አባታቸዉ ስለተረገመ ነዉ ይሉኛል | የ3 ዓይነ-ስውራን ህጻናት እናት መከራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • የልጆቹን እናት ለማግኘት እና ለማገዝ በንግድ ባንክ 1000593298039 ወይም በስልክ ቁጥር 0960810503 መጠቀም ትችላላችሁ
    እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 186

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 2 дні тому +62

    በቲክቶክ ለሀብታም አበሳ ሥታወርዱ የምትውሉ እስኪ ለዝች ምስኪን እናት የምንችለውን እናድርግላቸው ለነፍስም ፅድቅነው 😢

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 День тому

      አንተ ከቻልክ አግዝ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 День тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ የምትሰጭው ከእጅሽም ከአዕምሮሽም አይታጣ መልካምነት ለራስ ነው መስጠት ባይቻልም በፀሎት ማገዝ ዋጋ አያስከፍልም በሃገሬ እናቶች እና ህፃናት ላይ የደረሰ በማንም አይድረስ ብርሃናችሁን ይመልስላችሁ የሃገሬ አባቶች ችግር መስማት አቅም የላቸውም እጅግ በጣም ያሳዝናል እናት እግዚአብሔር አቅም እና ጤና ይሁንሽ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን !

    • @ፀጋየማርያምልጅ
      @ፀጋየማርያምልጅ День тому

      @@asnabelayneh7228 አሜን እህታለም ለሁላችንም እደት እዳሣዘኑኝ ማሬምን አይ እናት

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 День тому +5

    የኔ ናት የተሰበረው ልብሽ በወገኖችሽ ይጠገናል አይዞሽ የኔ የዋህ አይ በስንቱ አልቅሰን እንቻለው

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 7 годин тому +2

    እባካችሁ
    ልጆቹን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዉሰዱአቸዉ አይናቸዉ
    ይበራል እመኑ
    ይህ አብሮ የምወለድ የዛር መንፈስ ነዉ
    እግዚያብሔር ይማራቸዉ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 День тому +4

    ተክለዬ እግዝአብሔር የስጥልን በረታ ዉንደሜ የሰራ ቀጠለበት ቡዙ አሉ ቡቤታችዉ የታፈኑ። ደገሙ ሰያመሩ። ግን እመቤቴ አለች ❤❤❤❤

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 2 дні тому +5

    የኔ እናት እኳን ሶስት ልጅ አንድ ልጅ ይከበሰዳል ጠካራ ነሽ አይዞሽ❤😢😢

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass День тому +4

    ወይኔ ሲያምሩ እግዛብሄር ይርዳሸ የእኔ እህት አይዞኝ እመቤቴ ትዳብሰልሸ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @HiwotEzezew-zd6jo
    @HiwotEzezew-zd6jo День тому +3

    የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስ እንዲያው በማርያም ይሁንባችሁ ያላችሁ እችን እናት እርዱ በውጭም በውስጥም ያላችሁ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን እባካችሁ

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi 2 дні тому +4

    መሪጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን አይዞሽ የኔ እናት አግዚአብሔር የልጆችሽ አይን በርቶ የምትደሰቺ ያድርግሽ እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ ብዙ ደጋግ ኢትዬጵያዊያን አሉ እኛም አቅማችን በሚችለዉ መጠን ለመርዳት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @NekatibebKb
    @NekatibebKb День тому +4

    በውጪም,በሀገር,ውስጥ,ያላችው,እትዬጵያውያን,እጃችሁን,ዘርጉላት.ፈጣሪ,ይርዳሽ

  • @TsinatGashe
    @TsinatGashe День тому +3

    የእናት መከራ ጌታ ይርዳታ አ.አ ላይ ቤት አነጋገሩን ስላልቻለች ነዉ ሞጣም ያሉት ልጆችም መምጣት ይችላሉ ምስኪን እናት መናገር አልቻለችም እባክህ እግርኛዉ ሚዲያ አጠያየቆን ስላላወቀች ነወ ድጋሚ አቅርባት

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 19 годин тому +7

    ለነዚህ ልጆች በዋናነት የ እነ ሄራን እናት ትእግስት ልትረዳቸው ይገባል በ እናትየው ጫማ ውስጥ ስለአለች ሲቀጥል ሎሬት የትነበርሽ ብዙ ነገር ማመቻቸት ትችላለች ዘንድሮ መቼስ ሲኖርህ ብቻ ነው ሰው ሚረባረብልህ
    በመጨረሻ ልጆቹ ፊት ብዙ የ አባታቸው ጥላቻ አለመፈለጋቸው ባይወራ በኋላ ሲያድጉ የስነ ልቦና ችግር ያመጣባቸዋል

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 4 години тому +1

    አቤት እግዝኦ አቤቱ ማረን የእስራኤል ቅዱስ ሆይ እሄም አለ እግዚአብሔር ስራህ ትክክል ነው ፅናትንም ደግሞ ትሰጣለህ ብቻ ይህች እናት ከምንም በላይ እርዳታ ያስፈልጋታል አባት ስሜቱ ካረካ የተፈጠረው ሁሉ የእሱ ሽንት መሆኑን አያስተውልም መችም ለእናት ምን ቃል አለ አሁንም ብርታቱን ይስጥሽ ምንም አትሁኚ ኑሪላቸው በረከቶችሽ ናቸውና ፈጣሪየ ጤናዋን ስጣት ልጆቻን ታሳድግ የኢትዮጵያ ህዝብ መቸም ደግ ነውና ሁላችንም የአቅማችንን እናግዛት

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 2 дні тому +16

    አንቺን በደምብ እንረዳሻለን ፣ I personally will contribute my fair share and inform others to do same.

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 2 дні тому +6

    ያቅማችንን እንርዳቸው የዋሁ ህዝቤ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 День тому +5

    እግረኛው ሚዲያ ዛሬ ገና ስራ ሰራህ የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠዎት😢 የት አላችሁ በቲክቶክ ለዳሌ አንበሳ የምታወርዱ ዠልጦች ገንዘባችሁን ለስንቅ አውሉት ለሰማይ ቤት

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 День тому +3

    የኔ እናት 😭😭
    አይዞሽ ! እናግዝሻለን ፡ ፅኝ🙏

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 День тому +2

    ጀግና እናት እግዚአብሔር ይማርችሁ እመቤታችን ትዳብሳችሁ❤❤❤❤

  • @ZemzemAhmed-ct3sg
    @ZemzemAhmed-ct3sg 2 дні тому +4

    ጀግና እናት አላህ ይርዳችሁ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ День тому +3

    አይ እናት መከራ ያረብ ለሰው የከበደ ለአንተ ቀላልህነው አላሂይ የነዚህን ሚስኪን ባሪያህን የአይናቸውን ብርሀን አብራላቸው ያረብ

  • @TsinatGashe
    @TsinatGashe День тому +5

    እኔ እንደ እግዚያብሔር ቃል ቃል አወጣለሁ እግዚያብሔር የብርሃን አምላክ ነዉ 3 ብላቴናዎች ዓይናቸዉ ይብራ በኢየሱስ ስም ይብራራራራራራ

  • @addisinfo
    @addisinfo 2 дні тому +6

    ፈጣሪ ብርታትን ይስጦት

  • @lidiya727
    @lidiya727 День тому +3

    አዕምሯቸው ተይዟል እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሳችሁ ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስላችሁ

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r День тому +3

    ያአላህ ምነዉ አይናቸዉ በበራ አላህየ ይርዳቸዉ ለዚች ለሚስኪን እናት ሲል አባትዩዉ ይሄ ሙጂሪም አላህ በላ በሱላይ ይዉረድ ልጆቹ ንፁሀን ናቸዉ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 дні тому +2

    የእኔ እናት ስንቱን ሽለዋል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጡት አባትዬው ምን አይነት ጠካኝ ነው የራሱን ብራክ እንዲህ ማገላታት ምን ምሉት ነው አይገርምም የእግዚአብሔር ስራ የሰጠውን ሳያሳድግ ልላ ባገባም እግዚአብሔር ልጆ ነሳው

  • @aaw5447
    @aaw5447 2 дні тому +3

    መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎ ❤❤❤

  • @KasayeGgorgis
    @KasayeGgorgis 2 дні тому +2

    ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ሙሉ ጤና የሰጠንም እናማርራለን ስለዚ ወገኖቼ በቻልነው ኣቅም እንርዳቸው

  • @TawakkalKk
    @TawakkalKk 14 годин тому +2

    ወላሂ በጣም ያማል አላህ ጤናቸዉን ይስጣቸዉ

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 2 дні тому +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ተክልዬ በጉጉት ነው ምንጠብቅህ ታውቃለህ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 День тому +2

    የኔ ማሮች እመቤቴ ትዳብሳችሁ ደሞ እስከናትየዋ ሲያምሩ

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 2 дні тому +1

    እፍፍፍፍፍፍ እናት መሆን ፈተናው መብዛቱ ፈጣሪ ያጠክርሽ የኔ እናት

  • @Iloveuk-i9c
    @Iloveuk-i9c День тому +1

    ስላሴ በሚያውቀው የሆነ ቀን በtiktok ይሁን በምን ይሁን አይቻቸው አልቅሸ ግን ሁሌ ከህሊናየ አይጠፍም እና ተባረክ! ወንድማለም ወርቅ ህዝብ ነው ያለን አያሳፍረንም! አይዞሽ እናታለም!

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 7 годин тому +1

    እውነት እጅግ መልካም እናት ነሽ

  • @TigstTewodros-l2d
    @TigstTewodros-l2d 3 години тому +1

    እግዚያብኤር ይማራቹ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    አፈር ልብላ የእናት ከከራ እደው አይናቸውን ብረሀናቸውን ፈጣሪ ያብራላቸው

  • @tigistayehu7647
    @tigistayehu7647 2 дні тому +6

    ልጆች ፊት የሚወራው ነገር ለአእምሯቸው ጥሩ አይመስለኝም ስህተት ነው

  • @addisjambo
    @addisjambo День тому

    ያሳዝናሉ በእውነት እግዚአብሄር ይማራቸው እስግብግብ እና ሌቦች ካህናት በበዙበት እንደዚህ ጥሪያቸውን ያልዘነጉ ካህናት መኖራቸውንም ተምሬያለሁ

  • @حياتحبشي-ذ6ض
    @حياتحبشي-ذ6ض День тому +2

    በቲክቶክ ለሀብም አበሳ ሥታወርዱ የምትውሉ እስኪ ለዝች ምስኪን እናት የምንችላውን እናድርግላቸው ለነፍስም ፅድቅነው😢😢😢😢

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 День тому +5

    አይናቸው ይበላቸዋል ይመስለኛል በጣም ያሹታል እባካችሁ እይን ሀኪሞች ሪሊፍ እንዲያገኙ አይ ድሮፕ እንክዋን ቢያገኙ!!! አይንዋ አካባቢ ጠቁርዋል እየበላት ይመስለኛል ትልቅዋ እባካችሁ ለዚህ መፍትዬ ፈልጉላት የት ነበርሽም ትረዳቸው ይሆናል ውስጡ ስላለች አባትየው ግን በጣምያሳዝናል!!!

  • @lidiya727
    @lidiya727 День тому +4

    ስላቀረብካቸው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @DirreGirma
    @DirreGirma 18 годин тому +4

    Seifu ጋ ይቅረቡ ምትሉ👍

  • @TamruKassahun-m5c
    @TamruKassahun-m5c День тому +2

    አድዬ ሁሉን ይችልባታል አይዞሽ ፈጣሬ ይረዳሻል

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እስኪ ለስቱ ስታዠረግዱ እምትውሉ ለዚች እናት 😢😢እጃችንን እንዘርጋ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 6 годин тому +2

    እናት🎉 ክፉ አይንካት

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 День тому +2

    እግዚአብሔር. ይርዳችው

  • @HasSaeed-j5o
    @HasSaeed-j5o День тому +2

    እባካቹ ትልልቅ ምድያ ያላቹህ ላለው አትለዩ ወይም ሰው አትለዩ ለዝች ሚስኪን እናት ስትሉ

  • @tsedallove
    @tsedallove 7 годин тому

    የኔ ውድ እናት እግዚአብሔር ብርታት ጥንካሬ ይሁነዎት❤
    የአይን ብርሃን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የነዚህን ብላቴና አይነ ብርሃን መልስላቸው ላንተ የሚሳንህ የለም😢

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 День тому +1

    ወንድሜ በመልካምነትህ ክበር የደሐ አባት።

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r День тому +3

    እህህህ የዋህ እናት ኧረ የምችሉ እርዱቸዉ

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb День тому +2

    ለምን ብዙ ሠው አላየውም ይህን ቪድዮ😭

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j День тому +2

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ 😢😢😢😢😢

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    እስቲ ለዩቱበሮች እምታሽቃብጡ እርዶቸው እንርዳቸው የምንችለውን😢

  • @tsehaynegatu8689
    @tsehaynegatu8689 День тому

    የኔ እናት አይዞሸ እግዚአብሔር ከከናተ ጋር ይሁን

  • @HaAlii-iv7wx
    @HaAlii-iv7wx День тому +1

    አላህ ይርዳሽ የኔ እናት

  • @weldetegegne1338
    @weldetegegne1338 День тому +1

    እግረኛው የድሐ አባት ሐቀኛው ተባረክ

  • @She12-e5t
    @She12-e5t День тому +4

    እነዚህ ልጆች እነሶልያን ይመስላሉ :: ሁግዚም ቢሆን የናት መከራ ነው ::

  • @fitsumayele6064
    @fitsumayele6064 2 дні тому +4

    የኔ እናት🥹🥹

  • @KhxDgj
    @KhxDgj 6 годин тому +1

    እግዚአብሔር😢😢አይናችሁን ያብራላችሁ

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij День тому +2

    😢😢😢😢uuufffff egeziyaber kenat gar yihun

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb День тому +3

    አላህ ያሽራችሁ😢😢

  • @zaynab6283
    @zaynab6283 День тому +2

    የእኔ እናት😢😢😢❤❤

  • @hanayemaramlji
    @hanayemaramlji 12 годин тому +1

    እናትኮ እናትናት እግዛብሔር ይማርልሽ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 День тому +1

    አይናቸው ብቻ አይደለም ሌላም ተጏዳኝ ነገር አለባቸው መስል አላህ ይማራቸው

  • @NekatibebKb
    @NekatibebKb День тому +3

    ሰውን,የምታፋጁ,ቲክቶኮሮችና,ዩቱበሮች,እነዚህን,ተመልከቱ,ከነዚህ,ነው,ፅድቅ,የሚገኘው.

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa 2 дні тому +2

    አላህ አይ እናት እበት ትል ይወልዳል ይህ አባት ነው

  • @TsehayBEYENE-t3y
    @TsehayBEYENE-t3y 3 години тому +1

    አለባበስን መልክን አይታችሁ የምትረዱ እስኪ አሁን እንያቹ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Birtukaneshet
    @Birtukaneshet День тому

    እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 День тому +3

    ምን አለበት ይሄን እሚያክል ሚድያ ይዛችሁ ቲሹ ብታቀርቡ ይሄ ሁሉ ሰው እሚያየው በጣም በጣም ታሳፍራላችሁ!!! አንድ ቢሆን ትጥይው ነበር እናቴ??? ንግግራቸው ብዙ አይገባም!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 День тому +1

    አፍኜ ልገድል???? እግዚዮ መሀረነክርስቶስ ምን ጉድ ነው በሀበሻው የፈላው!!! እንደው እግራቸውን ሲያነሱ የተያየ ነገእ እንደሚከስት አያውቁም ሌሎቹ እማ አልጋ ላይ መጨፈር እንጂ ያ የእግዚአብሔር ስጦታ ሲመጣ ጥላቻ ማስውረድ ወንዝ ዳር መጣል ሰው በር ላይ መጣል አረባካችሁ እረእባካችሁ ታቀቡ እንደው ዝም ብላችሁ እግር ማንሳት እንቺን ሳይሆን ድንት ሴት!!! እናንትደሞ ኮመርሻላችሁ to to to long!! Wow

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma4948 День тому +2

    የአይነ ስውራን ትምህርትቤት በየቦታው ይከፈታል መንግስት ቢያግዛት ምናለበት 😢😢

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 2 дні тому

    ውይ እንዴት ያሳዝናሉ

  • @Chernte-w3h
    @Chernte-w3h День тому +3

    ይሄንዬ እርዕሱ የሆነ ማራኪ ቢሆን ስንት ባየው ነበር በ12ሰአት 12 ሺ ነው የታየው ግን በሌላ ቢሆን ስንት ባዩት ነበር( አይ ሰው)

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 дні тому +1

    እግዚአብሔር እናንተን ሰው አድርጎ ያሳየው ይሆን ለዚህ ጨካኝ 😢😢

  • @MesertSisay-kz7ud
    @MesertSisay-kz7ud День тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sususeada-zy3de
    @sususeada-zy3de Годину тому

    Allah yasherachew

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 2 дні тому

    የኔ ብርቱ እናት እመብርሐን ትድረስልሽ 😢😢😢😢

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 День тому +2

    ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ❤❤❤❤ እኒ 7ሰዉ አረገለሁ በዘ እነኩን እነገዘወ ❤

  • @birukbekele7412
    @birukbekele7412 3 години тому +1

    እንደው ቤተክርስቲያኑ ለምን አይረዳም ግን እኒህ አባት ይህን እያረጉ ሳለ::

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 День тому +1

    እግዚአብሔር ይማራቸው ውይ

  • @meazabeyene8485
    @meazabeyene8485 8 годин тому

    Ewayyyyyy desi selo demo mearey aye Ethiopia man ☝️☝️☝️😭😭

  • @tinawaka4874
    @tinawaka4874 14 годин тому

    fetarie meheretun yelakelachu

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 День тому

    , እመቤቴ ትማርልሽ 🙏🙏🙏♥️😭😭🙏😭😭😭😭😭😭

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 День тому +2

    አይ እናት መተኪያ የሌለሽ

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 14 годин тому +1

    መድሀኒአለም ይዳሳችሁ፤ ጠላት ለክፋት የአቀደውን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለክብራቸው መገለጫ ያድርጉላችሁ።

  • @GBfkh
    @GBfkh День тому +2

    ኢጨ ማስታወቄ ያወ ሲሰለቸ

  • @0ahh858
    @0ahh858 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 День тому +1

    ጌታ ይቅር ይበልሽ አሁን አያሳዝንሽም

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 День тому +2

    ትልቅዋ ልጅ አአአአ የአይምሮ ነገር ይታይባታል!!!

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 День тому

    Fatar eyinachon yabiralachow🙏🙏🙏🙏🙏

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 День тому +1

    Ignorant parents should be held accountable for naming their child with inappropriate name

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ

    እመብርሀን ከናተ ጋር ትሁን😥😥😥😥😥

  • @asteranbaseh9602
    @asteranbaseh9602 День тому

    Egazabheri yemarchow

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 День тому

    እህህ የእናት መከራ😢

  • @Zainab20-s7u
    @Zainab20-s7u День тому +1

    የእኔ እናት

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 День тому

    የኔ እናት 😢😢

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa 2 дні тому +1

    ነፍሱ ይቃጠል ይህ ከብት የሰውስ, ቀልብ ምን ያድርገው

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb День тому +3

    ዛሬ ገና ተክልዬ ስራ ሰራህ

  • @amaamm-p8p
    @amaamm-p8p 7 годин тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @She12-e5t
    @She12-e5t День тому +1

    እግዚአብሔር እነዚይን ልጆች ትልቅ ሰው ሊያደርጋቸው ይችላል አባታቸው ግን የቀንጅብ ነው ጋዜጠኛ ተክለኃይማኖት ሰበታ የእውራን ትምህርትቤት እንዲቀበላቸው ብታደርግ ?? ሌላው እነ የትነበርሽም እዛገብታነው ለዚህ የበቃችው እንዲሁም ብዙ ሁራንን አውጥታል ስለዚህ ወደዛ ብታመለክት ጥሩ ይመስለኛል ::

  • @solomonmekonen9448
    @solomonmekonen9448 2 дні тому

    Yemteshi Tsenate Betam Dese Yelalle Fetari yerdashi Enate

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 2 дні тому

    Yeethiopia hizb gn tazebkut betam were habtam hizb maytekm bihon midiyaw yitlekelk neber erdatam yigorf neber ? Mestet yikrna likena sharem erdata new