ህዝቡን በእንባ ያራጨው ከአደ,ጋው የተረፈው የ3 ወር ህጻን ማስተር አብነት ምን አጋጠመው? 28 July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #hi Dear UA-cam Family, this is our spiritual UA-cam channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel # if you are new to our channel !!!
    #Hi# ሰላም ክቡሯን የዩቲቤ ቻናል ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁልኝ ይህ ከየትኛውም ሀይማኖት እምነት ወገንተኝነት የፀዳ የናንተ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው፡፡ እኛን መርጠው ስለተቀላቀሉን እያመሰገንን መንፈሳዊ መረጃዎችን እናደርሶታለን በተጨማሪም ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ # our channel# ተመዝግበው# ይከታተሉን!@Yegna Maed #የኛ ማዕድ @#Zeka @#ABN GATFAN 305 @#Zemikael HD @#ቦረና @#borena @#የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ @#ትንቢት ስለኢትዮጲያ @#ትንቢት 2015 @#ትንቢት #ትንቢት @#ሊዲያ አበራ #hi #ትንቢት #ነብይ #borena #ቦረና #like #የጌታችን ትንሳኤ #የትንሳኤ መዝሙር # የጌታችን #ትንቢት #ትንቢት ስለኢትዮጲያ #ትንቢት 2015 #ሂሩት በቀለ# ዘማሪት ሂሩት በቀለ@ሙዚቀኛ ሂሩት በቀለ @zemarit Hirute Bekel #tenbaihat #tenbit #ነብይት ሜሮን ድንበሩ #funny #fyp

КОМЕНТАРІ • 312

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 Місяць тому +9

    150.00 Thanks!

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Місяць тому +29

    ያንን ቅን እና ደግ የሆነውን የጋሞን ታላቅ ሕዝብ በፀሎት፣ በቁሳቁስ እና በአንድነት ሆነን እንዘንለት! አቅም ያለን ደግሞ ሔደን እንጎብኛቸው። እንያቸው። ወገን ሆይ!እንድረስላቸውም። እግዚአብሔር ሆይ አባት ሆይ ! አንተም እባክህ ፈጥነን መጎብኘትን ጎብኘን ።😭😭😭😭

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Місяць тому +39

    ❤❤❤❤ማስተር አብነት እባክህ ራስህንም እየጠበክ የኢትዮጵያ ትፈልግሐለች እባክህ

    • @AyineyeAyineye
      @AyineyeAyineye Місяць тому

      ወንድሜ እግዚኣብሔር ይባርክህ ፌቱንም ያብራልህ

    • @user-wi9ru9xb6m
      @user-wi9ru9xb6m Місяць тому +1

      😢😢

  • @NazirawitTadesse
    @NazirawitTadesse Місяць тому +6

    ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን መፅፅናናትን ይስጣቸው ነብስ ይማር😭😭😭

  • @user-bz3sb2jb2k
    @user-bz3sb2jb2k Місяць тому +4

    ማስተር ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን ኢትዮጵያ ሰላም ትሆን አለች የሚል እንደና በላይክ አሳዪኝ❤❤

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Місяць тому

      የጠቅላዩ ስራ ሌላ የማስተር ስራ ሌላ አስተሳሰባችሁን ፀሃይ ላይ አታስጡት

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji Місяць тому +15

    ከልብ ውስጥ የማይወጣ የዘላለም ፀፀት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወዴት እንሽሽሽሽሽሽሽሽ

    • @user-tk6qs1qd7b
      @user-tk6qs1qd7b Місяць тому

      እኔ የገረመኝ ቦታእኮገደልአይደለም በጣም ያገበግባል

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 Місяць тому +3

    I hope a bright day will come for our country. My prayers are for the families. R.I.P. Please be kind to each other's. Keep up the good job. Thanks.

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Місяць тому +8

    ኢነአሊላሂ ወኢነአለይሂ እረጁኡን ያረብ አላህ ሶብሩን ይሰጣችሁ

  • @user-kj7qt4es8w
    @user-kj7qt4es8w Місяць тому +16

    ነፍሳቸውን ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xu8ur5ch3q
    @user-xu8ur5ch3q Місяць тому +7

    የአላህ ሰላም አምጣልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dl6ff7bf7l
    @user-dl6ff7bf7l Місяць тому +5

    የአሏህ ያረቢ አተ በቃ በለን ያረቢ አተ እዝነትህን ያረቢ መጨረሻችንን አሷምረዉ ያረቢ አተ በቃ በለን

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Місяць тому +9

    አላህ ሆይ መጨርሻችንን አሣምርልን😢😢😢😢

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Місяць тому +6

    ማስተር አብነት ኑርልን እባክህን ራስህንም ተጠንቀቅልን

  • @ThideJ
    @ThideJ Місяць тому +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለሞቱት ነብስ ይማር እባክህ ማስተር አብነት ለልሎችም በጣም ታስፈልጋለህ እራስህን እንዴህ አትጉዳ ፈጣሪ አብዝቶ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ.!

  • @SolianaMekdes
    @SolianaMekdes Місяць тому

    ከባድ ነው እግዚአብሔር ደመ ሰማእታት የድርግላቸው ነብሳቸውን በገነት በነአብርሐም በነይስሐቅ አጠገብ ያስቀምጥልን አቤቱ ማረን

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Місяць тому +7

    ያአላህ ሰብረን ጀሚል😢😢😢

  • @user-qx2vh7mp5t
    @user-qx2vh7mp5t Місяць тому +1

    ነብሳቸውን ፈጣሪ በሠላም ያሣርፍ ለዘመድ ለወዳጅ አምላክ መፅናናትን ያድል ሠማይንና ምድርን የዘረጋ አምላክ በኢትዮጵያ ውሰጥ የሚታየውንና የሚሠማውን መከራና ሰቃኝ በቃሉ በቃ ይበል፡፡

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j Місяць тому +4

    ወይኔ ለማመን ይከብዳል በነሱ የደረሰዉ ነጌ በኛ እንደማይደርስ ምን እርግጠኛ ነን ሳይረፍድ ንሰሀ እንግባ የሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o Місяць тому +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ አረ በቃ በለን😢😢😢😢😢እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢😢እናንተ ለማፅናናት በምን ቃል ይገለጻል😥😥😥😥😥😥ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NgishALiy
    @NgishALiy Місяць тому +2

    መገንኛ አላህ ዪድረሥልን እርሥ በራሣቺን ሥንባላ. ምንደሞ አሠማን ያረብ እደኛሥራ ሣዪሆን አንተ እዘንልን እረ በቃበለን አረበቃ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Місяць тому +3

    ሡብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሠምርልን ያረብ በጣም ያማል

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije Місяць тому +3

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭 ማስተር አብነት እባክህ እረፍት አድርግህ ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ😢😢😢

    • @SalamSalam-rw9vy
      @SalamSalam-rw9vy Місяць тому

      ፓስቴር ሳይሆን ማስቴር ነው😂❤

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 Місяць тому +2

    እህህህህህ ወገኔ ወገኔ ወገኔ በስንቱ ተበደልን ፅናቱን ይስጣችሁ ወገኖቼ😢😢😢

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጣቹ

  • @SolianaMekdes
    @SolianaMekdes Місяць тому

    እባካችሁ ይሔንን እያየን ፍቅርን እንመስርት የተጣላ ይታረቅ የበደለ ይካስ ለንስሐ እንሩጥ ድንገተኛ ሞት እኛ ጋ አይመጣም ማሐት አንችልምሞት ጫንቃችን ላይነው እባካችሁ ሰላም እንፍጠር እኛም ጋ ነገ ይመጣልና እባካችሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @a-qf7jkgood
    @a-qf7jkgood Місяць тому

    ኢናሊላህ ያረብ አተጠብቀን አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x Місяць тому

    ትክክል ማሰተር አብነት አንተ ደግሞ ኑርልን አንተ ከለለህ ኢትዮጽያ የለችም ባዶ ናት

  • @Merina-ys7ow
    @Merina-ys7ow Місяць тому +2

    እጅጉን ያማል😢😢😭😭😭😭

  • @zeanbzeanb
    @zeanbzeanb Місяць тому

    መሰተርየ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Місяць тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍሳቸውን ይማር

  • @SEIDSEIF-f4j
    @SEIDSEIF-f4j Місяць тому

    ማስተርአብነትያገርመከታችንአላህይጠብቅህ

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 Місяць тому +2

    It is really painful and heart breaking .I pray mercy of God to those lost family members

  • @user-ou5tg8iw8i
    @user-ou5tg8iw8i Місяць тому +1

    ምረቱንና ብርታቱን ይስጣቹ።

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta Місяць тому +1

    አነፍናፊ ውሾችን ይዘው ቁፋሮውን ብያደርጉ ጥሩ ይመስለነኛል እንደግሌ እግዝያብሔር ያፅናን ሁላችንም እንብተናል አምላክ ሆይ ይኸን ህዝብ አፅና ካንተ ሌላ የሚያፅናና የለምና

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Місяць тому +9

    ምነው ቀድሞ መግለጫ የስጠውንና አንድ ሚልዮን ብር የረዳውን ቴዲ አፍሮን አላነሳችሁ? ያሳዝናል

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል ህዝባችን አንደ ባንዱ አንደየ ባንዱ አይ የኛ ነገር 😢😢😢

  • @NiguseJelebi
    @NiguseJelebi Місяць тому

    ጌታ ሆይ መፅናናትን ይስጣችሁ አሥዝኞ ሁኔታ ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር ህጻኑ መትርፍ ምክንያእት እለ ያሳዝነል እቤት ጌታይ ሆይ 😢😢😢😢

  • @Zeynab-rw3nk
    @Zeynab-rw3nk Місяць тому +2

    ምን ያጥናናችሁ ይሆን የዘላለም ፀፀት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wi9ru9xb6m
    @user-wi9ru9xb6m Місяць тому

    الله يرزقكم ان شاء الله امين يا رب ❤❤❤

  • @BirukKassa-tp1pt
    @BirukKassa-tp1pt Місяць тому

    አራ አብነት ራስ ጠብቅ የባሴ እሳት እዳይበላን

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Місяць тому +2

    ነፍስቸዉን ይማር💔💔💔😭😭😭

  • @Sara-um3sj
    @Sara-um3sj Місяць тому

    ነፍስ ይማር

  • @WorkeKelemu
    @WorkeKelemu Місяць тому

    ማስተር አብነት እባክህንወድሜ እራስክን እየጠበቅክ ታስፈልገናለህ

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Місяць тому

    ምን ይደረግ ከእቅም በላይ ሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ማረን ማረን ማረን ስውረን

  • @user-wi9ru9xb6m
    @user-wi9ru9xb6m Місяць тому +1

    الله يحفضهم

  • @user-wi9ru9xb6m
    @user-wi9ru9xb6m Місяць тому

    I hope them a good life ❤

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Місяць тому +2

    የኔ ጎፋ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭Ta Gofa tassa😭💔💔no ex
    No next
    For ever Master is King😮❤🎉

  • @hfhgfgdhfgr4541
    @hfhgfgdhfgr4541 Місяць тому +1

    መጨረሻች ያሳምረልን❤😢😢😢

  • @KamilAbbas-r1v
    @KamilAbbas-r1v Місяць тому

    ነፍሳችሁን ይማር

  • @user-xm4wm4sq4s
    @user-xm4wm4sq4s Місяць тому

    ነፍስ ይማር😭😭

  • @salm1314
    @salm1314 Місяць тому

    ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer Місяць тому +1

    ወልቀዳወልቀድርየአላህቀድርነዉለሙስሊሞችአላህይራህማቸዉ ለክሪስታንወገኖቼአላህመጥናኔያዉንይስጣቸዉያረብአላህፈረጃህን

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ የወገኖቻችንን ነፍስ ለአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @تابصينيهتلنخ
    @تابصينيهتلنخ Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢master abinet egiziyabiyer aqimi xena biritati yisix

  • @FathimaP-wn4su
    @FathimaP-wn4su Місяць тому

    😢😢😢የኔውድ አብነት እራስህን ጠብቅ

  • @user-bj1wh1tc4z
    @user-bj1wh1tc4z Місяць тому

    ነብይ እዩ እስራኤል ዳንሳ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ

  • @halimaadim3888
    @halimaadim3888 Місяць тому

    አላሕይሰብራችሑ
    የአላሕሕሕሕ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Місяць тому

    ማስተር
    አብነት
    አላህ
    ይጠብቅህ
    ያረብ ያረብ ያረብ
    ክፉ
    አይካህ
    መጀመሯ
    እራስህን
    ማስተሬ
    ከዛቡሃላነው
    ሁሉም
    ቅድሟ
    ለራስ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Місяць тому

    እግዚአብሄርያጽናቹወይወገኔ😢😢😢😢😢😢

  • @WoretawBehabitih
    @WoretawBehabitih Місяць тому

    አብነት እግዚያበር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

  • @user-vj3jk7vj2o
    @user-vj3jk7vj2o 29 днів тому

    Abnet mnhone😭🙏🙏😭😭

  • @user-wi9ru9xb6m
    @user-wi9ru9xb6m Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @user-si5yh4se8b
    @user-si5yh4se8b Місяць тому

    የለሕ አለሕ የጽነቹ አለሕ ከንደዚሕ አይነት አደገ ይጣብቀን

  • @user-wi9ru9xb6m
    @user-wi9ru9xb6m Місяць тому +1

    والله حرام بيبي ما عنده ام ولا اب 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habiba6051
    @habiba6051 Місяць тому

    መግሰቱ ሞርተኛነው ችገኝ ቲተከል ሰውን ተከለው ይሁሉ ያአማራ ደም ነው ገና ምንታይቶ አዱሳለቅ ሰአዱ ሲደሰት አዱሲርበው አዱ ሲጠግብ ይነው ትርፎ ላአማራ በአሰቃቅ ሰገደል በገዛ ቢሂሩ ሁሉም ደሰተኛነበር ሰለዚህ ፈጣሪን እናመሰግነዋለን ይህ አሰመሳይ መግሰትነም በነካካጁ የሳልን🙌🙌🙌

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m Місяць тому

    ጌታ ሆይ ማረን ነበስ ይምር 😭😭😭

  • @MekdesGetaneh-li9oh
    @MekdesGetaneh-li9oh Місяць тому

    Egziabher yatsnachihu wegenoche lb yinekal

  • @chuchu-w8n
    @chuchu-w8n Місяць тому

    የመፅናናት፡አምላክ፡ከናንተጋር፡ይሁን።አሜን።

  • @SyefeKifle
    @SyefeKifle Місяць тому

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር

  • @user-go1dc6eb8h
    @user-go1dc6eb8h Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @NazerawDutamo
    @NazerawDutamo Місяць тому

    ውይኔ ጌታ ኢየሱስ ይቅር በለን 😭😭

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 Місяць тому +1

    እሄ ሰውዬ ሰው እየገደለ አሁንም ችግኝ ይተክላል አፍር ብላ የምስጊኑ ሞት ምን አለ ላንተ ቢያደርገው

    • @user-rz8mx3vn1k
      @user-rz8mx3vn1k Місяць тому

      አላማው ምንድነው እንኮን ፈጣሪ አግዞት

  • @user-hq2zt7kt8m
    @user-hq2zt7kt8m Місяць тому

    Azinenal libachin teseberwal geta hoyy yiqer belen fetari yatsenachehu yemuch beteseboch😢😢😢

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Місяць тому +1

    ልብ ይሰብራል😢😢😢

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Місяць тому

    እፍፍፍፍ ፈጣሪ ነፍስይማር ፈጣሪ እኛን ለማስቸማርነዉ😭😭😭

  • @Ammrah-iw3pv
    @Ammrah-iw3pv Місяць тому

    አዏ መስተር በብርም መይጋኘዉም ሀዋቱን ኢየስጠነው አትዮጲያ ገን ትፈልጋ ወለች ቡዙ ተስፈ የሰጠቸዉ አሉ ኢኘም በስረዉ ኢያጋጋንነዉ ሁቸዉንም አለህ ይጠበቃቸው❤❤❤

  • @rehima4840
    @rehima4840 Місяць тому

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይራህማቸው

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 Місяць тому

    ኢለሂ መፀነነቱን ይስጠችሁ😭😭😭መስተር ረስህን ጠብቅ

  • @zuzususu964
    @zuzususu964 Місяць тому

    በቃ ይበለን ነፍሳቸውን ይማር የዋህ ሕዝቦች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @taghreedalharbi-im3xj
    @taghreedalharbi-im3xj Місяць тому

    🥺🥺አቤቱ ይቅር በለን ማረን ማረን ነፍሳቸዉን ይማር

  • @DhfeRhgt
    @DhfeRhgt Місяць тому

    እግዚገብሔር ነፍሳችውን ይማርልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Місяць тому

    ወገን ለወገኑ ደራሽ ነው ዝም አትበሉ

  • @yalamlama6749
    @yalamlama6749 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @user-gi1oe9fy3c
    @user-gi1oe9fy3c Місяць тому

    Enalilahi weina eleyihi rajiun 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @salm1314
    @salm1314 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማስተር አብነት

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Місяць тому

    ነፍሳቸውን. የማር. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MymatherLove-kp5dv
    @MymatherLove-kp5dv Місяць тому

    የአላህ

  • @Arkidan
    @Arkidan Місяць тому

    ነፍሥይማር
    ከባድየሀዘንወቅት

  • @Radet-vw4zb
    @Radet-vw4zb Місяць тому

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nebiyathaile9323
    @nebiyathaile9323 Місяць тому

    ማስተር ኣብነት ,,ብጣም አረፍት ኣርግ ,ታስፍልግልህ ጎይታ ህይል ይስጥህ ተባርክ ወንድሚ

  • @BznashAgfara
    @BznashAgfara Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @user-di6ur7zs3j
    @user-di6ur7zs3j Місяць тому

    ፈጣሪ ከሱጋር ይሁን

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Місяць тому

    😢😢😢😢😢በጣምያማል

  • @user-wi9ru9xb6m
    @user-wi9ru9xb6m Місяць тому +1

    حرام والله

  • @TiruworkTiruwork-w4n
    @TiruworkTiruwork-w4n Місяць тому

    ነፍሳቸውን ይማር

  • @awudase123
    @awudase123 Місяць тому

    R.i.p

  • @user-vx1el3ho7n
    @user-vx1el3ho7n Місяць тому

    ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wi9ru9xb6m
    @user-wi9ru9xb6m Місяць тому +1

    الناس يصيحون كثير

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት Місяць тому

    ማስተር አብነት እባክህን እራስህን ጠብቅ የሞቱትንም ነፍስ ይማር 😢😢