የሚገርም ምስክርነት ~ Teme | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 32

  • @ኃኢየሱስ
    @ኃኢየሱስ 3 дні тому +4

    እንኳን በክርስቶስ አከል በሆነችሁ ቤቴክረስትያን ተጨማረሽ❤

  • @tigestdesta-z6g
    @tigestdesta-z6g 2 дні тому

    እንኳን ወደ እውነተኛዋ ሆርቶዶስ ሀይማኖት መጣሽ እግዚአብሔርም በቤቱ ያፅናሽ

  • @TsehayTsehay-ut4lm
    @TsehayTsehay-ut4lm 2 дні тому

    Amen, egziabheir yemesgen

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ወደ እውነተኛው ብራን መጣሽ የድግል ማርያም ልጅ በበቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ጰ9ደ

    እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ከጨለማ ወደብርሀን አመጣሺ እህታችን❤❤❤❤

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 2 дні тому

    ተሙ ተሙ ቃላት አጠረኝ የኛ ውድ ወንድም ኑርልን ተባረክ ገና ነው የብዙዎች ነብስ እዲድንልን መፀለይ አለብን በርቱልን የተዋህዶ ልጆች እህታችንም የድንግል ልጅ እየሱስ ስለደረሰልሽ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይክበር
    እግዚአብሔር ይባረክ
    አሜን

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 День тому

    እንኳን ደስ አለሽ እንኳን የድንግልማርያም ልጅ እረዳሽ ታድለሽ

  • @SayedAhmada-e7w
    @SayedAhmada-e7w 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @weynishetbekele2988
    @weynishetbekele2988 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል🙏🙏🙏🙏

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤

  • @Beki6D
    @Beki6D 2 дні тому

    ተሙ ተሙዋ ወድሜ በርታ 🌷✞

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 3 дні тому

    እውነቱ ይህ ነው ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ የምንለው ለዚህ ነው

  • @thomasgurmu7393
    @thomasgurmu7393 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር፡ ይመስገን፡
    እህታችን፡ እንኩዋን፡ ደህና፡ መጣሽ፡
    ኑ፡ በብርሀኑ፡ ተመላለሱ !!!
    አሜን

  • @BerhaneMeskele
    @BerhaneMeskele 3 дні тому +1

    Anchachaligne !!!!!

  • @WoinshetLegese-ig3by
    @WoinshetLegese-ig3by 2 дні тому

    Egziabher ymesgen!

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 3 дні тому

    Temesgn Egzabher 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WoinshetLegese-ig3by
    @WoinshetLegese-ig3by 2 дні тому

    Enkuan wedeberetu sebesebes.

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 3 дні тому

    እግዚአብሔር፡ ይመስገን፡

  • @SelamTekeste-z2g
    @SelamTekeste-z2g 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል ተመስገን

  • @tigstaddis7629
    @tigstaddis7629 3 дні тому

    Egezabeher amelaki yemsegen

  • @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ
    @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ 3 дні тому +1

    ተመስገን እግዚአብሔር ❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 3 дні тому

    ተሙ አምላክ እንዴት ይወድካል ከዚህ ሰው ሰራሽ ት/ም የገላገለክ አንተበዛ ቤት ውስጥ ስለነበርክ ጉዳቸውን ታውቃለክ አንተን አይሸውዱም እነፈለገ አትናትዮስን ቢሆን የት አየክ በቦታው አልነበራችው ይሉ ነበር እውነታ ሲወጣ ለመዋሸት ይፈልጋሉ አምላክ ነው የሚያጋልጣቸው በአንተ ላይ አድሮ አምላክ ይመስገን ይህን ለምን ታወራለክ ይላሉ ለምን እውነት ወጣ ነው እናውቃለን ወንጌልማ ለጉድ እየተሰበከ ነው ይህ ዘመን የወንጌል ዘመን ነው አልገባ አላችው እንጂ እድሜ ለወንድሞቻችን ታሬክ እያየን ነው ምንም መልስ እንደሌላችው ከኪሳችው እያወጣችው ስሰብኩ ኖራችው አሁን ጉድ ፈላ ሲጠየቁ አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ ሆነ የሶሎ ህይወት ኦርቶዶክስ ጋር የለም ክብረሰ ለሱ ተሙዬ ላንተ ደሰሰ ብሎኛል በርታልን የኛ ጀግና ❤❤❤

  • @benjitesfaye7211
    @benjitesfaye7211 2 дні тому

    Temu lebemulu neh bebetu yatsenahe

  • @Lina-g8u7i
    @Lina-g8u7i 3 дні тому

    Amane.egzabHare.ywmsegin

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 3 дні тому

    ክበሩልኝ

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 День тому

    ልዩነታችን ውበታችን ቤት መድረክ ላይ ለመቅረብ ለራሱ አተይም አለባበስሽ ለራሱ መንፈሳዊ ነው እዛ ቤት ግን .........

  • @Teklemichael
    @Teklemichael 3 дні тому

    E/R ymesgen

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን