Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ ❤❤❤
እጅ ይባርክ❤
ውይ ሲያምር፡ ደግሞ ጤነኛ ምግብ ተባረኪ በርቺ❤❤ ሞያ ከጎረቤት እንደሚሉት ነው❤❤🎉
Wow i like it❤❤❤🎉🎉
ባለሞያ ነሽ ትክክል እኔም ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤❤❤
ሰላም ነሽ ያምዬ እዉነት ነዉ ስጋን ያስንቃል ተባረኪ
በጣም ጥሩ ነው የሰራሽው ተባረኪ🙏Thank you for sharing!
Mitadun keyet gezashiw?? Megzat efelgalehu
የቅዳሜ ምሳዬ ነው ሰርቼ ፎቶ አሳይሻሁ🎉❤
ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤
ሰላም ያሚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👌
አዲስ ነኝ ለቻነልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ።ሳፕ አርግያለሁ አይዞሽ በርቺ።
እጅሽ ይባረክ ምጥንዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕👏👏
ማሪ በጣም ነው እምወዲሽ❤
Tebareki🌹👍
ጎበዝ በርቺ በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
እረ በጣም ምርጥ አሰራር ቀላል ነው እሞክረዋለሁ ::
በጣም ቆንጆ ቀላል ነው በርቺ እኛንም አበረታችን❤❤❤ቤተሰብ ሆኛለሁ
Good job 👍🏽
እንኮን በሰላም ተመለሽ
ችግሩ ልኬት ከሌለዉ መጨረሻ ጣአሙ ላይ ልዩነት ያመጣል
👌👌
አዎ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ዉድ በረች
አንደኛ ነኝ
ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@@yemitenየኔ ቆንጆ ሰላም ነኝ አንቺስ❤
💡😉👍
❤
❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉
Tins voice bstkakel
እንጀራ በጤፍም በብዙ መንገድ ሞክሬዉ አልሆን ብሎኛል እባክሽ ንገሪኝ
Use Maskal brand teff flour and add 1 teaspoon of bread yeast to your ersho.
ዱቄቱን አምሽው
መልካም ነው::
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አየ የሃበሻ ፍልስፍና ሽሮ በማይክሮቬብ ወይም በኦቨን ምን ምን ሊጣፍጥ ትክትክ አርገሽ ሽሮዋ ብታበስልያት ይሻል ነበር። " ረሰፒ " ምን ማለት ነው ????
Okay! our habesh weyzero, if that is not wot what is it then? so can we call it... waotwattat or...?
❤❤❤
❤❤❤❤
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ ❤❤❤
እጅ ይባርክ❤
ውይ ሲያምር፡ ደግሞ ጤነኛ ምግብ ተባረኪ በርቺ❤❤ ሞያ ከጎረቤት እንደሚሉት ነው❤❤🎉
Wow i like it❤❤❤🎉🎉
ባለሞያ ነሽ ትክክል እኔም ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤❤❤
ሰላም ነሽ ያምዬ እዉነት ነዉ ስጋን ያስንቃል ተባረኪ
በጣም ጥሩ ነው የሰራሽው
ተባረኪ🙏
Thank you for sharing!
Mitadun keyet gezashiw?? Megzat efelgalehu
የቅዳሜ ምሳዬ ነው ሰርቼ ፎቶ አሳይሻሁ🎉❤
ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤
ሰላም ያሚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👌
አዲስ ነኝ ለቻነልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ።ሳፕ አርግያለሁ አይዞሽ በርቺ።
እጅሽ ይባረክ ምጥንዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕👏👏
ማሪ በጣም ነው እምወዲሽ❤
Tebareki🌹👍
ጎበዝ በርቺ በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
እረ በጣም ምርጥ አሰራር ቀላል ነው እሞክረዋለሁ ::
በጣም ቆንጆ ቀላል ነው በርቺ እኛንም አበረታችን❤❤❤ቤተሰብ ሆኛለሁ
Good job 👍🏽
እንኮን በሰላም ተመለሽ
ችግሩ ልኬት ከሌለዉ መጨረሻ ጣአሙ ላይ ልዩነት ያመጣል
👌👌
አዎ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ዉድ በረች
አንደኛ ነኝ
ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@@yemitenየኔ ቆንጆ ሰላም ነኝ አንቺስ❤
💡😉👍
❤
❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉
Tins voice bstkakel
እንጀራ በጤፍም በብዙ መንገድ ሞክሬዉ አልሆን ብሎኛል እባክሽ ንገሪኝ
Use Maskal brand teff flour and add 1 teaspoon of bread yeast to your ersho.
ዱቄቱን አምሽው
መልካም ነው::
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አየ የሃበሻ ፍልስፍና ሽሮ በማይክሮቬብ ወይም በኦቨን ምን ምን ሊጣፍጥ ትክትክ አርገሽ ሽሮዋ ብታበስልያት ይሻል ነበር። " ረሰፒ " ምን ማለት ነው ????
Okay! our habesh weyzero, if that is not wot what is it then? so can we call it... waotwattat or...?
❤
❤❤❤
❤❤❤❤