Lewededut ለወደዱት | Ethiopian drama Lewededut ክፍል 21

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 225

  • @alsayube1250
    @alsayube1250 4 роки тому +235

    ይሄን ኮሜት የሚያነብ ሁሉ ከኮሬና ቫይረስ በሽታ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +82

    እስኪ አመስግንኑ ጠዋት ስትነሱ በሰላም ያሳደርከኝ በሰላም አውለኝ በሉ ማታም እንደዛው በቃ አላሀምዱሊላሀ በሉ ለሁሉም ነገር ስትደሰቱም ስታዝኑም🙏🙏

  • @asnakuethio5944
    @asnakuethio5944 4 роки тому +91

    እድሜ ለአረብ ሀገር ሴት ይቱብ እኛ ባንኖር አንድ ሰዉ አያይም ነበር መንግስት ቢያስብት ጥሩ ነዉ 😄😄😄😄አይደል እህቶቼ

  • @bettyyedani6806
    @bettyyedani6806 4 роки тому +33

    እንኳን በሰላም መጣቹ ይህን የምታነብ ልመርቃቹ አቦ ከበሽታ አምላክ ይጠብቃቹ ያሰባቹት ይሳካ የረገጣቹበትን ውረሱ ከመዳም ጭቅጭቅ ይሰውራቹ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት ከስደት በሰላም ወደእናት ምድራችን ያብቃን አሜን።

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    የሣሚ አባት እንዴት እንደምወድዎት እኮ ደግሞ በጣም ይችላሉ 👌👌👌👌👌

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    ፈጣሪ ኢትዮጲያን ከጠላት ይጠብቅልን ለወደዱት አሪፍ ነው በርቱ

  • @antetube6090
    @antetube6090 4 роки тому +19

    የሳሚ አባት ምርጥ ካራክተር ነው የሚጫወቱት ይችላሉ።

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 4 роки тому +4

    ዘንድሮ የፍቅሩ አይነት ኢትዬጵያኖች በዝተዋል። እግዚአብሔር የራሱን ችግር ሊቀርፍለት በሌላ መንገድ በር ሲከፍት እራሱ መንገድን ዘጊ ሆኖ ቁጭ ወገኖቼ እኛ ምንም ቢቸግረን ሌላው ሌላን ሲረዳ እንይ እንጂ ለሌላው እንቅፋት አንሁን እንቅፋቱ በተዘዋዋሪ ለኛው ይተርፋልና።

  • @እማአልቀርምጠብቂኝ
    @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 роки тому +1

    እንኳን በሠላም መጣትሁ ውዶች አሪፍ ነው ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት ደግሞ 💞💞💞❤❤❤😍😍😍😍

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    የሰብለ አባት ስወዳቸው የዋህ ናቸው አነጋገራቸው እረጋ ያለ ነው ሰብሊንም ስወዳት ላባቷ ያላት ፍቅር ለየት ያለ ነው ልክ እደኔ

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 4 роки тому +18

    የሳሚይ አባት በጣም ነው የሚያስቀኛ ንግግሩ

  • @mariambubshait9477
    @mariambubshait9477 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ባለፈው ሳምንት አንድ የወንድ ጓደኛዬ መንገድ ገብቶ ድምፁ ጠፋብኝ ብያችሁ ነበር እናም መልካም ምኞታችሁን ለገለፃችሁልኝ በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሁን ዛሬ በሰላም ገብቷል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደሥሥሥ ብሎኛል

  • @AhmedAhmed-hz9fj
    @AhmedAhmed-hz9fj 3 роки тому

    2021 January 10 eyayew naw yehen drama sami demo durye naw fetu ❤lebu gin werk yehone lij 😍

  • @asenatasenat1181
    @asenatasenat1181 4 роки тому +4

    ሠላም የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሠላማቹ ይብዛ

  • @sozans219
    @sozans219 4 роки тому +5

    የሳሚ አባት ዉስጤ ነዉ 😁😁

  • @ታጊየኢየሱስልጅ
    @ታጊየኢየሱስልጅ 4 роки тому +1

    ድራማዉን በጣም አጭር ነው ደቅቃው ይጨመር👍👈

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 4 роки тому +2

    Wowzare1nemesis like smart Zack Snyder love you

  • @SaraSara-oc7bq
    @SaraSara-oc7bq 4 роки тому +14

    ዛሬ77ተኛ ነኝ እስኪ ላይክ ጥቅሙን ልወቀው😂

  • @wsaewsa8469
    @wsaewsa8469 4 роки тому +5

    ሠብልዬ የኔቆጆ ስዉድሽ

  • @meseretkumas4198
    @meseretkumas4198 4 роки тому +9

    Like amrognoal

  • @high1166
    @high1166 4 роки тому +17

    የሳሚን አባት ለማየት ነው እምገባው በጣም ያስቁኛል

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +24

    ፌቨንማ ከዳዊት ፎንቅቀሻል መሰለኝ
    ሰብለ ደሞ በቃ ችክ አትበይ ሳሚ ላይ

    • @amiwolloyewa3593
      @amiwolloyewa3593 4 роки тому

      ትክክል ምርጤ

    • @setnagirma7178
      @setnagirma7178 4 роки тому

      Ofcourse bedenb new enjy yefonekekechiw hoo siyastelu

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 роки тому

      @@amiwolloyewa3593 ማሮቼ እነዴት ናችሁ💝💝💐💘💗💋💋💋

    • @amiwolloyewa3593
      @amiwolloyewa3593 4 роки тому

      @@nigestadmase6358 አልሀምዱሊላህ እንዴት ነሽልኝ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 роки тому

      @@amiwolloyewa3593 እግዚአብሔር ይመስገን አለሁልሽ ዳይ ወጀ ግማሽ ጨረቃ እዛ እንገናኝ💃💃

  • @Hiyab7512
    @Hiyab7512 4 роки тому +12

    I love the movie but the back ground music is to loud

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 роки тому +1

      Eko ayetuun Ensma 😁😁😁😁😁😁

  • @fkrtubፍቅር
    @fkrtubፍቅር 4 роки тому +2

    የሳሚ አባት በቡድን ልትቦጠቡጡኝ ነው አለ 😂😂😂

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 4 роки тому +2

    welcome lewodedut bertu kojo new wogeben amogal basidet liy ymarshe balugn 😢😢😢

  • @eyerushoney6005
    @eyerushoney6005 4 роки тому +3

    ደቂቃ አስተካክሉ ይህ ማለት ማስታወቂያ አስገቡ ማለት አይደለም ሀሳባችሁን ሳጨርሱ ጭርስ አይነፋም ከምር
    እስኩ ከዝህ ከኮረና ነው ከመኮረኑ በሽታ እግዚአብሔር ያጥፋው በሉ እንፀልይ እንጹም ከዚህ ውጭ ምንም የለም እንዋደድ

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 4 роки тому +1

    ደስ የምትል አባት በእውነት

  • @medinamedina5919
    @medinamedina5919 4 роки тому +3

    Baga ngy dhuftani 💓💓

  • @راشدالشالحمديا0حي
    @راشدالشالحمديا0حي 4 роки тому +2

    ዮሴፍ የሚባለው ሲያስጣላ ኡፍ የሳሚ አባት ሲመቹ ስሙኝማ ኮሞቶች ስላገራችን እንፃልይ ውዶቼ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +3

    Welcome ምርጦች😘💚💛❤

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 4 роки тому

    የሳምሪ አባት ዋው ሀሪፍ አክተር ነወት

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 4 роки тому

    የሳሜ አባት ውስጤ ነው ተደምራችሁ ልትቦጠቡጡኝ አለ

  • @ስመኝባየ
    @ስመኝባየ 4 роки тому +1

    የሳቢ አባት ደስ ስሎ💯

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ውይይእ ይህ ጆሲ ተብየው 👊😅

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ1ፐ

    የሳሚን አባት ደስ ይላል

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 4 роки тому

    Thanks my best😘🥰

  • @Ma-ls8jz
    @Ma-ls8jz 4 роки тому +1

    ሰብልየ ስወድሸ የኔ ቆንጆ

  • @fekeremesganaw5310
    @fekeremesganaw5310 3 роки тому

    Ene gin firendoch fevi ena dev abirew bihonu betam yemiralu diramawn yamiral ehe jeziba Memihir degimo chirash baytay esk mistu

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 4 роки тому +2

    እንኮን ደህነ መጣቹሁ ማሮች

  • @אמסולוטסמה
    @אמסולוטסמה 4 роки тому +2

    ♥♥♥♥ውድድድ

  • @Asia-ii6bd
    @Asia-ii6bd 4 роки тому +8

    ተከታታይ ድራማ 20 ደቂቃ ሁኖም አያውቅ

  • @tigistbelesti2821
    @tigistbelesti2821 4 роки тому

    በሰላም ነው በጣም አሳጠራችሁት

  • @smretteshome8156
    @smretteshome8156 4 роки тому

    Welcome nice job

  • @Shega_Podcast_Media
    @Shega_Podcast_Media 4 роки тому +4

    ድራማዎች ላይ የሚገርሙኝ ችኮቹኮ ናቸው😂

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 роки тому

      ይህን ድራማ ቃል ሰትሰራው ደስ ይል ነበር

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 роки тому

      @@የሻማብርሀን ቃልዬ ልትወልድ ነው

  • @najaatkeenoo42
    @najaatkeenoo42 4 роки тому

    ደስ ይልኣል

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 4 роки тому +1

    እዚህ አለቀደ ከዚ በላይ አላየሁም አልመጣልኝም

  • @tttube6528
    @tttube6528 4 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ

    ክክክክክ በቡድን ልትቦጠቡጡኝ ነው

  • @asefakassahun9179
    @asefakassahun9179 4 роки тому +4

    ከጀርባ የምታሰሙትን ድምፅ ቀንሱልን
    በጣም ይረብሻል

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +3

    እንደው እንደው ይህን የወንድም ሴጣን ዮሴፍ የሚባል ጅብ ጥቅመኛ ሲያስጠላ ዳና ላይ ጨጓራዬ ሲልጠው ነበር ደግሞ በዚህ መጣ ይድፋክ

  • @ኡሙሙራድ-ደ3ጀ
    @ኡሙሙራድ-ደ3ጀ 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ

  • @burteyemaryam4816
    @burteyemaryam4816 4 роки тому +3

    አረ ድምፁን አጥፉልን እንስማበት ኡፍፍፍፍ....

  • @ኤደንየድግልማርያምልጅ

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 роки тому +2

    እንኳን ደህናመጣችሁ ግን ክላሢካሉ ቢቀር እዴትእንሥማዉ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому

    በሰላም ነው ጠፋችሁብን እኮ 🤔🙂

  • @tyube9004
    @tyube9004 4 роки тому +3

    ውይሰው በእናቱ ልጅ ላዬይሄን ያክል ጭካኔ ያሳዝናል

    • @tigistabouto5779
      @tigistabouto5779 4 роки тому

      ሚያስጠላፊልም፡ምንምሳዬገባኝያልካልእንዴብሽቅ

  • @bade5071
    @bade5071 4 роки тому +2

    👍👍👍

  • @samsungcell480
    @samsungcell480 4 роки тому

    Wawu Enkuwan Dena metachuu

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ይሄ ጆስ የሚባለው ሰውዬ ምን አይነቱ ጁስ ፊት ነው 😏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому

    እንኳንደናመጣችሁ

  • @የሴትቦዘኔ
    @የሴትቦዘኔ 4 роки тому +8

    የዮሴፍ ሴራ በዛ ወየው ለራስህ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 роки тому +6

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ የኮሮና ቫይረስ መዳኒት ተገኝለት እሱንም በኦርቶጆክስ እምነት አምኖ በፃድቃኔ ማረያም ፀበል መጠመቅ ብቻ ነው

  • @ethoipawit1585
    @ethoipawit1585 4 роки тому

    ኸረ የት ገባችሁ

  • @nanajor.57
    @nanajor.57 4 роки тому +1

    👍

  • @diboradibora7260
    @diboradibora7260 4 роки тому

    welome Lewededut marochi

  • @በጣምአስቂኝ
    @በጣምአስቂኝ 4 роки тому +3

    ደቂቃ ይጨመርርርርርር

  • @ፋሲክወሎየዋ
    @ፋሲክወሎየዋ 4 роки тому

    ❤😘

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 роки тому

    ሰልአምአቹይብዝአልኝ። በጠአምደሰይልአል። ግሙዚቅአዎቹምንምአይአሰሙም

  • @Tube-yv1cy
    @Tube-yv1cy 4 роки тому

    Uyyyyy

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ-ሠ1ቘ

    👍👍👈

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому +1

    ጉደኞቹ መጣቹ

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 4 роки тому

    Music weyem dream andun adergote 🤫🙄🤫

  • @madigetachew194
    @madigetachew194 4 роки тому +1

    Ahunes Ena yasexalagne takole naw Achey

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 4 роки тому

    እስቲ፣ካላቋረጣችሁት፣የፌቨንና፣የዴቭ፣መጨረሻ፣ምን፣እደሚሆን፣ማየት፣ናፍቆኛል

  • @mesimesi7783
    @mesimesi7783 4 роки тому +4

    ሁሌ በስቀአቀን የማየዉ ድራአማ

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 4 роки тому

    የሳሚ አባት ነፍስ ናቸው

  • @metihaile8373
    @metihaile8373 4 роки тому

    Ere 22 beyete newe magewe

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 роки тому +1

    ሙዚቃውን ቀንሱት እባካችሁ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 4 роки тому

    ዴቭና ፌቨን ቢጋቡ ተዋደዋል

  • @dalalsanyoura6370
    @dalalsanyoura6370 4 роки тому +1

    ባካችሁ ስወዳችሁ ይህድራማ መቼ ስት ሰአት ደሚጀምር ንገሩኝ አሳዉቁ ማየቴነዉጅ መቼ የሚለዉን አላዉቅም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому

    ይቺን ምዕራፍ ስጠብቃት ነበር በጉጉት

  • @hopelove5429
    @hopelove5429 4 роки тому

    Ere sew smu musicawun kensut mneshe new

  • @netsnetbelay5854
    @netsnetbelay5854 4 роки тому

    Joss mine anet sweyuwa new awozagabiii,😏😕😕

  • @inatewadushalow9673
    @inatewadushalow9673 4 роки тому +1

    Josi yemalaybat yet lihid

  • @ጫላነኝከፊኒፊኔ
    @ጫላነኝከፊኒፊኔ 4 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍ ድምጽን ቀንሱልን ከጀርባ ያለውን

  • @getanehteka2010
    @getanehteka2010 4 роки тому +6

    ቅምሻ ነው ማስታወቂያ ነው አጠረ

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 роки тому +1

      Tinish Koytew Demo Yakuwartuutal

    • @getanehteka2010
      @getanehteka2010 4 роки тому

      @@kukukuku5502 seyanadu negrilng ema kagengeshachew

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 роки тому

      @@getanehteka2010 Eshi Mamaye 😁😁

    • @getanehteka2010
      @getanehteka2010 4 роки тому

      Fb address ?😀😀😀😁

  • @gggyyy8570
    @gggyyy8570 4 роки тому

    Er feben gn mn aseba nw

  • @ፍቅርበፍቅር-ቈ3ዐ
    @ፍቅርበፍቅር-ቈ3ዐ 4 роки тому

    ክላሲካሉ ምንድን ነዉ 😏😏

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    የኢትዮጵያ ድራማ የክፋት ት/ት ቤት ሆኗል ውይ

  • @Selam12973
    @Selam12973 4 роки тому +2

    ጅሲ የሚባል ጅብ እረ ወደዛ አሁንሰ አበዛው እፉፉፉፉፉ

  • @tyube9004
    @tyube9004 4 роки тому

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሳምንት ያለቀበት ፓርት ልብ ነበር የሚያንጠለጥለው ፌቢእና ዴቭ መጨረሻ ላይየሚጋቡ ይመስለኛል ሰለሀገራችን ፀልዩወደ ቻናሌም ጎራ በሉ በሰብስክራይብ እንዛመድ

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 роки тому

    ጠፋቹሳ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ

    ዮሴፍ ግን ምን ነክቶህ ነው ኤጭ ጨካኝ🤔😏

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    መጣችሁ ተናፋቂዎች

  • @rahimaebrahim6478
    @rahimaebrahim6478 3 роки тому

  • @ayinwarikinee8142
    @ayinwarikinee8142 3 роки тому

    ዮሴፍ ያምባልው አይማቻይም

  • @ፀዳልየእዩኤል
    @ፀዳልየእዩኤል 4 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @MohamedAli-jl1cv
    @MohamedAli-jl1cv 4 роки тому

    😍😍😍😍😍

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому

    ጉደኞቹ መጣቹ