ይቅርታ አጥፍቻለው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 697

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 2 місяці тому +54

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይኗ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥሽ😊

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 місяці тому +15

    እኳን ታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አዩ አቺ አስተዋይና ጎበዝ ሴትነሽ ቡዜ አዩን ጠበቅ አርጋት የዋአ ልጅነች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤❤

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 2 місяці тому +26

    እስኪ ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ግቡ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 місяці тому

      እኔ በጣም ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተኝ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @حومحمدحومحمد
      @حومحمدحومحمد 2 місяці тому

      @SamreaMama በጣም

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 місяці тому

      @@حومحمدحومحمد ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TarsitTarsitalound
    @TarsitTarsitalound 2 місяці тому +11

    አዩዬ ከይቅርታ ሚበልጥ ነገር የለም ክፍተት አትፍጠሩ በትዳራችሁ ትምርት ይሆናችዋል ልጃችሁን እዩ ተነጋግራችሁ ፍቱ ሁለተኛ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 2 місяці тому +12

    በወሬ ትዳርን የሚያክል መፍታት ይቻላል ያዉም እየተነገረህ መቼም አይደገመምህ ተምረሃል ከዚህ ያዉም በዚያ ክፊ ሰዉዬ:: አዮ በጣም ጠንካራና ጎበዝ እራስሽን አክብረሽ ትዳርሽን አክብረሽ የምትኖሪ ጀግና ነሽ ብዜ እንኳን ደስ አላችሁ ወደ ቤቷ በመመለሷ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 2 місяці тому +42

    ሠው ይሣሣታል ይቅር ባይነት ደሞ ትልቅነት ነው ሀዩ ጎበዝነች የወሀናት ያላት ተንከባከባት ❤❤❤

    • @ZedAhmed-o5z
      @ZedAhmed-o5z 2 місяці тому

      ሀዩ አይደለም ስሟ አዩ ነው ማርዋ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 місяці тому +6

    እርሱም ጥፋቱን አምኖ በእውነት ወንድ እራሱን ዝቅ አድርጎ እግሯ ላይ ስወድቅ ትልቅ ክብር ይገበዋል። እኔ ሁሌም ነው የሚወዳችሁ። ቡዜ እንዲያውም በትዕግስቱ እና በእርጋታው በጣም ነበር የማደንቀው። ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል። እንኳን ደስ አላችሁ። በእውነት የሚያስቀና ትዳር ነበር። ስንወዳችሁ እባካችሁ ከበፊቱ የበለጠ ፍቅራችሁን አሳዩን። ነፍቆቶቼ ናችሁ። ሁሌም አትጥፉብን። ውድድድድድድድድድ ነው የምናደርጋችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 2 місяці тому +18

    አዩ❤ የኔ መልካም ሴት ❤❤ተባረኪ እማምላክ ❤❤ወላዲተ❤❤ድግል❤❤ ማርያም በፍቅር የተሞላህይወት❤❤ ትስጣችዉ❤ ከነባ ባለቤትሽ❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 2 місяці тому +10

    ደስ ይላል እንኳን ታርቃችው ብዜም እይፍርድበትም ባል ነውና እውነት መስሎት ነው እና እይ ይቅርታ ስላርግለሽ ደስ ይላል እሺ ባልሽ ነው

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 2 місяці тому +14

    ሚጣየ
    ሚጣየ
    ሚጣየዋየ
    ማማ መጣችልሽሽሽ
    😢😢😢
    የኔ ማርዋየየየየየ
    መኖርስ ከልጆች ጋር
    እኮን ታረቃችሁ
    ሠይጣንን ያርቅላችሁ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    አልሀምዱሊላህ

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes 2 місяці тому +7

    ማአሸአላህ በጣአም ደሰብሎናአል። እናአንት 2 ባልናአ ሚሰት በጣም ደሰምትሉ ናአችው የሰው ውሬ አት ሰሙእ የቀናአ ብዙህ ያወራል መልካአም የትዳረ ዘመን።።

  • @Aska308
    @Aska308 2 місяці тому +2

    ayu ደስ ብሎኛል ለልጅሽ ወደ ቤት ስለገባሽ ባለፈው የልጅን video አየው አንጀቴን በላቺኝ 🙏🙏🙏🥰

  • @flokshg2197
    @flokshg2197 2 місяці тому +20

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ታራቃችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 місяці тому +14

    አብርሽ የዛሬ ሽምግልና ተሳክቶልካልና የወይኗንም ለመጨረሻ ጊዜ እድል ቢሰጠው ሁለቱም ፀበል ተጠምቀው ከዛ ወደ ሽምግልና ቢወስዱትና ቢታረቁ ባይ ነኝ የ21 አመት ቆይታ በዚህ ባይቋረጥ ተለውጦ ከሆነም ቢታይ ከዛ አሻፈረኝ ካለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሷ ጎን እንደሚሆን ገምታለሁ😅❤❤

    • @abrico_19
      @abrico_19 2 місяці тому +5

      እሽ አመሰግናለሁ🙏

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 2 місяці тому +18

    እፍ ተመሥገን የሄን ሤጣን ሠዉየ እዳታሥገቡ ገደል ይግባ ወይኑ በጣም እያሣዘነችኝ ነበር በኔ ምክንያት ነዉ እያለች እራሧን ትወቅሥ ነበር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Mestawotbiru
    @Mestawotbiru 2 місяці тому +2

    ቡዜ እንኳን ደስ አለህ አዩን የመሰለ ትምህርት ሴት በቅርታ እየተሞላ ልብ ያላት ሚስት ስላለች በአሁን ባደረከው ስህተት ብዙ ነገር ተምረ ብዬ አምናለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለታችሁንም ምርጥ ጥንዶች ናቸው የመጀመሪያ ጊዜ ኢሄ ሲፈጠር ሳይሆን በጣም ነው የተናደድኩብህ ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ተመልሷል በመብርሃም እርዳታ አሁንም በቤታችሁ እመብርሃንና አርሴማ ትጠብቃችሁ ትዳራችሁን ትባርክላ video በፈገግታ ከልጃቸው ጋር ስትለቁ ማየት አፍቃለሁ ❤❤❤

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 2 місяці тому

    እኳን ደስአላቺሁ ለሁለተኛክ አስተውልብዞየ❤❤❤❤❤እኳንበሰላም ተመለስሺ አዩየ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 2 місяці тому +4

    እንካን ፈጣሪ ሰላሙን አወረድላችው ባል እና ሚስት ይጋጫል ዋናው ይቅር መባሉ ነው ይህን ክፉ ሰው አታዳምጡት ደስ ይላል ልጃቹም ትደሰት

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 2 місяці тому

    እሰይ አዩዬ እንኳን ታረቃችሁ ብዜ ለወደፊቱ ተጠንቀቁ እሽ ሰውየው ባለጌ ነው❤❤❤

  • @Ajame-s1n
    @Ajame-s1n 2 місяці тому +20

    Ayyuu Nii bayyistee Atti moo dhifama nama gochuun waqayyo biraa dhifamaa Argataa

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 місяці тому

    የእኔ እናት አዩየ❤ ትልቅ ሰው ነሽ እኮ የእኔ ቆንጆ ቃል የለኝም የምር ከአሁን ቡሀላ የሰው ወሬ አስማ ቡዜ ተጠንቀቅ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ አዩየ ወደ ቦታችሁ ስለተመለሳችሁ
    ግን ወይኑ አስለቀሰይኝ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣት ከዛ ከሰውየጋ ቶሎ በተላቀቀይ የደረሳትን ነገር ይዛ 😢😢😢ከመሀል ስትሄድ አለቀስኩ😢😢

  • @hanag8198
    @hanag8198 2 місяці тому

    አዩ ታማኝ ብቻ ሳይሆን ጀግና ሴት ነች❤ እሰይ እንኳን ታረቃችሁ ወይኑ እነኳን ደሰ አለሸ ሁላችሁመ እነኳን ደሰ አላችሁ።

  • @dir204
    @dir204 2 місяці тому

    የኔ ጨዋ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሰውማክበርሽ ደግነትሽ አያልቅም አዩ ይሄንን ፀባይሽን አይቀይርብሽ ወይንም ሌላ ህይወት ትጀምር እንል ለዚህ ለአውሬ እንዳትሰጫት ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 2 місяці тому +10

    ቡዜናአዩ፥እንኳን፥ታርቃችሁ፥ውልዶ፥መለያየት፥ከባድነው፥ለልጃችሁ፥ስትሉኑሩብ፥ለውዴፊቱ፥በግልፅ፥ተመካከሩ፥ተነጋገሩ፥🎉🎉🎉🎉

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 місяці тому

    እንኳን ደስስስ ያላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው በመካከላችሁ ማንንም አታሥገቡ አዩም አትሯሯጭ ረጋ ብለሽ ቤትሽን ምሪ ትዳርሽን አስቀድሚ ❤❤❤❤

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 місяці тому +2

    አዩ የዋሕ ሰውን እንዴራስሽ አትመኝ ሑሉም እዳች አይዴለም ሚጣየ እናትሽ መጣች የኔቅመም❤ ቡዜ በል ከዝሕ ተማር ትዳርሕን ለማንም በር አትክፈት አዩ እኳንደስአለሽ

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ 2 місяці тому +7

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ አዩዬ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam 2 місяці тому +3

    አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል እንኳንም ሠላም አወረዳችሁ አቦ ብዙዬ ከአሁን ቡሀላ በሠዉ የተነሳ ትዳርህን አለመበተንህ ደስ ይላል ሀዩይዬ የኔ መልካም አይዞን❤❤❤

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 2 місяці тому +6

    አንቺ እንደዚሁ ሰትታዮ የኋህ ነሸ ከደግነትሸ የተነሳ የጋብቻሸን ቀለበት ሸጠሸ ለድሀ አድርገሻ አንቺ እንደዚህ የዋህ ነሸ ከዚህ በኋላ ተጠንቂ እሺ አዬዬዬ እግዚአብሔር ነወደደውን ያረጋል በሰራው ትክክል ነው

  • @mekdes-sm7sb
    @mekdes-sm7sb 2 місяці тому

    እሰየ ደስ ብሎኛል ኣዩየ የኔ ውድ እደኔ ቶሎ ነዉ የምትከፊው ኣይዞሽ🎉🎉🎉ቡዜ የሴትን ጫና ማየትህ ጡሩነዉ ሰለሁሉም እግዜኣብሂር ይመስገን እወዳችሗለሁ❤❤

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 місяці тому

    ገንዬ ያንቺ መልካም አሳብ ነው ይሄ ውጤት እግዚአብሔር መልካም ነው ይቅር መባባል ትልቅ ነገር ነው❤❤

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 2 місяці тому +3

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ታረቅ አችሁ ደሥ ብልወኝ አል ሀዩ የኔ የዋህ በቀደም እየ አለቀሽ አይቸሺ በጣም ነበረ ያዘንኩት❤❤❤

  • @fasikaderese5246
    @fasikaderese5246 2 місяці тому +5

    በቡዜ መፍረድ አይቻልም የምትሉ like

  • @hayatebrim
    @hayatebrim 2 місяці тому +3

    አልልልልልልል አስይ አንኳን ታርቃችው ያአንኩሮ ፊት ስውየ ዛሬ ክሎሮክስ ይጠጣ የታባቱ ♥️♥️♥️♥️💞💞

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 2 місяці тому +2

    አዩዬ የኔ ውድ እንኳን ታርቃቹ በጣም ድስ ብሎኛል የኔ መልኳን እህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 місяці тому +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አዩዬ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 2 місяці тому

    ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🙏🙏

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 2 місяці тому +1

    ዋው አግዛብር የምሰግን አድዘ ነወ ሚያምርባችው አናተም ተባርኩ ኣስታራቂ ኣይጥፋ ንርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 місяці тому +1

    ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ ማሚ እና እባብ ታረቁልሽ የኔ ወርቅ እድግ በይላቸው የኔ ማር እወድሻለሁ❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገንን ሁላችዉም ተባረኩ አብርሺ ቡዜ አሳዘነኝ ማሪያምን አዩ አዪለዬችዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @abselamethiopia8771
    @abselamethiopia8771 2 місяці тому

    ደስ ብሎኛል አዩ ስለታረቃችሁ እኔ አውነት ተስዬነበር ትዳራችሁ እንዳይበተን ።

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 місяці тому

    እንካን ደስይላችው እግዝይቢሒራ ይመስገን በጣም ደስ ብሎነል ለልጃችው ስትሉ ይሰው ወራ አትስሙ ❤❤❤❤❤

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 2 місяці тому +6

    እሰይ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ሰላም ወረደ❤❤❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 2 місяці тому +4

    Wow Ayu kiya. Betami new desi yalegni enkwan desi alachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @masalomasalo-k6k
      @masalomasalo-k6k 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 місяці тому

    እሰይይይይይይይይይ እንኩዋን ታረቃችሁ አዩዬ እውነት ያ የሰይጣን ቁራጭ እርር ይበል 😍ቡዜ ጥሩ አድርገሃል ወንድሜ ዳግም በትዳራችሁ ንፋስ አታስገቡ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ ክፉን ያርቅላችሁ 🙏ወይኗ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥሽ የኔ ስደተኛ እህት እግዚአብሔር የምታርፊበት መልካም ሰው ይስጥሽ 🙏

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልእግዚያቢሔርክብሩንይዉሰደዉ❤❤❤❤❤ወደማችንዘመንክ ኣብዝቶይባረክ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 місяці тому +4

    የይቅርታ ልብ ይስጠን 😢🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘🌿🌿🌿

  • @hewanlemma1079
    @hewanlemma1079 2 місяці тому +74

    ቡዜ ምንም ጥፋት የለበትም ምክንያቱም ሰውየ ማስረጃ ይዞ ስላሳየው ነው ምን ያድርግ የሚያምናት የሚወዳት ሴት እንደዚህ ስትሆንበት

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 2 місяці тому

    ኡኡኡኡኡ እንዴት ደስ እንዳለኝ ደሞ ስደርስ ልቤ እየ መታ ነዉ አለች እኔ ግን አዩ እና ቡዜ ይጣላሉ ብዬ አስቤ አላቅም ነበር❤❤😢

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 2 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ይመስገን
    ገኒዬ አንደበተ ዕርትዑ እርግት ያለች ጨዋሴት
    ❤💐
    ወይኗ የዋህና ትሁት ለይቅርታ ብላ ከብዙዬ ጋር የተንበረከከቾ
    ❤💐
    አብርሽ በመጨረሻ ተሳክቶልህ እነኚህ ቆንጆ ጥንዶች እንዲገናኙ ስላደረክ🏆🏅
    (ብዙዬ❤አዩ) በተዓምር ምንም ቢመጣ አንተም ለአዩ፣ አዩዬም ለባልሽ መሆን አለባችሁ።
    እንኳን እንደዛ ያለ በጥባጭ ቀርቶ የስጋ ቤተሰቦቻችሁም በመሀላችሁ መግባት የለባችሁም።
    ለቃል ኪዳን የምናስረው ባል አለኝ ወይም ሚስት አለኝ ወይም የቀለበታችን ቆንጆነቱ ውድነቱ ሳይሆን
    ያቺ የመጀመሪያ ቀን በህያው እግዚአብሔር እና በምትወዷቸው ዘመድ አዝማድ ፊት እስከ መጨረሻው እንደምንጣመር ነው ሌላው የቀለበታችን ሚስጢር በየትኛውም አቅጣጫ በጎን ክፍተት የለውም ቀለበቱ ክብ የተዘጋ ነው ክፍተት የሚኖረው ከታችና ከላይ ነው ያም ማለት የሆነ ቅሬታ ከተፈጠረ አሁን እንዳደረጋችሁት ሳይሆን ለትልቁ እግዚአብሔር መስጠት ነው ወይንም ወደ ሰማይ ለሚወዳችሁ የሰማይ አባትና አምላክ ችግራችሁን በፀሎትና በልመና ማስታወቅ ነው።
    "በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት።"
    ቆላስይስ 3:14
    በተጨማሪም ማሰሪያ
    "ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።"
    ማቴዎስ 19:6
    ዘመናችሁ ይባረክ! በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ
    ♥💐♥
    💐♥💐

  • @GenetMamo-w2e
    @GenetMamo-w2e 2 місяці тому

    እንደ አዩ ልባም ሴት ያለ አይመስለኝም በዚህ ዘመን የኔ የእሩህሩህ ልብ ቀና ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ልብሺን አይቀይረው

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 місяці тому +2

    🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😭😭😭💐💐💐💐ተመሰገን ወይነዬም ይሄን ባለጌ በወንድምነት ይሀን እንጂ እቤቱ እንዳትገበ በጠም ባለጌ አየዩ ደሰ ብሎኛል በ እዉነት ተመሰገን ተባረኩ

  • @Kwt677-ju6ly
    @Kwt677-ju6ly 2 місяці тому

    እንኳን ደስ አላሽሁ❤❤❤❤❤ ቡዙ የዋህ ነዉ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 місяці тому +4

    እልልልል ሰላም ወረደ ማርያምን ቡዜ መውደቅ አልነበረብህም ይቅርታ ካልክ ይበቃልኮ ለምን እደወነ ባላቅም አጀቴን ይበላዋል ቡዜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወይና ካውን ቦሀላ ከህይወታቸውም ከቤታቸውም ውጪላቸው በእግድነት ብቻ በወር አዲ ነይ ሰላማቸውን አታደፍርሺ እሳ ገባች ብለሽ ተከትለሻት ወደቤታ እዳትሄጂ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 місяці тому +10

    አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ሱበሀን አላህ አላህ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን
    ሱጁድ ለአንድ ፈጣሬ ብቻና ብቻ ነው የሚገባው ።እደት ለፉጡረ ሱጁድ ይወረዳል 😢😢 አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
    አላሆይ ሀቅን በሀቅነቱ አሳውቀን የምንከተለውም አድረገን
    አላሆይ ባጢልን በባጢልነቱ አሳውቀን የምንረቀው አድረገን አሊሁመ አሚን

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 2 місяці тому +1

    እረረረ አዩ ተሽኮረመመች 😅😅😅😅

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 2 місяці тому

    ወላሂ እንባየ መጣ ወይኑየ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጥሺ አዩም እንኳንም ተቀበልሺ ይቅርታውኝ ቨጣም አዝኘኘበር

  • @ObseZamadu
    @ObseZamadu 2 місяці тому +1

    አዩ የኔ ቆንጆ ላልጅሽ ብለሽ ሁሉም ናጋር ማታው አለብሺ ይቂር ላ አግዚአብሔር ታባባሉ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ታረቃችሁ አዩ አንች ምርጥ ሴት ነሺ ቡዜም እንደዛዉ አብራችሁ አርጁ ወይንሸትም እግዚአብሔር ከዚህ ሰይጣን ሰዉየ ገላግሎ መልካሙን ባል እንዲሠጥሺ እመኛለሁ ስዴተኛዋ እህቴ ገንዘብሺንም በእጂሺ ያስገባልሺ እህቴ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 2 місяці тому

    ቡዙዬ ሁለተኛ እደዛ እዳታደርግ አዩ ታማኝ ሚሰትህ ነት እንኳን ደሰ አለዉ አሁን ቤትህ ደመቀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 2 місяці тому

    አዩ100/ percent ታማኝ ሴት ነች አንተ ሜስትህን ማምን ነበረብህ ክእርሱ ምን እይነት እውነት ነው የምትጠብቀው በጣም ታሳዝናልህ

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 2 місяці тому

    ዋናዉ ጠላት አፍሮአል ደሰ ይላል ትልቅ ትምርት ወሰደናል እናመሰግናለን

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 місяці тому +5

    ምንም ጥፋት የለበትም ባጭሩ ብታስረጅው ኑሮ ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር ግን ወይኖን ከሂወታችሁ አውጧት ወይኗ ውጪ ከነሱ ምንም ማረግ አይቻልም ወይኗ ተያቸው አንተም ጥፋት የለብህም

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 місяці тому +2

    ellllllellll sitane afiere egzabhere ymsgen bewnte ❤berituo eshe demo kahene bhela endaydegem❤❤❤ewnte new hiwote laye bezio ygitemale gene lwerga bota atseituo❤❤❤

  • @ashaaashaa8481
    @ashaaashaa8481 2 місяці тому

    Congratulations ayuye baga nagahan gara mana keeti galtee diigaa koo baayyee siif gamanee 😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ይቅር ለግዚአብሔር መልካም ነት ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 2 місяці тому

    እሰይ ተመስገን ጥፋትን ማመን እና ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ቡዜ ተበድሎም ይሁን በድሎ ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው አዮዬ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ መልካም በሉ እንደ ዱሯችሁ ሁኑ ቡዜ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 місяці тому

    ወይኗ የኔመልካም እግዝያብሔር ይካስሽ😢

  • @newphonewpuone8689
    @newphonewpuone8689 2 місяці тому

    ❤❤❤❤እንኳን ደስ አላቸው

  • @AsegedechNegadras
    @AsegedechNegadras 2 місяці тому +1

    አዪ በጣም ደስ ብሎኛል ፣እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @felekhiel
    @felekhiel 2 місяці тому +1

    wowwww betam desi belogal seltarkashuuu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ayuyy yene konjoo buzii yesewi weri atesemaa dagemega😂😂

  • @senaauae2977
    @senaauae2977 2 місяці тому

    Wowww galataa waqayyoo naganii mana kessaniti yaa galuu sexanaa basaa jiruu kesanii kesaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ jalalii kessaani yaa baytuu ❤❤❤

  • @HiwotKidanu-s3v
    @HiwotKidanu-s3v 2 місяці тому

    እሰይይይ በጣም ደስስ ብሎኛል ሰው ይሳሰታል ብይቅሬታ ሰመለስ ደሞ ዋናው ነገር እሱ ነው እና እንኳን ደስ ኣላቹ ❤🎉

  • @YakMms
    @YakMms 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን የኔ ጌታ ጠላት ይቃጠል ድብን ይበል🎉🎉🎉🎉

  • @KidstMekonnen
    @KidstMekonnen 2 місяці тому +2

    Woww 🎉 bagaa waqayyoo waltii isin debisee 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SalamGirma-t3q
    @SalamGirma-t3q 2 місяці тому

    ወይንዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @tayechkenea6638
    @tayechkenea6638 2 місяці тому

    አዩዬ የኔ ቆንጆ ስለታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 2 місяці тому

    መነፀሩ አላመረብሽም አዬ የኔ ቆንጆ አትልበሽ😊

  • @حسنهحسنه-ي4ج
    @حسنهحسنه-ي4ج 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ልልልልልልልልልል

  • @KaleTegegne
    @KaleTegegne 2 місяці тому

    አግዚአብሔር በጣም ነው ደስ ያለኝ ብዙዬ ደግሞ በጣም አስተዋይ ነበርክ ግን ድግሞ ያግጥማል

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 2 місяці тому +2

    ተመሰገን የደሞዜን ቀን እራሱ እንደዚህ ጠብቄ አላቅም ለማንኛዉም በትዳራችሁ ዉሰጥ ምንም ሰዉ አታሰገቡ ❤❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudneshSahile
    @WudneshSahile 2 місяці тому +1

    Enkane tarqachue yishalale❤❤🎉🎉

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 2 місяці тому

    እግዚአብርረ ይመስገን ሀዩ የኔ ውድ እህታችን ዱሮም መልካም ነሺ የኔ እናት እወድሻለሁ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 місяці тому

    ጥፋት የለበትም ወንድ ነው ሲሰማ ብዙ ማረግ ይፈልጋሉ ይቅር መባባላችሁ ደስ ይላል በመካከላችሁ ሁለተኛ ሰይጣን አታስገቡ

  • @amaamm-ww3rw
    @amaamm-ww3rw 2 місяці тому

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳንም ታረቃችሁ አዩ የኔ መልካም ሴት

  • @AsterfayisaGofe
    @AsterfayisaGofe 2 місяці тому

    Baga waqayyoo waliti isin debise umri sin haa dheresu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negestb4341
    @negestb4341 2 місяці тому

    እናተ ልጆች በትዳራችሁ ንፋስ ባታስገቡ ጥሩ ነው ትዳር የእግዚ አብሔር ስጦታ ነው አዩ ቡዜ ተጠንቀ ቁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RrRr-u3f
    @RrRr-u3f 2 місяці тому

    አሜን❤❤❤❤

  • @Gezayeinatu
    @Gezayeinatu 2 місяці тому

    Wwwwwwwww bayee namtii tolaa dhugaa waqayoo kana bodaa jiduu kesanii namaa hin gachinaa❤❤❤❤❤❤

  • @Martha71
    @Martha71 2 місяці тому

    ቡዜ ጥሩ ነው ያደረከው ሴት ክብር አላት ያለፈ አልፋል ለወደፊቱ መጠንቀቅ ነው በቤታችሁ እግዚአብሔር ይህን !!!❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 місяці тому

    በእውነት ጠላታችሁ ዲያብሎስ ይቃጠል ደስ ይላል መታረቃችሁ እግዚአብሔር የሚወደው ፍቅር ነው እኛም ደስ ብሎናል አዩ ወይኑ ቡዜ ገኒ 🙏🙏❤🥰👏👏👏🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 2 місяці тому

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ በፍቅር በጤና ነሩ
    ልጃችሁ በፍቅር ትደግ አሁን በጣም ደስተኛ
    ትሆናለች

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ታረቁ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 2 місяці тому

    ክብር ለመዳህኒያለም ይሁን እንኳን ታረቃችሁ ብዙየ እና ለአዩየ ብዙየ ሰዉ አትመን እኛ ሰወች ስንባል ከባዶች ነን ፍቅራችሁ እኮ ደግሞ የምታስቀኑ ባለትዳሮች ናችሁ አዪየ በጣም ቅን ታማኝ እረጋአያለች አስተዋይ ሴት ነች ፍቅር ያሸንፋል ክብር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-c9b
    @Hayat-c9b 2 місяці тому

    ግን አቺ የአዩ ጎደኛ በጣም መልካምሰው ነሺ እወነቱን እደወጣ አርገሺ እዲታረቁም ማረገሺ ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደስብሎኛል አዩ እካን ወደቤትሺ በሠላም ተመለሺ ገኔ ትለየአለሺ ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merondames4280
    @merondames4280 2 місяці тому

    እሰይይይይይይይይይ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ይላል ♥️♥️♥️♥️

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 2 місяці тому

    እንካን ታረቃችሁ አዩ እና ብዜ ወይኔ እንካን ደሣለሽ ተጭንቀት ተገላገልሽ እንካንም ታረቁልሽ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 місяці тому +1

    ረባልተቤትሺ ጥፋት የለዉም እዳየዉ ከሖና ያናደዋል ተረጂዉ እኮን የትዳር አጋርሺ በሠአቱ እኛተመልካች እራሡ ተቀይመንብሺ ነበር አሑንግን እዉነታዉ ስለታወቀ በባልሺ አትቀየሚ ይቅርበይዉ

  • @bezab2563
    @bezab2563 2 місяці тому

    Ayu Ama sitiin araa jura dhugaa keessaa hin darbinii ani bayeen sijaladhaa garuu immoo Buzen dhifamaa sigafatee kan dhifamaa callee hin jiru de.ebii mana keti gobaz Buze❤❤❤❤❤❤