በአረብ ሀገር ሥኬታማ ልንሆንባቸዉ ያልቻንባቸዉ ምክንያቶች ብላቹ የሥቀመጣቹት ኮመቶቻቹ ኢሄን ይመሥላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 217

  • @fhdfhd5024
    @fhdfhd5024 5 років тому +59

    አላህ ጋር አትጣይ እራስሽን ሸፍኝ ሰለገንዘብ ኪሳራ ሥትጨነቂ ነፍስሸን አትክሰሪ የኢስላም ወንምሽ ነኝ

  • @اشواقالبلوشس
    @اشواقالبلوشس 5 років тому +11

    መቼም ስለ አዱንያ ነው ትረካው አላህን ፉሩ አደባባይ ራሳችን ሰትሰትሩ የምትወጡ እህቶቼ ኢተቂላህ

    • @ኢማንይቱብ
      @ኢማንይቱብ 3 роки тому

      ልክነሽ እህቴ ዲንያ በላሽ ፈራሽ ናት ጀዛኪላሁ ኸይረነ

  • @FETIMAN-ty6lk
    @FETIMAN-ty6lk 5 років тому +19

    አረብ አገር በኛ ይብቃ ትውልድ ይዳን🤔እቶቼ ጥሩ ባል አቀባሮ ባይሆንም በፍቅር የሚያኖር ይስጣቹ በአገራቹ

  • @adugnamelese5612
    @adugnamelese5612 5 років тому +4

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በጣም ምርጥ ምክር ነው ያካፈልሽን
    በርካ ሁኒ እህቴ ውድድድድ

  • @naemamalik7605
    @naemamalik7605 5 років тому +3

    አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነሽ እህት እደኔ እደኔ ስኬታማ ይሆናል ምክንያቱም እዚህ አፈር ደም እየበላሁ ሰርቸ ብሬን አላባክንም ስልክም አባቴ በስነ ስረአት ያስቀምጥልኛል በዛም ላይ ወንድሞቸንም ዩኑቨርስቱ አስተምራለሁ ወንድሞቸንም በንግድም ሆነ በማንኛውም ይንቀሳቅሳሉ አልሀምዱሊላህ አረብ ሀገር ሰርተው የማይለወጡ ምን እደሆኑ የምለው ቢኖረኝ ሀረብ ሀገር መተው ሲሰሩ አመቱም የማያልቅ ኮንትራቱም የማያልቅ ይመስላቸዋል ደመወዛቸውን ሲቀበሉ በ ምንም መገር እጃቸው ላይ ምንም አይነት ብር ሳያስቀሩ ጥፍትፍት ያደርጉታል የመጡበትን አላማ ይረሳሉ ደግሞም በዘመኑ ወንዶች ስለሚሸወዱ ነው 2ተኛ ደሞ ከኮንትራት ቤት ወተው ቤት ተከራይተው ስራ የሚሰሩ ልጆች ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ነው አላሁ አለም

  • @avff3853
    @avff3853 5 років тому +3

    ግን ከዝህ ላይ ሁላችንም ስደት ይብቃ ስደት ስደት አይኑ ይጥፋ እንላለን ብዙዎቻችን ስደት አደል ዲናችን ያሳወቀን ስደት አደል ስለሂጃብሽ ስለኒቃብሽ ስለዲንሽ ያስተማረሽ ግን ወላሂ ካወቅነው ስደት ነው ካለማወቅ ወደ ማወቅ ያመላከተን ስደት ነው ከማህይም ከጅህልና ያወጣኝ ስደት ነው ሲቀጥል እህት ውድ የኢስላም ወንድሞችሽን አትፈትኝ እተቂ ረቢክ

  • @kewuletmohammed7861
    @kewuletmohammed7861 5 років тому +17

    እህት ሂጃብሽን ልበሽ እኛ አልሃምዱሊላህ ስደት የሁረል አይን ትምህርት ብቻ በቂ ነው ድኒን ያወቅኩት ፅደት ላይ ሆኚ ነው ይቅርታ ገንዘብ

  • @zebibasani3809
    @zebibasani3809 5 років тому +15

    ለወንድ አትላኩ በቃ ,ለ ባልም ቢሆን ,ወንዶች ከተላከላቸው አይጠግቡም ,ለ እናት & አባት ብቻ ላኩ ,, ትናንሽ አጅር ያለው ነገር

  • @aminamohammad2605
    @aminamohammad2605 5 років тому +3

    ውዷ እህታችን አላህን እንፍራ ለብዙ ወንሞች ፍትና አንሁን እስለም እሄንን አይገልግም ትህምህቱ ጥሩ ነው ግን ራስሽን በታሰይ ጥሩ ነው እህት አላህ ይደያውን ይስጣን

  • @ayshabahrain2877
    @ayshabahrain2877 4 роки тому

    አሠላማለይኩም ሰሙ እንዴት ነሽ ማማዬ 💞🌹🌷🌺👆

  • @zeynebazeyneba6974
    @zeynebazeyneba6974 5 років тому +4

    አላህ ቀልብ ይስጥሽ እህት እቤትሽ አርፈሽ አትቀመጭም ምን አደበበይ አወጣሽ ወንድሞቸችን እያስተመሩን ነው ከቸልሽ ጎራቤት ጎደኛ ሀጅነብይ በመያይሽ ቦታ አስተሚሪ ግን መጀመረ ራስሽን በደምብ አስተሚሪ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 років тому +2

    ለውጥ ይለወጣል እኔ ስደት በልጅነት ነው የገባውት በቀልጅ ለቤተሰብ እነ ካለው ብዬ ስደት ቀረው ከላባከንን በጣም ቀላል ነው እናልፋዋለን እኔ 4አመት ኮንተራት ሰርቴለሁ በጣም አባካን ነበርኩ በ4አመት የኢትዮጵያን80ሺህ ብቻ ሰራው ይህ አለፋ ጠፋው ከጣፋው በሃላ 3አመት ሞላኝ በ3አምትዋ እንደ ልብ ሰራውበት ቤተሰብ ብዙም ሳልሰጥ አልሀምድልላህ የእራሴ ጥሩ ቤት ገዛሁ 4መቶ ሺህ ገዝቻለሁ ለምን ብትሆን አላባከንኩም ከጠፋው በሃላ ዛሬ ነጊ እያዛለሁ ስል አልሀምድሊላህ እስከ ዛሬ አንድ ቀን ያለ ስራ ዋዬ ከምባል በቀን50ረያል ይታሰብልሻል ሄዴ ብባል እመርጣለሁ እኛ እራሳችን ካሳመን የማንደርስበት ነገር የለም ቤት ይሁን ሱቅ ሁሉ ቀላል ነው

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 5 років тому

    ስለወድኩሽ እየተከታተልኩሽ ነው ውድዬ፡፡ እንዳድግ ፈቃድሽ ከሆነ አንድ ስራ ሼር ብታደርጊልኝ ደስተኛ ነኝ፡፡ አመሰግናለሁ ♥♥

    • @lulut20
      @lulut20  5 років тому

      እኔም አመሠግናለዉ እሺ ምንም ችግር የለዉም አደርጋለዉ

  • @ቢንትሙሀመድየአልኢስላህኑ

    ሀያቲ ኒቃብ ልበሽ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 4 роки тому

    በርቺ የኔ ጎበዝ አይዞኝ

  • @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ
    @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ 5 років тому

    እህት እስቲ ቁጥርሽን ፂፊልኝ ወይንም በዋስታብ ምልክት አድርጊልኝ

  • @Tube-xd2tu
    @Tube-xd2tu 5 років тому

    እባክሽ እህቴ አች ለታስተምሪነው ግን ስንት የቀን ሌቦች አሉ ተጠቀቂ የኔ እህት ደሞ የኔ ጎደኛ ቢያይሽ ወይኔ አይለቅሽም

  • @medianbintislamkhi6221
    @medianbintislamkhi6221 5 років тому +5

    Wr ws wb Bayy'ee namati toola
    obbleeti muslimaa Goorsaa gariidhaa Bayy'een sin jaalladha
    rabbiif jechaa😘
    Amrenya mataf alchilm

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 роки тому

    የኔማርእኔ፣ሶስትአመትሆነኝግን፣ምንምነገርየለኝም፣ልብስእራሱየለኝም፣ከደሞወዜእራሱ፣አንድብርለካርድአውጥቸአላውቅም።ግን፣ምንምነገርሊጠራቀምልኝአልቻለም፣ብትንትን፣አለብኝ

  • @ሪምነኝ-ኰ6የ
    @ሪምነኝ-ኰ6የ 5 років тому +6

    wa wr wb ትክክል ነሽ ማር አለባበስሽ ሲመቸኝ ሰሙ ቀጥይበት ውዴ 😍

    • @zaytunyarja22
      @zaytunyarja22 5 років тому +1

      አሠላም አለይኩም እንዴት ናችሁ ምከርሸበጣም ጥሩነው አንድአንዶቻችን ምንምአናቅም ትከከልነሸ የዋህነት ይጉዳል የሁንሠው መንገድላይ አቀፍ ሞ ነው የሚያሥቀር የአረብ አገር ብር በረካ የለወም ወደአገራችን በሠላም ይውሠደን ያረብ

  • @AbdurRahman-nu7un
    @AbdurRahman-nu7un 3 роки тому

    ማሻአላህ👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @fdfghhhnfjd8876
    @fdfghhhnfjd8876 5 років тому

    masha allah tabark allah semu yene liyu allah yichamirshi👍👍

  • @rabihayaswfh96
    @rabihayaswfh96 5 років тому

    ውደ በጣም ቆንጆ ነሽ ስለዚህ በውበትሽ እሚፈተን ይኖራል ስለዚህ ሀያቲ እባክሽን ከጃህነም አድኝ ሆደ እባክሽ ያኔ ከሚፀፅጥሽ ዛሬ ወደጌታሽ ተመለሽ ሙስሊም እህትሽ ነኝ

  • @እሮዚነኝየወሎዋቀዋጭእማእ

    ጥሎብኝ እወድሻለሁ ግን ቻናልሺን ገና ዛሬ አየሁት ማለቴ ያች የራስሺን እኔ የማዉቅሽ ከነሰይድ ጋር ስትሰሪነዉ እዉነት የወድሜን ሜስት ትመስሊኛለሺበጣም ትመሳሰላላችሁ እናም ዉደ አላህ ይጠብቅሺ የኔቀሺት

    • @lulut20
      @lulut20  5 років тому +1

      እኮን ደና መጣሽ ማሬ 😍😍😍😍😍😍😍

    • @huji6022
      @huji6022 5 років тому

  • @ዜድወሎየዋ-አ5ጀ
    @ዜድወሎየዋ-አ5ጀ 5 років тому +2

    የኔ ማር ስወድሽ ውድድድድድድ

  • @fathimahassan3699
    @fathimahassan3699 5 років тому +10

    ወላሂስደትአንዳንድጊዜደስይላልማለትምእናቴያላስተማረቸኝንስደትብዙነገርአስተምሮኛል

    • @ሀያትዩቱብ-አ6ጰ
      @ሀያትዩቱብ-አ6ጰ 5 років тому

      እዉነትሺነዉእህቴአስረአመትትምረትቤትአንድአላወቅኩም👍👍👍👍

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 років тому +6

    እኔስ ቀድሜ እኮ ነው ኮሜት የፃፍኩ ፍትህ ለኔ 🙆🙆

  • @aiyshaenatuwanafake5747
    @aiyshaenatuwanafake5747 5 років тому +2

    ትክክል ነሽ መርካሞ

  • @emuahlam1835
    @emuahlam1835 5 років тому

    የኔ ቆንጆ የትዳር አጋር የሚባለው እራሱ ከሚስቱ ብር ብቻና ብቻ ነው ሚፈልግ
    ብር አልሰጥም ካለች እኮ ይፈታታል ሳኡዲ ምድር ላይ ይሄ ነው ስራቸው ስንቶች እክቶቻችን እያለቀሱ ነው
    እኔ እንኳን አላህ ጥሩውን እስከ ሚሰጠኝ የብር ትዳር አልፈልግም ብየ እራሴን አግልያለሁ

  • @Yasser-dm6hu
    @Yasser-dm6hu 7 місяців тому

    👍👍👍👍

  • @زحرسيداثيوبي
    @زحرسيداثيوبي 4 роки тому

    አይዞሽ በርች እኖድሻለን

  • @zeynedarsebo6736
    @zeynedarsebo6736 5 років тому +2

    ኮማንቱን ኢኛም እናናበላን የረስሽን ሀሠብ ስጭን /ምካር

  • @نوربنسلمانمحمد
    @نوربنسلمانمحمد 5 років тому +3

    እኛ ሙስልምስ ሰላም አንፈልግምዴ ሆ
    ለማንኛውም ደስ የሚል አለባበስ ነው ምትለብስሽው ጠንክሪ

  • @victoryatube3338
    @victoryatube3338 5 років тому

    በመጀመሪያ በስራ ትገዘው በቻለችው ግን በፊት ያጠራቀመችውን የመስጠት ግዴታ የለባትም

  • @ሀበሻነኝለሀገርእንቁም

    አወ ልክ ነሽ በአረብ ሀገር ስኖር ለራሳችን መኖር አለብን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @fatumaeshtufatumafatuimaes1651
    @fatumaeshtufatumafatuimaes1651 5 років тому

    መጀመሪያ ራሰሺን አሰተካክሊ ራሰን መሆን ጥበብነው ቲሺ ሴት ልጂ ሰትር ሰትልነው የሚያምርባት

  • @tube8142
    @tube8142 5 років тому

    As wr wb እህቴ አነጋገርሽ አማረኝ አላህ ይጠብቅሽ

  • @hayu2513
    @hayu2513 5 років тому +1

    ልክ ነች ወላሒ አላህ ያግዘን የረብ

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ
    @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ 5 років тому +3

    ልክነሺ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 років тому +4

    እናመሰግናለን በርቺ ውዴ

  • @እሙሙዓዝ-ቈ7ጘ
    @እሙሙዓዝ-ቈ7ጘ 2 роки тому

    አላህ ይስጥልን እህት

  • @hamedaa1433
    @hamedaa1433 5 років тому +1

    ማሻአላህ አላህ የጨምርልሽሽ። የኔ ወዴዴዴዴዴ። አሪፍ ተምህርት ነዉ

    • @rahmayanous8894
      @rahmayanous8894 5 років тому

      ሀረፈተምህረተነዉአብሸእሪ

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 років тому +4

    እናመሰግናለን ውዴ በርች

    • @MmMm-ql3oq
      @MmMm-ql3oq 5 років тому

      ዋው

    • @hibatube953
      @hibatube953 4 роки тому

      በተሰብ እንሁን። በታማኝነት

  • @AM-ib1eh
    @AM-ib1eh 5 років тому

    ውይኔ ዉበት አንቺልጅ የእውነት ወድጄሻለሁ

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 років тому

    የኔ ማር እንዴት ነሽ የምወድሽ ወይኔ ላይቭ ነበር አመለጠኝ አይደል ቲሽ አር ሌላ ጊዜ በውስጥ መስመር ሹክ በይኝ ክክክክ ናፍቀሽኛል ደግሞ አንችስ አልናፈኩሽም ክክክክ

    • @lulut20
      @lulut20  5 років тому

      የኔ ማሬ በጣም ነዉ የናፈቅሽኝ ሊቪ አይደለም ዉዴ😍😍😍😍😍😍

  • @nikattube768
    @nikattube768 4 роки тому

    ለችግሮችህ መፍትሄ ከፈለክ ይህንን ቪዲዮ ተመልከት 👉
    ua-cam.com/video/0jtcvEIw2Fo/v-deo.html

  • @foziyaabdu7401
    @foziyaabdu7401 5 років тому +2

    የዋህነት አይጠቅምም

  • @aminamohammad2605
    @aminamohammad2605 5 років тому

    አረብ አገር ለዋበት እና አላህ ታለዋጥ ያለው ሰው ይለወጥበታል ግን ስደትን አናመርር በስደት ብዙ ታምራናበታል

  • @منهجاسلفیطلبالعلم
    @منهجاسلفیطلبالعلم 5 років тому +10

    ሴት ልጅ በአደባባይ እደትወጣ ዲና አይፈቅድም
    እራሰሸን ደብቂ
    ይለቅ ለገዘብ ሆ

    • @maisalfares841
      @maisalfares841 5 років тому

      Erassshin..atarrkshi..rkashi.seet..midiyalayi.mn.assfeteteshi..degmo..edett..yiseradhall

  • @abdurrakman6147
    @abdurrakman6147 4 роки тому

    ሁሉምወዶቺአይደሉምብዙየሲትገዘብየማይፈልጉወዶቺአሉ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 років тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ማር

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 5 років тому

    ትክክል ብለዋል ያለ ነው ኮሜት የላኩልሽ እህቴ

  • @hayderkedir4076
    @hayderkedir4076 4 роки тому

    ወሄም ዋሪ

    • @hayderkedir4076
      @hayderkedir4076 4 роки тому

      ባለፈው ስለ ጋደኛሽ አናግሬሽ ነበር ዝም አለሽ

  • @እኔየስልጤልጅነኝየሁምየኩ

    እሪጉዚ ነኝ ሰሙን የምወድ ላይክ እግጨኚ

  • @foziyaabdu7401
    @foziyaabdu7401 5 років тому

    ሲጀመር ሊካህ ካደረገች ምን አስኬዳት

  • @ahmed-uj8hm
    @ahmed-uj8hm 5 років тому +1

    ማአሻ አላህ አላህ ያሳካልን። ያረቢ። ትክክክል ነሺ ዉዴ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 5 років тому

    Benateshe dewoyelegn engenagn plus benateshe

  • @mekayyusuf4392
    @mekayyusuf4392 5 років тому +1

    እረወየው ተመርምሬፍቅር ይዞሻል ተባልኩኝ ምንይሻለኛል የሀገሬልጅች

  • @حياهالاسلام-ظ4ق
    @حياهالاسلام-ظ4ق 5 років тому

    Sukran. Laek. Besi.. BarHe.
    Ramdn. Karem. Yhbebe
    Yslm. Wnden. SatwH. Bamulu🌟🌟👌👌👍👍

  • @AGSTUBE
    @AGSTUBE 5 років тому +2

    Shukran

  • @mahaalali4259
    @mahaalali4259 5 років тому

    thunk

  • @nasirkan6242
    @nasirkan6242 5 років тому +1

    ልክነሽ በርቺ ውዷ እህቴ

  • @mahirseifu5276
    @mahirseifu5276 5 років тому

    ሰሙዬ ዩቱብ ላይ ተከታሽ ነኝ facebook page aklesh ende

    • @sofhiesofhie4814
      @sofhiesofhie4814 4 роки тому

      የጉራጌ ሴት ሥነሥራት አላቸው አደባባይ አትውጪ አላህን ፍሪ

  • @meremhussen7627
    @meremhussen7627 5 років тому +1

    ወይኔ ስታምራ

    • @hibatube953
      @hibatube953 4 роки тому

      በተሰብ እንሁን በታማኝነት

  • @tube2609
    @tube2609 5 років тому

    ስታምሬ ማሻአላህ

    • @hibatube953
      @hibatube953 4 роки тому

      በተሰብ እንሁን በታማኝነት

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 років тому +1

    እናመሰግናለን እህት በርች

  • @sehenapsehenap8173
    @sehenapsehenap8173 5 років тому

    ትክክነሽየኔ ልዩ

  • @meriyemyerakobolij881
    @meriyemyerakobolij881 5 років тому +1

    አንች ነሽ sAb baba ከስይድ ጋ የምትስሪው

  • @ፋጡማፋጡማ-የ2ከ
    @ፋጡማፋጡማ-የ2ከ 5 років тому +1

    እህት ጥሩ ነው በርች

  • @ahwdyahwdy5950
    @ahwdyahwdy5950 5 років тому

    የኔ ውድ

  • @kokobealikokobeali999
    @kokobealikokobeali999 5 років тому

    ታምሪለሽ እህት

  • @ዛይድሓፍቲቲጂ
    @ዛይድሓፍቲቲጂ 5 років тому

    tnxs marey

  • @zabibabintmuhemedezebibabi9320
    @zabibabintmuhemedezebibabi9320 5 років тому

    እቴ ማሚ ሂጃብሽሽሽሽሽ ይከምግን ያሥፈልግል መጀመሪያ ሂጂብሽ አጥብቂ

  • @hanisahayrian5572
    @hanisahayrian5572 5 років тому

    እክክል ነሽ ማር 💋💋💋

  • @sahraeto8227
    @sahraeto8227 5 років тому

    እህተችን.እነማሰግኒሸለን

  • @zahraloveethiopia7084
    @zahraloveethiopia7084 5 років тому

    ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ሰላም የምወድሽ በረቺ ውዴ

  • @hshshsbdbbdnxnxbxnx6309
    @hshshsbdbbdnxnxbxnx6309 5 років тому +1

    👍👍💟💟

  • @nefisahussn7533
    @nefisahussn7533 5 років тому +2

    አድናቄሽ ነኝ እሰይድ ዩቴብ ላይ ስከታተልሽ ነበረ የራስሽ ቻናል እደለሽ አላቅም ነበረ በርቺ እህቴ!!!!

    • @lulut20
      @lulut20  5 років тому +1

      እኮን ደና መጣሽ ዉዴ አመሠግናለዉ ማሬ 😍😍😍😍😍😍😍

    • @nefisahussn7533
      @nefisahussn7533 5 років тому

      @@lulut20 እኮን ደህና ቆየሽኝ ማማየ እስኮን semu Tuben አላቀውም ነበረ በርቺ ማማየ የምር ሰይድ ዩቴብ ላይ ምርጥ አረገሽ ስለሰራሽው አድኒቄሻለሁ አላህ ያግዝሽ ያሰብሽውን ሳኮልሽ ውድ ሀበሻ እህቴችን ብየሻለሁ!!!👍👍

  • @ዛይድሓፍቲቲጂ
    @ዛይድሓፍቲቲጂ 5 років тому

    እውነት ነው

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 років тому

    የኔ ውብ

  • @samiitube4975
    @samiitube4975 5 років тому

    Thank you very Nice my Sister

  • @somayabahrain338
    @somayabahrain338 5 років тому

    ቆንጆ

  • @emnatethiopia5900
    @emnatethiopia5900 5 років тому

    እውነትሽ ነው ፈጣሪ ይርደን በእውነት

  • @yimamahmedyasin4958
    @yimamahmedyasin4958 5 років тому

    እነትነዉ

  • @እኔየስልጤልጅነኝየሁምየኩ

    አሰል የጉራጌወ ሸባለ የበሱጆወ ቅመም

  • @የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላወበረካተሁ

  • @hayatmohammed8901
    @hayatmohammed8901 5 років тому

    Awww💜💛💚💋💋💋💋❤❤❤❤💖💖💖💕💕💕👍

  • @hadiradara5980
    @hadiradara5980 5 років тому

    👍👍👍👍❤️❤️

  • @አልሀምድሊላA
    @አልሀምድሊላA 5 років тому

    የኔ እህት

  • @artjamaaliddoo4181
    @artjamaaliddoo4181 5 років тому

    Yes

  • @AhmedAli-gm3tw
    @AhmedAli-gm3tw 5 років тому

    እምትሳደቡ እህት ወድሞች እናተ አላህን ፍሩ እያዳመጣችሁ የሰውን አይዳ አታቆሹ አምሳ ቆሻሻ ሁላ

  • @lijinet
    @lijinet 5 років тому +3

    Tikekel Bileshal wide Thank you

  • @thetnatube
    @thetnatube 5 років тому

    welcome

  • @መሬየምኡሙሰላህድን
    @መሬየምኡሙሰላህድን 5 років тому +4

    አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ መጀመሪያ እራስሽ ተማሪ እስልምና እንደዚህ ሁኔሽ ለአለም ወንዶች ፊትና ሁኝ ወተሽ አላለሽም ተሰተሪ ወንድሞችሽን አትፈትኝ ከአሏህምጋር አትጣይ እህቴ።

    • @HayahHA
      @HayahHA 5 років тому +1

      ኧረ ቀስ እህት መረየም አንች ማን ስለ ሆንሽ ነው እሷን ከአላህ ጋረ አትጣይ የምትይ አላህ ተጣልቻታለሁ ብሎሻል አስተቅፊረላህ ይረቢይ አንች ስለ እስልምነ ማስተማረነ ምክረ መስጠት ከፈለግሽ የምታደረገው ነገረ በሙሉ መጥፎ ነው ብለሽ መጀመረሽ በራሱ ስህተት ነው አላህ ሱበሀነ ወተአላ ለሁላችንም እንደየ ስራችን ምንዳይ ይሰጠነል *ወማ ቱጁዙነይ ኢላ ማኩንቱም ተአመሉን * ስለ ሰው ከመነገረሽ በፊት ሁሉም ሰው ጥሩነ በጎ ነገረ እንዳለው አትረሽይ አንችን ጨምሮ

    • @sahidageleta4442
      @sahidageleta4442 5 років тому

      አላህይጨምርልሺእናመሰግናለን

  • @aradatv1
    @aradatv1 5 років тому

    ወይ እውነትሽን ነው

  • @asmayaseen7351
    @asmayaseen7351 5 років тому

    💞💞

    • @neimaneima2132
      @neimaneima2132 5 років тому

      እህት ት ት አሪፍነበር ግን ወንድሞችሽን አትፈትኒ

  • @susumar8058
    @susumar8058 5 років тому

    እና መሰግናለን

  • @fayoalemeri2119
    @fayoalemeri2119 5 років тому

    yenee konjo sensertshen se wedeew ba hijabsh barchii Allah ye camrlsh

  • @munirazb4827
    @munirazb4827 5 років тому

    😍