ተናፋቂው ዕሮብ!!!! አርሰናል Vs ማንችስተር ዩናይትድ !!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024
  • ረቡዕ ምሽት 5:15 ላይ ሁለቱ ክለቦች የሚገኛኙበት ጨዋታ በታላቅ ጉጉት እየተጠበቀ ነው።
    በታሪክ የሚጠቀሱ ከፍተኛ ፉክክር ይታይበት የነበረውን ጨዋታ ወደ ኋላ መለስ ብለን እናስታውሳለን።
    ወቅታዊውንም ጉዳይ እንዳስሳለን።

КОМЕНТАРІ • 59

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw День тому +6

    ድል ለማንቼ ለምወደው ክለቤ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nurukassaw1976
    @nurukassaw1976 День тому +3

    አርስናል ❤❤❤❤❤

  • @YilmaTefera-v1g
    @YilmaTefera-v1g День тому +3

    አቤ እውነተኛ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ በርታ።

  • @amirking-ci1rm
    @amirking-ci1rm День тому +3

    the best team in the world man united ❤❤❤❤

  • @Bekiman96
    @Bekiman96 День тому +1

    Arsenal 🔴⚪️💪

  • @girummulugeta8018
    @girummulugeta8018 13 годин тому

    በርታ

  • @misganawteshager-pg8zi
    @misganawteshager-pg8zi 19 годин тому

    ድል ለታላቁ ማን ዩናይትድ💪💪💪💪

  • @Universe-ml1lp
    @Universe-ml1lp 14 годин тому

    Man United

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DesalengGudisa
    @DesalengGudisa День тому

    Wawww❤❤ Abe tileyale

  • @mesheshabekele6215
    @mesheshabekele6215 День тому +2

    ሰላም ለሁላቹ ይሁን እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ ግን የሮቡ ምሽት ምንም እንኳ አጓጊ ቢሆንም ማንቼ ገና በመዋቀር ላያለ ያዲሡ የአሞሪ ቡድን 3ነጥብ ባያመጣም ጥሩ ጨዋታን እንዴት እንደሚጫወት የሚገመግምበት ሰአት ነው ....ውጤቱን ደሥ ባይለኝም ነጥቡን ለአርሰናል ከወዲሁ ሠጥቻለሁ ድል ለማንቼ ይሁን

    • @jibrilahmed862
      @jibrilahmed862 День тому

      😂😂😂😂 ye manche degafi gn Le arsenal min aynet degafi nek

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 20 годин тому

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አሞሪም የሚፈተኑበት ግዜ ነው ቢረቱም አያስወቅሳቸውም ቢያሸንፉም አያኩራራም ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @Chale-zy8kk
    @Chale-zy8kk День тому +3

    አቤ አንተን መስማት ጨዋታውን ከማየት አይተናነስም አርሰናል ያሸንፋል ብየ አምናለሁ ከወቅታዊ ብቃት አንጻር

  • @BrukSeifu-e5k
    @BrukSeifu-e5k День тому

    አቤ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
    አቤ የተሻለው ጊዜ አሁን እንደሆነ ግልፅ በሆነ መንገድ የሚታይበት ወቅት አሁን ነው ።

  • @TigabuMamo
    @TigabuMamo День тому

    የአማድ ጉዳት በጣም ይጎዳናል

  • @abrehamteklu-v5g
    @abrehamteklu-v5g 18 годин тому

    አቤ እንዳነሣኸው አሁንም ድረስ እንደዛሁ ችግር ፈጣሪዎች ናቸው። ያው እንረዳቸዋለን ዋንጫ እያዩት ሥለሚወሠድባቸው ነው።

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 День тому +3

    Arsenal win 🏆

  • @Meseret-s9g
    @Meseret-s9g 19 годин тому

    MAN United

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 21 годину тому

    አቤ Arsenal በሜዳው 3 - 1 ያሸንፋል ድል ለመድፈኛዉ ✊✊✊

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub День тому

    ❤❤❤የፈርጊ የቬንገር ጊዜ የማይረሳ ነው ከጨዋታ በፊት የሚጠበቅ ሽኩቻ ነበር ሚዲያውም እስኪነጋ ትግስት አልነበረውም ገራሚ ጊዜ ለማንኛውም ቀኑ ደርሶ ፍልሚያውን እስከማይ ቸኩያለው ❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ ቻው❤❤❤

  • @kedirmussa9712
    @kedirmussa9712 День тому

    ሳምሪ እና አቤ ሰላም ናችሁ አርሰናል ወቅት የኛ ነው

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 19 годин тому

    አቤ አንክዋን ደህና መጣህልን በዩቱብ ቻናል በተለይ ለኛ ከባህር ማዶ ላለነው አጅግ አስደሳች ነው በርታልን ሽመልስ ከዶሃ ቅታር

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 14 годин тому

    Ggmu❤

  • @DerejeGelanaBegii
    @DerejeGelanaBegii 15 годин тому

    Shashe tegarafelech Arse 2 shashe 0

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 21 годину тому +2

    የዓለማችን ትልቁ ክለብ ከሚጢጢዋ ክለብ ጋር ሊጫወት ነው GGMU ❤❤❤❤

    • @WizNatan-h4p
      @WizNatan-h4p 13 годин тому

      Ewnet bro glory man utdddddddddddd❤❤❤

  • @Senayytube
    @Senayytube День тому

    man united

  • @WendesunNiguse
    @WendesunNiguse День тому

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ
    ከእነሱ ያለፉት አመታት ጨዋታዎች በላይ ለዕረቡ እረቡ ጨዋታ ጉጉት አድሮብኛል፤ የማን ዩናይትድ የሰሞኑን መሻሻል እና የአርሰናል መነቃቃት እስከ ምን እነደሆነ ሁለቱም በትልቅ ጨዋታ የሚፈተኑበት ነው።
    ለአርሰናል ግን ከዋንጫ ፉክክር ላለመውጣት እጅግ አስፈላጊ ጨዋታ ነው ።

  • @HabreMarymMekonen
    @HabreMarymMekonen День тому

    ድል ለማንቼ

  • @ewentuabebe6822
    @ewentuabebe6822 День тому +1

    አቤ ዬመችሕ

  • @lefegegta-u9v
    @lefegegta-u9v День тому +1

    Man u ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FootballPLSBL1
    @FootballPLSBL1 19 годин тому

    Arsenal will win this one

  • @MimiMisi-sk6sp
    @MimiMisi-sk6sp День тому

    አቤ ከጨዋታው ቦዃላ እስከምትተነትው እስከምታወራው ቸኩያለሁ ጫወታውን ባይም አንተ ስታወራው ያስደስተኛል ምክንያቱም በጣም ትችልበታለህ ቹቹ ወልዴ ነኝ የሻሸመኔዋ

  • @GxR-h4k
    @GxR-h4k День тому

    Manchester united 8 0 Frsenal

  • @arsenalethio-muste
    @arsenalethio-muste 16 годин тому

    አረ አቤ ማንቼ አንድ ጨዋታ በአሞሪ ስር ስላሸነፈ መነቃቃት ለማለት አያስደፍርም

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 День тому +8

    አቤ አሪፍ ጫወታ እናያለን ብዬ አስባለሁ እንግዳ መቀበል ልማዳችን ነው በደንብ አስተናግደን እንልካቸዋለን😂😂😂

    • @BetlehemManasbo
      @BetlehemManasbo День тому +5

      አደራ ግን 8-2 እንዳታሸንፉን ብቻ 😎

    • @davedas8678
      @davedas8678 21 годину тому +1

      በቤታቹ እንግዳ እንዳናረጋቹ😂

    • @abrehamteklu-v5g
      @abrehamteklu-v5g 18 годин тому +1

      አቤ ችግር የለም እነሡ ቤት ጓዳችን ነው ኩሽናቸው ውስጥ ያላቸውን አስቤዛ እናውቀዋለን። እንግድነት አይሠማንም ያለቸውን አጎርሰናቸው እንመለሣለን ።

  • @AsebeAsebeweji
    @AsebeAsebeweji 23 години тому

    ድል ለእኔው ፍቅር ለሆነው ክለቤ አርሰናል ይሁን ውርደትና መንሸራተት ለተቀሩት ስማቸውን ላልጠራሗቸው ክለቦች ይሁን

  • @abiabigail2208
    @abiabigail2208 14 годин тому

    Mejemeriya men lewt ale!? Yebudenu...yesew? So minim kelele bezu aytebeqim ..what is,now,going on is just an adrenaline

  • @YaMenji
    @YaMenji День тому

    አርሰናል ጥሩ አቋም ላይ ነው።በምንም መመዘኛ የፉክክር ጨዋታ አይደለም ።ባይሆን ፉክክር ማየት እንዳንችል ያለ ሰአቱ የተቻኮለ ውድድር ሆነ ።የሚያጓጓው ለአርሰናሎች ነው እናሸንፋለን ብለው ስላሰቡ ።ግን አትፍረድባቸው ዋንጫ ስለማያውቁ ቡድን በማሸነፍ ብቻ ይደሰቱ።ዋንጫ የለም............

  • @abedemeke8920
    @abedemeke8920 16 годин тому

    Dil letalaku manche

  • @migolove2075
    @migolove2075 День тому

    አቤ❤ሳምሪ❤ቤተሰብ❤
    ድል ለባለ መድፉ❤
    ኢቭሮ ሀበሽስታን ነኝ

  • @GuestGuest-o3f
    @GuestGuest-o3f День тому

    ጨዋታዉንዳኛዉይረብሸዋልአንጂ

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx День тому +1

    Abe zara nw sucirbi yarku timachanale yimache

  • @አዲስቲዩብ-አ7ነ
    @አዲስቲዩብ-አ7ነ 20 годин тому

    አቤ 101 ጊዜ ነው ማን ዩናይትድ ያሸነፈው አርሰናል 89 ጊዜ

  • @FikaduMesfin-y3l
    @FikaduMesfin-y3l День тому

    አቤ አርሰናል አሁን ላይ በጣም ጥሩ አቋም ላይ ነው ሰፊውን እድል ያለው ለክለቤ አርሰናል ነው

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 18 годин тому

    ARSENAL 6-0 MANURE

  • @MamelaJemal
    @MamelaJemal День тому

    አቤ ለኔ አርሰናልን ማሸነፍ ዋንጫ ከመብላት በላይ ያስደስተኛል በአርሰናል ተሸንፈን ዋንጫ ከምንበላ አርሰናልን አሸንፈን ዋንጫ ባንበላ አመርጣለው 😅😅😅👺👺👺👺ድል ለቀያዬቹ ሴጣን ለኔው ማንቼ መሀመድ ጀማል ነኝ ከአለም ባንክ

  • @biniamtafesse
    @biniamtafesse День тому

    Arsenal ahun balaw performance na mankakat Manchester yikbdwal alilim Yaw Manchester united reform eydraga nw baklalu ej aysatim. Tarikawi balanta mahonachaw ladrabiw dimkat yistawal. Arif latachawata dagafi nagn

  • @ahmederina
    @ahmederina День тому

    አርሴናል እደ አህያ ካልሰባበሯቸው ዩናይትድ ቀጥቅጦ ያሸንፋል ባለፈው ጨዋታ አዲሱን ተከላካይ ሰብረውት እስካሁን አልተመለሰም

    • @YaMenji
      @YaMenji День тому +1

      ዩሮ ይባላል ይስበራቸውና ሰበሩት

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 День тому +1

    ድል ለማይበገረው ማንቼ ❤❤❤

  • @tewodrosyohannes-d6y
    @tewodrosyohannes-d6y День тому

    ድል ለማንቼ

  • @TigabuMamo
    @TigabuMamo День тому

    ድል ለማንቼ