እያነቡ እስክስታ❗️ኧረ ተቃጠልን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 179

  • @አሜንእናፍስሐ
    @አሜንእናፍስሐ Рік тому +2

    ማዘርይ
    አፋታሽኝ ወይም ትቢት ወይም እንላቀስ ይሉታል ጅጅብል ተፈቀፈቁ ነጭ ሽኩሩት ደሞ ቢከቱበት ጣአሙ ግርሙ ነው አባቴ ነብሱን ይማረው የዛሬ 11 አመት ይሰራው ነበር ሰውን እያስለመደ ነበር ግን የተለየ የሚያረገው ጅጅብል ነበር ከግባአት ውስጥ ሚናውን ይይዛል ነጭ ሽኩርትና ጅጅብል ማዘር እጅሽ ይባረክ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +11

    የኔ እናት እንኳን ደህና መጡ ዋው በጣም ያስጎመጃል እጀወት ይባረክ የኔእናት

  • @metikebekele163
    @metikebekele163 Рік тому +2

    አፋኝ ነው የሚባለው አቤት ሲያስጉመጅ እጅሽ ይባረክ ማሚዬ

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 Рік тому +2

    ማን ነው እንዴኔ ምራቁን የወጠው እጅግዬ ኑርልን ንግስቷ

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Рік тому +1

    እጅግዬ ስወድሽ ከነልጆችሽ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድላችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +1

    እትዬ.... ሆቴልን ያስናቀ
    ይሄን እያነቡ እስክስታን... የስሩት
    እጆችሽ... ይባረኩ.... መልካም
    ምግብ... ይባረክ.... ምሬ.. ታድለሽ
    ሁሌ ቀማሽ...😀😀🙏🙏🙏✝️❤️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому +1

      በጣም እናመሰግናለን

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 Рік тому

      @@ejigemoya እትዬ.... ግዴታዬ ነው.... ምንም ምስጋና ለሄ
      አያስፈልገውን... ግዜሽን መስዋት
      አርገሽ ሙያ እምታስተምሪን... ከነ ቤተስብሽ አንቺ ነሽ መመስገን ያለብሽ
      እረዥም እድሜ @ ጤና ጋር ተመኘሁልሽ
      ከነ ቤተስቡ... 🙏🙏🙏✝️❤️

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Рік тому

    እጅግ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እኔ ግን አንቺ በሰራሺው መንገድ መብላት አልችልም ጨጋራዬን ስለሚያመኝ ግን ውህዱን ቀነስ አድርጌ እሞክረዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ እናት

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому

    እጅዋ ይባረክ !!
    ዋው መልኩ ያስታውቃል እንደሚያቃጥል :: ይህ ለኮሮናም መድሀኒት ነው ::

  • @banchu3147
    @banchu3147 Рік тому

    ዋው በጣም የምወደው ምግን ነው ጂሚቲ ይባላል ቅቤ በጣም ይፈልጋል አንዱ ጉርሻ እራሱ ያጠግባ ቃጠሎው ደስ ይላል ማሚየ ይችን ሙያሽን እኔም ተጋርቸሻለሁ እዛ ላይ ደግሞ ፈጣን ስራ ነው እጂሽ ይባረክ

  • @haymacookingstyle9533
    @haymacookingstyle9533 Рік тому +1

    እጅጌ በጣም ጎበዝ ነሽ የምታሳይው ምግቦች አስራር በጣም እጅግ ተምሪበታለው እናቴ አመስግናለው አጃሽ ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Рік тому +1

    አቤት የኑሮ ውድነት ባይኖር ፡ጥሩ ነበር ፡እጅጌ ፡መድሐኒት ነው፡ እጅኦት ይባረክ፡፡በርቱ ፡፡

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Рік тому +2

    ዋው የጤና ያድርግላቹ በጣም ነው እሚያስጎመጀው❤❤❤❤😍😍😍😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому +1

      እናመሰግናለን

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 Рік тому +2

    በስመ አብ የዛሬው በጣም ነው የሚያጓጓ ምራቅን አሰወጠኝ።የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @veronikatiraj1256
    @veronikatiraj1256 Рік тому +1

    You are so strong woman good job I liked ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 Рік тому

    ዛሬ ሞከርኩት: እጅግ በጣም ነው የሚጣፍጠው ! በጣም አመሰግናለሁ ይህን የመሰለ ቀላል ሲሰሩት በጣም ጣፋጭ ሲመገቡት:: እጆትን ይባርከው ፈጣሪ

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 Рік тому

    ማሚ እድሜ ጤና ተመኘው ይጣፍጣል ግን ማቃጠሉ ከባድ ነው

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Рік тому

    የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ፈጣሪ ጉልበትሽን ብርክ ያርግልን እንወዳችኋለን በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች አሪፍ ምርዪም ደና ነሽ ወይ teacher😂🥰🥰🥰🥰😘😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому +1

      Teacher selam belalech. Enamesgnalen

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ያጎጎል:: ግን ቅቤ አታብዙ ለጤና ጥሩ እይደለም አታውቁም ብዬ ሳይሆን ለማስታወስ::

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Рік тому +2

    አቤት እንዴት እንደሚያስጎመጅ ምራቅ ያስውጣል ማማዬ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Рік тому +1

    የኔ ባለሞያ እናት እጂሽ ይባረክ የኔ ልዩ😍😍😍😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      ❤️❤️❤️ አመሰግናለሁ

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 Рік тому

    እንኳን ስላም መጡ ማዘር🙏ዛሬድሞመቃጠል ነው እረ እኛ እንችልም ክትፎ ነው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      እንደሱ አይነት ነው

  • @banchibeyene3085
    @banchibeyene3085 Рік тому

    በጣም አመሰግናለው የኔ ናት ልዬ ሞያ ነው።

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому

    ውይ እጅግዬ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ፣ በተለይ ለዘንድሮ ጉንፋን መድሃኒት ነው የሚሆነው አቤት በቆጮ ቢሆን ደግሞ ምርጥ ይመስላል። ስሙ ግን አንቺ እንዳልሽው ይመስለኛል አያቃጥለኝም ብሎ የተሸነፈ ትቢተኛ ምሳሌ መሆን አለበት።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      Yehonal belenal engedi ametatun yemiyawek eskigegn

  • @hareggebre
    @hareggebre Рік тому

    እንሞክረዋለን አብሶ ባለንበት ብርዱ እየመጣ ስለሆነ ያስፈልጋል እንላቀስ ይመስለኛል ስሙ ኑሩልን ምነው ምርዬን ባረገኝ አስባለኝ ለመቀማመስ

  • @merongedlu8929
    @merongedlu8929 Рік тому

    ለነገሩ እኛ የከፋን ስለሆንን ነው መሰለኝ የሚያስለቅስ ምግብ የምንመገበው እንጂ ለጤና. ግን ጥሩ አይመስለኝም አይመስለኝም። አንቺስ ባለሙያችን ምን ትያለሽ?

  • @the_elsabet_family
    @the_elsabet_family Рік тому +5

    ይሄን ምግብ በጣም የከፍኝ ቀን ነው የምሰራው 😁😁😁

  • @asefadamaw111
    @asefadamaw111 Рік тому

    ሥጋ ጥብስ ነው ክትፎ? ለማኘንኛውም ቤት መሥራታችሁ ያሥመሰግናል

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Рік тому

    Wow ejige betam yasegomejale ene eyayehute mirake bafe mola 😄😄ejesh yibarek

  • @natitariku
    @natitariku Рік тому +1

    በለው የዛሬውስ የጉድ ነው
    ፈጣሪ እጆትን ይባርከው የእኔ እናት !!!!

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    ማቅረቢያሽ ደስ ስትል

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ Рік тому +1

    አድስ ነኝ ሰብስክራይብ ላይክ አደርኩ እስኪ ሙያ ልልመድ ሀገር ለመግባት እያሰብኩ ነው አማቴ ሙያ ቢስ እንዳይሉኝ ክክክክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому +1

      እውነት ነው ሞያ ለራስ ነው

    • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
      @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ Рік тому +1

      @@ejigemoya አመሰግናለሁ የኔ እናት ወደኃላ ያሉ ቪድዮዎችን ተመልሼ ልይ በቃ በተለይ ቅቤ እንደት እንደሚነጠር _____

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 Рік тому

    የኔ እናት ዎው እንዴት ያምራል ተባረኩ🙏👍💯

  • @רחלמלסה-ח2ר
    @רחלמלסה-ח2ר Рік тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    የክትፎ ድሎት እንበለው ኪኪኪ

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 Рік тому

    ማሚ በጣም የሚያምር ነው

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Рік тому

    የሚገርምሽ ይሄን ምግብ በደሌ የሚባል ሀገር ሄጄ ለሆነ ፈተና ሄጄ ምሳ ስዓት ላይ ባለቤቴ ደውሎ ምሳ በላሽ ሲለኝ አልበላሁም ስለው ትቢት የሚባል ምግብ የሀገሩ እስፔሻል ነው እሱን ብይ ብሎኝ በላሁኝ በጣም ወድጄው ነው የበላሁት አሪፍ ምግብ ነው አሁን ያን ትዝታዬን አስታወሽኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      እኛ እራሱ ሌላ ክፍለ ሀገር ነው የቀመስነው

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 Рік тому

    Mashaallah Mashaallah tena yaderegelachu 💚 💛 ❤ selam yaregalen

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Рік тому

    Ejesh yibarke we love you

  • @meseretkibret106
    @meseretkibret106 Рік тому

    Ejishi yebarek yene enat

  • @tekleeskinder4380
    @tekleeskinder4380 Рік тому

    ዋዉ ነው ግን በዚላይ ትንሽ ጉበት ቢገባበት እና ነጭ ሽንኩርት ከተፍ ከተፍ አድርጎ ቢቀምሱት የበለጠ ይጣፍጣል ያዝ እንግዲህ ከስ ክስ የተረፈ በኪስ ነው ግን እባክዎ ትንሽ አስቡልን ማግኘት ለማይችሉ በኔ በኩል ሰርቼ አሳዮታለው የማን እንደሚበልጥ

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 Рік тому

    የኔምርጦች,አቤት,ምራቅ,መዋጥ,,የተባረከይሁን

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Рік тому +1

    Lekorena betam arefe new

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Рік тому +1

    ነጭ ሽንኩርት እና ዥንዥብል ቀርቷል::

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    በጣም ደስ ይላል የተባረከ ይሁን

  • @aishamohammed7874
    @aishamohammed7874 Рік тому

    Wao bezo neger temarkogn trbareko

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Рік тому +1

    Afage new Ega yamenelawe

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 Рік тому

    እሪፍማግብነው
    ይትባረክ ይሁን

  • @mesafint44
    @mesafint44 Рік тому

    ከክትፎ ዱለት የሚለየው በሚጥሚጣው መብዛት ብቻ ነው

  • @مسكرمالبراهيم
    @مسكرمالبراهيم Рік тому

    Wowwwwwwe 👌👌👌👌

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 Рік тому

    Always think you your my mum❤️❤️❤️

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ Рік тому

    የኔ ባለሞያ

  • @zakiyamohammed2094
    @zakiyamohammed2094 Рік тому

    Hasabesh teru bihonem ketfo new dulet new

  • @rahmaethiotube9535
    @rahmaethiotube9535 Рік тому

    በባግ ስጋ ክትፎ ብሳረ ምን ችግር አለው??

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому +1

      ሽታ አለው እንጂ

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Рік тому +1

    Dire Dawa lay Afuna Yibalal 😍

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Рік тому

    betam dess yilal yene enat❤👍🏾👍🏾👍🏾

  • @semiramohammed4860
    @semiramohammed4860 Рік тому

    በበግ ስጋ ወጣ ገባ ብሎ መስራት ይቻላል

  • @Baltena51
    @Baltena51 Рік тому

    ክትፎ ነው ወይስ ድሎት?

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 Рік тому

    ማሚዬ እንዴት ነሽ ምርዬን ሰ ላም በ ይልኝ ❤️

  • @ameleworkshiferaw3305
    @ameleworkshiferaw3305 Рік тому +1

    እንላቀስ ነው የሚባለው

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 Рік тому

    በጣም ምርጥ ።

  • @eyerusalemfunde6550
    @eyerusalemfunde6550 Рік тому

    Korerima yanisewal. Shinkurtun kedimeshi be galew mexibesha lay bitamokiw yebelete kexirew shinkurt yilik tiru neberi.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      Egna tera selemnwed new gn metbesem yechalal

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Рік тому

    ሰላም እጂግ መቼም ሙያሺ ምንም አይወጣለትም

  • @eitedaniel4956
    @eitedaniel4956 Рік тому

    Inate Reajim Edime tamanaulish

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 Рік тому

    ሰላም ማዘር

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Рік тому

    ግን እንደዝ ቅባት ማአብዛት ጥሩነው

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Рік тому

    Enelakesh new yemebalew became arfe new beforehand seate became neber yemenebelaw

  • @abrahamsibahatlab9681
    @abrahamsibahatlab9681 Рік тому

    Ok🇧🇪🇧🇪🙏

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 Рік тому

    wow endat yasgomgal😋 tebrku

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Рік тому

    betam des yelale mamiye 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @martaabrham3378
    @martaabrham3378 Рік тому

    ማዘር ከእርስዎ ባላቅም ቅቤ በዝህ አይጨመርበትም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      Eza lay endalnew egna selfelgn new enji mekenes yechalal

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 Рік тому

    💚💛❤️👍💯

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 Рік тому

    ዋው ነው የዛሬው ልዩ ነው

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ

    ስሙ ምን ይባላል ይኸ ምግብ

  • @adisalemerdado7743
    @adisalemerdado7743 Рік тому

    ምንም ሰያይ እርሱን ብቻ አይቼ በሰቅ መጣሁ ክክክክክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      እንኳን ደና መጣሽ

  • @hayatguta8827
    @hayatguta8827 Рік тому

    Mamiye yummy yummy 🥰🥰🥰🥰

  • @messimessi2779
    @messimessi2779 Рік тому

    Ketfo lai shenkourt??

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Рік тому

    👍❤️🙏

  • @faisahayat4495
    @faisahayat4495 Рік тому

    ማሽአላህእማየሲያምርእጂሽንይባርክልሽአላህእድሜጤናሀብትአይለይሽበአይኔስላየሁትሆዴሞላ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Рік тому

    Wellcome 🥰🥰

  • @Bella-ie8kz
    @Bella-ie8kz Рік тому +1

    Siwedish ❤

  • @metitamiru697
    @metitamiru697 Рік тому

    ቃጠሎም ይባላል

  • @ethio4421
    @ethio4421 Рік тому

    Ye Corona migib neber eko Yihe
    Semu tefagn enji Corona Kitfo or sth yibal neber eko two years ago
    Tiz ayilachum? Specially American ager

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому +1

      Endeza yebal neber aydel

    • @ethio4421
      @ethio4421 Рік тому

      @@ejigemoya
      Gunfan ena COVID chaw new Yihen belto ejish yibarek mamiye

  • @abrahamsibahatlab9681
    @abrahamsibahatlab9681 Рік тому

    Ol

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 Рік тому

    አፋኝ ነው?

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Рік тому

    ንፅህናሽ ስራሽ ሁሉ የጠራ . አገርቤት ስመጣ ካንቺ ነው ኣርደር የማረገው . እስካሁን ኣርደር ትቀበያለሽ ?

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Рік тому

    🤗❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕

  • @saratesfazgi1712
    @saratesfazgi1712 Рік тому

    Yummy 👍

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Рік тому

    ይቅርታግ፡አፆሜም፡ትልቅሰዉነሽ፡ወይስየቆየቪድዮነዉ?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Рік тому

      ቀኑ ይታያል እኮ

  • @zumitube
    @zumitube Рік тому +1

    እናተ ናቹ ኑሮን የምትኖሯት ግማሹ ሙዝ በዳቦ አቷል ግማሹ ሁሌ ስጋና ቂቤውን ይነፋል አይ አንች አለም

    • @mominaahmed1784
      @mominaahmed1784 Рік тому

      Ere mashaallah beyachew

    • @zumitube
      @zumitube Рік тому

      @@mominaahmed1784 ማሻ አላህ

    • @mominaahmed1784
      @mominaahmed1784 Рік тому +1

      @@zumitube amesegenalew Allah rehmetu sefi new letechigerutem setachew belen du'a maderege new

    • @zumitube
      @zumitube Рік тому

      @@mominaahmed1784 in sha allah wud🌹🌹🌹

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 Рік тому

      ያለው ማማሩ" ሲባል አልሰማሽም?

  • @GirmaMengistu-s2c
    @GirmaMengistu-s2c 9 місяців тому

    Er ena suse honbnle

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Рік тому

    ዛሬ ገብቼ ሰራለሁ

  • @abrahamsibahatlab9681
    @abrahamsibahatlab9681 Рік тому

    Kkkkkk

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Рік тому

    መቸም የፍንጢጣና የጣፍያ ጠበቃ የለም ብላቹ ነው የዛሬ ኣመት ግን በኪንታሮት ህመም እንዳትሰቃዩ??????

  • @matianteneh3652
    @matianteneh3652 Рік тому

    እኔ ግን የምር ስታለቅሱ ለማዬት ጓጉቼ ነበር