የ150 ሚሊዮን ብሩ ገቢ ማሰባበቢያ የመጨረሻ ትዕይንት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Рік тому +662

    ከጀርባ ሆናችሁ እኛ የማናቃችሁ ይሄንን ዝግጂት በደንብ በድምፅ በምስል በስልክ እንዲሁም በተለያዩ ዘርፍ የተሰማራችሁ የዶንኪ ትዩብ ክሩዎች የኛ ጀግኖች ናችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ጎበዞች በእውነት እናንተ ስላላችሁ ነው ድምቅ ያለው የእሼ የጀርባ አጥንቶች ብያችሀለሁ በእውነት አርቲስቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️🥰🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰

  • @msarthal467
    @msarthal467 Рік тому +309

    I am Eritrean and I love Ethiopians. I have heard my ethiopian friends talk about the battle of Adwa with pride, but never seen the unity in action - until today. Thanks God! Today I have seen what the battle of Adwa looked like!!! These 3 days fundraising mission, to help the most vulnerable amongst you, was modern day battle of Adwa! Abet fikir abet tihrina!!! - Korahubachu!

    • @tgyemariyamliji6106
      @tgyemariyamliji6106 Рік тому +2

      Thank you ❤❤❤

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Рік тому +16

      Wow thanks more,🥰 I am from Italy my father from Eritrean one Love Ethiopian and Eritrean💝💖💝💖💝♥️♥️♥️♥️♥️

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Рік тому +2

      Thanks ❤

    • @user-ot5dg8kp4v
      @user-ot5dg8kp4v Рік тому +7

      We love you more!! Stay blessed!! The world need more heart like you!!!

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 Рік тому +2

      Thanks dear sister God bless 🙌 you.

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Рік тому +341

    አሸን እደኔ ከልቡ የሚወድ ብቻ 👍ከክፊ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ኩራት ነውኮ🙏🥰🇪🇹🇪🇹ሁላችሁንም ኑሩልን🙏

  • @yonasatakelt6651
    @yonasatakelt6651 Рік тому +2

    ከጀርባ ሆናችሁ እኛ የማናቃችሁ ይሄንን ዝግጂት በደንብ በድምፅ በምስል በስልክ እንዲሁም በተለያዩ ዘርፍ የተሰማራችሁ የዶንኪ ትዩብ ክሩዎች የኛ ጀግኖች ናችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ጎበዞች በእውነት እናንተ ስላላችሁ ነው ድምቅ ያለው የእሼ የጀርባ አጥንቶች ብያችሀለሁ በእውነት አርቲስቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    እሽቱን በምን ቃል ልግለፀው ምንም ቃል የለኝም እመብርሀን እመ ብዙሀን የጌታየ እናት ሁል ግዜ ከጎንህ ትሁን 🙏🙏🙏👏👏👏

    • @fgfcfd597
      @fgfcfd597 Рік тому +1

      ተመሰገን እግዚአብሔር ቃል የለኚም

    • @مساررر
      @مساررر 9 місяців тому

      😅😅😅

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 Рік тому +14

    አዕምሮዬ የታከመባቸው 3 ብሩህ ቀናት!! ባሳለፍናቸው ክፉ ወራት በጥፋት ዜና እና ፖለቲካ የታመመ አዕምሮዬ በነዚህ 3ቀናት healing process ታክሜያለሁ... ሊጠፋ ነው ያልነው ኢትዮጵያዊ የሀገር ፍቅር እና መረዳዳት በዚች ቅፅበት አብቦ ያየሁበት ..በመርዛም ምላሶች እና ጡንቻዎች የተወጋ እናየተዳከመ እንጂ ፈፅሞ የማይሞት ኢትዮጵያዊነትን ያየሁበት 3 በህይወቴ የማልረሳቸው ታሪካዊ ቀናት!! ...በነገራችን ላይ መጠናቀቂያው ሲቃረብ ባለቤቴ .."በቃ ሊያልቅ ነው?" ብላ ያነባችበት... ሁሌም እንዲቆዩ የተመኘናቸው 3 ቀናት!! በዚህ ፕሮግራም የተሳተፋችሁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 Рік тому +258

    እንኳን ደሰ አለሸ ትንሿ ኢትዮጵያዬ መቅዶኒያ 👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾🇪🇹

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    በስደት ምድር ሳለሁ በሀገሬጉዳይ ተስፋ እቆርጥና እናንተን ሳይና ሳስብ ደግሞ እጅግ በጣም መፅናናት ይሰማኛል
    እሼ እግዚአብሔር አምላክ ከሀጢአት በስተቀር የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲😍❤❤❤😘😘🙏🙏🙏

    • @mesafintteklu4389
      @mesafintteklu4389 Рік тому +1

      እህቴ ኮሜንቴን ካየሽው እባክሽ መልሽልኝ በካሽ አፕ ገንዘብ ልላክልሽ ያለኝ ሰው ነበር ግን ስላጠቃቀሙ ሚታቂ ከሆን መልሽልኝ🙏🙏🙏

  • @aladiniszpresidentofwadya3457
    @aladiniszpresidentofwadya3457 Рік тому +34

    ኣዝዩ ዘደንቕ'ዩ
    ፈጣሪ ይባርኹም ኩሉኹም ኣብዚ ስራሕ ዝተሳተፍኩም

  • @zabeebah7797
    @zabeebah7797 Рік тому +16

    ወላሂ ነዉ የምልህ እሼ እንዲሁም አብረዉህ የሚሰሩት ባልደረቦችህ ላሳያችሁት ትግስት ፅናት እምነት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከዚህ የበለጠ እደምሰሩ አረጋግጫለሁ

  • @yemiten
    @yemiten Рік тому +98

    እግዚአብሔር ይመስገን !!! ሁሌም በበጎ ስራህ እሼ ስምህ መቼም በታሪክ የሚመዘገብ ነዉ !!! በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ , ያስተባበራችሁ በፀሎት ያገዛችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 🙏🙏🙏

    • @hewanmesfin3216
      @hewanmesfin3216 Рік тому

      Amen 🙏

    • @tizitahailu7298
      @tizitahailu7298 Рік тому

      Amen ❤🙏

    • @papirocicvtrjd6738
      @papirocicvtrjd6738 Рік тому

      ሌላው ዘር በማጥፋት ተጠምዷል እሱ ግን ....ብቻ እመብርሃን ትጠብቀው

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 Рік тому

      ለዚህ ቦጎ በረከት ለተሳተፋችሀት በሙሉ አላህ የድካማችሁን ይክፈላችሁ አንድነታችን ያኮራናል አገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን ያረብ

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Рік тому +44

    እኛ ከሚያፈርሱት ወገን ሳንሆን የፈረሰባቸውን ከሚሰበስቡ ጉን ነን👊👍🙏

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Рік тому +55

    በሰተመጠረሻም ተሳካ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊነት የደበዘዘ ሲመስልህ በዚህ ልጅ ውስጥ ያለውን ውብ ነፍስ እያሰብህ ተፅናና ወዳጄ። ሰው የጠፋ ሲመስልህ እሸቱን አስበው። እሸቱ የሚሊዮኖች ወኪል ነው ክብር ከጎኑ ለሆኑ አርቲስቶቻችን👌

  • @aynatz6002
    @aynatz6002 Рік тому +41

    የበፊቷ ኢትዮጵያ ዛሬ ተመልሳ መጣች. አሸቱ ለመልካም ስራዎቸህ አግዚአብሔር ይባርክህ, . ቅዱስ አግዚአብሔር ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን. God bless Ethiopia and Ethiopian. 🙏 🙏 🙏

  • @genet19
    @genet19 Рік тому +10

    ከእሁድ ዘጠኝ ሰአት የጀመረው ይህ ፕሮግራም አሰኪጠናቀቅ ደረሰ ከእሼ መሌ ቤት ሰልወጣ በማጠናቀቅ የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን ላደረከኝ አሼ አመሰግናለሁ።

  • @sadasada306
    @sadasada306 Рік тому +16

    Woooooow አርቲስቶች በጣም ጎብዛቹሃል ለበጎ ነገር እየቀረባቹህ ነው ዱሮ ምንም ደንታ የላቸውም ነበር እሸ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ

  • @tube7756
    @tube7756 Рік тому +46

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል!!!! ማስተዋሉን ላደለዉ ሰው ብዙ ነገር ያስተምራል😊 ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈል

  • @bemnetgetachew4232
    @bemnetgetachew4232 Рік тому +6

    መዝሙሩን ስሰማ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምንኛ መታደል ነው በማርያም እሼ ፈጣሪ ከነ ዘር ማንዘርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልክ ቃል አጣውልክ

  • @queenyeshi6050
    @queenyeshi6050 Рік тому +14

    በመጀመርያ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል ለዝህ ሁሉ ምክንያት የሆንከው እሽ ላንተ ቃል የለኝም ቢኒዬ ዘመንህ ይባረክ ፍጣሪ ክብሩን ያጎናጺፍህ።

  • @gugsaghiwot4665
    @gugsaghiwot4665 Рік тому +13

    ታሪክ የማይረሳችሁ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛላችሁ!!!!!

  • @Hair-ipopa
    @Hair-ipopa Рік тому +137

    ለካስ አለ አንድነታችን 🤔🤔this isn’t only a fund raising for Mekedonia . የጠፋ የቀረ የመሰለን ማንነታችን መታሰቢያም ነው 🏆🏆🏆

    • @bezayacop9534
      @bezayacop9534 Рік тому

      Politicaluichuuu uluuu yatefalien , eia enwaddaliee weddd y hageree ligucheeee

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan3214 Рік тому +45

    አሁን ያለችን ኢትዬጵያ እርኩስ ጨካኝ እና እሩህሩህ ያለባት ናት። ስለ ክፉዎቹ እየፀለይን ስለደጎቹ ተስፋ እያረግን መኖር ነው

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle Рік тому +14

    ይኼ video ወደኋላ እየተመለሱ ለዘመናት የሚማሩት የማይሰለች ትምህርት የማይሰለች ስብከት የማይሰለች inspiration ነው

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Рік тому

    እኔ ከቃል በላይ ሁኖብኝ በእንባ እራሴን አሞኝ ሁላ አደረ ማሪያምን ሶስቱንም ቀን አብሪያቹህ ነበር ቀንም ስራ እየሰራሁ ሌሊትም ቁጭ ብየ ነበር እምከታተለው ደስ ይላል በስተመጨረሻ ተሳካ ተመስገን የዶንኪ ቲዩብ አባላት ሁላቹህ የሰጣቹህ ለዚህ በረከት ምክኒያት የሆናቹህ ሁላቹህ አምላከ ቅዱሳን ድካማቹህን የነብስ ዋጋ ያድርግላቹህ በረከታቹህ ይደርብን እሽየ ቢኒየ እድሜ ይስጥልን የእናተን ልብ ይስጠን

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Рік тому +10

    ሰሙ በእንግሊዝኛ ዶንኪ ቢሆንም አህያ በአማርኛ ያው ለማለት የፈለግኩት ጌታችንም በአህያዋ ላይ ሆኖ ነበር ትህትናውን ለኛ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fanturegassa7258
    @fanturegassa7258 Рік тому +1

    እሼ እና ያሰተባበራቸውት በሙሉ እግረዚሀብሄር በድራቸውን ይከፈለው እስከመጨረሻው ጅማሪያቸውን ያሳምርላቸው እግዜሃብሄል የልመናዬን ድምጽ ሰምቶልና አመሰግነዋው እንዳላው እንከን እ/ር አሳከለቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @kasshelu137
    @kasshelu137 Рік тому +14

    ተመስገን አምላኬ አስጀምረህ ስላስፈፀምከን ።በዚህ መልካም ስራ ለተሳተፋቹህ ሁሉም እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ። አሜን!!!

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 Рік тому +5

    ሙሉ የ ዶንኪ ቲዩብ ሰራተኞች እግዚአብሔር አምላክ ብድራቱን ይክፈላቹ❤️❤️❤️❤️ ተባረኩልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zedmak1724
    @zedmak1724 Рік тому +3

    ተወዳጁ እሼ እና የተከበራችሁ አርቲስቶች እና አስተባባሪዎቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Рік тому +19

    ይሄ ለትዉልድ የሚቀመጥ ትልቅ ታሪክ ነዉ ፤ እግዚአብሔር ይመስገን ከመጀመሪያዉ እስከ ፍጻሜዉ ድረስ ያለው ነገር በሕይወቴ አይቼው የማላዉቀው የሕይወት ልምድ ነበር ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @sadorab7
    @sadorab7 Рік тому +12

    አንድነታችን ሁሌም ስኬታችን ነዉ !!! ሰለም፤አንድነት፤ፍቅር ፤ጤንነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ይሁንልን 🙏🙏

  • @zeylafn5400
    @zeylafn5400 Рік тому +12

    የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንቶች ናችሁ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ እሽዬ አና ቢንዬ🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @genet19
    @genet19 Рік тому +17

    አሜን እንኳን ደሰ ያለን ለሁላችሁም የዚህ በጎ አላማ ተባባሪዎች የማቱሳላ እድሜ ይሰጣቾሁ።

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Рік тому +8

    በጣም ደሰ የሚል ትበብር እጀግ ተሰፋ የሚሰጥ አንድነት የታየበት ብቻ የቃል ያጥረኛል 😍😍😍😍

  • @kduskdus3580
    @kduskdus3580 Рік тому +39

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው 60 ሰዓታት ሣትሠለቹ ይሄን ፕሮግራም እዲሣካ ያረጋችሁ አካላት ሁላችሁም ብድራቱን ፈጣሪ ይክፈላችሁ ዘራችሁ ይባረክ የሰጡትንም በሠፊ እጅ ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @weinshetgessessie3327
    @weinshetgessessie3327 Рік тому +13

    ቃል የለኝም!! ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ይመስገን እንዲ ለመልካም ስራ ያሰባሰባችሁ እኛም እንዲህ አይነት መልካም ነገር ለማየት አበቃን በዚህ ዘመን መልካም ተስፋ ነው የሆናችሁልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን !!❤❤👏👏

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +10

    አቤት መታደል መምረጥ እኔ ምን ልበላችሁ ቃላት የለኝም ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ቢኒዬ ትለያለህ እንደንተ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Рік тому +8

    እጅጉን ደስ ብሎናል በእዉነት እግዚአብሄር ይመስገን እደናተ አይንተ መልካም ሰዉ ይብዛልን🙏ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ💚💛💖

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ Рік тому +13

    እሼዬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በበረከት ስራው ለተሳተፋችሁ እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ አሜን
    ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኪነ _ ጥበብ ባለሙያዎች በርቱ ብዙ ይቀራችኋል ።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Рік тому +2

    ለሁሉም ሰው የበረከት ምንጭ የሆነ ቲዩብ መታደል ነው በእውነት!!!

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj Рік тому +23

    ተመስገን 😭😭😭😭 የደስታ ለቅሶ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ሁሌም ታሪክ እንደሰራ ነው የዛሬው ግን ከቃላት በላይ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Рік тому +20

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
    እሼ እና በዚ ስራ ላይ አሻራችሁን የሳረፍችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈል🤲

  • @merg1011
    @merg1011 Рік тому +13

    በሉ እኔም let me go finish my assignment… I have been stuck on you tube for days. Good night my people. U all really represented Ethiopia

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому +2

    የሽ በነካ እጅህ ሃገራችንን አንድ አርግልን ህዝቡ አንድ ቃል ነዉ ብቻ እሚፈልግ አንድ መሆን ፖሎቲከኞች በቃቹህ

  • @genet19
    @genet19 Рік тому +7

    መግለጽ አልችልም የዚህ ሶሰት ቀን ቆይታ በጣም ደሰ የሚል አንድነት ፍቅር የድሮዋን ኢትዮ ያየሁባት ሲልቅ ከፋኝ ሰብሰባችሁ ተብብራችሁ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ በዚህ ፍቅር አግዚአብሔር የታረቀን እሼ አንኳን ደሰ ያለህ።

  • @dersehleyew9196
    @dersehleyew9196 Рік тому +17

    ክብሩ ሁሉ ለመድኃኒአለም ይሁን ለተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ እሸቱ አድናቂህ ነን

  • @mynunumynunu3250
    @mynunumynunu3250 Рік тому +5

    እሼ እሼ እምወድህን እኮ ለዚህ ነው አክባሪውን እግዚአብሔር አከበርክ ሁሌም የሌድክበት መንገድ ሁሉ ክብር ትሞላለህ

  • @thanksgod4373
    @thanksgod4373 Рік тому +6

    ይህ ለኔ ትልቅ ትምህርት የወሰድኩበት ፈጣሪ ያስተማረኝ ለፍቅር በፍቅር የተከናወነ የፈጣሪ ስራ የታየበት ፈጣሪን የማመሰግንበት ድንቅና ቃላቶች የማይገልፁት የተባረከና የተቀደሰ ተግባር ነው!!! አሜን !!!

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Рік тому +39

    በዚህ መልካም ስራ የተሳተፉችሁ አርቲስቶች፣እሼ፣የእሼ ክሩ እንዲሁም ለጋሱ የአገሬ ሰው ፈጣሪ ብድሩን ይክፈላችሁ።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Рік тому +6

    😢😢😢😢😢😢 ካንተ አለቀስኩ የኔ የዋህ ደግግግ እሽየ ኣምላኽ የመረጠህ ስዉ ኑር ለሃገርህ እኔ ኤርትራዊ ነኝ የጎሬቤቴ ደግ ስራ ሳይ በጣም ነዉ የተደስትኩ ሳይተኛ 3ት ቀን ስከታተል በኣቅሜም ሳፕስክራይፕ እያስደረኩ ነኝ ዕድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰው❤❤❤❤

  • @yoraitube9315
    @yoraitube9315 Рік тому +15

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውፍፍፍፍፍፍፍ ፅናት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 Рік тому +13

    ከጀርባ ሁናቹ የምትሰሩ ምርጥ ወጣት ልጆች ዘመናቹ ይባረክ በመጨረሻም የደስታ ለቅሳ አለስኩ ፍቅራችን መተሳሰባችን የታየበት ነዉ☺😍

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ

    እንኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ እቁዎች በእውነት ለሰጡት ሁሉ በወጣ ይተካላቸው ላስተባበራችሁም ለሁላችውም እግዚአብሔር የላይኛውን ያብጅላችሁ!!

  • @azebmengistu9629
    @azebmengistu9629 Рік тому +3

    በእዉነት ቃላት ነዉ ያጠረኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Рік тому +29

    ስለሁሉም ነገር የእመቤታችንየድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው:ወንድማችን አብረውህ የደክሙትን በሙሉ ንጽ ጨዋ የእምይ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ:

  • @rahealgebremedhun5551
    @rahealgebremedhun5551 Рік тому

    በጣም የሚገርም ንግግር መምህር ባለቤት እንደስጠ እግዚአብሔር ሶስት እጥፍ አርግጎ ሰጥቶታል ምስክርነቴን ልስጥ ብዬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ጎዶልያስ-ሸ9ዐ
    @ጎዶልያስ-ሸ9ዐ Рік тому +60

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገሪ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsedihabesha
    @tsedihabesha Рік тому +2

    ቸሩ መድሀኒአለም በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ እጅ ሲጠመቅ ትህትናን ሊያሳየን ነው የሐዋርያትን እግር ዝቅ ብሎ ሲያጥብም ትህትናን ሊያስተምር ነበር ቢኒያም አንተ ይህ ትህትና በትክክል የገባህ ሰው ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እማምላክ ድንግል ማርም ጌታን ባቀፈችባቸው ቅዱሳን እጆቿ ትደግፍህ እሼ ዋጋህን የሰማዩ አምላክ ይክፈልህ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Рік тому +3

    በእውነት በጣም ታምራላችሁ ኢትዮጵያን ነው ያየሁበት::እግዚያብሔር ለሁላችሁም ልፋታችሁን ይክፈላችሁ🙏🏽

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw Рік тому +1

    እጹብ ድንቅ ነው! ይኼን የመሰለ ለበጎ ተግባር መጽናት በዘመናችን በማየታችን እድለኞች ነን። ልዑል እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችኹ!

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Рік тому +3

    አቢይ ይልማ በዚህ ተሳትፎ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኛም አረብ አገር እድሚያችንን የጨረስኩበትን ቤት መሪነን ያሉት አፈረሱብኝ ቤተሰቤ ተበትናል አዱ ሲገነባ አዱ ያፈርሰዋል

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 Рік тому +7

    ቢኒዬ እግዚአብሔር ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እጅግ በጣም አከብርካለው!!!!!!!

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Рік тому +19

    መቂዱንያ እና ዶንክ ይትዩብ ታናሿ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሸቱ ወላሂ ቃል ይለኝም አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistteka1462
    @tigistteka1462 Рік тому

    ቃላት የለኝም በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እሼ ከተጀመረበት ቀን አንስቶ ስከታተል ነበር መጨረሻዉን እግዚአብሔር አሳምሮታል እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በርታልን

  • @ነብሮነኝ
    @ነብሮነኝ Рік тому +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። እሼና ጉሩቦቹ እዚህ ላይ የተሳተፉችሁ ሁሉ ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ🙏 ቢኒ መቄዶንያ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነባለቤትህ 🙏

  • @SaudiSaudi-d3y
    @SaudiSaudi-d3y 7 місяців тому +2

    ሀይላችንም. መመኪያችን. ዘወዳችን. እግዚአብሔር. አምላክ. እናንተ. ጋር. የሁን. ሀይሌም. ብርታቴም. እግዚአብሔር. ነው. ❤❤❤❤❤እጃችንን. እንድነዘረጋ. የእግዚአብሔር ፍቃዶ. የሁንልን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bayabilmulu
    @bayabilmulu Рік тому +5

    እሸ ... አንተ የድንግል ማርያም ልጅ አምላክ ይባርክህ አንድ ቀን አብሬህ እንደምሰራ እርግጠኞ ነኝ አምላክ ከፈቀደልኝ..... እወድሀለሁ ሚስትህን ድንግል ከነልጅዋ ትጠብቅልህ .... ልጅህን ክርስትና እማነሳው እኔ ነኝ

  • @fikeradisalemu3807
    @fikeradisalemu3807 Рік тому +2

    የኛ ጀግና እሸ !! ተባረክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከነ ቤተሰቦችህ እንዲሁም ከውድ እናትክ ጋር በእውነት እናትክም ታድለዋል እንዳንተ አይነት ልጅ ስለሰጣቸው ፈጣረ ይወዳቸዋል እናም ያቆይልህ.

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Рік тому +3

    እንኳን ያንተ ዘመን ተጋሪ ሆንኩ በእውነት!! እግዚአብሔር መታበይን ካንተ አርቆ ባለህበት ያፅናህ 💛🙏 አመሠግናለሁ ስለምትሰራው ሁሉ 🙏🙏🙏❤

  • @samsomshimeles9743
    @samsomshimeles9743 Рік тому +1

    በጎነት፣ቅንነት ና ልግስና የታየበት መልካም ና ትልቅ ስራ ነበር እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካቹ

  • @frehiwotfantahundesta9604
    @frehiwotfantahundesta9604 Рік тому +4

    በእግዛብሔር የታመነ ሁሌም ምላሽ ያገኛል ፈጣሪ ይባርካችሁ!!!

  • @haregseyoum450
    @haregseyoum450 Рік тому +2

    ቢኒየ ሳይህ እራሱ እምባየ ይመጣል መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤን ይስጥህ ወንድሜ::ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል 🙏🙏🙏እሼ ታድለህ ተመስገን የኔ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 Рік тому +12

    ታሪክ የማይረሳው የሚገርም ስራ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ቢኒታ
    @ቢኒታ Рік тому +1

    ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ሀገር ማፍረስ ሀገር ማነፅ ሳለ ፈጣሪ የሚበጀንን ይምረጥልን ለካ ሀገር አላችሁን ያብዛቹ

  • @biruktawit2610
    @biruktawit2610 Рік тому +84

    እኔ አንተ ቤት ✨
    እኔ ኣንተ ቤት
    እኔ ኣንተ ፊት
    የምቆም ሰው ኣይደለሁም
    ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም
    የሚመስልህ ማንም የለም።(2×)
    ፀሎቴ ቢሆን የወረት
    ጎደሎ ቢሆን የኔ እምነት
    ባረከኝ እኔን ከሰማይ
    በደል ጥፋቴንም ሳታይ
    ቀባኀኝ ጠርተኀኝ ከዱር
    ሰጠኀኝ ከፍ ያለ መንበር
    ሳይኖረኝ ምንም በጎነት
    ባረከኝ እኔን በረከት
    እኔ ኣንተ ቤት
    እኔ ኣንተ ፊት
    የምቆም ሰው ኣይደለሁም
    ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም
    የሚመስልህ ማንም የለም።
    ቃልኪዳንህን ኣክባሪ
    ታማኝ ነህ ሁሌም መሀሪ
    የማልከውንም መኃላ
    ኣትረሳም ኣትልም ችላ
    መካሪ ድንቅ መምህሬ
    ላንተ ነው ዜማ መዝሙሬ
    ፍቅር ነህ ካባትም በላይ
    የሰማይ የምድር ሲሳይ።

    • @ad_man8712
      @ad_man8712 Рік тому

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲😍❤❤❤😘😘🙏

  • @banchumatabe9981
    @banchumatabe9981 Рік тому +1

    ደስ ስትሉ!! እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚያምርብን እንደዚ ስንዋደድ እና ስንተሳሰብ፣ስንረዳዳ ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ በዘር፣በሀይማኖት መከፋፈልን አርቆልን እንደዚ በፍቅር ያኑረን አሜን፡፡

  • @yeabeseranahome806
    @yeabeseranahome806 Рік тому +17

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እሼ እገዚአብሔር በፀጋ በእድሜ ይጠብቅክ ባለቤትክን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትቅረባት የኔን ምጥ ትስጣት አሜን እንዲሁም በዚ በረከት ለተሳተፋቹ ሁሉ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹ ሰላም ፣ፍቅር እና አንድነት ይስጣቹ አሜን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን እና አገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nigistymahry1157
    @nigistymahry1157 Рік тому +1

    ይገባሀል ዛሬ Subscribe አድርጌአለሁ እግዛብሔር አብዝቶ ይባር

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому +4

    እልልልልልል!7:27 ሰአት ላይ ጨረስክ እሼ! ቁጭ ብዬ ስጨነቅ ነበር፣አምላክ ረዳን፣ደስ ብሎኛል።እግዚአብሔር ይመስገን! !!

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Рік тому +2

    ቃላት አጣሁ ምን አይነት መታደል ነዉ 🥺🥺እሸ ፈጣረ በአንተ አማካኝነት ስራዉን ሰረቶል 😢 ሁላቹህንም እናመሰግናለን እኛ ኢትዮጵያኖች እንደዚክ ስንሆን ነዉ ሚያምረብን ደግሞም ባህላችን ነዉ እንደኔ ደስታዉን መቆጣጠረ ያቃተዉ 🥺❤️

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    የተቸገረን ለመርዳት ሀሳቡንም ያቀረበ እጁንም የዘረጋ ሁሉ አላህ ይጨምርላችው ተባረኩ *ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል ሳንመርጥ የምንረዳዳበት የምንተዛዘንበት ንፁህ ልብ ይስጠን የተሳተፋችው ሁሉ እሼዬ አላህ ይጨምርላችው*

  • @fasilashenafi3565
    @fasilashenafi3565 Рік тому +1

    ምንም ያልሰራሁ ለኔ ምንም በጎ ነገር ላልሰራሁ በዘመኔ አዘንኩ።ቅዱስ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ትክፈላችሁ።ሌላ ምን ይባላል።ክቡር ዶ/ር ቢንያም ክቡር እሸቱ ኑሩልን።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Рік тому +5

    ቢኒዬ ትህትናህ የሚገርም ነው አንተ ስለሰራህማ ነው ይሄ ሁሉ ሰው ሆብሎ የተነሳው መሪያችን ነህ ልብህ በእግዚአብሔር ቸርነት የተጎበኝ ነው ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ባርኮ ለበረከት ያርግህ ።🙏💪🏾♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Рік тому +1

    ያሰባሰበን ሊያስተምረነው ያልከው እውነት ነው እሼ ይሄ ፍቅር ከየት ይገኛልተቃቅፎ መሳሳሙ በራሱ ደስ ይላል ምንም አልልም ዘራቹ ይባረክ

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Рік тому +5

    ስንት ቢሊየነሮች እያሉ እግዚአብሔር መንገዱ ሌላ ነው እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው
    እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ በዚ የተሳተፋችሁ ሁሉም እግዚአብሔርን አመስግኑ ያ እንዲሆን ፈጣሪ ለፈቀደላችሁ ሁሉም
    እሸቱ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው
    የዘወትር ፀሎቴ ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @eteneshchala6455
    @eteneshchala6455 Рік тому

    የእውነት እሼ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተኛሁት 7፡25 ሲል ማለቁን አተንም እንኩዋን እግዚያብሔር ረዳህ እኔንም ከጭንቅ ገላገለኝ በጣምጨነቆኝ ነበር አሁን ተመስገን መጨረሻውን ያብጅልን ፍፃሜውን ያሳምርልን

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 Рік тому +16

    ምስራቅ እውነት ብለሻል ሁላችንም በተዋጣ ኩርኩም በተዋጣ አለንጋ በተዋጣ እንጀራ በተዋጣ እውቀት ነው እዚህ የደረስነው ኢትዮጵያውያን ድንቅ ነን እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውረን

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 Рік тому

    አቤትትትትት እንዴት ልብ ሙልልትትት የሚያደርግ ምርጥ ፕሮግራም ነበር ምን አለበት ባላለቀ ብለህ የምትከታተለው ምርጥ እጅግ በጣም ምርጥ የሚባል አይነት ፊልም ቢባል ድራማ ቢባል ቲያትር ቢባል ኮንሰርት ቢባል የስፖርት ፕሮግራም ቢባል ምንም ቢባል እማይገልፀው አይንህን ለደቂቃ እንኳን መንቀል የማትፈልግበት ምርጥ ትዕይንት የነበረው ዝግጅት ነበር ሁላችሁም በእሼ ፊታውራሪነት የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያንን ልብ በፍቅር የማረካችሁን ጀግኖቻችን ናችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ኡፍፍፍ ስታስቀኑ።

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 Рік тому +20

    No word to express Eshitu his team and all of you May Allah reward you with his blessings 🙏 ❤ 🇪🇹

  • @yewediyaneshabebe7120
    @yewediyaneshabebe7120 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።እናንተ የተባረካችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አለን።❤❤❤ እናንተን እንዲህ ማየት በራሱ ልብን ያድሳል በእውነት ተባረኩ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @ShotCaller1100
    @ShotCaller1100 Рік тому +11

    Very Proud Of You Guys,God Bless You All For Making A Difference For The Vulnerable People.🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ

    ቃል አጣው ከምር በጣም አለቀስኩ በደስታ
    በእውነት ከትንሽ እትልቅ እዚህ ላይ የተሳተፈቻ እድሜ ጤናውን ይስጣቹ።
    ከዚህ በላይ ማለት የምችለው የለም

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Рік тому +35

    በእውነት የምትደነቁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፡
    ከእሁድ ከየካቲት 26 ቀን 2015 ዓ/ም እስከ ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 28 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሰራችሁትን ትልቅ ነገር ለታሪክ ይቀመጥ፡ በታሪክ መዝገብም በደማቅ ቀለም ይፃፍ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @mahletmeaza3224
    @mahletmeaza3224 Рік тому

    እሼ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ የሚል ነበር መዳኒያለም ይባርክህ ቢኒያምን እድሜና ጤና ይስጠው እመብርኀን ትጠብቀው ትባርከው ከነባለቤቱ ፡

  • @kalkidannigussie990
    @kalkidannigussie990 Рік тому +15

    መልሱልን ስንላት የነበረችው ኢትዮጵያችን ይህቺ ናት። ኢትዮጵያዬን ስላሳያችሁኝ አመሰግናለው። እሼ እና ሁላችሁም በዚህ በጎ አላማ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ብድር ይክፈላችሁ።

  • @papirocicvtrjd6738
    @papirocicvtrjd6738 Рік тому

    እሼ አንተን የመሠለ አንድ አምስቱን ይስጠን የኛ ጀግና መልካም እልኸኛ ቆራጥ መድሐኒአለም ቤትህን በበረከት ይሙላልህ የኔአባት በጣም እንደዛሬ አዝኜና ተደስቼ አላውቅም አንተን የመሠለ እንቁ ኩራት ስላለን እንኮራለን

  • @debreyewgdwa3868
    @debreyewgdwa3868 Рік тому +41

    እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እሸቱ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 Рік тому +2

    ጀግና ጀግና ጀግና ናቹ ዘመን ማይረሳቹ እንወዳቹዋለን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍እሼ ስላንተ ቃል የለኝም ሁሌ ምኮራብ ምርጥ ኢትዮብያ ነህ ዘመን ኑሮ ትዳር ይባረክ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Рік тому +4

    በስመአብ መታደላችሁ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ላወጣችሁትም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ🥺💞💞💞❤❤

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 Рік тому

    እሼ መሌ ቃል አጣሁልህ የዘመኔ ጄግና ፈጣሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከሙሉ ከስራ ባልደረቦችህ ጋራ እናመሰግናለን