Living outside of your home is really hard. At the same time, it's a good way to challenge yourself for growth. You may have to learn cooking and how to live with others etc. Can't wait to live with my bestie like this.
Living with parents is fantastic who doesn't like breakfast on bed but living out of your comfort zone is the best thing in life I moved out at the age of 21yrs old
good luck guys. Abro menor kemiwedut sew gar kebad new mikiniytum abro menor kelal aydelem tigist mechachalin yiteyikal ena libachun asfut guwadegnintachun endatatut
ስለ አፓርትመንቱ እየጠየቃችሁ ያላችሁት ሙሉ መረጃ ከስር ባሉት ቁጥሮች ማግኘት ትችላላችሁ 🤗
0963408271
0912140906
ኪራዪ ግን ትችሉታላቹ ማለቴ ውድ አይደለም ማለቴ ነው ወይስ ገዝታቹ ነው በተወደደ ኑሮ
@@munanasir3493 ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
@@minaleshtera1049 ምናለሽ ተራን ካስጉበኛቹኝ ሠ ብ አረጋለው ክክክክክ
ቭድዮ ስራልን ምሸጥም ከሆና ምከራይም ከሆና
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
የኔዚህ ልጆች ፍቅር ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲህ ብንዋደድ ሀይማኖት ምክንያት እያርግን ባንከፍፍል እንዴት እናድግ ነበር
እጅግበጣም እንጂ
ወላሂ ናቲ ምርጥ ሰዉ ነሆነ የዋህ ይመስለኛል
ሳየዉ ሁላ ያሳዝነኛል ወላሂ ነባ አላህ ፍቅራችሁን ጓደኝነታችሁን እስከመጨረሻዉ ያዝልቅላችሁ
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
😍😍
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
ዋውውው በጣም ደሰ ይላል እመብርሃን አትለያችሁ ዋውውው ደስ ይላል💕💕💕
POV: when the ad is not enough and you actually have to move in it . . . .another level mastawekia Nebilo yimecik 🤗
Ikr😂
ኢትዩጱያዊ ማለት እናንተ ነችሁ ሀይማኖት ዘር ቀለም ሳይለያችሁ አብራችሁ በፍቅር አሁንም እስከመጨረሻዉም ኑሩ የናንተን ፍቅር ለሁሉም ያድለዉ
እዴ እስካሁን ከቤተሰብ ጋር ነው የምትኖሩት ወይ ጉድ በሉ እግዛብሔር ይርዳችሁ አዲስ ምራፍ ነው በርቱ 👍👍
እድለኛ ብቻ ነው ከ ቤተሰቡ ጋር ኣብሮ የሚኖረው። እና ደሞም ሰው እንደባህሉ ነው የሚሄደው።
እክሩዬ ስወድሽ የኔ ዉብ የኔ ሳቂታ የኔ አመለ ወርቅ ❤❤❤
ረመዳን ሙባረክ ነቢሎ ሰላም ለሁሉም
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
😍😍
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
ኣመሰግናለሁ ይገርማል ግን ቴምር እንዴት እንደምወድ ሁሌ ነው ምበላ
ረመዳን ሙባረክ 😂ረመዳን ከሪም እሺ
አረ ናቲ የሚያወራው ሁሉ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂
እናተግን እምምሉበት ድብልቀልቅ አረጋችሁት አዱ በአሏህ አንዱ በዛ እረመዷን ሙባረክ ያክዋቲ
ማሻ አላህ የፍቅር የዴስታ ቤት ያርግላችሁ ወድም ነቢሎ መልካም እረ መዷን ኢክሩን አምጣት ካተ ጋር
ዉድ ሙስሊም እህት ወድሞቸ እረመዷን ከሪም።።
ጓደኝነታቹ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያቹ
Enkuwan des alchu gus🥰
Yeh melket yedreslgn le nati. natiye tegest ke senat gar yesth lela menm alelhem😁😁
ሀይ ነቢል በበጣም ደስ ከትዳር በፊት ወንድ ልጅ ከበቴሰብ ወቶ ብቻውን እየኖረ ቻሌጁን መልመድ አለበት ካቡ በሀላ ሚስቶቻቸውን ይረዷቸዋል አሪፍ ነው ሌላው ደሞ ሙክሊትዬን በጣም ነው የምዎዳት የዋህ ግልፅ ትመስላለች
ፍሪጅ ኣለ ባዶ ኣላለም ነብሎ የሳቄ ምንጭ. እባካችሁ. ቶሎ ቶሎ ብላችሁ ቭድዬ ልቀቁ. ስወዳችሁ ምሪጦችየ. ናቲየ ምስኪን ስዎድህ
ኢትዮጵያን በእናንተ ውስጥ ነው ማያት ❤❤❤ፍቅር የሆናችሁ ቲሞች
እንኳን ደስ ያለህ ነቢሎ ውዴ ሁላችሁም በጣም ነው ደስ እምትሉኝ 🥰
I really feel bad for Ekram 😔 specially its Ramadan the quality time where you spend with your family
Someone spoke my mind
Very true
Living outside of your home is really hard. At the same time, it's a good way to challenge yourself for growth. You may have to learn cooking and how to live with others etc. Can't wait to live with my bestie like this.
Ere bro enenoralen atasbi dm argign anchi😂😂😂lol
Living with parents is fantastic who doesn't like breakfast on bed but living out of your comfort zone is the best thing in life I moved out at the age of 21yrs old
የአለም የደስታ የፍቅር የጤና የመተሳሰብ ቤት ያድርግላችሁ 😍😍
ሒክራም ምስጊን አሣዘነችኝ እሕት እኮ የናት ምትክ ናት አሪፍ ነው ናቲ እና ነቢሎ ሑለታችሑም ጨዋ ናችሁ ልመዱ
Yesew desta endezihm yasdestal leka?!
Fkrachihun hule endekenahubet new! Ahunm ahunm belay belay ychemrlachu🙏🙏🙏
Ramadan Mubarak😍
በደስታ ኑሩበት ምረጦቸ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
Ikram gin uffffff siwedish...lezash ayitegebim..tesetoshal...nebil congrats for having ikram
ወይኔ ግን ጉሩፓችሁን ሁሌም አደንቀዋለሁ ነቢሎ በርታልን የሳቃችን ምንጭ አወ ከቤት ወጣ ብሎ እራስን መፈተሽ አሪፍ ነገር ነው በተረፈ መልካም የኢባዳ ወር ነቢሎ ኤድ ኢክሩ እኖዳችኋል👍😍😍
በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ የማያልቅ በረከት ወደቤታችሁ ይግባ 🥰🥰🥰
wow አፓርታመዉ በጣም ደስ ይላል እባክህ በነካ እጅህ የኪራዉን ዋጋም አስቀምጥልን
ስልካቸውን Pin አድርጎታል
መሸአላህ,የዱሮዋ,ኢትዩቢያ,እዚህቤትአለች,ነቢሎ,አላህይጠብቃችሁ,ኢክሩንሰላምበልልኝ,በጣምነውእምወዳትየኔፍልቅልቅ
አሰለሙ አሌይኩም ነባ እንዴት ነህ ወለሂ በጣም ነው የምወድህ አለሃ የተሸለው የረሰቹሁ ቤት ይሰጠቹሁ
ሰላም የሁሉ መሠረት ነውና ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ ይችን ወር በትግስትና ነገሮችን በመቻል እንለፍ ፈጣሪ በሰላም ያስጨርሰን
ነቢል አሪፍ ሰው ስራዋችህ በጣም ነው የሚመቹኛ
እክራምዬ አሳዘነቸኝ ይመቻቹ😍😍😍
የነቢሎ ቤተሰቦች እስት ወደ ኔቤት ጎራበሉ🙏🙏🏃
Men honech ikram
ኢንድመማር ኢህት
ማሻ አላህ የደስታ ቤት ያድርግላችሁ ነባየ ደስ ትላላችሁ ረመዳን ከሪም ነባ ውድ እህት ወድሞቸ🥰🌹
ልጆቸ በጣም ደሥ ይላል አተም አችም የሠው ወሪ ሣሠሙ ተቻችላችሑ ኑሩ ውለዲ ክበዱ ምኽንያቱምልጅ ነዉማሠሪያው።
good luck guys. Abro menor kemiwedut sew gar kebad new mikiniytum abro menor kelal aydelem tigist mechachalin yiteyikal ena libachun asfut guwadegnintachun endatatut
ነብሎ በአላሕ ስንት ነው ጠቅላላ እና በወር የምከፍለውስ ሰንት ነው
0963408271
0912140906
Nebilo natiye congratulations neba gin bezi seat ekru gar mehon yishal nbr anyways guys you have to strong bertu
ነቢሎ ግን ሁል ጊዜ ቪድወ ምታሳጥረው
ነባዬ የኔ መልካም ሮመዳን ከሪም ለአንተ እንጅ ለፅፈኛ ሙስሊሞች አልልም ብየም አላውቅ😍😍😍
ማን በይን አለሽ
Tish😬
ሆ ምን ማለት ነው
አልሺአላልሺምንሺሊቀርብንሰውአለአላለምንምአይጠቅምምአይጎዳምም ዋናውአላህነው
ማን በይ አለሽ የሆንሽ ጁንታ
ወይኔ ደስ ሲል ታድላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Alhn nabilo ekru azoshi 🥰🥰🥰nablo Ramdna krima
ሁለት አዝጎች እወዳችኋለሁ ❤️❤️
Neba tefak eko er telo telo vido lekeke❤❤
Wow your the best nebil
My fav's love u guys ❤❤🙏🙏
Engh wudoch yet naw minorut? Yemcwachu👍
እብዶች ብዙአትጥፉ ስወዳቹ አቦ ነቢል ናቲ መክሊት ግሩፓቹ ሁሉ ተነፍቃችኋል
Nebililyeeee Ramadan kareem ❤🕌
ነቢሎ እንኳን አደረሳችሁ ለረመዳን ፆም
ወይ ነቢሎ በላጤ ትዳር አረ ይደብራል ሄዋን የታለች ፈለግ ፈለግ አድርጉ እንጂህ አንተና ናቲዬ ቆንጆ
ቆይ ግን ሊፍት አለው አልተባለም 🤔🤔🤔🤔 ....(hiking) ይልሀል ..ይመቻቹ 👍
Limitless, awesome book!
Yafikeri bate yuinelachu yena ebidochi❤😘Nabe Rmdani karime
Allah fkrachihun lezelalem yazlklachihu hulachinm edenate ayinrt fkr yiste
ውድ የኢስላም ልጁች እንኳን አድረሳችሁ
my favorite ❤❤❤❤ weddddd nw margachu ግን ነቢሎ የናቲ መንትያ አግቸዋለሁ 😃😃😃😃😃😃photo bemn lilaklachw
ቤት ለንቦሳ ነቢልዬ ናቲናዬ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ረመዳን ሙባረክ ነቢልሻ ❤🌹ያው ለቤቱ ምርቃት እንዳትረሳን እ
Weyenea ikru sewedateeee eco... Tadeleh
Meklitye swedsh yehonech yewah neger nat😍😘
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ"
አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።
ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።
አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።
ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።
ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ።
በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ።
ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ።
ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው።
ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ።
በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ።
ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ።
ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ።
ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ።
ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል።
ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው።
ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው።
ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው...
ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል።
ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ።
ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው"
ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።
አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።
1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።
2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።
ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው።
ሱብሀን አላህ
ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን 🕌
A.s sebahniallah 😢😢😢😢 ❤❤aminnn jezakllahkeyra ❤❤❤❤❤❤
Thanks
ገዝታችሁነው ? እንጂ ኪራዩን እንዴት ልትችሉት ነው ግን
በጣም እምወዳቹ ❤❤እማትሰለቹ ግሩፕ ናቹ 🥰❤
የደስታ ቤት ያድርግላችሁ እንግዲህ የምግብ አበሳሰል አይነት እናያለንአ 🤣🤪
አሚን 🙏
ቀላል እናያለን የናቲ ና የነቢል ክችን በሚል ይጡ ክክክክክ
አረ አቤል የት ጠፍቶ ነው ነቢሎ በቃ በ ሼፍ ዮሐንስ ቀየራቹ ማለት ነው ክፉ ነው ይሄን የመሰለ ጎደኝነት ቀረበት 😏😏😏
Abelo eko 666 geba eko yehen Hulu flus keyet yametale
ቀረበት ይሄን የመሠለ ጓደኝነት የምታሳዝነኝ መክሊት ነች
what happened with Life of Abel? we don't see him with you guys like we used to. does anyone know?
Melkam edell yene wedochi
ዉድድ ነዉየማደርጋችሁ ሁላችሁም😍😍😍😍
welcome, we missed you!
ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈
jezakllahkeyra 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
atetfu broo hule vlog beleki des yelenal🥰🥰🥰🥰🥰
ናቲን አምነዋለው ነቢሎ ግን የወጣክ አይመስለኝም 😂😂😂😂
ሰላም ሰላምችሁ ይብዛ ምርጦች ደስ የምትሉ ዩቲበሮች ናችሁ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ
ብቸኝነት ኑሮ በቃ ተጀመረ ሞክሩት ፊሪጁንም ውሀም ቢሆን ሙሉት 🤔😂😂😌
wow syamr betu
እስካሁን fam ጋ ነበርክ 🤔
መክሌት😘😘 ተጎጥረሻል ቤቤ ቋጠርሺደ
ሰላም ውድ የኢትዮልጆች በያላችሁበት ነቢላዬ እሮመዳን ከሪም የሳቄ ምጭ😍😍😍😍
ደምሪኝ ውዴ🙏
እናተን አለመውደድ አይቻልም!!! የኢትዮጵያ ተምሳሌት! የእስላምና ክርስቲያን!!!
Des tilalachu lift yelewm?
Er men lehun benate fkr ytensa eske lelitu 10 seat ykoyhubt ale bertulgn ewedachuwale
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ልጅን በአስራስምንት አመት ቤት ተከራይቶ እንዲወጣ ማስለመድ መቻል አለበት ምክንያቱም ስንወጣ አላፊነት ይሰማናልና በአርባ አመት ቤተሰብ ላይ ቁጭ ብሎ የልጅ ጡረተኛ ከመሆን እጅግ የተሻለ ነው በግዜ አላፊነት መውሰድ መማር አለብን
ነቢልዬ ኢክራምዬ ጥለካት እኔ አዘነኩኝ
መክየ የት ናት ስወዳት ባገባት ራሱ ደስ ይለኛል
ለምንድ ነው 1miillion view የማትገባው ነቢል 🤔😎📌📳
Nebilo remedan kerim 🙏🙏🙏
መልካም አዲስ ሂውት አቤል የት ጠፍቶ ነው
yimechesh bro
ነቢሎ አቤል ጋር ተጣላችሁ እንዴ?
አቤቶ ነቢል ኩራት ኢንስታ ግራም ላይ ፅፌልህ ሌሽ አትመልስም ወይስ አሰላሙ አለይኩም ብሎ የሚጀምር ሰው አቶድም
Nebilo wallhi min inde milik alwkim bicha btm nw miwedachu hullachum timechegnalachu nurulin kifu ayinkachu😘😘😘😘😘😘
ስወዳችሁ ምርጥ ያራዳ ልጆች
congra neba
በጣም ደስ ይላል ይቅናችሁ
ሀቢቢ 😂😂
Love you man!!
መክሊትን ስለምወዳት ሴት ልጀን መክሊት ነው የምላት ማርያምን ስወዳቹሁ
መከራየታቹ ደስ ይላክ ሌሎቹስ የሉም ጊዋደኞችህ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
Enkuan deslachu 👏👏👏👏👏👏👍👍