የበጋሻው ቅጥፈት እየታረመ ነው | አኬ | Apostolic Answers | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
Вставка
- Опубліковано 15 січ 2025
- የበጋሻው ቅጥፈት እየታረመ ነው | አኬ | Apostolic Answers | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
Yohd | Ermi Hd | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
Talaku | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
ፕሮቴስታንቶች ድናችኋል ? Krstofores | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን
ያለን እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ድንግል ማርያም አማላጅ ናት❤
የእሱ ማበድ አይገርመኝም ይሄንን አጋንታዊ ቀልድሰምቶ አሜን የሚለው ነው ።ለመስማት እንኮን ይቀፋል።
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች❤አክቲ❤
akiye yewnet kale ywetn yasemaln wedimachin bertaln lenesum fetari ykir ybelachew lbona ysitachew❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ተባረክ አኬ ወንድማችን, ሰዉ አባቶች ላይ አፍ መክፈት ተገቢ አይደለም።
እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን አክሊለ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ! የጠፉትን ይመልሳቸው!
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አኬ ረጅም እድሜ
አንዳንድሰው መቀሰፍማለት በሰይፍ መመታት ይመስለዋል መቀሰፍማለትእንደበጋሻው አምላክን ሀጥያተኛማለትነው። ፈጣሪይጠብቀን
አኬ እንዲህ አይነቱን አስተምህሮ ልንናገረው የቅርና ደግመን ለማየትም አይቻለንም
አኬ የመስቀሉን ነገር ለማመቻመችና ያደባበስከው አካሔድ ትክክል አይደለም ሊነሳ ግድ ነው አባቶች ከመስቀሉ አይበልጡብንም። ። ።
እግዚአብሔር ይገስፅህ አገላለፁ እንዴት ስቅጥጥ ዝግንን ይላል ሰው እንዴት እያደር ይብስበታል ጌታ ኢየሱስ ይማርህ
ጌታሆይ ጨርሴ ለመስማት እንኳ አልቻልኩም😢
ጌታ ሆይ ይሄንን ለሰማነው ሁሉ እንደምህረትህ ይቅር በለን
ወንድማችን በጋሻው መጨረሻው የግደት ጥገ ተናገረ እቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢
Egziyoo geta hoy tebiken kenetaki tekulawoch
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቃ ዘመናችን አልቋል ለመስማት ይከብዳል ጌታሆይ ማረን
ተወዳጁ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
Ake ፈጣሪ ይባርክህ, እንወድሃለን!❤
Egziabher yemesgen 🙏🏿
ስንቱ በእሱ ትምሀርት እንዳልተቀየረ ዛሬ እሱ እንደዚህ ሆኖ መቅረት ግን ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ይድረሰለት😢😢😢😢😢
በጋሻውና መሰሎቹ የአጋንት መነፈስ ሰልጥኖባቸዋል።
የጴንጤ መጨረሻ ይሄ ነው 😓
መቼም በኣይምሯቸው ስለ ፈጠሩት ኢየሱስ ነው እሚያወሩት ኣይደል😱
ለዚህ እኮነው የጴንጤወች ኢየሱስ ሐዋርያት የሰበኩት ኢየሱስ ኣይደለም እምንለው😢
ኦ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ምን አይነት አስተምሮ ነው
እግዚኦ ህዝቤ ጠፍቷል በሀሰተኛ ነብያቶች ልብ ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል 😢
Ake egziabher erejim edmena tena yisteh.
አይ ነው ግን መስቀል ቢረገጥችግር የለዉም ይላል በጣም ያሳዝናል በእዉነት ክልል መናፍቅ እየመሰለንኝ ነው
እግዚኦ መሀረነ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው😢በእውነት ጠፍተዋልና እሱ ወደቤቱ ይጥራቸው.አኬ ተባረክ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማህ🙏
Meskel Yeserte TalaN New Yesrawe
ዝማሬመላክትንያሰማልን
አኬያቺቃልይወትያሰማልን❤❤❤❤❤
Betam 100%batekikil❤❤❤❤l❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebaraki bro Indi ayinati yeteregaga sewu yasfaliginal
ቅድስት ስላሴ ባለመሄድ የተደረገው ነገር በጣም አሳፋሪ ነው።ንስሐ ግባ ሲባል ደግሜ መስራቴ አይቀርም፤ቁረብ ሲባል ገና ወጣት ነኝ መች አረጀሁ የሚል ሰው ለምርቃቱ ኑ ሲባል እኔ መስቀል አልረግጥም ይላል።ወገኔ ቤተ መቅደስ ገብተህ አምልኮ/ቅዳሴ/ፈፅመህ የማታውቅ ሰውዬ መስቀል አልረግጥም አልመጣም ማለት ስላቅ ነው።የኛ ምዕመን በጣም ስክነትና ትምህርት ይቀረናል።
ጌታ ይቅር ይበለን😢
😢😢kale hiwet yasemalin akewa
አኪ በጣም ጥሩአስተማሪነሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ግንስለጨለማዉአለም ወይም ሰለኢሉምናቲ የተናገርከዉ ልክአይደለም መጃጃል ሳይሆን በገአድ እያየነዉነዉ ግን ሀበሻ ሲነግረን አንሰማም የግድነጭ ሲነግረነዉ የምናምነዉ ዋናዉ የዚሕ ማምለጫ ወደእግዚአብሔር መጠጋትነዉ እጂ ኢሉምናቲ አሉ በግልፅ
Tebrek. Wendmachen. Aklile
በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ #በእግዚአብሔርም_እንደ_ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ኢሳ 53/4-5
ወንድሜ በጋሻው አምላክ ለንሠሀ ያብቃህ
ይቅር ይበላቸው
ከኀፆያት በቀር እኛን መሰለ ምስጋና ለሱ
አቤቱ ጌታሆና አረና ያለፍት እናትና አባቶቻችን ይህን ሳይሰሙ በማለፋቸው እድለኞች ናቸው😅😅😅
Egzo meharene kersetose.
❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ እወድሃለሁ ብዙ ተምሬያለሁ ካንተ፤ በመስቀሉ ጉዳይ ያልከው ግን ትክክል አይደለም መስቀል መሬት ላይ አለ መነሳት አለበት ነው የተባለው፤ ጥሩ እይደለም ከተባለ፤ ሰው የሚያውክ ከሆነ ማለት አይቻልም ህዝበ ክርስቲያኑን መስማት ያሰፈልጋል
ልቦና ይስጣቸው ብለው ብለው እዚህ ላይ ደረሱ?
አኬ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ግን የራስህን አነጋገር እባክህ አስተካክል የእነሱን ነው የሚመስለው
እኔ ህጣተኛ ነን ግን ልቤ ይህን ስሰማ አለቀስኩኘ ጌታ ሆይ ለሰማሁት እኔ የቅር በለኝ ለነሱም ማስተዋል ስጣቸው
Begashaw abdal
Berta fetari kanteg yehun aka
የኛ ወንድም አኬ
በምናደርገው ሀጥያት እግዚአብሔር ይፈርዳል ግን መስቀል አይረገጥም
ወይ ክህደት መንጋውን ይዞ ወደ ገደል! ኧር ይሄ በጣም ያሳዝናል:: እንዴ! ማነነው ያስተማራቸው ሁሉም ፕሮቴስታንት እንዲህ ብሎ ካመነ እጅግ የሚያሳዝንና ይሚያስፈራ ነው::
አግዞኦ 🥹😢
ወንድማለም በጣም ነው የማከብርህ በጣም ጥሩ የሐዋርያ ስራ እየሰራህ የለወንድም ነህ
ግን መስቀሉን ስትገልፀው ግን በጣም ፈራው ደጋግመህ የተመሳቀለ የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አይደለም ስትል የምር ደነገጥኩ ግን በደንብ አይተኸዋል መስቀሉንዝም ብሎ የተመሳቀለ ነው እንዲያው በወላዲተ አምላክ በደንብ ተመልከቸው
አይ አኬ መስቀል ነው እንዲነሳ ጫና ማድረግ አለብን እንደዚህ አይነት መልስ ልክ አይደለም
ሰዎቹ እኮ አብደዋል በጣም አደገኛ የሆነ አጋንንታዊ ትምህርት ነው ህዝብ ውስጥ እያሰረፁ ያሉት።
ወይ ጉድ በጋሻው ግን አፉስ እዴት ቻለ ይህን አይነት ድፍረት
ከዚህ የበለጠ በሒወታችን መስቀሉን እረግጠናል ስለሱ ነው ማሰብ ያለብን
በጋሻው የመሰለ ባዶ ጭንቅላት ግን እንዴት ነው እንደ ኣስተማሪ ብላ በየኣውደ ምህረት ሊያስተምር ቅድስት ቤተክርስትያናችን ፈቅዳለት ሲያስተምር የነበረው ?
በስመአብ ምን አይነት አስተምሮ ነወ ይቅር ይበለን
Ere ake gen meskel yetebalewm bedenb aytehewal
Genzeb yasworew begashaw gena bezu yeflasfal yeker yebelew 😮
በጋሻውእኮ የሚያምር ወፍራምድምፅ እንጅ እውቀት የለውም።
ስለ መስቀሉ የነገርከንን 100% እግረዋለሁ!!!!
አኬ ወንድሜ እወድሀለሁ አከብርሀለው። ነገር ግን ዝም መለት አልችልም ።እኔም ከሚቃወሙ ሰዎች አንዷ ነኝ ።አንዱ የ666 አላማ በእሱስ ክርስቶስ ተቃራኒ ላይ መቆም ነው ። ለምን ይመስልሀል የጫማ ሶል ላይ አድርገው የሚሰሩት ለምን ይመስልሀል መስቀልን የሚዘቀዝቁት አንዴ በታቱ አንዴ በአንገት ሀብል እያሳዩ የሚያለማምዱን ።እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት ።ምንም ሳያፍሩ እኮ ነውበአደባባይ ፈጣሪ የሚባል ነገር የለም ገዢያችን ሉሲፈር ነው የሚሉት ።እንዲህማ አቅልለህ አትየው ። መስቀልን ዛሬ እየረገጥነው ከገባን ነገ ደሞ ሌላ ከባን ነገር ሲደረግ ብታይ አይ ችገር የለውም ዋናው ሀጺያት አለመስራታችን ነው ልትል ነው ። መስቀሉን ከረገጥን እኮ ከሀጺያት የከፋ ሀጺያት እንደፈጸምን መዘነጋት የለበትም ።ገንዘብ ጨርሰናል አንኳን ቢሉ ይሄ ደሀ ምስኪነ ህዝብ አይኑን ሳያሽ ነው የሚያዋጣው ለቤተክርስቲያን ሲባል ምንም ምክንያት መደርደር አያስፈልግም ። መስቀልን ልናከብረው እንጂ እድንረግጠው አልተሠጠንም ።ይቺ መለማመጃ ናት ለነገ ጉዞአችን ዛሬ እንጠንቀቅ ባይ ነኝ ካጠፋው ይቅር በለኝ አክባሪህ ነኝ ።ነገርግን ያልሆነን ነገር ስትናገር ልክ ነህ ልልህ አልችልም ። እና ደሞ ተረት ተረት ላልከው ተረት አይደለም ካላወክ አላውቅም ብትል ይሻልሀል ። 666 illuminate በደንብ አሉ በደንብ ተደራጅተው አየሠሩ ነው ሠው እዚህ ያነቀላፋል እግዚአብሔር ይማረን ።
የ አብይ ይልማ ተከታዮች 😂 ከዘዉግ ክርስትና እንዉጣ ወደ ህይወት ክርስትና እንምጣ። የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አይደለም; የመንገድ ትራፊክ መብራትም መስቀለኛ ነዉ...ዋናዉ ትምህርት ላይ እናተኩር
@@fekadualemayehu4418 😂😂😂
አትለከፍ ወንድሜ ከተለከፍክ እንዲህ ነው ባዶ የምትሆነው እግዚአብሔር ይማረው
Ewnetun new ye Orthodox amagnoch teregagitachu madireg yalebinin madireg new enj kalhon ye erasachinn eminet masigemet new ake yelben new yetenager ene sasib yenber meskel ayiregetim gin wey yehon atir legizew endayikomibet madireg new enj mawek ayasifeligm yewisten new yetenagerew teregagu atasitechuh
በጋሻዉ በራሱ አረዳድ ሌላዉን ሰዉ ወደጥልቁ ጨለማ ይዞ የሚኖግድ
Mezmuru demo dess sil
አይ በጌ😅😅😅😅
እረ እግዟኦ ነው የሚያሰቡል የእነዚህ የነበጋሻው ትምህርት ወጣቱን አጠፎት በተሳሳተ ትምህርት
አኬ የመለስካቸው የጴንጤ እህት ወንድሞቻችን ወደዚህ ሲመጡ መስቀል
የሚረገጥ ከሆነ ለምን ይመጣሉ እዛው መርገጥ አቅቷቸውነው እዛምመርገጥነው ለዛለዛ ለምንይመጣሉ
Paintaya sijemerm bemeskel yamnal ebaboch
ደሞ ሰው አሜን ይላልኮ !! ለመሆኑ የፕሮቴንታቱ የሚቆጣጠራቸው የምዴ ? ምን እየሆናችሁነው አረተው አትዘባበቱ ተው
አንተ ያልከው እውነት ነው ግን እግዚአብሔር የሚመለክበት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መርገጥ እና የትም ቦታ መሬት ላይ ያለ የመስቀል ቅርፅን መርገጥ ፈጽሞ የተለያዬ ነገር ነው ለንፅፅርም ሊቀርብ አይችልም ቤተ ክርስቲያን መስቀልን ጉልላቷ ላይ የምታደርገው እኮ በመስቀል ላይ የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን እራስ መሆኑን ለመግለጽ ነው የትኛውም ቤተ ክርስቲያን አናቱ ላይ መስቀል ከሌለው ተራ ቤት ነው እንጅ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ መጠራት አይችልም ታዲያ ክርስቶስን የምታሳይበትን አርማዋን የቤተ መቅደሱ ወለል ላይ የመስቀሉን ቅርፅ መርገጥ ምን ማለት ነው እንግዲያውስ ማንም ያመሳቀለው ነገር ሁሉ ተራ ነገር ከሆነ የቤተ ክርስቲያን አናት ላይ ያለው መስቀልም በሰው እጅ የተመሳቀለ ስለሆነ ከቤተ ክርስቲያን አናት ላይ ይውረድ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ምናመልክ ዋናው መገለጫችን እኮ ቤተ ክርስቲያን አናት ላይ መስቀል መኖሩ ነው እንጅ ምንም መስቀል ባይደረግበት መኖሪያ ቤት ይሁን የጣኦት ማምለኪያ ይሁን ድርጅት ይሁን በምን ይታወቃል? እኛ እያልን ያለነው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እግዚአብሔርን የምናመልክበት ቤት ውስጥ የቤት ክርስቲያን እራስ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ የምናሳይበትን ከቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ የሰቀልነውን መስቀል በቤተ መቅደሱ ውስጥ እንዴት እንረግጣለን ነው ያልነው እንጅ የትም ቦታ ተመሳቅሎ ያለን ነገር አይደለም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ አክሊል ሆይ ሰላመ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ስለ መስቀል በተናገርከው ነገር በጣም ተከፍቻለሁ አንደኛ ቤተ መቅደስ ውስጥ በመስቀል ቅርፅ ተሰርቶ የሚረገጥን የመስቀል ቅርፅ የትም ቦታ ላይ የሚገኝ የመስቀል ቅርፅ ያለውን ነገር ጋር በእኩል እይታ በማየትህ በማቅረብህ ሁለተኛ ማንም ያመሳቀለውን ሁሉ መስቀል ነው ትላላችሁ ብለህ ከእራስህ ውጭ መስቀሉ አይረገጥ ያሉትን ሁሉ ምንም እውቀት እንደ ሌላቸው ሁሉን ነገር በደመነፍስ አታድርጉ ንቁ እንጂ ማለትህ በጣም አሳዝኖኛል።
እንዴ አኬ ወንድሜ ምነዉ ተዉ ተዉ ሳይሞቅ ፈላ እንዳይሆን ተዉ ምነዉ የአጥር ወፍ አየችብን እንዴ
ምን አደረገ?
Era yemtengerwn gen xaqli ante sew taqli gobze setebli ateqzene ateblige menem acategni beune fexareyen bazazenem besqelin gen alikdem andte ayente negegr nw yemtengerw gen amlike feqrune yeglixbte meskel ayelin yelali eko endte tezelabdali Serate yenure taqli setbli atezlibde baligeh
ለማን ነው የፃፍከው አለቃ? አንተ እራሱ አንብበህ ትረዳዋለህ?
ወንድ አኬ አንተምደግሞ በደሙያከበረህን ጌታ እንዴት እንዴህ ትዛበታለህ መስቀሉን በቀይምንጣፍ ሸፍነው ሴያስረግጡ እናንተ ለዜች ቅድስት ቤተክርስቲያን ካልቁማችሁ ማንይቁምላት ? እንዴ አሁንስ ወዴት እንዙር እነሱ ቤስቱ እንኩአን መድሀኔያለም እናንተን አስነሳ እያልን ስንደሰት እናንተም ከዜህ የሜበልጥ ብዙነገር አለብሎማጣጣል 😭😭😭ደረጄ ዘወይንዬ የገባውንያህል ትንሽ ቤገባህና ብትረዳ እንዴህ አትለም ነበር::
አኬ ምን አለ አባቶችን እና ቤተክርስቲያንን በማክበር በተገቢው መንገድ እንጠይቅ ነው ያለው
አትሰሚም እንዴ ሴትዮ ጥያቄ በአግባብ እና በስራት መቅረብ አለበት እዛ ቤተክርስቲያን እንዳትሄዱ እያሉ ውካታ በመፍጠር አደለም ነው ያለው
የአብይ ይልማ ተከታዮች 😂😂😂
ይሄን ሰውየ ለምን አትተውትም ምንም ይበል ምን እኛ ምን አገባን። ቢድን ለራሱ ባይድን ለራሱ ገደል ይግባ።ተውት በቃ እንደፈለገ ይፈንጭ
ጠፍቶ ተጨማሪ ስዉ ለማጥፋት እየሰራ ዝም ይበሉት ? ስተቱ ትምህርቱን ያሳዉቁት ሌላዉም ይማርበት እንጂ
እውን አንተ የምትለው እውነት ከሆነ አንተን ልንቀበል ይገባናልን አሁን አንተ እራስህን የጽድቅ ቃል አስተማሪ አድርገህ ልታይ ብቃት አለኝ ብለህ ታስባለህ
ወንድሜ አኬ እንደ ሙስሊም ወገኖች ነው የተረጎምከው ካልበራልህ መጋቢ በጋሽ ምንም ሊረዳህ አይችልም! መዳን በማንም የለም! ተስፋ የምናደርገው ፍጡር የለም እየ ሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ዳግመ ኛ ልንወለድ ግድ ነው ይልቁን ጌታን ስታምስግን ነብሴ ሐሴት አደረገች በዚህ አንደበትክ ሌላ አትቀላቅል ተባረክ!
አቤታአቤት😂😂😂
ኧረ እያዳመጥን ወገን😮 ኣይምሯቹህ መስራት ኣቆመ እንደ ጴንጤወች😏
አኛ ሀፂአተኛ አምላክ የለንም የናንተ ሀሰተኛው እየሱስ የምታመልኩ ፕሮቴስታንቶች ጋና ብዙ ትላላችሁ።
ደግመህ ሰማው እና አኬን ውቀሰ ዝም ብለህ በቲፎዞ አትጔዝ!!!! የእኔ አምላከ ሀጢአት የለበትም!
አጢያት ያለበት እየሱስን አላመልክም የጌቶች ጌታ ንፁህ የሆነውን ለኔ የሞተልኝን ሞትን ድል ያረገውን ጌታየን እየሱስ ክርስቶስን ፃድቁን ነው ማመልከው
ምነው አድር ባይ ሆንክ ተጠለፍቅ እንዴ እንደመጣልህ የምታወራ አንተ ነህ የተመሰቃቀለ ትላህ እንዴ ምነው ጆሜትሪ እንዴት ነህ ሲሚትሪውን ተብቆ የተስራ ያውም ቤተክርስትያን ደጃፍ ላይ መስቀል አይደለም ስትል አይዘገንንህም ምነው ቅዱሳን ስእላት እያልክ አንደኛ ተከራካሪ አልነበርክ ምነው አሁን ማንን ነካብህ አይ ሰው ችግርማ አለው መስቀል ነው የተረገጠው
ተረጋጋ ወንድሜ ይሄ ጥሩ መንገድ አይደለም.አባቶች ይፈቱታል እንዳልው ልማዳዊ ክርስቲያ አንሁን ለአእዛብ ክፍተት አትፍጠሩ.
ምንም አድርባይነት አይደለም ሁሉ በስርአት ይሁን ነው ያለው ቁጣና ሆታ የሚያመጣው ነገር አለ ብለህ ታስባለህ መረጋጋትና በአግባቡ መጠየቅ ይሻላል ነውና ያለው ወደ መገሰጽ ባንሄ ጥሩ ይመስለኛል በዚህ መሀል ደግሞ የኦርቶዶክስን መበጣበጥ ሰፍ ብለው የሚጠብቁ ስላሉ መንገድ ባንሰጥ መልካም ይመስለኛል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
በምናደርገው ሀጥያት እግዚአብሔር ይፈርዳል ግን መስቀል አይረገጥም