Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ye arada lej ...kante gar neber kedame keseate kuch bello deraft eytetadke mawerate ..you are a deep thinker that express your thought in simples words ...lot to learn from you ...your a vibe
ቃና አንድ ያላቹ ደህና Program ህይወቴ ስፓርት ዜጣ እና ከስራ በኋላ ሌላው 😭😭
በጣም የሚገርም ዕይታ ነው። Thank You Guys!!!
Excellent Guys, Thank You !
በጣም አነቃቂ የሆነ ንግግር ደስ ይላል ቶሎ ባላለቀ ብዙ መማር ችያለው አመሰግናለው
Thank you for sharing
ደስ የሚለኝ ፕሮግራም
"Aun yihe lig metaser yelebetim"....degagime new yesakut
Tebareku
ሊዲያና ሰለሞን
እዉቀት ሳይኖርህ ሲቀር ደፋር ትሆናለህ ባልከዉ እስማማለዉ ። ልክ አንተ አሁን ደፋር እንደሆንከዉ ማለት ነዉ። እኔ ምን አምናለዉ ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ አስተሳሰብ እና አመለካከት አለዉ ልክ ሊሆን ይችላል ላይሆን ይችላል ቁም ነገሩ ግን ያሰብኩትን ነገር ሁሉ አደባባይ ማዉጣቱ ላይ ነዉ። እኔ በዚህ ፕሮግራም ያየሁት ሀሜት እና ትችት ነዉ። ሙሉቀን ከተናገራቸዉ ነገሮች ዉጪ 1ቁም ነገር የለዉም። ሌሎቻቹ በሰዉ ላይ በንግግሩ ላይ በአማርኛዉ ላይ ሙድ ለመያዝ እና በአደባባይ ለማማት የተቀመጣችሁ ናችሁ። እዉነት ነዉ አነቃቂዎች በዝተዋል እዉነት ነዉ ስለ low of atraction ያለን ግንዛቤ የተዛባ ነዉ። ነገር ግን በዛዉ ልክ ግንዛቤን የሚያሰፋ የሚያስተምሩም አሉ። ለቢዝነሳቸዉ ሊሆን ይችላል ላልከዉ ሁላችንም እኔም አንተም አነቃቂዎቹም የምንሰራዉ ለጥቅም ነዉ። አንተም እየቀባጠርክ ያለኸዉ ለጥቅምህ ነዉ። ከሀሜቱ ወጣ ብላችሁ logical የሆነ ነገር ብታወሩ ስለ low of atraction በደንብ የገባቸዉ አልመሰለኝም ከምትል በደንብ አንተ የገባህን ብታስረዳ ጥቅምና ጉዳቱን ብታስረዳ ስንት ሰዉ በጠቀምክ ነበር። አይንህ ዉስጥ ምሰሶ ይዘህ ስለ ሰዉ ጉድፍ ማዉራት ያሳፍራል። ብዙዎቻችን ሀሳብ ማመንጨት ስራ መስራት ሲያቅተን ሰዉ የሚሰራዉን መተቸት ደንበኛ ስራ አርገን ይዘነዋል። የተሰራዉን አመዛዝነን ልክ የሆነዉን መርጠን መስማት የኛ ሀላፊነት ነዉ። ያኔ ትንሽም ብትሆን እንማርበታለን ያ የሚሆነዉ ግን ለመማር ስንዘጋጅ ነዉ። ለትችት ለነቀፋ እራሳችንን ስናዘጋጅ ግን መማር ሳይሆን negative ነገር ብቻ ነቅሶ ማዉጣት ይሆናል ስራችን። ስለዚህ positive tinker መሆን ይበጀናል። ይኔ ወራችሁ ግን 1 ጠብ የሚል ነገር የለዉም። ሙሉቀን ደሞ እነኚ ሰዎች ይቅሩብህ ያበላሹሀል። ብዙ ፕሮግራማችሁን አይቻለዉ ምታወራዉ ነገር ያሳምነኛል። ለነዚህ ግን ትበዛባቸዋለ።
መግቢያ 100 ብር ሲሉ አይጨንቅም
biyansi kenante yishalalu kenante yetemarikut sewu metecheti new hameti new please biyans mitekim program astelalifulin
Konjo program new betaam new mewedew
እንደው ለራሳቸው ብለው ቢሆን እንኳን እነዚ ሰዎች ሰው ግደሉ ስረቁ ብለዋል? ምነው ስንት የሰውን አይምሮ የሚያቆሽሽ ስራ ሲያሰራጩ አላያችሁም? ምነው እነሱን አትቃውሙም ... ስራፈቶች!!
የተወያያችሁበት ሀሳብ ጥሩ ነው. እና ግን ተደማመጡ ሀሳብን አስጨርሱ ✌️
🤩🤩🤩🤩
Benegerachin lay Ethio yastedadeg bahilachin + ena yerasachin chigir + mahiberesebachin + yehaymanot tekuwamat lelam lelam .........beki manekakiya nachew.lelaw lelaw.....geltsachihutal.......
እንደ ሕዝብ ችግራች
ሴትዬዋ ግን ወሬ አታሶራም ወንዶቹን እኮ አሰማም በቃ የምታወራው ወሬ እንደሷ ግራ የገባው እነሱ ሲያወሩ አዳምጪ እስቲ አትቀልቀዪ ደሞ ፀጉርሽ የበግ ለምድ ይመስላል ለቃና ቲቪ አትመጥኝም እባካችው ከዳናይት ዊግ ተዋሺ ታዋቂ ከመሆን በፊት አዋቂ ሁኚ
ቲቪ ላይ ስለታያቹ የናንተ ንቃተ ህሊና የበለጠ እንደሆነ ማሰባቹ ይገርማል በመጀመሪያ አውቃለሁ ያለ አይማርም ለምታቀሩብት ፕሮግራም አሉባልታ ከሚሆን ቀርባቹ ከማስረጃ ጋር አውሩ እነ ኦፕራ አስመጡና አስተምሩን በነሱ ካልሆነ አርአያ እሚሆን ከሌለ አሳፋሪ ፕሮግራም ነው ለኔ
ye arada lej ...kante gar neber kedame keseate kuch bello deraft eytetadke mawerate ..you are a deep thinker that express your thought in simples words ...lot to learn from you ...your a vibe
ቃና አንድ ያላቹ ደህና Program ህይወቴ ስፓርት ዜጣ እና ከስራ በኋላ ሌላው 😭😭
በጣም የሚገርም ዕይታ ነው። Thank You Guys!!!
Excellent Guys, Thank You !
በጣም አነቃቂ የሆነ ንግግር ደስ ይላል ቶሎ ባላለቀ ብዙ መማር ችያለው አመሰግናለው
Thank you for sharing
ደስ የሚለኝ ፕሮግራም
"Aun yihe lig metaser yelebetim"....degagime new yesakut
Tebareku
ሊዲያና ሰለሞን
እዉቀት ሳይኖርህ ሲቀር ደፋር ትሆናለህ ባልከዉ እስማማለዉ ። ልክ አንተ አሁን ደፋር እንደሆንከዉ ማለት ነዉ።
እኔ ምን አምናለዉ ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ አስተሳሰብ እና አመለካከት አለዉ ልክ ሊሆን ይችላል ላይሆን ይችላል ቁም ነገሩ ግን ያሰብኩትን ነገር ሁሉ አደባባይ ማዉጣቱ ላይ ነዉ። እኔ በዚህ ፕሮግራም ያየሁት ሀሜት እና ትችት ነዉ። ሙሉቀን ከተናገራቸዉ ነገሮች ዉጪ 1ቁም ነገር የለዉም። ሌሎቻቹ በሰዉ ላይ በንግግሩ ላይ በአማርኛዉ ላይ ሙድ ለመያዝ እና በአደባባይ ለማማት የተቀመጣችሁ ናችሁ። እዉነት ነዉ አነቃቂዎች በዝተዋል እዉነት ነዉ ስለ low of atraction ያለን ግንዛቤ የተዛባ ነዉ። ነገር ግን በዛዉ ልክ ግንዛቤን የሚያሰፋ የሚያስተምሩም አሉ። ለቢዝነሳቸዉ ሊሆን ይችላል ላልከዉ ሁላችንም እኔም አንተም አነቃቂዎቹም የምንሰራዉ ለጥቅም ነዉ። አንተም እየቀባጠርክ ያለኸዉ ለጥቅምህ ነዉ። ከሀሜቱ ወጣ ብላችሁ logical የሆነ ነገር ብታወሩ ስለ low of atraction በደንብ የገባቸዉ አልመሰለኝም ከምትል በደንብ አንተ የገባህን ብታስረዳ ጥቅምና ጉዳቱን ብታስረዳ ስንት ሰዉ በጠቀምክ ነበር። አይንህ ዉስጥ ምሰሶ ይዘህ ስለ ሰዉ ጉድፍ ማዉራት ያሳፍራል። ብዙዎቻችን ሀሳብ ማመንጨት ስራ መስራት ሲያቅተን ሰዉ የሚሰራዉን መተቸት ደንበኛ ስራ አርገን ይዘነዋል። የተሰራዉን አመዛዝነን ልክ የሆነዉን መርጠን መስማት የኛ ሀላፊነት ነዉ። ያኔ ትንሽም ብትሆን እንማርበታለን ያ የሚሆነዉ ግን ለመማር ስንዘጋጅ ነዉ። ለትችት ለነቀፋ እራሳችንን ስናዘጋጅ ግን መማር ሳይሆን negative ነገር ብቻ ነቅሶ ማዉጣት ይሆናል ስራችን። ስለዚህ positive tinker መሆን ይበጀናል። ይኔ ወራችሁ ግን 1 ጠብ የሚል ነገር የለዉም። ሙሉቀን ደሞ እነኚ ሰዎች ይቅሩብህ ያበላሹሀል። ብዙ ፕሮግራማችሁን አይቻለዉ ምታወራዉ ነገር ያሳምነኛል። ለነዚህ ግን ትበዛባቸዋለ።