አቤል ይህን እድል እግዚአብሔርስለሰጠህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ስለስብከቱ ተባረክ
እውነት ነው ዘመኑ ቀርቧል ጌታ ሊመጣ ነው ንሰሀ እንግባ!!!! ተባረክ አቤሎ
አሜን ተባረክ አቤል እግዚያብሄር ሞገስ ይሁንህ
ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኘን የምህረት አይኖቹ አይለየን አዎ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን
ካንተ ጀምሮ ለተከታዮችህ ክብር ለሥሙ ብቻዉን ዋጋ በመሥቀል የከፈለዉ እኔ እዉነት ህየወት መንገድ ነኝ ያለዉ ጌታ ተናግሮአል ,መዳን በእጃችሁ ነዉ አቤልና ሠሚዎቹ
ተባረክ ወንድሜ ያስተላለፍከው የወንጌል መልእክት በጣም ልቤን ነክቶታል : ጌታ የሱስ የልቦናችን ዓይን ይክፈተው: በብዙ ተባረክ 🙏🏽🙏🏽❤
አቤላዪ ተባረክ ወንጌልን ፈቅደህ በማስተላለፍህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
ወንጌል ተሰበከ ተባረክ❤❤❤
የምስራች ወንጌል ይሄ ነው ሰምቶ ለሚታዘዝ መዳን ይሆንለታል አንተም ተባረክ
አቤል አንተ በጣም ትለያለህ ኒወርክ ዉስጥ ካሳየኸን ነገር ሁሉ የበቸጠ የመሰጠኝ ሰባኪዉ አባት ነዉ እናም እዉነት ነዉ❤❤
ይህ ምን አልባት ላንተም መልክት ነው አቤልየ ኢየሱስ ይወድሀል ኢየሱስ ጌታ ነው!! እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ይህ ላንተ ጥሪ ነው።በተረፈ ተባረክ!!❤❤
አቤላ - አንተ ያየሀቸውን የተለያዩ ሀገራትን ለእኛም ስለምታስጎበኘን እናመሠግናለን ። ብዙዎቹንም ተከታትያቸዋለሁ ። ለሰባኪው የገባህለትን ቃል አክብረህ መልዕክቱን ለእኛም ስላደረስክ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።❤❤❤
አሜን የሰማነውን የህይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን፡፡ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን፡፡ጌታ በቸርነቱ አይለየን፡፡እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏 አቤላ እመብርሃን ትባርክህ ካንተ ጋር ትሁን💝 እናመሰግናለን ብሮ💞
በእዉነት ቃልህን ማክበር ደስ ይላል ተባረክእስኪ የአቤል ተመልካቾች እኔ እህታቹን ስራዬን አይታቹ ፍቃዳቹ ከሆነ አበረታቱኝ🙏
ዉይ አላቂም ግን ስራሽ ምንድናው
“ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።” - ራእይ 22፥14
አቤል ስለ መልዕተ ወንጌሉና ተባባሪነትህ አድናቆቴ ይድረስህ !
ኦርቶዶክስ መሆኑ ዘነጋሽ
ኦርቶዶክስ የወንጌል ጠላት ነው? @@ZorishMenjeta
ዋው ወንድም አቤል ዘመነህ ይባረክ ።እግዚአብሔር ራሱ በዚህ መጨረሻ ዘመን ላይ ራስህን የእግዚአብሔርን መንግስት እንድትሰብክ ባልጠበከው መንገድ ጎተት አድርጎ አንቅቶህ ወንጌልን ለዓለም እንድትመሰክር አድርጎኋል ። ይሄላንተ ምህረቱ ነውና በሰራህ ሁሉ አምላክህን ማገልገል አትርሳ ። ስለዛ ነጭ ሰባኪ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።አንተም ወንድምህን ታዘህ እግዚአብሔር ን ፈርተህ እሺ ማለትህ በጣም ያስመሰግንሃል ።አስካሁን ከሰራኸው ሁሉ ለነፍስህ ትርፍ አተረፍክ ።ተባረክልኝ በጌታ ወንድምህ ። ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ።❤
አቤላ ዘመንህ ቤተሰብህ ኑሮህ ህይወትህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
በጣም ፡ደስ፡ያለኝ፡የወንጌል፡ሥርጭት፡ን፡ሥራ፡ተካፋይ፡ሆነህ፡በመምጣትህ፡ነዉ፡ሳታስበዉ፡ቢሆንም፡መልካም፡አጋጣሚና፡እዶስ፡ነበር፡፡አቤል፡በርታ፡የአይጦቹ፡ነገር፡ግን፡አስገርሞኛል፡
አቤል ተባረክ አንተም አስበህበት ይሁን ባጋጣሚ ወንጌሉ በተሰበከበት ቦታ ልክ እንደ የቄሬናው ሰው ስምዖን የጌታን መስቀል እንደተሸከመው እድል አግኝተሐል ለወንጌል በአለም መሰበክ ይሄ ለሰው እንጂ ለእግዚአብሔር አጋጣሚ አይደለም ታድለሐል ።
እናመሰግናለን ከሁሉም ከሁሉም ግን ሰባኪው እና ስብከቱ በጣም ደስ ይላል ሰባኪው እውነተኛ ወንጌላዊ ነው ካላበት ቦታ ሳይከወከው በተረጋጋ መልኩ ወንጌሉን ይሰብካል አንተንም ጋብዞ እንድታስተላልፍ አደረገ እጅግ ይመቻል በሰማነው ወንጌል 30/60/100 ያመረ ፍሬ እንድናፈራ ያድርገን እሱንም አንተንም አምላክ ይባርካችሁ ፡፡!
እውነት ነው ወደእግዚአብሔር መመለስ አለብን ከዚህ ሁሉ አንድ የእግዚአብሔር ሰው❤🙏
አቤላ ቃለ ህይወት ያሰማልን።እየሱስ ያድናል።! አሜን።!
አቤላ እግዚአብሔር ይባርክ የወንጌል ስብከት ለዛውም ሀጥያት በበዛበት ሀገር ያስተላለፍከው ሸባኪ ደስ ብሎኛል።
ከዚህ ሁሉ ያየሁት ቪድዮ በጣም የማረከኝ ስብከቱ ነው ተባረክ ወንድሜ አደራህን ስላልበላህ ክበር ለጌታ የሱስ እስከዘላለም ይሁን
የሰለጠኑት ታሪክና አደጋን አዘምነው ማስተማሪያና ገቢ ማግኛ ሲያረጉት ለኛ ትውልድ አደጋ ሆነብን። 'ታሪኮቻችን አደጋ ሆነውብናል'...ነው ያልካት ተባረክ ልክ ብለሀል ኢትዮጵያዊ ቁጭት ሀዘን ተሸክመን ባለፈ ታሪክ መርጠን ባልተፈጠርንበት አይደል እየተገዳደልን እየተባላን ያለነው ስንቱን አሳየኸን አስጎበኘኸን ጃፓን-ሔሮሺማ ፣ አሜሪካ- ኒውዮርክ...ትዝታቸውን እነብራዚልና እሰራሔል ውበትና ጌጣቸውን በቱሪዝም ሲሸጡ እኛ ሁሉም ኖሮን በምቀኝነትና ተንኮል ተተብትበን የበይ ተመልካች ሆነን ቀረን መቼ ነው ሰው የምንሆነው ?የነጭና የጥቁር አዕምሮ በተፈጥሮ ይለያይ ይሆን እንዴ ? የሆነ የጎደለን ነገርማ አለ?
ትግሬ የምባል ተምች ህዝብ 😂
እግዚአብሔር ይባርክህ እሺ ብለህ የእግዚአብሔርን ቃል እና ሀሳብን ማስተላለፍህ አቤልዬ አከበርኩህ አደነኩህ ይበልጥ
አሜን አሜን እዉነት ነዉ ስብከቱ እዉነት ነዉ አሁንም ጆሮ ያለዉ ይስማ የመዳን ቀን ቀን ዛሬ ነዉ 🙏
በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ thank you for sharing gospel
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ታዘህ አብረህ ሰበክህ እውነት ነው መጨረሻው ዘመን ላይ ነን እድለኛ ነህ አንተም አስተውል ተባረክ
አቤላ የተባረክ ቅን ሰው እንደ ሆንክ ተረደው ጌታ ይባርክ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ
አቤል በጣም አመሰግናለሁ ወንጌል ለሰበከው ሰው ሽፋን በመስጠትሕ። አስተዋይነት ነው።
አሜን እግዚያብሔር በአመፀኞች መካከል የልቡ ሰዉ ቅሬታ አለዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ፤ በአጋጣሚው ወንገል ሰበክ፣ ድምፅህ በወንጌል ቃል የተገራ ውስጥን የሚነካ ነው ፣ ስለዚህ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ወንጌል ሰበኪ እንድትሆን ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል እንመለሱ ስበክ አንተና ቤተሰብህም ትድናላችሁ ።
ወይኔ ሰባኪው ትክክል ነው ማስተዋሉንይስጠን❤
ላኩልኝ ስብከቱን
እውነት ነው ያለነው በመጨረሻው ዘመን ነው ንስሀ እንግባ ወደ ፈጣሪያችንን እንመለስ አልሆነ ግን የማንወጣው ጨለማ ከፊታችን አለ እየሱስን ይመጣል
ኣቤል በውነቱ ታልቁን የእግዚኣብሄር ኣዋጅ እና ትንቢት የሚያስጠነቅቀንን ባለ ዉለታ ታልቅ ሰው የእግዚኣብሂር ኣዋጅ ነጋሪ ስላቀረብክልንና በቂ የሆን ምስክር ጊዜ ሰጥተሀው በማዳመጥህና ለኛ የእግዚኣብሄር ኣምላክ መንግስትን የምንጠብበቅ ህዝቦች የማንቂያ ደወል በማሰማትህ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ።
አንተ አንደኛ ነህ ብዙ ኢቲዩበሮች በሬ ወለደና የዘረኝነት የጥላቻ ዘር እየዘሩ ራሳችንን ሲያዞሩብኝአንተ ደግሞ በትክክለኛ ዜና ትፈውሰናለህእግዚአብሔር ይባርክህ
አቤል ሰላም ለአንተ ይሁን ፕሮግራምህን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም አብሬህ በማየት ብዙ አገር ጎብኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ። አሁን የሥራህ New York ላይ ይገርማል እንደ ምጎባኝት ተስፍ አረጋለሁ የገረመኝ የሰባኪው መልዕክት እየሰማሁት ውስጤ እግዚአብሔር በመፍራት ተሞላ እውነት ነው። ይህን በማሰማትህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው የሠራህው እኔ London ነው የምኖረው ደስ የሚል ነው GOD bless you ወዳጄ
የመጨረሻው ዘመን መድረሱን ጎዳናውን ለሞላው ሰው ይነግራል ይጮሀል እሚገርመው እሚሰሙት ከ100 1%ቢሆኑ ነው ለዛነው አንተ ያስ ተዋልከው በጣም ብዙ ሚዲያወች ያሉባት ከተማ ነች ግን የነሱ ስራ ጦርነት ስደት ረሀብ ......ላይነው ዘመኑ ማለቁ ለነሱ አይታያቸውም ። ወንድማችን እይታህ ኢትዮጵያዊ ነውና እግዚያብሄር ያክብርልን
አቤላ በስተመጨረሻ ስለ ቃለ እግዚአብሔር ያስተላለፍከዉ መልዕክት መልካም ነዉ እዉነት ነዉ ሁሉ ነገር ያበቃለት ዘመን ላይ ያለን ይመስለኛል፡ጌታ ሆይ እባክህ ወደ ቤትህ መልሰን😔😔😔
@@ETHIOPIA7773 Amen in JESUS name.
@tigisttemesgen9293 Amenn🙏🙏🙏
Amen
ተባረክ አበልዬ ደስየምል ስብከት ነዉ 🙏🙏🙏🥰
ጎበዝ እና አስተማሪ ልጅ ነክ እናመሰግናለን
እውነት ነው አቤሎ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው ንሰሀ መግባት አለብንወደ ጌታ ኢየሱስ መምጣት አለብን ኢየሱስ እውነት ህይወት መንገድ ወደ መንግስተ ሰማይ መግቢያ በሩ እርሱ ብቻ ስለሆነ ነው። ወንጌልን በጥበብ ለአለም ስለሰበክህ እግ/ር ይባርክህ.!
ካሉ ሰዎች መረጠህ እግዚያብሄር ይምረጥህ አሜን ወላዲትዋ አትለይህ
እግዚአብሔር ይባርክህ የወንጌልን አደራህ በሰውና በእግዚአብሔር ፊት በታማኝነት በገባሀው ቃል መሰረት ስለተወጣህ ተባረክ ❤❤❤❤ የወይኗልጂ!!
አቤላ ይህንን አደራ ስለተወጣህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ ብሩክ ነህ እውነት ጨዋ ነህ ኣቀራረብህ ራሱ I mean the presentation is very good GOD bless you
Abela ante tillik sew nek b/c le sebakiw yegebbahewun kal fetsimehewal thank u bro❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሁሉም የምታቀርበው ነገሮች ይመቸኝል በርታ ።
Abelo Kal hiwet yasemalen le sebakiwe Amen 😢😢😢😢Des nw yalegn mareyamen yehenen yesema yetadel nw ergetegn negn yemiteden nebes alche
አሜን አሜን አሜን የመጨረሻዉ ዘመን ደርሷል ፈጣሪ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራን ወንጌልን ተቀበሉ ለቃሉ እንታመን❤❤❤
እውነት ነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ንሰሃ ግቡ ።ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
አቤላ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመንገድህ ሁሉ እናመሰግናለን ቤታችን ተቀምጠን አለምን ከአንተ ጋር ቃኘናት
ተባረክ ወድሜ አቢል እግዛቢሒር ይባርክህ የሚገባውን ነገር አድርገሃል ጁሮ ያለው ይስማ🥰🥰🥰🥰👍
ታድለክ እግዚአብሔር ይባረክህ ዋንድሜ 🤲🤲
Thank you! God bless! ሁላችንንም ለንሰሃ ያብቃን
አቤላተባረክ ቃልህንመጠበቅህ ዘመኑአልቃልእየሱስሊመጣነው ንስሀግቡበሱየሚያምንየዘላለምሂወትያገኛል
Abel betam adnakih neg bezu bota yemehed edel kaleh ebakh LA lay godana layout yemisekayuten asayilen deha yet endale tnx
Abel kayehiw selat hilm ayeche nebre .bergt yhi demse latem new Tebark...🥰.zeblo ejehin alyazhim sewyew..sely geta .bante sera yenorwal...
አቤል የታደልክ ሰው ማለት አንተ ነህ የእውነት ምን ልበልህ በቃ ይችን ምድር ኑሩባት እንዳንተ አይነቶቹ ❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏🙏🙏 kale hywot yasemal.n hulum negre wochew Good yemysbl nbr aye New York City
በጣም እናመሰግናለን አቤሎ ጌታ ይባርክህ
አቤል አንተ ደግና ቅን ልጅ ትመስለኛለህ የሰውየውን መልክት ልብን ከነከው ወደሗላ አትበል ተጠቀምበት።እኔ በእንደዚህ አይነት አጋጣሚ ነው እግዚአብሔር የተጠቀመብኝ 🙏🙏🙏🙏
Abelye amesgenslue ewnente new yemetersawe zemene tekatebole nesahategmene gebetwgne metebek new 🙏❤️
እግዚአብሄር ይባርክህ ቃልህን ጠብቀህ የመጨረሻውን ዘመን የእግዚአብሄርን መልክት ስላስተላለፍክ
አቤልዬ አንተም አድርሰሃል ጌታ ይባርክህ ደሞ ለኛመ የመመለስ እድል ይሁን
Thanks abeliye zamanu yasiferali..get yetabikeni!!!! Hadare geta hoyi!!!!!!!
ቃል የገባኸውን በመፈፀምህ።መልካም አርገሀል።ደግሞም የመልካም ነገር መተላለፍያ መንገድ ሆነሀል።ይሔን ሰምቶ ንስሀ የሚገባ አንድ ሰው ይኖራል። ጊዜው አልቋል። ሀይማኖት አያድንም። የመዳን መንገድ በልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው።ተባረኩ።🙏
Thank you for keeping your promise and delivered us the preaching.
አቤልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚበልጥን ስራ ሰርተሀል ለአንተም ለእኛም የሚያስፈልገንን መልእክት ነው ያስተላለፍከው እግዚአብሔር ይባርክህ በሰማነው ቃል እንዳይፈረድብን ንስሀ እንግባ ጌታ እየሱስ በድንገት ይመጣል!!!
የዘመኑ ጳውሎሶች አሉ ወንጌልን የሚናገሩ ለሚጠፋው ትውልድ ግድ የሚላቸው። ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ ወንድማችንንም አቤሎ አንተም ስለታዘዝክ እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይባርካችሁ።
ቻይናዎችን ያምጡኣቸው እነሱ እየበሉ ይጨርሱላቸዎል😂
😂😂😂አዎ እነሶን ያምጧችው ለቀም ለቅም እዲርጉላቸው
😂😂😂😂😂😂
የተመታ ኮሜንት😂
@@filmtube-d8p ሃሃሃ እውነት ነው
@@filmtube-d8p በስልክ መባለግ ነውር ነው
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን አቤሎ❤
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️
ተባረክ
አቤላ ጌታ ይባርክህ የሰማህን የጊዜው ድምጸነው ጆሮ ያለው ይስማ የአይጦችን ጉዳይ ኒወርክ ኢንፖርት ወደቻይና ጥሩ ቢዝነስ ነው
God bless you my dear brother
❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤ብርት ዋንድሜ
Amen tebarakilgn yene wondime ❤❤
Wow abela egzehabeher yebarkeh. ❤❤❤
such an amazing vlog with an amazing street preaching. be blessed
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ወገን ወደ ክርስቶስ☝ እንመለስ።እናመሰግናለን አቤል 🙏💓ስብከቱን ስላሰማከን
Demrign😢😢
የማነው ክርስቶስ😂
ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተላለፍ እግዚአብሔር ስለመረጠህ በጣም እድለኛ ነህ። አደራህንም ስለተወጣህ ከእግዚአብሔር ትልቅ ዋጋ አለህ። እግዚአብሔር ይባርክህ!
😮በጣም😘😘🙏🙏☝️
🎉አሜን
Betam kumnegeregna lij newu abelo.
በትክክል😢
የሰባኪው ሰው ስብከት ትክክል ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አንተም ቃልህን ስላከበርክ ክበር አቤላ
@@hiruttefra6996 እኔሙስሊምነኝ ግን ለአሜሪካኖች በሚገባቸውነግሯቸውነበረ መስሚያቸውጥጥነው
አሜን እዉነት ነዉ የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ ነሳሐ እንግባ እባካቹዉ
ወንጌል ያሸንፋል ❤❤❤❤❤ ተባረክ አቤሎ ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተዉልም ማስተዋሉን ይስጠን
ወንጌል እዚህ ጋር ምን አመጣው?
@DIMAS-ok4dw videowun muluwun alayehim malet newu kaayehi yigebahaal iyewu
አቤላ ተባረክ መልዕክቱን በማስተላለፍህ። ባለቀ ዘመን ላይ ስላለን ሁላችን ልንነቃና የሞተልንን ኢየሱስን የሕይወታችን ቤዛ አድርገን መቀበል አለብን መዳን በእሱ ነውና።
Yes አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ና የሰማነዉ ወንጌል ጌታ ሲመጣ ይከሰናል አይተናል ሰምተናል እዉነት ነዉ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነን እንመለስ❤ አቤል አመሰግናለሁ
በፊት በፊት በምክንያት ብዙም አልከታተልህም ነበር። ካለፈው ሁለት ሳምንት ወዲህ ግን የተለያዩ ሀገራትን በመጎብኘት እየሰራሀቸውና እያሰራጨሀቸው ያለውን የዶክመንተሪ ፊልሞች አዝናኝ፣ አስተማሪ እና መረጃ ሰጪዎች በመሆናቸ እየተከታተልኩ ነው። ከዛሬ ጀምሮም ሳብስክራይብ አድርጌአለሁ።
በመጨረሻ ያቀረብከው መልዕክት ወይም ስብከት/ምስክርነት እውነት ነው! ያለነው በመጨረሻው ዘመን ነው። ቃል ገብተህ ስላስተላልፍክ ተባረክ!
ይገርማል ሁሌም እግዚአብሔር ቅሪቶች አለት፤ ተመስገን ። አንተም ተባረክ። ያከበርከው ወንጌል ያክብርህ።
❤❤ሰባኪው የጣሉብህን የወንጌልሉን አስተላልፍልኝ አደራ መወጣህ በጣም ደስ ይላል ለሌሎች ሰብኬ የተጣልኩ እንዳልሆን እንደሚል ቃሉ አቤሎ አንተም በእምነት ተቀበለው ምክናየቱም ይሄ ለአለም ያስተላለፍከው ቃል እራሱ ካልተቀበልከው ለፍርድ ይሆንብሃል
@@getutolla4312 betekekel
አንተም ወንጌሉን ለኢትዮጵያዉያን እንዲደርስ ምክንያት ሆነሀል ተባረክ ወንጌል እዉነት ነዉ ዘመኑ እያበቃ ነዉ ወደጌታ እንመለስ
እግዚአብሔር ሁሌም ሰው አለው "ጆሮ ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል" ..አስተዋይ ልቦናን ያብዛልን
የእግዚአብሔር ቃልን ማሰተላላፍ መመረጥ ነው አቤልዬ ተባርክ
Respect for abel birhanu 👏👏👏👏👏 ቃልህን ምታከብር ሰው መሆንህን አሳይተሀል ለሰውየውም ላሳየሀው respect ክብር ይገባሃል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
አሜን እኔ ኢየሱስ ጌታየ እና አዳኜ ነው ስለኔ እንደተሰቀለ እንደሞተ በሶስተኛም ቀን እደተነሳ በክብር እንዳረገ ደግሞም የወጉት ሁሉ እያዩት በመላእክት ታጅቦ እንደሚመጣ አምናለው አቤላ እግዚአብሔር ይህንን የከበረ እድል ስለሰጠህ ስለመረጠህ ስሙ ይክበር
ወንጌሉን ለአለም አድርሰሀል የግዴታህን አድርሰሀል ወንጌል ያሸንፋል❤❤❤❤❤ ተባረክ አቤላ
ቲክቶክ ላይ አይቼ በእሩጫ ነው የመጣሁት አቤላዬ እውነት ነው የዓለም ፍፃሜ ላይ ነው ያለነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤
@@sariytube ስትሮጪ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ
በእርግጥ አቤል ይህን እድል እግዚአብሔር
ስለሰጠህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ስለስብከቱ ተባረክ
እውነት ነው ዘመኑ ቀርቧል ጌታ ሊመጣ ነው ንሰሀ እንግባ!!!! ተባረክ አቤሎ
አሜን ተባረክ አቤል እግዚያብሄር ሞገስ ይሁንህ
ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኘን የምህረት አይኖቹ አይለየን አዎ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን
ካንተ ጀምሮ ለተከታዮችህ ክብር ለሥሙ ብቻዉን ዋጋ በመሥቀል የከፈለዉ እኔ እዉነት ህየወት መንገድ ነኝ ያለዉ ጌታ ተናግሮአል ,መዳን በእጃችሁ ነዉ አቤልና ሠሚዎቹ
ተባረክ ወንድሜ ያስተላለፍከው የወንጌል መልእክት በጣም ልቤን ነክቶታል : ጌታ የሱስ የልቦናችን ዓይን ይክፈተው: በብዙ ተባረክ 🙏🏽🙏🏽❤
አቤላዪ ተባረክ ወንጌልን ፈቅደህ በማስተላለፍህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
ወንጌል ተሰበከ ተባረክ❤❤❤
የምስራች ወንጌል ይሄ ነው
ሰምቶ ለሚታዘዝ መዳን ይሆንለታል
አንተም ተባረክ
አቤል አንተ በጣም ትለያለህ ኒወርክ ዉስጥ ካሳየኸን ነገር ሁሉ የበቸጠ የመሰጠኝ ሰባኪዉ አባት ነዉ እናም እዉነት ነዉ❤❤
ይህ ምን አልባት ላንተም መልክት ነው አቤልየ ኢየሱስ ይወድሀል ኢየሱስ ጌታ ነው!! እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ይህ ላንተ ጥሪ ነው።በተረፈ ተባረክ!!❤❤
አቤላ - አንተ ያየሀቸውን የተለያዩ ሀገራትን ለእኛም ስለምታስጎበኘን እናመሠግናለን ። ብዙዎቹንም ተከታትያቸዋለሁ ።
ለሰባኪው የገባህለትን ቃል አክብረህ መልዕክቱን ለእኛም ስላደረስክ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።
❤❤❤
አሜን የሰማነውን የህይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን፡፡ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን፡፡ጌታ በቸርነቱ አይለየን፡፡እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏 አቤላ እመብርሃን ትባርክህ ካንተ ጋር ትሁን💝 እናመሰግናለን ብሮ💞
በእዉነት ቃልህን ማክበር ደስ ይላል ተባረክ
እስኪ የአቤል ተመልካቾች እኔ እህታቹን ስራዬን አይታቹ ፍቃዳቹ ከሆነ አበረታቱኝ🙏
ዉይ አላቂም ግን ስራሽ ምንድናው
“ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።”
- ራእይ 22፥14
አቤል ስለ መልዕተ ወንጌሉና ተባባሪነትህ አድናቆቴ ይድረስህ !
ኦርቶዶክስ መሆኑ ዘነጋሽ
ኦርቶዶክስ የወንጌል ጠላት ነው? @@ZorishMenjeta
ዋው ወንድም አቤል ዘመነህ ይባረክ ።እግዚአብሔር ራሱ በዚህ መጨረሻ ዘመን ላይ ራስህን የእግዚአብሔርን መንግስት እንድትሰብክ ባልጠበከው መንገድ ጎተት አድርጎ አንቅቶህ ወንጌልን ለዓለም እንድትመሰክር አድርጎኋል ። ይሄላንተ ምህረቱ ነውና በሰራህ ሁሉ አምላክህን ማገልገል አትርሳ ። ስለዛ ነጭ ሰባኪ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።አንተም ወንድምህን ታዘህ እግዚአብሔር ን ፈርተህ እሺ ማለትህ በጣም ያስመሰግንሃል ።አስካሁን ከሰራኸው ሁሉ ለነፍስህ ትርፍ አተረፍክ ።ተባረክልኝ በጌታ ወንድምህ ። ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ።❤
አቤላ ዘመንህ ቤተሰብህ ኑሮህ ህይወትህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
በጣም ፡ደስ፡ያለኝ፡የወንጌል፡ሥርጭት፡ን፡ሥራ፡ተካፋይ፡ሆነህ፡በመምጣትህ፡ነዉ፡ሳታስበዉ፡ቢሆንም፡መልካም፡አጋጣሚና፡እዶስ፡ነበር፡፡አቤል፡በርታ፡የአይጦቹ፡ነገር፡ግን፡አስገርሞኛል፡
አቤል ተባረክ አንተም አስበህበት ይሁን ባጋጣሚ ወንጌሉ በተሰበከበት ቦታ ልክ እንደ የቄሬናው ሰው ስምዖን የጌታን መስቀል እንደተሸከመው እድል አግኝተሐል ለወንጌል በአለም መሰበክ ይሄ ለሰው እንጂ ለእግዚአብሔር አጋጣሚ አይደለም ታድለሐል ።
እናመሰግናለን ከሁሉም ከሁሉም ግን ሰባኪው እና ስብከቱ በጣም ደስ ይላል ሰባኪው እውነተኛ ወንጌላዊ ነው ካላበት ቦታ ሳይከወከው በተረጋጋ መልኩ ወንጌሉን ይሰብካል አንተንም ጋብዞ እንድታስተላልፍ አደረገ እጅግ ይመቻል በሰማነው ወንጌል 30/60/100 ያመረ ፍሬ እንድናፈራ ያድርገን እሱንም አንተንም አምላክ ይባርካችሁ ፡፡!
እውነት ነው ወደእግዚአብሔር መመለስ አለብን ከዚህ ሁሉ አንድ የእግዚአብሔር ሰው❤🙏
አቤላ ቃለ ህይወት ያሰማልን።እየሱስ ያድናል።! አሜን።!
አቤላ እግዚአብሔር ይባርክ የወንጌል ስብከት ለዛውም ሀጥያት በበዛበት ሀገር ያስተላለፍከው ሸባኪ ደስ ብሎኛል።
ከዚህ ሁሉ ያየሁት ቪድዮ በጣም የማረከኝ ስብከቱ ነው ተባረክ ወንድሜ አደራህን ስላልበላህ ክበር ለጌታ የሱስ እስከዘላለም ይሁን
የሰለጠኑት ታሪክና አደጋን አዘምነው ማስተማሪያና ገቢ ማግኛ ሲያረጉት ለኛ ትውልድ አደጋ ሆነብን። 'ታሪኮቻችን አደጋ ሆነውብናል'...ነው ያልካት ተባረክ ልክ ብለሀል ኢትዮጵያዊ ቁጭት ሀዘን ተሸክመን ባለፈ ታሪክ መርጠን ባልተፈጠርንበት አይደል እየተገዳደልን እየተባላን ያለነው ስንቱን አሳየኸን አስጎበኘኸን ጃፓን-ሔሮሺማ ፣ አሜሪካ- ኒውዮርክ...ትዝታቸውን እነብራዚልና እሰራሔል ውበትና ጌጣቸውን በቱሪዝም ሲሸጡ እኛ ሁሉም ኖሮን በምቀኝነትና ተንኮል ተተብትበን የበይ ተመልካች ሆነን ቀረን መቼ ነው ሰው የምንሆነው ?
የነጭና የጥቁር አዕምሮ በተፈጥሮ ይለያይ ይሆን እንዴ ? የሆነ የጎደለን ነገርማ አለ?
ትግሬ የምባል ተምች ህዝብ 😂
እግዚአብሔር ይባርክህ እሺ ብለህ የእግዚአብሔርን ቃል እና ሀሳብን ማስተላለፍህ አቤልዬ አከበርኩህ አደነኩህ ይበልጥ
አሜን አሜን እዉነት ነዉ ስብከቱ እዉነት ነዉ አሁንም ጆሮ ያለዉ ይስማ የመዳን ቀን ቀን ዛሬ ነዉ 🙏
በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ thank you for sharing gospel
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ታዘህ አብረህ ሰበክህ እውነት ነው መጨረሻው ዘመን ላይ ነን እድለኛ ነህ አንተም አስተውል ተባረክ
አቤላ የተባረክ ቅን ሰው እንደ ሆንክ ተረደው ጌታ ይባርክ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ
አቤል በጣም አመሰግናለሁ ወንጌል ለሰበከው ሰው ሽፋን በመስጠትሕ። አስተዋይነት ነው።
አሜን እግዚያብሔር በአመፀኞች መካከል የልቡ ሰዉ ቅሬታ አለዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ፤ በአጋጣሚው ወንገል ሰበክ፣ ድምፅህ በወንጌል ቃል የተገራ ውስጥን የሚነካ ነው ፣ ስለዚህ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ወንጌል ሰበኪ እንድትሆን ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል እንመለሱ ስበክ አንተና ቤተሰብህም ትድናላችሁ ።
ወይኔ ሰባኪው ትክክል ነው ማስተዋሉንይስጠን❤
ላኩልኝ ስብከቱን
እውነት ነው ያለነው በመጨረሻው ዘመን ነው ንስሀ እንግባ ወደ ፈጣሪያችንን እንመለስ አልሆነ ግን የማንወጣው ጨለማ ከፊታችን አለ እየሱስን ይመጣል
ኣቤል በውነቱ ታልቁን የእግዚኣብሄር ኣዋጅ እና ትንቢት የሚያስጠነቅቀንን ባለ ዉለታ ታልቅ ሰው የእግዚኣብሂር ኣዋጅ ነጋሪ ስላቀረብክልንና በቂ የሆን ምስክር ጊዜ ሰጥተሀው በማዳመጥህና ለኛ የእግዚኣብሄር ኣምላክ መንግስትን የምንጠብበቅ ህዝቦች የማንቂያ ደወል በማሰማትህ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ።
አንተ አንደኛ ነህ ብዙ ኢቲዩበሮች በሬ ወለደና የዘረኝነት የጥላቻ ዘር እየዘሩ ራሳችንን ሲያዞሩብኝ
አንተ ደግሞ በትክክለኛ ዜና ትፈውሰናለህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
አቤል ሰላም ለአንተ ይሁን ፕሮግራምህን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም አብሬህ በማየት ብዙ አገር ጎብኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ። አሁን የሥራህ New York ላይ ይገርማል እንደ ምጎባኝት ተስፍ አረጋለሁ የገረመኝ የሰባኪው መልዕክት እየሰማሁት ውስጤ እግዚአብሔር በመፍራት ተሞላ እውነት ነው። ይህን በማሰማትህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው የሠራህው እኔ London ነው የምኖረው ደስ የሚል ነው GOD bless you ወዳጄ
የመጨረሻው ዘመን መድረሱን ጎዳናውን ለሞላው ሰው ይነግራል ይጮሀል እሚገርመው እሚሰሙት ከ100 1%ቢሆኑ ነው ለዛነው አንተ ያስ ተዋልከው በጣም ብዙ ሚዲያወች ያሉባት ከተማ ነች ግን የነሱ ስራ ጦርነት ስደት ረሀብ ......ላይነው ዘመኑ ማለቁ ለነሱ አይታያቸውም ። ወንድማችን እይታህ ኢትዮጵያዊ ነውና እግዚያብሄር ያክብርልን
አቤላ በስተመጨረሻ ስለ ቃለ እግዚአብሔር ያስተላለፍከዉ መልዕክት መልካም ነዉ እዉነት ነዉ ሁሉ ነገር ያበቃለት ዘመን ላይ ያለን ይመስለኛል፡ጌታ ሆይ እባክህ ወደ ቤትህ መልሰን😔😔😔
@@ETHIOPIA7773 Amen in JESUS name.
@tigisttemesgen9293 Amenn🙏🙏🙏
Amen
ተባረክ አበልዬ ደስየምል ስብከት ነዉ 🙏🙏🙏🥰
ጎበዝ እና አስተማሪ ልጅ ነክ እናመሰግናለን
እውነት ነው አቤሎ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው ንሰሀ መግባት አለብን
ወደ ጌታ ኢየሱስ መምጣት አለብን ኢየሱስ እውነት ህይወት መንገድ ወደ መንግስተ ሰማይ መግቢያ በሩ እርሱ ብቻ ስለሆነ ነው። ወንጌልን በጥበብ ለአለም ስለሰበክህ እግ/ር ይባርክህ.!
ካሉ ሰዎች መረጠህ እግዚያብሄር ይምረጥህ አሜን ወላዲትዋ አትለይህ
እግዚአብሔር ይባርክህ የወንጌልን አደራህ በሰውና በእግዚአብሔር ፊት በታማኝነት በገባሀው ቃል መሰረት ስለተወጣህ ተባረክ ❤❤❤❤ የወይኗልጂ!!
አቤላ ይህንን አደራ ስለተወጣህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ ብሩክ ነህ እውነት ጨዋ ነህ ኣቀራረብህ ራሱ I mean the presentation is very good GOD bless you
Abela ante tillik sew nek b/c le sebakiw yegebbahewun kal fetsimehewal thank u bro❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሁሉም የምታቀርበው ነገሮች ይመቸኝል በርታ ።
Abelo Kal hiwet yasemalen le sebakiwe Amen 😢😢😢😢Des nw yalegn mareyamen yehenen yesema yetadel nw ergetegn negn yemiteden nebes alche
አሜን አሜን አሜን የመጨረሻዉ ዘመን ደርሷል ፈጣሪ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራን ወንጌልን ተቀበሉ ለቃሉ እንታመን❤❤❤
እውነት ነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ንሰሃ ግቡ ።ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
አቤላ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመንገድህ ሁሉ እናመሰግናለን ቤታችን ተቀምጠን አለምን ከአንተ ጋር ቃኘናት
ተባረክ ወድሜ አቢል እግዛቢሒር ይባርክህ የሚገባውን ነገር አድርገሃል ጁሮ ያለው ይስማ🥰🥰🥰🥰👍
ታድለክ እግዚአብሔር ይባረክህ ዋንድሜ 🤲🤲
Thank you! God bless! ሁላችንንም ለንሰሃ ያብቃን
አቤላተባረክ ቃልህንመጠበቅህ ዘመኑአልቃልእየሱስሊመጣነው ንስሀግቡበሱየሚያምንየዘላለምሂወትያገኛል
Abel betam adnakih neg bezu bota yemehed edel kaleh ebakh LA lay godana layout yemisekayuten asayilen deha yet endale tnx
Abel kayehiw selat hilm ayeche nebre .bergt yhi demse latem new Tebark...🥰.zeblo ejehin alyazhim sewyew..sely geta .bante sera yenorwal...
አቤል የታደልክ ሰው ማለት አንተ ነህ የእውነት ምን ልበልህ በቃ ይችን ምድር ኑሩባት እንዳንተ አይነቶቹ ❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏🙏🙏 kale hywot yasemal.n hulum negre wochew Good yemysbl nbr aye New York City
በጣም እናመሰግናለን አቤሎ ጌታ ይባርክህ
አቤል አንተ ደግና ቅን ልጅ ትመስለኛለህ የሰውየውን መልክት ልብን ከነከው ወደሗላ አትበል ተጠቀምበት።
እኔ በእንደዚህ አይነት አጋጣሚ ነው እግዚአብሔር የተጠቀመብኝ 🙏🙏🙏🙏