ሜላት እውነታው ተናገረች ጭራሽ ከሂወታችን ውጭልን አላት😭የሩታ አክስት መጣች ጉድ 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 99

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 місяці тому +7

    እሩታ የቅናት ጥግ ናት ሜላት ቪድዬ እንዳትሠራ ቅሥመዋ ለመሥበር ነዉ አለቃቅሣ እኔ የምትወደ ሜላት ቪድዩ አትዩ አለች እኮ እቸ እሩታ ተብዬ

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 3 місяці тому +11

    እረ ማርያምን እኔ አፍሬ አለሁ ጌታን ጥፋት እኳን ቢኖር የቤተሰብ ገመና ለዛውም የእህት ገመና ለባሌ አልናገርም ባዳ ባዳ ነው ሩታ አለማስተዋል ይመስለኛል ስለዚ ይታረቁ

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132 3 місяці тому +3

      ቢችል ከእህቷ ያሥታርቃት ነበር ይገርማል እሧ ግን ጅልነቷነው እሡ ከቤተሠቡ እሧ ግን😂

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 3 місяці тому

      ​@@yegeterlig_132ወላሂ ዉነትሽነዉ

    • @HanaNegash-w8w
      @HanaNegash-w8w 3 місяці тому

      ሀና እናተ እኮ ሜላት ስትሳደብ ሩታን ታማላቹ ሩታ ግን ደሟ መራራ ነዉ

    • @MadonaHojeily
      @MadonaHojeily 3 місяці тому

      Leka asimesayi neshi anichim yasazinal be ewunet

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 місяці тому +10

    የሩታ አክስት ሳትሆን የድራማው አቀናባሪ ናት😂😂😂

    • @amisyasgashu5889
      @amisyasgashu5889 3 місяці тому +1

      ትክክል የድራማው አድማቂ ነበረች

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 3 місяці тому

      @@amisyasgashu5889 ኮትራቷን ጨርሳለች🤣🤣🤣🤣🤪🤪

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 місяці тому +4

    አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሪምዬ እንኳን ደህና መጣሸ የእኔዋ የትላት ሰህተት አያምጣዉ ነዉ በጣም የሚደብር ቪዲዮ ጭራሸ በሚዲያ ሰለ ቤተሰብ እር ዉዳ ልቦና ይሰጣቸዉ አክሰትና አህት ሆ ወይ ጉዳችን 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d 3 місяці тому +5

    ለገዛ እህቷ ይህ ሁሉ በጣም ወረዱብኝ😢😢😢

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 3 місяці тому +1

    ሪምየ የሩታ አክሥት አይዴለችም ያበጋዝ አክሥትነች 😂😂 ከድራማው ውጭ አድረገዋታል

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 3 місяці тому +4

    አረይቺእሩታየምትባልባለጌምንይሻላታል

  • @Lelobirqi
    @Lelobirqi 3 місяці тому +1

    Dhugaa ❤

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 3 місяці тому +1

    ትክክል ማሬ

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 3 місяці тому

    አቺደሞ ዚቀይ አሁንስ አበዛቺሁት እደ ተዋቸዉ ይኑሩበት ወላሂ አላህን ፍሪ ሪም ሁሊይም ሰለሩታየ መጥፎ አይደብርሺምደ ምን አገባሺ እኝክ

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 3 місяці тому +2

    ትክክል ሪምሻ

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 3 місяці тому

    ሰላምሰላም ሪምዬ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ከሀይማኖትናከፖለቻነልነው

    ሩታ እኮ አልታዋቃትም እንጂ ቃዝናች

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 місяці тому +1

    እኳን ሠላም መጣሽ ሪምዬ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን የምር መለቀቅ የሌለበት ቪዶ ግን ለማጣፈጫ ያክል ነው😂😂😂😂አይ ሜላት እኮ መጀመራ ቃል የገቡላት ገዘብ ሥላልሠጧት ነው የጠመደቻቸው😂😂😂😂

  • @Burtukne
    @Burtukne 3 місяці тому

    Bisabe akebure ❤❤❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 3 місяці тому +1

    ሲጀመር በእልክ ነው ወደትዳር ሊገቡያሉት😂😅

  • @medinamuhamed3497
    @medinamuhamed3497 3 місяці тому

    ትክክል

  • @MekdesKebede-lk9cs
    @MekdesKebede-lk9cs 3 місяці тому

    ምቀኝነት ያስተማረቻቸው ሜላት ነች ደግሞ ምን የምታወጣው ነገር የለም ከፍም ዝቅም አታደርጋቸውም ወይኔ ስታስጠሉ ምድረ ልጋጋም

  • @medinamuhamed3497
    @medinamuhamed3497 3 місяці тому

    ትክክክል

  • @aminachanel6406
    @aminachanel6406 3 місяці тому +1

    በትክክል

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 3 місяці тому +1

    የሩታ እህት የእውነት መጥፎ አደለችም እውነት እውነቱን እያወጣችባት ስለሆነ ነው አትስሙዋት የምትለው ከባድ ነው በጣም አስጠሉኝ የቤትን ገበና ሚዲያ ላይ አራ ባአላ ጤነኞች አይደሉም በጣም ነው ያፈርኩት ምን እዴ ሩታ እኮ ሚላት የለቀቀችሁ ዝግጅቱ እውሽት ነው ብላለች እደውም እውሽታሙዋ ሩታ ነች

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 3 місяці тому +2

    ልጁ ባለጌነው

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 3 місяці тому

      እራስህ ባለጊነህ ልጅ የስው ማፕነው

  • @FatimaHi-hy9un
    @FatimaHi-hy9un 3 місяці тому

    👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @Yemariyam-l7g
    @Yemariyam-l7g 3 місяці тому +2

    😂😂አሳፋሪ ናቸው ይቅርታ መጠየቅ ሲገባቸው ጭራሽ እንዳትከተሏት ትላለች

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 3 місяці тому

    ልክነሽ ነሽ እህቴ ባልባዳ ነዉ ምንም ቢወድ

  • @dhdjzfhdjfjf4441
    @dhdjzfhdjfjf4441 3 місяці тому

    ትክክክክልሪም.

  • @Sadaajordan-t5x
    @Sadaajordan-t5x 3 місяці тому +1

    አቺእራስሺነሺ 😢እደዚህ😢ያዳረሻቸው በላነሺ

  • @Burtukne
    @Burtukne 3 місяці тому

    tekekela nashe

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 місяці тому

    በስምአብ የቤተሠብ ገበና በአደባባይ ነዉር ነዉ😊😊😊😊😊 ሜላት ለምን እዉነቱን ተናገረች ነዉኮ ጉድ😅😅😅😅

  • @hdhdhdhd760
    @hdhdhdhd760 3 місяці тому

    በትክልነሸ

  • @MunaAbedu-ox8hc
    @MunaAbedu-ox8hc 3 місяці тому +1

    አረ የነዚ ከፋ ወላሂ መረን ናቸው 😢

  • @hwaa-g9w
    @hwaa-g9w 3 місяці тому

    ምነው የምሰሪው አጣሽ እናየ አላህን ፍሪ

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n 3 місяці тому +1

    ተያቸው ድራማውና ውሸቱን እየጨመሩ ውሸት እየተጋለጠ ስለመጣ እሱም ዝግድቱ ቡታጅራ ነው አለኮ ቀስ በቀስ የቡታጅራ ልጅ ናት አለኮ

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 3 місяці тому

    Gobez melat menm alatefacim lebetesb keber new melat ruta beftum kehyweth atwetam dedeb new

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k 3 місяці тому +1

    አረ ትክክል አይደለሽም ሩታ ለእህትሽ ይሄ ሁሉ አይ ባል እኮ ባዳሽ ነው አማካሬሽ እኮ ናት እህትሽ ባል እኮ ይንቃል ምን ሆነሽ ነው ይቅርታ ተባብላችሁ ነበር ደሥታን

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 3 місяці тому

    ሩታ ዲላር አስክራታል የቤተሰብ ክብር ምንምን እሳጋ አይሰራም 😂😂😂😂

  • @UuUu-o1y
    @UuUu-o1y 3 місяці тому

    Are anch lij bekash enda Amet mulu ruta aydebrshim are fetarishin fri

  • @salihatube
    @salihatube 3 місяці тому

    የቤታቸውን ገበና በአደባባይ አረ ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @shureal1006
    @shureal1006 3 місяці тому

    😘😘😘😘😘😘

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal 3 місяці тому

    እንቺ ባለጌ በውሸት እየመጣሽ አታውሪ ሁለትን አናይልሽም

  • @senayitwoldeselase6084
    @senayitwoldeselase6084 3 місяці тому

    Yeman nesh wergna anchim ke malat atnshim mekegna

  • @የፍቅርዬወዳችነኝ
    @የፍቅርዬወዳችነኝ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 3 місяці тому

    ❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @ssxx4872
    @ssxx4872 3 місяці тому

    አንቺ ሰረሀ ምን አገባሸ ነገር ወዲያ ወዲህ እያረግሸ ለማጣላትና ለመቆራረጥ አትድከሚ ነገ እነሱ ሲታረቁ አንቺ ታፍሪያለሽ

  • @bdmdod3402
    @bdmdod3402 3 місяці тому

    አችምን፣አባሽአገባሽ

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 3 місяці тому

    ጠጥተው ነው የመጡት ትላትና ህዝቡ ግን እሚሉትን እሚምኑት ነገር አሥመሣይ እማ እነሱ ናቸው እነዚህ ውሸታሞች ቱ

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 місяці тому

    😳😳😳

  • @tube3507
    @tube3507 3 місяці тому

    🙄👉አብርሽ አማቹን ሰደበ ጭራሽ ጉድ ፈላ😅

  • @mbet1840
    @mbet1840 3 місяці тому

    ቆይ ገና ምን ተጀመረ እና ትዳራቸው እንዲ ሚመጣደቁት ሜላት ምን አደረገች በጣም ምቀኞች እናንተ ናችሁ ለወንድ ብለሽ እዴት እህትሽን ታሰድቢያታለሽ አፉን ሞልቶ ከሂወታችን ውጭልን ይላል ሜላት እኮ እውነትን ይዛ ነው የተናገረች እናንተ አላችሁ አይደል ጓደኝነታችሁ በውሸት ተጀምሮ በውሸት ያለቀ ልበለው መቸም ወላጅ ያዘነበት ነገር አይረባም

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 3 місяці тому

    ጤነኛ አትማስለኝም ሩተ😢😢

  • @AmalMohammad-c2g
    @AmalMohammad-c2g 3 місяці тому

    Yetesemang something new yetenagershleng abo nef edme Nuri betekekel yene astaway

  • @BedruAyano
    @BedruAyano 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @WadadSaliby-ur3bf
    @WadadSaliby-ur3bf 3 місяці тому

    😍😍😍😍rom😂😂😂😂😂😂😂

  • @dhdjzfhdjfjf4441
    @dhdjzfhdjfjf4441 3 місяці тому

    ሰክረዉ.ነዉ.ትለንትአዉዝብላ

  • @zizuseid
    @zizuseid 3 місяці тому

    አታሽቃብጪ አላሀን ፍሪ

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ

    ዛሬም ያለቅሳሉ ቱ አልጫ

  • @gigu5963
    @gigu5963 3 місяці тому

    አቤት ትችት

  • @saada8052
    @saada8052 3 місяці тому

    ሜላትአስመሳይናት

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂ክክክክክክክ

  • @MuluTuri
    @MuluTuri 3 місяці тому

    😂😂😂👍👍👍👍

  • @brtetukaBa
    @brtetukaBa 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan 3 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @yordanostewelde6546
    @yordanostewelde6546 3 місяці тому

    🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa8399 3 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @حبيبههانم
    @حبيبههانم 3 місяці тому

    አያባችሁም ደነዞች ወረኛሁሉ

  • @Feenetmucaakakuu
    @Feenetmucaakakuu 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @Btad24
    @Btad24 3 місяці тому

    Ye dro video atasayun

  • @BdCv-ir4oe
    @BdCv-ir4oe 3 місяці тому

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @Detowodimu
    @Detowodimu 3 місяці тому

    R😂😂🤭🤭

  • @WadadSaliby-ur3bf
    @WadadSaliby-ur3bf 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MadinaMahamad-fy8qo
    @MadinaMahamad-fy8qo 3 місяці тому

    አሽቃባጭ ሁላ ሥለራሣችሁ መቸ ነው እምታወሩት

  • @makdesmakdes8779
    @makdesmakdes8779 3 місяці тому +1

    አጨብጨብንሺ

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 3 місяці тому

    መነገብሽ አናቸ

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 3 місяці тому +1

    አተሽቀብጭ አንች

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому

    እሽቃባጭነሽ

    • @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
      @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ 3 місяці тому

      🤐🤐🤐😏😏😏😏😏😏🤐🤐😏😏👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @HanaHana-tn8qw
    @HanaHana-tn8qw 3 місяці тому

    አንቺ ወሬኛው ነገር አለ አሁን አንቺም ታቂያው ነገር አለ

  • @haymnoteyederwa
    @haymnoteyederwa 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @MuluTuri-p6f
    @MuluTuri-p6f 3 місяці тому

    😂😂😂

  • @Zinu-uv2gg
    @Zinu-uv2gg 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen 3 місяці тому

    ❤❤❤❤