አርሰናልን ምን ለወጠው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @Abdimahmed-u5l
    @Abdimahmed-u5l День тому +4

    አቤ እና ❤ሳምሪ እንኳን ደህና መጣችሁ ይመቻቹ ድል ለትልቁ ክለባችን ለአርሰናል ይሁን መልካም እድል🎉🎉🎉

  • @lijnati9446
    @lijnati9446 4 години тому +1

    Selam Abe & Samri❤ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልላችሁ
    Arse= 2 & united = 0 and saka assist yaregal plus martineli goal score yaregal
    Thank you

  • @ZekiBoss-n2w
    @ZekiBoss-n2w 5 годин тому +1

    ሰላማችን ብዝት ይበል እንዴት ናችሁ የዛሬ ጨዋታ አርሰናል,2,ሳካ ሀቨርት ማን ዩናይት 3 ራሺ ሆይሎንድ ብረኖ

  • @bereketassefa7035
    @bereketassefa7035 5 годин тому +1

    አርሴ 3 ዩናይትድ 0
    Saka 1
    Haverts 1
    Partey 1

  • @dagnachewbelay2158
    @dagnachewbelay2158 Годину тому

    ሰላም አቤና ሳምሪ ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልላችሁ። ዛሬ የኔው አረሴ ማንቼን አርገብግቦ ያሸንፋል።
    ውጤት 4 ለ 1
    ጎሎቹ ቡካዮ ሳካ 1 በጨዋታ 1 በፍፁም ቅጣት ምት በድምሩ 2
    ገብርኤል ማርቲኔሊ 1
    ማጓየር ኦን ጎል
    ማንቼ አንዷን ጎል በሆይላንድ ፍፁም ቅጣት ምት ያገኛል።
    ዳኙ ገላግሌ ከቦሌ

  • @SeleshiSemegn
    @SeleshiSemegn День тому +1

    አቤ እና ሳምሪ ደህና ናቹ ሠላም ለእናተየሁን ድል ለማቼ ይሁን የነገሠው ይበለን ሰለሺ ሳውዝ አፍሪካ ነች

  • @GEgziabherFayisa
    @GEgziabherFayisa 6 годин тому

    ሠለም ሠለም አቤ እና ሳሚሪ እንኳን በደና መጣቹ የኔው ማንቼ የ8 ለ2 ታሪክ ይዳጋማል ይህው በይሳካ ሌላ ታሪክ ጠብቁ ድል ለኔው ጋናና ክለብ ገብሬ ነኝ ከአቃቂ::

  • @YayaYetenagne
    @YayaYetenagne 5 годин тому

    አቤና ሳምሪ እንዴት ናቹ የኔ ምርጦች ይሕው እኔም ዛሬ ተቀላቅያለው በጣም ደስ ብሎኛል መድፉ ዛሬ ሻሼ ላይ የከፋ ጉዳት ያደርስባታል አርሴ 3-1ሻሼ ኦዴ.ሳካ.ትሮሳርድ ለኛ ለሻሼ ቡሩኖ

    • @YayaYetenagne
      @YayaYetenagne 5 годин тому

      ትክክለኛው የናንተ ፔጅ ከሆነ አንብቡልኝ ከዚህ ቡሀላ ቆአሚ ቤተሰብ መልካም ቀን ምርጦቼ ያሬድ ነኝ ከአሜሪካን ግቢ

  • @EndaleKifetew-d8q
    @EndaleKifetew-d8q 5 годин тому +1

    Hojlund 2 diallo 1 man 3 1 ars geberal magaleshe 1 endale negn

  • @aregaeshete-k5m
    @aregaeshete-k5m 5 годин тому

    Selam abena samrii endet nachehu bemejemeria tesatfoye endemisakalegn ergetegna negn manche 3_2 yashenfall

  • @zelalemketema
    @zelalemketema 4 години тому

    አቤና ሳምሪ እንደምን አላችሁ ስለምትሰጡን የማይቋረጥ መረጃ ከልብ እያመሰገንኩ ግምቴን ሳስቀምጥ አርሰናል 4 ያገባል በሳካ በሀቨርት በትሮሳርድ እና በማጋሌሽ ማንዩናይትድ በዲያሎ እና ቡርኖ 2 ያገቡና ጨዋታው በአርሰናል 4ለ2ይጠናቃል አሜን ያርገው እውነት ማሊያዋን ወደኔ ሰላምና ጤና ለእናንተ ያርገው አሜን።

  • @RobelTemesgen-h4k
    @RobelTemesgen-h4k День тому +2

    አቤና ቆንጂዬዋ አቅራቢያች ሻሼ 5-0 ከተሸነፈ ንገሩኝ ከለደን ምን እንደምልክላቹ

  • @Eyerusalemkidanu-y6j
    @Eyerusalemkidanu-y6j 7 годин тому

    Selam abeyna samri selamamachu yebeza arsenal zarey 3 _1 yashnifal

  • @mkgudu-s4b
    @mkgudu-s4b 5 годин тому +1

    Aesenak 3_1mun hsvert,saka,odgard.burno f.1 oenakty

  • @estifanosgetahun3220
    @estifanosgetahun3220 6 годин тому

    አቤ ሽልማት ይገባኛ መቀሌ 17ቀበሌን በየቀኑ አቤና ሳምሪን በስፒከር ከፍቼ ሸገር አስመስየው ነው የምውለው

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 22 години тому

    አቤ ሳምሪ ሰላም ሰላም ብለናል

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeddyMesfin-q8y
    @TeddyMesfin-q8y 21 годину тому

    Abe endih yemitafet program eyleh eza olopicke ena present 'ega mine chik asbaleh bemote

  • @YitbarekTamir
    @YitbarekTamir 4 години тому

    ሠላም አቤና ሳምሪ ዩናይትድ 1 አርሰናል 0 ራሸፎርድ ያገባል አሲስት ፈርናዴዝ

  • @MohamedMame-r2i
    @MohamedMame-r2i 4 години тому

    Man.utd 2 arsenal 1

  • @teddyawoke471
    @teddyawoke471 4 години тому

    አርሠናል 7 ማን ዩናይትድ 2 የአርሰናልን ጎሎች ሳካ 2 አዲ ጋርድ 2 ማርትኔሊ 1 ሀቨርት 1 የዩናይትድን ጎሎች ራሽፎርድ 1 ጋርናቾ 1

  • @TemuAlma
    @TemuAlma 5 годин тому

    Arsenal 3-0 Manchester United
    Bukayo saka 2
    Trosard 1

  • @Anteneh2121
    @Anteneh2121 5 годин тому

    ሠላም አቤ እና ሳምሪ ይህ ቻናል የእናንተ ነው ?

  • @KaleabChane-fu1vp
    @KaleabChane-fu1vp 5 годин тому

    Arsenal 4 mun1

  • @Terfademisa
    @Terfademisa 5 годин тому

    3-1

  • @LovelyDinosaur-rc5ug
    @LovelyDinosaur-rc5ug 5 годин тому

    Arsenal 3 M.united 1

  • @medhanieghirmay4863
    @medhanieghirmay4863 19 годин тому

    Ar3-0man

  • @DerjBelay
    @DerjBelay День тому

    አርሰናል 4 1 ማንቼ

  • @yosefbeyene5430
    @yosefbeyene5430 6 годин тому

    ሠላም ፣ሠላም አቤ፣ሣምሪ አና ቤተሠቦች የሚመስለኝ ዩናይትድ ካለበት ሁኔታ እና ከአዲሱ አሠልጣኝ አንፃር ጨዋታው ያጓጓል ፣እናም ፣ግን የማሸነፍ ዕድሉ ወደ አርሰናል ያመዝናል ፣ለማንኛውም መድፉን ቀስ እያላችሁ ተኩሱ ዩናይትድ ገና ልጅ ነውና፣ እነ አቤግን አሸነፈ የምትለዋን ዘፈን ለማን ጋበዛችኋት ?😀😀😀❤❤አመሠግናለሁ ።መልካም ሁሉ ለሁላችንም ይሁን።yosef b

  • @yosefbeyene5430
    @yosefbeyene5430 5 годин тому

    ሠላም ፣ሠላም አቤ፣ሣምሪ አና ቤተሠቦች የሚመስለኝ ዩናይትድ ካለበት ሁኔታ እና ከአዲሱ አሠልጣኝ አንፃር ጨዋታው ያጓጓል ፣እናም ፣ግን የማሸነፍ ዕድሉ ወደ አርሰናል ያመዝናል ፣ለማንኛውም መድፉን ቀስ እያላችሁ ተኩሱ ዩናይትድ ገና ልጅ ነውና፣ እነ አቤግን አሸነፈ የምትለዋን ዘፈን ለማን ጋበዛችኋት ?😀😀😀❤❤አመሠግናለሁ ።መልካም ሁሉ ለሁላችንም ይሁን።የሊቨርፑልም ያጓጓል እሺ?yosef b

  • @kedirmussa9712
    @kedirmussa9712 День тому +1

    ሻሼን ምንም እንዳያስቡ አርሰናል 6 ማን ዮናይት 00000 አቤ እና ሳምሪ ታያላችሁ

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 День тому +1

    አቤ እና ሳምሪ እንኳን በሰላም መጣቹልን መቼም የነገውን ጨዋታ በጉጉት ነው ምጠብቀው ምክንያቱም ማንቼ እየመጣ ስለሆነ በዛ ላይ አሞሪም ለተጫዋቶቹ ወደ ሃሪፍ መነቃቃት ስለመጧቸው የሚያምር ጨዋታ እናያለን እላለው ደል ለማንቼ ዩናይትድ ይሁን ❤❤❤

  • @YitbarekTamir
    @YitbarekTamir 4 години тому

    ሠላም አቤና ሳምሪ ዩናይትድ 1 አርሰናል 0 ራሸፎርድ ያገባል አሲስት ፈርናዴዝ