የሚገርም ዱለት ያለ ምንም ድካም❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 138

  • @feve680
    @feve680 2 роки тому +15

    ደስስስስስ ስትሉኝ 💗ሙያ ብቻ ሳይሆን መልካም ሰዎች መልካም ቤተሰቦች እንደሆናችሁ I feel it 💗

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +1

      Thank you so much God bless u

    • @feve680
      @feve680 2 роки тому

      @@ejigemoya Amen 🙏 God bless you too 🙏

    • @genetassefa2208
      @genetassefa2208 Рік тому

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    እትዬ.... ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩ.... አይን ይበላል... አቀራረቡ
    በጣም ያስጎመዣል.... ይባረክ
    🙏🙏🙏✝️❤️

  • @zd5125
    @zd5125 2 роки тому +1

    የጉምዠት ክፉለግዜ😁 እጆት ይባረክ

  • @tsedallegebrehana
    @tsedallegebrehana 2 роки тому +1

    ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ዘመናቹ ይባረክ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ 😍❤️ አሰራር ነው እጅግዬ የኔ ባለሙያ ለሚቀጥለው ቪዲዮሽ የማቁላያ ቅመም አዘገጃጀት አሳይን ለሌሎችም ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኩኝ ነው

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 2 роки тому +2

    💗እትዬ እጅግ የእኔ ውድ እናት እጆት ይባረክልን💗ምርዬንም ውድድ💗

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 роки тому +7

    አቤት ማማዬ አምሮትን የሚያስወጣ like like

  • @yetnayetteshome9023
    @yetnayetteshome9023 2 роки тому +1

    እጅጌ ዱለት ለምንወድ ጥሩ አማራጭ ነው፣ ምርዬ ደግሞ አትሸወጂ የበግ ስጋ በጣም ምርጥ ነው የበሬ ስጋ እኮ ለክትፎ ብቻ ነው የሚጣፍጠው

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 роки тому +1

    Amazing cooking and team work ladies!!like you so much...

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 роки тому +1

    በጣም ነው የሚአምረው እጅወት ይባረክ የተባረከ ይሁን

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Рік тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 роки тому

    እረ ይሄን እጅ መች ነው የምቀምስው እንዴት ያስጎመጃል እጅግዬ እጅሽ ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      መምጣት ይቻላል

    • @serkeabebe4919
      @serkeabebe4919 2 роки тому

      @@ejigemoya እሩቅ ባልሆንማ አውቅበት ነገር

  • @rekikmoges
    @rekikmoges Рік тому +1

    when i see your videos i always feel like home no editing so natural i love the way you cook and communicate with one another biggest fan

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 2 роки тому +1

    ዋው አይቼ አላውቅም ነበር ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን እጆት ይባረክ ማዘርዪ🥰🥰🥰🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @msetopya1157
    @msetopya1157 2 роки тому

    MashaAllah 👍 👍

  • @natitariku
    @natitariku 2 роки тому +3

    አንደኛ ነው የእኔ ውድ እናት 💞💞💞💞

  • @frewoinitesfai153
    @frewoinitesfai153 2 роки тому

    wow beautiful I learn something new thank you 🙏🏽

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

    እትዬ.... ከሙያሽ.... በተግዳኝ.... ልጅሽን.... እንደ ጉዋደኝም...ማቅረብሽን.... ሳላደንቅ... አላልፍም.... ዘመናችሁ
    ይባረክ.... ስፈሬን ስጠሪልኝ... ደሞ
    ቄራ ብለሽ... ሞቀኝ.... አብርሽ
    የቄራው በል... ይሄንን ቤተስብ
    በቻናልህ.... ሼር ሼር ሼር
    አድርግ..... ላይል.... ስብስክራይብ
    🙏🙏🙏✝️❤️🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +1

      ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

      @@ejigemoya እትዬ አሜን አሜን... አሜን... 🙏🙏🙏✝️❤️

  • @lastaworkasres5249
    @lastaworkasres5249 2 роки тому

    ዋው ስታምሩ ስወዳችሁ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ መላው ቤተሰብ መልካምነታችሁ መከባበራችሁ ታስቀናላችሁ ለመላው ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 роки тому +3

    ሰላም የኔ እናት እጀወት ይባረክ እናቴ

  • @tigisttadele1893
    @tigisttadele1893 2 роки тому

    God bless you 🙏

  • @fasikadesalagn736
    @fasikadesalagn736 2 роки тому +1

    wow ከምግቡ የናንተ ጨዋታ እናመሰግናለን

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 Рік тому

    እንደዚህ አይነት ሞያ ሲያምር

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 роки тому +2

    What a wonderful family.

  • @netsanetwolday6296
    @netsanetwolday6296 2 роки тому

    emaye kibe tazegajaleshi ema efelgalehu ene seat yelegnim

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 роки тому

    አረ ኡኡኡ I’m craving 😤😤❤️ከsubscribe ሌላ ቢኖርና ባደረኩልሽ አጀት የሚያርስ ነው በስማም ውድድድ እጅግዬ ❤ ቁሌቱንም ዶሮውንም ለሜላት ልከሽ ከስዋ መግዛት ብንችል 😂 ቀንደኛ ደንበኛ ነበርኩ 😂 I love love love you Ejigiye I feel like u r like my mom or aunt ❤️🙏🏽እድሜ ይስጥሽ 🥰🥰🥰

  • @selamtesfa
    @selamtesfa 2 роки тому

    BE BLESSED DEAR 😘😘🙂

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    የተባረከ ይሁን

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 роки тому +1

    God bless you 🙏💖💖💖

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 роки тому

    Ur wonderful sweet lovely mum ❤ god bless you and all the family's keep going 🙏 ❤

  • @fanaethiopia6465
    @fanaethiopia6465 Рік тому

    ማማዬ የፎሰስ አሰራር አሳዮን እባኮ❤❤

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 2 роки тому

    በጣም ሲዩት ይምራል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      ሲበላም እንደዛው

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 2 роки тому

    ማሚዬ እዉነቶን ነው መሞከር ነው እጆች ይባረክልን

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 роки тому

    ሠላማችሁ ይብዛ🙏

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 роки тому

    Hi how much is mesof food one agegel in birr.
    I wanted to order to go to my family,
    How much I'd it.

  • @etsubdinkalamriew5938
    @etsubdinkalamriew5938 2 роки тому

    Hi mothery you are amizing cooker good job i love you all Famelly

  • @emebet2513
    @emebet2513 2 роки тому

    Betam konjo new thank you

  • @elschdayelschday1668
    @elschdayelschday1668 2 роки тому

    Selam mamye, balfewem yeseratceut selata. .Sauce keimen endeseracheut alesemaum. .pls. .let me know. ..

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 роки тому

    betam konjo new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @eheudhe3841
    @eheudhe3841 Рік тому

    ምርጥእናትአሪፍነዉለጤናይዉንላቹመልካምቤተሠብእጅሽይባረክእናንተንአይቶአለማድነቅንፉግነትነዉ

  • @bezaabebe5149
    @bezaabebe5149 2 роки тому

    Wowwwwww

  • @helendegife3263
    @helendegife3263 2 роки тому +1

    በጣም ይጣፈጥል ለቤተሰቦቼ ሁሌ ድለት ሲሉ እንደዚህ ነው ምሠራው

  • @jemelajemela6978
    @jemelajemela6978 2 роки тому

    እጅሽ ይበረክ እዴት እደሚያምር

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አመሰግናለሁ

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 2 роки тому

      @@ejigemoya እረፍት ልመጣ ተቃርቢያለው እደመጣው ነው የምደውለው በስመአም አንቺ ስትሰሪ ካቺጋር አይኔ ተከራተተ ከዛ እባላለው ጤናሽን ይስጥሽ ሁሉ ነገርሽ።የተባረከ ይሁን ከልቤ ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ባለሙያ ቤተሰብ

  • @meronkassa3542
    @meronkassa3542 2 роки тому

    mamiya👌👌👌👌👌

  • @ammmpfm2235
    @ammmpfm2235 2 роки тому +2

    ፈጠራዉ ጥሩ ነዉ :: ግን ሽንኩርት በዛበት👎🏽, በጣም አበሰሉት ሽንቁርቱም ስጋዉም👎🏽ስጋዉ በጣም ባያበስሉትና ያልበሰለ ሽንኩርት ቢጨምሩበት ዱለት ይመስል ነበር !

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      ዱለት ላይ ሽንኩርት ግድ ነው

  • @selam7643
    @selam7643 2 роки тому +3

    ጉደኛ ምግብ ነው የኋላይ ቦርድ ላይ ግን "እጅግ ሙያ "ተብሎ ይፃፍልን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому

    ስታምሩኝ ተባረኩ እጅ እንደ ሚያስቆረጥም ይታየኛል ተባረኩ እኔም በግ አልወድም ፍየል አድናቂ ነኝ እጅግዬ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ እኔማ ስልኬን ስለማላምነው ያንቺን ሙያ በደብተር እየፃፍኩኝ ነው ደብተሩም ሊሞላ ነው እጅግዬ ተባረኩልኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ በጣም ኧረ አለሁ ሁሌም ቦትፃፊም

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 2 роки тому

      @@ejigemoya እሺ ሆዴ አመሰግናለሁ

  • @makya1341
    @makya1341 2 роки тому

    Yene liyuuuu 😍😍😍😍

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 Рік тому

    Are kariya yalebet kitfo new yemin dulet

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 роки тому +2

    አቀራረቡ ብቻ ይበቃል 😇🥰🌺

  • @aynalemtilaye4966
    @aynalemtilaye4966 2 роки тому

    እናቴ ስራሽ ሁሉ ያሥደስታል እጅሽ ይባረክ ግን መረጃ ቄራ ግን በኪሎ ሥንት ነው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አመሰግናለሁ በጣም የ 30 ብር ልዩነት ነው

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 роки тому

    ዋው

  • @trndurbdhfiqbchcnfjf9331
    @trndurbdhfiqbchcnfjf9331 2 роки тому

    እባክዎን ወደ ውጭ ለመላክ ዶሮ ፈልጌ ነው
    ስልክ ቁጥር ቢስጡኝ በነገው ቀን እባክዎን

  • @hadastesfazion4678
    @hadastesfazion4678 9 місяців тому

    ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽💯💯💯💯👉💯👉💯🎉💯

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 2 роки тому

    ለዓይን ራሱ በጣም ያምራል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @habeshawoman3698
    @habeshawoman3698 2 роки тому

    Lecker 😋

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 2 роки тому

    Mereye tadlesh mothern sechen plsss

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 роки тому

    ጥያቄዬ አለኝ የውነቱ ዱለት ላይ ሽንኩርት ይጨመራል እንዴ?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +1

      እኔ ቤት ሁሌ ይጨመራል

    • @yeshimulugeta6933
      @yeshimulugeta6933 2 роки тому

      @@ejigemoya እሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @alemmesfin9465
    @alemmesfin9465 2 роки тому +3

    ለ1 ፈረሱላ በርበሬ ምን ያህል ደረቅና እርጥብ ቅመም ያስፈልጋል: እባክሽ ፃፊልኝ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ እወድሻለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +2

      ለአንድ ፈረሱላ(17 ኪሎ)
      እርጥብ ቅመም
      ነጭ ሽንኩርት 5 ኪሎ
      ቀይ ሽንኩርት 2 ኪሎ
      ዝንጅብል 1.5 ኪሎ
      በሶብላ የ60 ብር
      ጤናዳም ከነ ፍሬው የ60ብር
      የጥብሰ ቅጠል የ20ብር
      ደረቅ ቅመም
      ኮረሪማ 2 ኪሎ
      ጥቁር አዝሙድ 0.5 ኪሎ
      ነጭ አዝሙድ 1 ኪሎ
      ኮሰረት 1 እፍኝ
      ጦስኘ 1 እፍኘ
      አብሽ 0.5 ኪሎ
      ጨው 1 ኪሎ
      ድንብላል 0.25 ኪሎ
      እኔ በዚህ መልኩ ነው የማዘጋጀው ።

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 2 роки тому

    Wow liyu naw

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 роки тому

    🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ

    ❤❤❤

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 роки тому

    ስልክ ቁጥር እባክዎ

  • @betelihemyalew4117
    @betelihemyalew4117 2 роки тому

    ewunetm WAW new

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 2 роки тому

    ሰላማችሑ ብዝት ይበል ♥️

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 2 роки тому

    Wow ytberk ywon

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 2 роки тому

    Esti lemerye endterf agelgil ezezu

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 2 роки тому +1

    ኧረ እጀራው ሲያምርርርርር የእንጀራው ይነገረኝ ዱለት አሎድም በልቼ አላቅም በዚ ሞክረዋለሑ

  • @addidtekle9413
    @addidtekle9413 2 роки тому

    ቄራ የቱጋር ነው ማማዬ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      ቄራ እራሱ ሱቅ

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 Рік тому

    ምግብ ስትሰራ መንፈስህን ጨምርበት ይላ ጣሊያን ለዚህም ይመስለኛል እናንተን በማየት አብረን እንደተቋደስን የሚሰማን ምርጥ ኢትዮጲያኖች ።
    እናታችሁን ደግሞ ጅም ብታስገቡ መልካም ነው ይቅርታ።

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be 2 роки тому

    እር ወሮ እጀግ ወፈርን አንቺ እየከሳሸ ነዉ ለምን አታሳይንም ምን እንደምትበይ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      ምን እበላለሁ ያው ስለምንቀሳቀስ ነው

  • @enatlema7242
    @enatlema7242 2 роки тому

    ዋው

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 роки тому

    የተባረከ ይሁን

  • @habtamulydia2896
    @habtamulydia2896 2 роки тому

    ❤️❤️❤️