ታዋቂዋ ቲክቶከር ቢሮሀችን መጣች የጓደኛዋ ጉድ ተጋለጠ 😳

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 318

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 2 місяці тому +8

    አልሀምዱሊላህ፣ሙስሊምላደርገኝ❤እብርቷእየታየ😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 місяці тому +8

    ኧረ የዚች ባሰ እንደዚህ አይን ያወጣ ክህደት ኧረ ከእንደዚህ አይነት ሰው ይሰውረን

  • @abmikael732
    @abmikael732 8 місяців тому +20

    አንች አርቲስቷ እራሰሽን ጠብቂ ግጥሙ የገጠመችዉ ለሳሚ ነዉ አንችግን አልገባሽም እች መቀኛ ናት አርስቲ ቷ አይዞሽ ❤ ❤ ❤ 😢😢😢

  • @user-qn8dm3rq8l
    @user-qn8dm3rq8l 8 місяців тому +42

    ቃለ መጠዬቅ የምታደረግዉ ሠዉዬ የምትጠይቃቸዉን ሠዎች ለማዳመጥ ሞክር አታቋርጣቸዉ

    • @user-zb1ff1sl9o
      @user-zb1ff1sl9o 8 місяців тому

      😂😂

    • @resalasiraj9915
      @resalasiraj9915 8 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅😅እኮ

    • @user-gt8nu6rs6y
      @user-gt8nu6rs6y 2 місяці тому

      እኔምእደሱነኝ፣ስደትቀምሶደሁ፣ሀረብሀገር፣ያለሰውነው፣የማንይቅደም፣የምናወራው😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 8 місяців тому +16

    ቲክቶክ ሚሰሩ ሰዎች ታዋቂ ፌመስ ሆን ብለው ሚሰሩት ስራ በጣም ይገርማል እራስን ማስከበር እንጂ እራስን ማዋረድ በጣም ያሳፍራል ሲጀመር ሴት ጓደኛ በአሁን ሰአት መተማመን ከባድ ነው ፅናቱን ይስጠን ጠያቂ ደግሞ ማድነቅ ካለብህ ከካሜራ ጀርባ አንተን ብዙ ተመልካች ተከታይ አለህ ሙጥኚ ብለህ አስሬ አንድ ቃል መናገር ጥሩ አይደለም

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 8 місяців тому

      ትክክል እንጥሉ እስኪወርድ ድረስ እየደጋገመ በጣም እወድሻለሁን አበዛ።ጥግ አስዘሽ ነው የነገርሽው

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 8 місяців тому

      @@mulunehayele434 ምን ላድርግ ብዬ ነው እኛ እነሱን አክብረን ፕሮግራማቸውን ልናይላቸው እሱ ደግሞ በተመልካች ንቄት ይሁን ባላቅም እስዋ የመጣችበትን አላማ ትቶ እወድሻለው ማለት አበዛ ካሁን አሁን ችግራን ትናገራለች ብለን ስንጠብቅ በመሀል እያቋረጣት ወሬዋን መውደዱን መናገር አበዛ ቢያንስ ተመልካችን ማክበር ይልመድ ብዬ ነው

    • @nazretabebe836
      @nazretabebe836 8 місяців тому +1

      ንገሪልኝ 😂😂😂😂😂

    • @user-zj1km3be6z
      @user-zj1km3be6z 8 місяців тому

      fqr hayal nw afqruat yhonal atfredu bet

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 8 місяців тому +17

    ቅናተኛ ቅናት ሊገላት ነው 🙈 እንኳንም በጊዜ አወቅሽ ነገም ሌላ ነገር ታረግሽ ነበር 🙏🇪🇷

  • @user-rp4bn9pq7v
    @user-rp4bn9pq7v 8 місяців тому +44

    ሰው ግን ለሰው የማይተማመንበት ጊዜ😢😢😢😢😢

  • @zenebechzainab3191
    @zenebechzainab3191 8 місяців тому +11

    አረ ግጥም ክክክክክክክክክክክ ደሞ በሚገበሽ ጊዜ ይገበሸል ትለለች የሰው ክፈት

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 8 місяців тому +7

    ቲክቶከሯ በርቺ በዚች በማትረባ ጓደኛሽ ሳትበሳጪ ስራሽ ላይ አተኩሪ።

  • @hfygggvttr5crrfxr566
    @hfygggvttr5crrfxr566 8 місяців тому +35

    የግጥሙ ቅኔ😂 በቅኔ ገደለቻት አንድ ቀን ይገባሻል አለች እኮ

  • @user-sl4xv3kz3d
    @user-sl4xv3kz3d 8 місяців тому +14

    መገን የሴቶች ድብደባ አይዞችሁ በርቱ ሲትለሴትቅናት ቱቱቱቱ😂😂😂በርታ ወንድማችን ደምሩኝ ቅመሙችየ ስወዳችሁ

    • @user-ys6qh9gy1v
      @user-ys6qh9gy1v 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-op3su7vo7y
    @user-op3su7vo7y 3 місяці тому +6

    አቤት የሴት ጎዴኛ. ይዲፋችሁ አቦ

  • @ELSABETBirahanuElsa
    @ELSABETBirahanuElsa 8 місяців тому +30

    😢😢😢ቅናታም ናት የዴሬሰበት ያውቃል
    እግዚአብሔር ከዴዝህ አይነት ሰዎች ይሰውሬን

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 8 місяців тому +1

      የኔም 😂ጓደኛየ ናት ያገባቸዉ ባሌን ሁሉን ተዉኳቸዉ

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h 8 місяців тому +34

    ወይ ጉድ ዘድሮ ጎደኛ ተብየውቹ ዜሮ ፍቅርኛ ተብየወቹ ዜሮ ትዳር ተብየው ዜሮ ጉድ ነው

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 8 місяців тому +22

    😢ሴት ጓደኝ አሰፈልግም

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 8 місяців тому +13

    የግጡሙ ነገር ያማል ቅኔው

  • @user-wi2bt3qr5v
    @user-wi2bt3qr5v 8 місяців тому +18

    ግጥሙ ለዚችኛዋ ፍቅረኛ ነው ገና ስትጀምር ነው የገባኝ

  • @user-mz9pp2zn4b
    @user-mz9pp2zn4b 8 місяців тому +14

    ግጥሙ ለባልሽ ነው የገጠመይው ላአንች አደለም😂😂😂😂

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 8 місяців тому +4

    የሚገርም ነገር የሄንን በሆድሽ ይዘሽ ነው የምውዳት ጓደኛ እያልሽ አብረሽ የምትዞሪው ልክ እንደሰማሽ አትጠይቂያትም የምትገርሚ ሴት። ታዋቂነት ሐሜተኛነት አይደለም።

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h 8 місяців тому +5

    ማሬ ይችኛዋ አይዞሽ አብሽሪ ግጥም የገጠመችው ግን አሥመሣይ ናት እራቄት ግጥሙ ደሞ አሽሙር ነው

  • @Nebyat-ri9ed
    @Nebyat-ri9ed 8 місяців тому +8

    እህቴ እንካን አወቅሻት ለሌላ ጊዜ ጋደኛ ሴት ኣትመኚ

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 8 місяців тому +12

    ወይኔ ግዜው ነብሴ ነብሴ ሁሉም ያረብ

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 8 місяців тому +5

    ወየ ጉድ ሴት ጎደኛ መርዝ ነች

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 місяців тому +7

    እሚገርመው የስው ይነጥቁና አይወድሽም ይላሉ ልክስክስ ቅናት ይዟት ነው አይዞሽ እህቴ

  • @hfygggvttr5crrfxr566
    @hfygggvttr5crrfxr566 8 місяців тому +14

    ቲክቶከር ከሰው የተለየ ክብር አለው እንደ አካበድክ እር እንደውም አሽቃበጥክ ሰውን በሰውነቱ አክብር

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 8 місяців тому +7

    ሴት ጎድኛ ምቀኛ ነው ተጠቀቁ ባላችሁን ወይም ፍቅረኛ አታስተዋውቁ ሴቶች ብልጥ ሁኑ 😅

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 8 місяців тому +16

    አረ ተከየፍክባት ብሮ እወድሻለሁ አበዛህ😂😂😂😂

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 місяців тому +21

    አፈር ብይ ወንድ😢አጣሽ ቅናተኛ የጎደኛሽን የምትቀሚው ከሃዲ እርጉም ላንችም አይሆንሽ በውሽማነት ያኑርሽ እህት ትያለሽ ልክስክስ እንደተልከስከስሽ ኑሪ

  • @galaxyim8630
    @galaxyim8630 8 місяців тому +6

    አይ ቲክቶኮራ መጀመሬያም መግጥም ነገረችሺ አልገባሺም 😢😢😢😢😢

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 8 місяців тому +9

    ጉድ ሴቶች አቦ ይድፋችሁ😂
    ሶፊ አሳዘከኝ😝

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 8 місяців тому +13

    😢 በግጥም ነገረችሺ እኮ ሴቶች ጎድኛ ይቅርባችሁ እኔ የለኝም

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 місяців тому +17

    ሰው ሁሉ ክፉ ሆነ 😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 місяців тому +7

    ፀበል ሒጂ እንደው ሥራ ማጣትና ጭንቀት ችግር ያሌለበት ሠው በሐሜት በወሬ ይደባደባል ጉድ

  • @Kedija-zm7qv
    @Kedija-zm7qv 8 місяців тому +6

    እንኳንምየሴትጓደኛየለኝም😂😂

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 8 місяців тому +6

    አቤት የስው ከፍት ታማኝ ስው ጠፍ 😢😢😢

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 8 місяців тому +65

    አረ ወይኔ ጉድ ፈላ በሉ እኔ ሰብስክራይ አረጉኝ ሰወዳቹ 😂😜

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 8 місяців тому +1

      አርጌሻለሁ ደምሬኝ ውዴ

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h 8 місяців тому

      @@user-um4kf8jz6c እሺ እደምርሻለው🤞😍👍♥️♥️

    • @zewdinash1587
      @zewdinash1587 8 місяців тому +1

      ከቱ😂😂

    • @fanomidia688
      @fanomidia688 8 місяців тому

      ​@@user-um4kf8jz6c😂😂😂ደምሬሻለሁ ደምኝ ብድር በሞድር😂😂😂❤

    • @user-vi6pk8bj3o
      @user-vi6pk8bj3o 8 місяців тому

      😂😂😂

  • @negetube5884
    @negetube5884 8 місяців тому +4

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ግጥም ቅኔ ነዉ 😂😂😂😂😂😂አይ ሴቶች አምላክ ደረሰ😂😂😂

  • @destata7749
    @destata7749 8 місяців тому +5

    ትክቶክሬ መላት መግስት
    ሰማይ መግብያ በር አርግሽ
    እንዴ ጡርታኝ

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 8 місяців тому +4

    ይገርማል ረቂቅ ነዉ ግጥሙ ኣንድ ቀን ይገባሻል ኣላለችም የጓደኛ መርዝ ናት አረ በስላሴ 😅😅😅

    • @user-oz1gl4vq1d
      @user-oz1gl4vq1d 6 місяців тому

      ግጥሙ በጣም ግልፅ ነው ገብቶኛል አሁንም ብላ ጥያቄዋን መቀጠል ነበረባት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@user-oz1gl4vq1dደምሪኝ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ደምሪኝ🎉🎉

  • @user-hr3ch5jp6o
    @user-hr3ch5jp6o 8 місяців тому +5

    ግጥሙ ተመቼኝ😅😅😅😅😅😅

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 2 місяці тому +1

    እህቴ እንኮንም አወቅሽ ገገማ ነች 😢😢

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb 8 місяців тому +4

    አርግተን የሚለውን ቃል ለማረም ሞክር። አርገን ነው የሚባለው።

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Місяць тому

    ኧረ የሴት ጓደኛ በፍፁም አያልግምምምምምምም❤❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 8 місяців тому +3

    በአሁኑ ሰአት ማንንም ማመን አያስፈልግም

  • @Noor-do3wq
    @Noor-do3wq 8 місяців тому +11

    ታዋቂ ለምን ይሸፍናል

    • @user-rp4bn9pq7v
      @user-rp4bn9pq7v 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 місяців тому

      እንጃ ውሸት ነው ታዋቂ አደለችም ከሆች ድምፆን ኳን ያወቀ የለም

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 7 місяців тому

      ዩቱብ.ይዘጋባቸዋል.ምላልባት.ቢደባደቡ

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 8 місяців тому +5

    የመዳብ ታክሲወች😂😂 ቲክቶከረ ታዋቄወች እንሁን 😂😂

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 8 місяців тому +13

    እኔ ብቻ ነኝ የ ሤት ጎደኛ የሌለኝ😮😮😅😅😅😅

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 7 місяців тому +1

    ሰዎችን በእራሳችን ልክ ማየት አንዳንዴ ከባድ ነው እንኩዋን አወቅሽ ብትቆይ ነብስሽን ታጪ ነበር

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 8 місяців тому +3

    ይገርመል አምስት አመት አንድ ለይ ስትኖሩ 😢😢😢 በለጌ ነሽ

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 8 місяців тому +3

    ወይ ጎደኝ እረ ጉድ ፈጣሪኤ

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube 8 місяців тому +5

    ወደው ፈልገው ወደ ሚዲያ ከመጡ ፊታቸውን መደበቅ ፍፁም ተገቢ አደለም
    በድብቅ የተቀረፀ ከሆነ ትክክል ፊታቸውን መደበቅ ያስፈልጋል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 8 місяців тому +10

    😂😂😂በቲክቶክ ራቆታቸው እየጨፈሩ በይቱብ ፊቴንና፣ስሜን ደብቅልኝ ምን ማለት ነው ወገን ክክክክክክክ

    • @user-zj1km3be6z
      @user-zj1km3be6z 8 місяців тому +1

      guzo kezemenu gar nw kesua tiktok yesun yutub aferech 😂😂😂

  • @user-gx4wc3iw4f
    @user-gx4wc3iw4f 2 місяці тому

    ከወደደሽ ወደ አንቺ ይምጣ ኦርቶደኰከኴስ ለዘላለም ትኑር

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 8 місяців тому +2

    ህፃን ነው ብለው ሲሞዳሞዱ አፈነዳላቸው ። ባልጠፋ ወንድ የእህት ባል መወሸም ጉድ ኮ ነው።

  • @nardi7379
    @nardi7379 8 місяців тому +2

    ወይ ሳሚ ጉድ ፈላ

  • @user-kt1nv9it3y
    @user-kt1nv9it3y 8 місяців тому +2

    ውይ አትቅለብለብ ቀስ በል ረጋ ያለ ሰው ነው እምወደው

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 8 місяців тому +1

    ይቺ መርዝ ናት ደሞ እንደ እህት ትላለች ባለጌ።ደሞ ለቲክቶክ ታዋቂ መሆን ትልቅ ቢግ ዲል ነገሩ ሲንዛዛ ድራማ ይመስላል ባለጌ ናት ግዋደኛዋ ላይ ማጣጣል አለባት ቅናት

  • @user-rn1dp2ke9q
    @user-rn1dp2ke9q 8 місяців тому +5

    አረ ዮርዳኖስ ክፍል 3 አቅርብልን ❤❤

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 8 місяців тому +2

    አይይ እሲ አሁን አብረው መተው ተለያይተው ሲመለሱ

  • @user-im5os8bu4l
    @user-im5os8bu4l 5 місяців тому +1

    እውነትም መጠቀምያ በራሳ እጅ መረከስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yisakttilahun820
    @yisakttilahun820 2 місяці тому +1

    ዬግጥም ስዛራፊ ዚምትለላችሁ 😂😂😂😂 በሙዲ ሁሉን ነገሩወን አውረች እኮ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 2 місяці тому +1

    እንደው እህቴ
    አወኩሽ
    አንቹ የስራ ሰው ነሽ አንቺ ቆንጆ ነሽ አንቺ ስራሽ የተወደደ ነው
    ይችን ገልቱን ቆሻሻ ከእነ ወንድ ትተሻቸው አንቺ የበለጠ ከእዝች ቆሻሻ ጋርየማይገናኝ ወንድ ይገጥምሻል
    ይች ሴትኛ አዳሪ አንቺ ግዋደኛ ነሽ አንቺ ሴት ነሽ ይች ቅናተኛ ቀንታ ነው ቅናተኛነሽ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 8 місяців тому +3

    አረ ምን ጉድ ነው አይ ጓደኛ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 7 місяців тому +1

      ጋደኛ.የለም.በዚ.ዘመን

  • @user-nq2ue2my3h
    @user-nq2ue2my3h 2 місяці тому +1

    አይ ዘዱሮ 😢😢

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 8 місяців тому +7

    ተውግን ዮርዳንን አደየ አምጣልን

  • @heyatseidtube50
    @heyatseidtube50 8 місяців тому +1

    ስልክህንከየትነዉየማገኘዉ ወንድሜ

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v 2 місяці тому

    የዘንድሮ ጓደኛ😂😂😂ሶፊ ምስሊሙ ወንድማችን ክርስቲያን ያፈቀረዉን ቁጥር 2 ልቀቅልን እንጠብቃለን❤

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 16 днів тому

    ዉይ ዉይ እኳን ጓደኛ የለኝ

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 8 місяців тому +3

    አየ ግጥም ለወንድ ነው የገጠወች ላት አፍጥጣ ነው የመጠችው

  • @user-ur4ol2lv1m
    @user-ur4ol2lv1m 2 місяці тому +1

    የሴት ጒደኛ ቀናተኛነው እሚባለው😮😮😮😮😮

  • @Kusufikir-zt1vx
    @Kusufikir-zt1vx 8 місяців тому +1

    ኦሯ አወራሽ ብሎ ነገር አሎ😂😂😂

  • @massadubai4707
    @massadubai4707 7 місяців тому

    አተ ምርጥ ልጂ❤❤❤❤❤❤ጀግና ነክ፠፠አቦ

  • @AEEA-cb2wh
    @AEEA-cb2wh 8 місяців тому +3

    ከመግጠሟ አድቀን ይገባሻል ማለቷ ማፈሪያ

  • @masarat2998
    @masarat2998 2 місяці тому

    አሉከምላቸውጋዜኛ አዱአተንህ በርታጀግናነህ❤❤❤❤❤❤ስውድህ

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 8 місяців тому +1

    giniko yegexemechu gixime Le fqrgnawa Nawu Demo 1qen yigebashal Bila Nebere Tikiltokeriyo miskin Nat Ayzosh ihte Sewu Xefa 😭😭

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 8 місяців тому +1

    Geta hoyi tebken 🙏 sew kefa😢😢

  • @tabotefayera4588
    @tabotefayera4588 8 місяців тому +3

    Anche bale tiktok cheger alesh

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 8 місяців тому +2

    አትፍረድ ይፈረድብሀል አያቹ ታዋቂና ገንዘብ ያለን ስንሆን አለም ሁሉ የእኛ ትመስለናለች ይቺ ልጅ እንዳለችው ልጁ የቀረባት ለገንዘብ ብሎ ከሆነስ መቼም ታዋቂ ሆና ከአንድ ሰው ብቻ ፍቅር ይይዛታል ማለት ይከብዳል ጓደኛዋ እንዳለችው ከተለያዩ ወንዶች ጋር የምትወጣ ከሆነ እሱስ ይህንን አይቶ ቢሆንስ አንድ ሰው በ2 ጎን ያለው ተመልክ ነው የሚናገረው እንደ እኔ ጓደኛው ልክ ሰርታለች ይቺ በገዛ ስራዋ ውርደቷን ተቀብላለች

  • @mohammedmusa6888
    @mohammedmusa6888 8 місяців тому +3

    እረ ጀለስ ነገር አብርድ እወድሻለው አበዛህ

    • @user-sl4xv3kz3d
      @user-sl4xv3kz3d 8 місяців тому +1

      እኮ ቀላል እወድሻለሁማለት አበዛ እኮ😂😂😂

    • @user-zb1ff1sl9o
      @user-zb1ff1sl9o 8 місяців тому

      😂😂

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 8 місяців тому

      የዛሬዉገርምኛል ጂጀናነዉ😂😂😂😂

  • @user-rc8jt1pp3c
    @user-rc8jt1pp3c 8 місяців тому +2

    ወኔ😢

  • @zedgessesse1494
    @zedgessesse1494 2 місяці тому +1

    እናትየ ግጥሙግን ገብቶሻል?

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 2 місяці тому

    May the Lord God's anger come upon this wicked woman right now.

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l 2 місяці тому

    የሴትጓደኝአያሰፈልግም በአሁንሰአት እኔምነበረችኝ ግንአሁንየመጨረሻ ተለያየን በጣምትቀናነበር

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 8 місяців тому +1

    የሴት ጓደኛ ገደል ይግባ ምቀኛ ነው እሴት በተለይ ትንሽ ከተበለጡ ቱ አፍ ውሻ ቅናታም ነሽ ገና ታዋቂ ስለሆነች

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l 2 місяці тому +1

    ግጥሞግን ምድነውነገሩ😂 የወንድነው

  • @MahbobaDubai
    @MahbobaDubai 2 місяці тому +1

    Samii😂😂😂😂

  • @ikramkasim5537
    @ikramkasim5537 8 місяців тому +1

    Shexanger nat qinatam
    Ayzosh yene qonjo saw yalam yset guwadang aysflgim

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 8 місяців тому +1

    Bewunet Sitigexim Awoku 😭

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 8 місяців тому

    ደግ አረገችሽ ልትዋረጂ ነው የጠራሽው እራስሽ ጠርተሽ

  • @user-wv5oi6uc2k
    @user-wv5oi6uc2k 7 місяців тому +1

    ግጥሙም ለወድ ነው የገጠመቺው ባሸጎር እየነገረቻት ነው አይ ሰው😂😂😂😂

  • @mogesalamata4024
    @mogesalamata4024 8 місяців тому +5

    እባካቹ ትክተኳራን ማናት የወሬ ጥማት😌😜

    • @user-zv4hn6hb1e
      @user-zv4hn6hb1e 8 місяців тому

      ለወሬ ሟች ነኝ በይና ልንገርሽ

    • @HayimFiker
      @HayimFiker 8 місяців тому

      ​@@user-zv4hn6hb1eእኔም ማወቅ ፈለኩ የወሬ ሱሴ

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 8 місяців тому +1

    አንተ ቃለመጠየቅ የምታረገው አረረረረረረ ተረጋጋ አድም ጥእስኪ እንደኔ የታዘባችሁት ጉድ🤔🤔🤔🙈

  • @user-zj1km3be6z
    @user-zj1km3be6z 8 місяців тому +2

    yene tiktokerua atzegni guadegnash beqnat menfes teqatlalech fqregnashm kehadinew fetari yatsnash

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w 8 місяців тому +2

    Abet godagna 😂😂😂😂🙄🤔

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 8 місяців тому +1

    ምን አይንት አስመሳይ ናት 😢😢😢😢

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 8 місяців тому +1

    ወራዳ የሆነች ጓደኛ በጣም የማትረባ።
    ይቺ ጓደኛ ሳትሆን ጠላት ነች
    ጓደኛዋ የቅናት ጥግ ነው ያሳየችን።

  • @promobile1638
    @promobile1638 8 місяців тому +2

    ሴት ግልደኛሀ አያስፈልግም

  • @solomonmegersa360
    @solomonmegersa360 8 місяців тому +2

    yetaye fitachew
    wye tewut

  • @fanahaile1153
    @fanahaile1153 8 місяців тому +1

    ይሄ ግጥም ላንቺ ሳይሆን ለፍቅረኛሽ የገጠመችው መሰለኝ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 8 місяців тому +1

    Yemttali ema Anchi Nesh Yesow Fqrena Netqesh Nege Ytewshal Tebqi