This little sweet girl. The freedom she is getting from her parents is unimaginable. How lucky her parents are to spend all day and night witg her...God bless her and her family.
I think that she knew the gift is hers💌🎁🎁🎁....the food will spoil or won't taste the same..if she doesn't eat it then🍰🍰🍰.... She has a smart mind where she calculated fast...and made her choice... Bright girl....💫💫💫
ከልጆቹ ይልቅ አንተውም ድንቅ ነህ የምር ምርጥ ሰው እሼቱ ትቢትና አድሎ ያሌለብህ ምርጥ አበሻዊ እመቤቴ ትባርክህ
ደምሪኝ እህት
you are right my friend ❤️
👍👍👍👍👍😍😍🙏
እንደማማር
@@samuraiadisabab9260 ቤተሰብ አርጊኝ
ድንቅ ልጆች በየቀኑ ይሁንልን የምትሉ እጅ አውጡ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሬ ደምሪኝ
Ename ❤️❤️
ቤተሰብ እንሁን🥰
@@hayatmeka3271 እሺ እንደማመር
እኔም
እኔን ግርም የሚለኝ የአንተ ድንቅ ሀሳብነው ድንቅልጆች ብለህ ፕሮግራም ስታስብ ራስህ ድንቅነው ይገርማል ምርጥሰውነህ አላህ ይጨምርልህ
አሚን ማሬ ደምሪኝ
@@hayatmeka3271 እንደማመር እህት መልሴ ፈጣን ነዉ
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
Shikorey 🥰 she is so sweet & gifted, may God bless you.
Amen my deer
ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html ሴት እንደሞገድ ናት መፅሀፎችን ያዳምጡ
እሸቱ በእናትህ አሁንም ደግመህ አቅርባት ምንም ልጠግባት አልቻልኩም የኔ ፍቅር ውድድድድድ
እውነት ነው ደጋግሜ ባያት ደስይለኛል
me too
በጣም
Yes
@@hewrottedrose5991 ደምሩኝ
ዜማ ያሬድ ለ3ኛ ጊዜም ትቅረብ ደስስስስ የምትል ህፃን ናት
ሰብስክራይብ አድርገኝ ወድም
@@hayatyoutube7172 አድትጌለሁ በርች !
@@ምንይልክሳራ አመሰግናለሁ
awo degami tekerebe
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
ዜማዬ የኔ ጣፍጭ አንቺን ሳይ ልጅ መዉለድ አማረኝ😘 የዜማ አድናቂዎች የት ናችሁ❤
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
መሲዬ ቤተስብ አደረጊኝ
አለነ
@@hayatyoutube7172 እሺ ማር መልሽ
@@tube3413 ቪዶ እያየሽ ማር
ድንቅ ማር የሆነች ልጅ
ፈጣሪ አምላክ ያሳድጋት
እሼ ለአንተም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu 💚💚💚💛💛❤️❤️🙏🏿🙏🏿
ለሁላችንም ልጅ ላልወለድን ጤነኛልጅ ይስጠን ዙርያችንን ያብዛልን መሀፀናችንን ይክፈትልን 😭😭🤲🤲🤲🤲
አሚን"ለሁላችንም"ከጋብቻ"በኻላ::
አሜን፫
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
አሜን❤️❤️🤲🤲🤲
@@gsd4133 ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
ኧረ እሸቱም ሽልማት ያስፈልገዋል እውነት ምርጥ ንጹህ ኢትዩጵያዊ ነው
Ewent new
በትክክል👍
ብትክክል
kelbu melkam sewe👍👌😍😘
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
እኔኮ በመሀል አይ ምንቴ እያለች ሙድ ምትይዘው ነገር ነው ሚያስቀኝ😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Demo afwasitm
😂😂😂😂😂😂
በጣም ምግቡን አንተ አቁም አለች አራዲት ዝብለህ ትበላለህ
Kabatwa yelik menten metwdow yemslegnal
What a brave girl 👧 her family is working on her congratulations guys especially mentay
እሼ 🥰🙏 የተበጠበጠው ጭንቅላታችን በሳቅ ስለሞላቹን 🙏 ክበሩ ዜማዬ የኔ ጣፋጭ 🥰 እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙏🥰
ቤተሰብ እንሁን🥰
Amen mekrti kolia
🤩🤩🤩🤩🤩🤩💯💯💯💟💟💟💟 በጣም ልጆች እኳ የደስቴ ምንጭ ናቸዉ እኔ ወደ ዋላ ተመልሽ ልጅነቴን ስስብ ለካ ቤተሰቦቼ ብዙ ነገር ሰርቀዉ ኛል ዝም በይ አንቺ ልጅ ነሽ እየተባለኩ ነዉ ያደኩት ዘመዶቼ ተዉኝኝኝኝኝኝ😢😢😢❣❣❣❣
Ewnte betam enamsegenalen 🙏
እንዛመድድ
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቃት የነበርው ዜማዬ እደጊልን
Ena
እኔ
ፍቅር አሲያዘን እኮወ. እሸ. እኒህን ጣፋጭ ልጆች እያመጣአ
እኔም በፍቅር ነው እማያት
ዜማየ እኮን ደሰ አለሸ በጉጉት ትጠብቅሸ ነበር
የኔ ጠፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የማዳም ቅመሞችም ከስደት መልስ እንዳች ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ወልዶ ለመሳም ያብቃን ሐገራችነን ሰላም ያድርግልን አሜን
amien
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
Amen amen amen
ፍቅር ናቸው እነዚህ ድንቅ ልጆች በጣም ነው ምወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ 👌🌺🌺🌺🌺🌺
በስጦታ አንበሸበሿትኮ😍 የኔ ጣፋጭ አድገሽ ሀገርሽን ኢትዮጵያን ምታኮሪ እንቁ ልጅ ያድርግሽ ቅዱስ እግዚአብሔር🙏😍
የ2014 "የበጎ ሰው ሽልማት" ላይ እሸቱ ይሰጠው የምትሉ በሙሉ እጩ አድርጉ ሲባል እንምረጥ: እባካችሁ He deserves the award 🥇 more than anyone at this time.
He himself is ድንቅ ሰው!!
yesetew
ይገባዋል
ይሰጠው ይገባዋል
ስራ፡እኮ፡እየሰራ፡ነው፡እሼ
በጎ፡ስራ፡የሰራው፡ዘንድሮ፡ፀጋ፡ተልከሰከሰች፡ያለው፡ሰው፡በጣም፡ጀግና፡ለብዙ፡ወንዶች፡ትምህርት፡ሰጭ
የ2014ምርጥ፡ሰው፡ፈጣሪውን፡የሚፈራ፡ታጋሽ
Ysetew
የኔ ጣፋጭ አራዳ። ቅድስት ሥላሴ በጥበብ ያሳድጉሽ። እሼ ምርጥ ሰው አንተም ተባረክ። እግዚአብሔር ላንተም መልካም ልጆች ይስጥህ።
_ይች የተለየች ቅመም ናት ጣፋጭ የሆነች ልጅ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድጋት ሌላ ምን ይባላል እሼም ልዩ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው 💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሳችሁ ለመድኃኔዓለም_
@@Tekeltv1 እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ። እውነት ነው። ቅመም የሆነች ልጅ ናት።ከሁሉ በላይ ነፃነቷ ደስ ይላል።
ይሄን ቭድዮ ደጋግመ ሳየው ዜማ ግን የሆነ ሥጦታ አምጥታ የጠፋባት ይመስለኛል ለእሼ ምስክን እስክ በድጋም ለሶስተኛ ግዜ ትቅረብ በሞቴ ናፈቀችኝ 💚💛💓
Part 3 በቅርቡ እንጠብቃለን እሼ ስሞትልህ የግል ፕሮግራም ስራላት ድንቅ ልጅ ናት 🥰🥰😘❤️
Me too dear
በጣም ሚገርም ፕሮግራም ነው እሼቱየ በርታልኝ am from Eritea 🇪🇷
Love each other. ! 🇪🇷💞💚💛♥️👍
ua-cam.com/video/Rm1rphB9WuM/v-deo.html
ስሟ እራሱ ይገርማል ዜማ ያሬድ ጣፍጭ በስመአብ
እውነት ነው ስሟ ለራሱ ልዩ ነው ይች ጣፋጭ ቅመም ናት እግዚአብሔር ያሳድጋት ሌላ ምን ይባላል
ቤተሰብ እንሁን🙏
ውዶች በቅንነት ብንደማመር ምንም አይጎልብንም በቅንነት ደምሩኝ
እኔም እመልሳለሁ
@@Tekeltv1 uuuiii
❤❤ሁሉ ግዜ ሰትመጣ ወደ መድርኩ ደስ ይለኛል 👌👌👌👌👍👍👍👍💞💞💞💞💞
ልጅነት እንዴት ደስስስ ይላል ይሉኝታ የለ ,ክፋት ምቀኝነት የለ, ንፁህ ልብ ብቻ .ዜማ እግዚአብሔር ያሳድግሽ . እሼ እናመሰግናለን
የአመቱ ምርጥ ሰው ይገባዋል የምትሉ !!
Yene mar edege beyelegn
ቤተሰብ እንው
እሼ ይገባዋል
👍👍
idigi Bayi
የድንግል ማሪያም ወዳጆች
ድንግል ማሪያም ጤና ሰላም ፍቅር ደስታ ትስጣችሁ
ሲከፋችሁ ሲጨንቃችሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አለሁ ትበላችሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን✝️ የፍቅር እናት💞
አሜን እህቴ ለአንችም❤❤
@@TV-vh2im ❤❤❤
Amen Amen Amennn
እሼ፣ በጣም አድናቂህ ነኝ። ኘሮግራሞችህን ሁሉ በሚገባ ተዘጋጅተህ ስሌምትሰራ ነው ውጤታማ የሆንከው።
ክሩው በሙሉ ጎበዞች ናቸው።
ባይሆኑ የምላቸው
ቅጥ ያጣ ጭፈራ፣
የተለየ አሳሳቅ፣
አንዳንድ የድምፅ አወጣጦች፣
ለህፃናቱ የማይገባ (መባል የሌለበት) ንግግር፣ ቀልዱ ሁሉ እውነት ስለሚመስላቸው፣
የማያምር የፊት ምስል
እሼ ኮሜዲያን ብትሆንም፣ ጀንትል ሆነህ ብታደርገው በጣም ያምርብሀል።
አክባሪህ ነኝ።
ሰኞ ምሽትን በጉጉት ስጠብቀው ነበረ ። እግዚአብሔር እንደዚህች አይነት ልጅ ለሁላችንም ይስጠን 🙏🙏🙏
ቤተሰብ እንሁን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
@@etsegentmitiku1690 mamye beteseb enhun demrign lidemrish
አሜን አሜን
"Purpose Black" ሳላደንቅ አላልፍም ሀገር የምታድገው ግብርና ተኮር ልማት ሲኖር ነው እና ምርጥ የኢንቨስትመንት ሃሳብ ነው በርቱ የሀገር ተስፋዎች 👍
ሰብ
Ufffff bka wedjiyatt lmottt nwwww
ግን እንደት ነውየአርብ አገር እህቶቻችን እዚህ ቦታ መሳተፍ የምንችለው እስኪ አይዲያው ሰው በትንሹ ንገሩኝ
ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html ሴት እንደሞገድ ናት መፅሀፎችን ያዳምጡ
ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/v-deo.html
ለዜማ ስጦታ ላበረከታችሁላት በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏
በቀንነት ደምሩኝ
Ameen
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ውዶች በቅንነት ብንደማመር ምንም አይጎልብንም በቅንነት ደምሩኝ
እኔም እመልሳለሁ
ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html ሴት እንደሞገድ ናት መፅሀፎችን ያዳምጡ
ፊለፊት የተቀመጠችው ልጅ በጥግ በኩል ያለችው ልጅ ለምንድነው የተበሳጨችው እሼ ትልቅ ሰው ተባረክ
ማሻአላህ ሲሰጥ አይነግር አለ ያገሬ ሰው የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ ለሀገርም ለቤተሰቦችሽም የምትጠቅሚ ያድርግሽ ያረብ
እውነትም ድንቅ ልጆች ፤ የዝችን ድንቅ ልጅ መጣፈጥ ስኳርን ያሥንቃል፤ እሼ ክብረት ይስጥልን ፤
እድግ በይልኝ
የኔ ጣፋጭ እድግግግግግበይ👌👌👌👌
ዋዉዉዉዉዉስታምርየኔቆንጆ👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣሞ
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቅን ልብ ያለው ሰው ትልቅ ሽልማት ይገባዋል:: እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው
ጣፍጭ የሆነች ልጅ እድግበይ እሼ እናመሰግናለን ሰለምታደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu 💚💚💚💛💛❤️❤️❤️❤️
ይህ ፐሮግራም በቴሌብዥን ቢተላለፍ ብዙ ልጆች ይለወጣሉ ባይነኝ
ትክክል
ትክክል 🥰🥰
ጥሩ ሀሳብ ነው
Egzabiher yesadgsh jene tafat 😍😍😍❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍
እሽዬ ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ሰጦህ እደነ ዜማ ያሉ ልጆች አብዝቶ ይስጥህ❤❤ እግዚአብሄር ይባርክህ🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤
ቤተሰብ እንሁሂ
አሜን
አላገባምደ
Amen
እደ አላገባም አልወለደምደ ???
እጅግ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ከጠበቅኩት በላይ ነው።ዜማ ያሬድ ❤️❤️❤️ ደስ የምትል ፈጣሪ ያሳድግሽ።እሸቱ ከፖለቲካ ውጭ የሆነ ተመራጭ ሚድያ ስለከፈትክ እና ቁምነገር ያለው ሰላም ሰላም የሚሸት ደስ ብሎን የምናየው ሚድያ ነው በርታልን 🙏
በቀንነት ደምሩኝ
ተባረኪ
ቤተሰብ እንሁን🥰
ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html ሴት እንደሞገድ ናት መፅሀፎችን ያዳምጡ
ሰላም እሼ በምታደርገው መልካም ስራ እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮግራምክን ሁሉንም እከታተላለሁ ህፃናቶቹ በጣም ድንቅ ናቸው እውነትም ድንቅ ልጆች አንተም ድንቅ ነክ ስትችል ዜማ ያሬድን አቅርብልን
ለእኔ ከቅመም አንደኛ ኮረርማና ድንብላል ለእኔ ከድንቅ ልጆች አንደኛ ዘማዬ 😘😘 የኔ ድንብላል የኔ ኮረሪማ እድግ በይልኝ 😘😘😘😘💞💞💞💞🙏
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏👍👍👍🙏🙏🤲🤲🤲
እስኪየጎዳናልጆችንም አቅርብልንየምትሉ ላይክ
Yes
10 ጊዜ ትቅረብ የምትሉ እጃጁን ኣዉጡ🙏👍👍👍
🌹
ሸወድኩህን ወድጃታለሁ ብርቅዬ ነች። " አይ ምንዴ"
👍👍👍
So cute little girl God bless her🌷😘
awo 10 geze tekerbelen
አረ እሸቱ 3 ክፍልም ኣርግላት ኣሁንም በ'5 ቀን 1M እኮ ነው ታየች ስወዳት እኮ🥰😘😘
ua-cam.com/video/Rm1rphB9WuM/v-deo.html
Sabinew
በጣም ጣፋጭና ቀልጣፋ ልጅናት ዜማየ እድግ በይ የኔቆንጆ ❤❤❤💞💞💞💞💞
Yina mare swedse yana kojo edege baye yana kimame
ቤተሰብ እንሁን🥰
Amen
_እዛኛው ቤት ሂጄ ለምን ተቆረጠ እያልኩ ስቀውጠው ለካ እዚህ ሁናችሁ ነው😃ድጋሜ 1ሚሊዮን አግኝታ ለሶስተኛ ጊዜ እደምትቀርብ አልጠራጠርም ይች ጣፋጭ_
እኔማ.ተናድጀለወሬስሮጥ.ተደፍቸነበር
በዚያኛው ቀወጣችሁት ኧረ እናንተ ብቻ አይደላችሁም ኡፍፍፍ ይች ጣፋጭ ቅመም ናት 💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሳችሁ
@@ወለተ.ስላሴ ወለተ እንኳን አደረሰሽ አወ በጣም ነበረ በዚህ ባትቀርብ ያናድደኝ ነበረ 💚💛❤️🥰😍
ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/v-deo.html
ስጦታዎቹ ሁሉ ይገቡሻል የኔ ቅመም❤❤❤❤❤ሶስተኛ ዙር ብትቀርቢም ደስ ይለኛል
ወንድም ደምረኝ በቅንነት
የኔማር ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤
የኔ
የኔ ጣፉጭ እረኔ ቶሎ ቶሎ ነዉ የምበላዉ አለች ኡፍፍፍፍፍ እዴት እደምትጣፍጪ እመብርሀን እናቴ አሳድጋ ለቁምነገር ታብቃሽ ልጅ ቀልጣፉ እና ጎበዝ ሲሆን በጣም ደስ ይላል እሼ ምርጥሰዉ ተባረክ🙏🙏❤❤ገና ካሁኑ አራዳ ናት
የምትገርም ልጅናት ፈጣናት 3አመት
በጣምጎበዝናት ወላዶች ኢትዮጵያን እንድትቀጥል ልጆቻችሁላይ ሱሪ
የናተ አላፊነትነውያሰፈልጋል
በቀንነት ደምሩኝ
ያረብ ከስደትመልስ ሧሊህልጆችን ወፍቀን
ያረብ ረመዳንን ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ያረብ በስርቤት የቀሩቱን ለሀገራቸው መሬት አብቃቸው
ያረብ ሠላም ካተነውና ሠላምን አውርድልን
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
Ameeen
አሚንንንንንን ያረብ
Ameen ya rabbi Ramadan Kareem maryam adme
Amin🌺
ዜማዬዬ የኔ ጣፍጭ እንዲህ ነው አስተዳደግ ዋውውው 🌷🥰😍 ሽልማት በሽልማት አንበሸበሿት ዋውው ይገባታል 💪🌹
የፋኖ ዘር ስወድሽ ቤተሰብ አድርጊኝ
ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/v-deo.html
አንተ የተባረክ መልካም/አስቂኝ ሰው እሸቱ 🥰🥰
ዋውውው!! የኔ ማር ጣፋጭ የሆነች ልጅ ውድድድድ ሽልማቱ ይገባታል !!!❤️❤️አነባብሮው ሲያምር
ኢንድመማር ኢህቴዋ
በጣም ቅመም የሆሆነች የተባረከች ሕፃን ነች እግዚአብሔር በጤና በሰላም በፍቅር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽም በአንቺ ደስይበላቸው ።
_ይች የተለየች ቅመም ናት ጣፋጭ የሆነች ልጅ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድጋት ሌላ ምን ይባላል እሼም ልዩ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው 💚💛❤️🥰😍 አየለች እንኳን አደረሰሽ_
ይገባታል! በድንቅ ልጆች ተርኪ ከባዱን ጥያቄ ተገፍጣ በጥበብ ያለፈች ልጅ ናት ❤
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ😘😘😘
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግሽ ይገባታል እሼ በእውነት እግዚአብሔር የልብህን አሳብ ይፈፅምልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ማነው እንደእኔ ድንቅ ልጆችን በጉጉት የሚጠብቅ ቅመም የሆነች ልጅ እድግ በይ እሼ መልካም ሰው እንደአንተ አይነቶችን ያብዛልን
ዜማነት ይገባሻል ስጦታዎችሽ ሲያምሩ 👏👏😍😍🎁🎁🎊🎊🎊 Congraltion 💝
ማርውድድድድድድድ
እሼቱ መልካምሰዉ የምታቀርባቸዉ ልጆች ፈታየሚያደርጉ ዜማዬ የኔጣፋጭ እድግበይ ምናለ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu 💚💚💚💛💛❤️❤️🙏🏿
ከልጆቹም በላይ አንተ ድንቅ ሰው ነህ እሸ እግዚአብሔር ይባርክህ የመልካም ሀሳቦች ባለቤት ነህ
This little sweet girl. The freedom she is getting from her parents is unimaginable. How lucky her parents are to spend all day and night witg her...God bless her and her family.
That's what I thought. We need to see and hear from her parents too
@@myownoasis dcedh
አልፋታችሁም ሰብሱካ ua-cam.com/video/cfHO0wymxiY/v-deo.html
አሁንስ በቀን በቀኑ እሷን ብቻ ባይ ብዬ ተመኝሁ ጣፋጭ የሆነች ልጅ ❤
ውይ በማርያም ይችልጅ መዝሙር ታውጣልን ወጭውን እኔ እችላሁ የግጥምና ዜማም የስትዱየም ሁሉንም እችላለሁ አሼ መልካም ሰው በእግዚአብሔር
የኔ ዉዶች እንደዚህ እንዳለበሳቸዋት ፈጣሪ ፀጋዉን ያልብሳችሁ አብታችሁ ይባረክ የሶን ደስታ እኛም ደስ ብሎናል የነገዉ መዳንያለም ይስጣችሁ አሜንንንንንን😍😍😍😋😋💟💟💟💞💞💞💞💖💖💖💯💯💯
አሜን አዜብ እውነት ነው የአንድ ሰው ደስታ ለሁሉም ነው እህቴ አዜብ እንኳን ለመድኃኔዓለም በሰላም አደረሰሽ እህቴ 💚💛❤️🥰😍
@@Tekeltv1 አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቸሩ መዳንያለም የኝም የምትሉትን ሁሉ በለተ ቀኑ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ዘመዶቼ አሜን 💖💖💖💖💯💯💯💯🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ወኔ ዘንድሮ የድቅልጆች ፕሮግራም ፍቅር ሊደፋኝነው 😂😂😂 ዜማየ አላህ ያሳድግሽ
ቤተሰብ እንሁን 🥰
እኔም ሊደፋኝ ነው
Weldachihu lemayet yabkachihu yabkan
Betam
So cute and pure intention full of talents ,God bless you. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷,love from us to u
እየበላሁ የኔ ቆንጆ አፍሸ ይጣፍጣል እዉነቷን እየተበላ አይወራም ምግብ ክቡር ነው ይሉን ነበር ❤️😍😂😂😂😂
😂😂😂 እውነትሽን የእኔ ቆንጆ ጎበዝ ከሽልማቱ ምግብ ይሻለኛል አልሽ በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ብርቅ የሆነው ምግብ ነው
I think that she knew the gift is hers💌🎁🎁🎁....the food will spoil or won't taste the same..if she doesn't eat it then🍰🍰🍰....
She has a smart mind where she calculated fast...and made her choice...
Bright girl....💫💫💫
ምግብ ሳይሆን የሚመስለኝ ልጅ ኬክ ይወዳል ።ልጅ ሆኜ ስለማቀው እኔማ ማንንም አላዋራም ነበር ክክክክክክ
ልጂ አይደለችደ ይሄኮ ማንም ህፃን የሚያደርገው ነው በዛ ላይ ኬክ ህፃናቶች ይወዳሉ🙄🙄
አይ ምቴ የምትላት ነገር ታስቀኝ አለች🤣ምቴን ትወደዋለች🌹❤️
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
Enm wedatalehu
Enm weddddd saregate
እጎት ነገር መሰለኝ።
ውላህ ስጠብቃት ነበራ እችን ጠፈጭ ልጅ😍😍😍
ፍቅር የሆነች ልጅ ነች። ፍቅርዬ ዜማ ወዬ ወዬ። እግዚያብሄር ያሳድግሽ።
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu 💚💚💚💛💛❤️❤️❤️❤️
ዜማዬ የኔ ቆንጆ የልጅነት ለዛሽ እንደ ማር የሚጣፍጥ አንደበት ያለሽ ልዩ ነሽ ድንግል ከነልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በጸጋ ታሳድግሽ አሜን💛💛💛💛💛📖
Amen my deer
ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html ሴት እንደሞገድ ናት መፅሀፎችን ያዳምጡ
ውብ ልጅ ነች :
ደግሞ ሥርአቷ እንዴት ደስ ይላል :
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ።
ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ ልንገራችሁ ውሃ በደንብ ጠጡ ሀገር ስትገብ ነው የምር ኩላሊት የሚያመው ውሃ ባለመጠጣቴ እንዴት እንደሚያም ተጠንቀቁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዜማዬን የመሰለች ልጅ ለሁላችንም ያድለን ፈጣሪ
እሺ,ማማዬ
እሺ የኔ ውድ እኔም ብታይ ውሃ አይጠጣልኝም ግዴታዬን ጠጣለው
አሜን
አሚን እህቴ አንችንም አሏህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ
አሜን እማ እሺ
She is so well behaved. I really admire her parents. Zemaye, cannot get enough of you 😘
እሼ የኛ ምርጥ እንወድሀለን ለልጆቻችን ያለህ አክብሮት ፈጣሪ ያክብርህ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ልክ ለልጄ እንደ ተደረገ የኔ ልጅ እንደተደሰተች ተሰማኝ ጌታ❤❤❤❤👌👌👌👍👍
የኔ ውድ ዜማ ያሬድ 😁😁😁 የኔ ኬክ ዋው ዋው ሰርፕራይዝ ነው 💪💪💪 😍😍😍
ሰብስክራይብ አድርገኝ ውደም
አባቷ ነህ
@@mdinhio2764 ወዬ
@@yared_yehulaset አባቷ ነህ እንዴ በጣም ይቅርታ ለማመሥገን ነው ?
ፈጣሪ ያሳድግልህ ምርጥ ልጅ ዜማዬ😘
"አይ ምንቴ!" ስትል ስታስቅ የኔ ማር! ሁሌ ትቅረብ የዶንኪ ቲዩብ ትንሿ አባል ትሁን!
ua-cam.com/video/Rm1rphB9WuM/v-deo.html
ua-cam.com/video/Sm2lF1-FptQ/v-deo.html ሴት እንደሞገድ ናት መፅሀፎችን ያዳምጡ
Eshe ate rasu melkam sew nek soo adade Zeman duk Adrglgn plshhh ke programk dmket adrgat 😍😍😍❤️❤️❤️
ኮመዲያን አሰሸቱ ስወድክኮ ❤❤❤ ዜማ ውይ አንደበትሽ ደስ ሲል የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ❤❤❤
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ እሸት እንደት ነህ መልካም ሰው
_ዋው ይች ቅመም የቅመማ ቅመም ቅመም ናት ድቡሽቡሽ ናት ይገባሻል መረቅ ናት እሼት አንተም ልዩ አስተሳሰብ ህጻናት በንጹህ ህሌና ጥሩ ስነምግባር ይዘው እንዲያድጉ ስለምታደርግ እናመሰግናለን አንች ቅመም ደግሞ በርች 💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሳችሁ እኔ ተመችቶኛል የተመቻችሁ ማን ነው በየ ቀኑ በሆነ👍👍👍_
Wey zima konjo I am watching this programm more then 4-5 times god bless 🇪🇷 + ❤💛💚
እውይ ቅመምዬ እንዲህ ነዋ የምን ዘፈን ነው ቅድስት ሥላሴ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን❤️❤️❤👏
ከስደት መልስ ለኛም እንዲህ ያለች ጣፋጭ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ያድለን አሜን የማዳም ቅመሞችዬ አሜን በሉ የረመዳንን ስራ ፈጣሪ ያበርታቹ ፆሙን ሙስሊሞችም እኛ ኦርቶዶክሶችም በሰላም ያስጨርሰን
ደሞ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን ቪዲዮ አምስት ደቂቃ አይታቹ ኮሜንት አስቀምጡልኝ በታማኝነት ነገ መልሳለሁ እሼ የሰው ማኛ እናመሰግናለን ለዚህ ፕሮግራምህ❤️👏
ደምሪኝ እህት
@@hayatyoutube7172 ባለሞያ ብዬ ኮሜንት የሰጠውት አንቺ ቤት አደል እጅስራሽን አይቼ በይ መልሺልኝ
አሜን
Wwwww
እሸቱ በአላህ ሳም አድርግልኝ ይችን እቁ ማር
ዬሆነች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንደ እኔ የምወደት ሰው አለ እግዚአብሔርን በጣም የምወድሽ የኔ ጣፋጭ❤
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
Egzaber yasadgsh Bewktna betbeb ishe mrt sew, ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ዜማዬ የኔ ጣፋጭ መጣሽልን ❤️❤️❤️ በሆነ ነገር 🤣🤣🤣🤣 ጣፋጯ
ቤተሰብ አድርጊኝ
ኧረ ዘማዬ ለሶስታኛ ጊዜ ትቅረብልን 🤗💕🥰😍
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ!!🙏
በየቀኑ ደጋግሜ ሳያት አይሰለቸኝም 😍😍😍😍🥰😘❤️❤️❤️❤️
የኔ ቅመም እድግ በይ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ በጣም ደስ የምትል ህፃን ተባረኪ ❤❤❤🙏🙏
አሜን እሼን እድሜ ይስጥልን አሜን በሉ
ውዶች በቅንነት ብንደማመር ምንም አይጎልብንም በቅንነት ደምሩኝ
እኔም እመልሳለሁ
እኔን ግርም የሚለኝ እሼ የአንተ ድንቅ ሀሳብነው ድንቅልጆች ብለህ ፕሮግራም ስታስብ ራስህ ድንቅነው ይገርማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቅን ልብ ያለው ሰውነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ::
ፋራ ማለት ምን ማለት ነው ይላታል ሰገጤአለች 😂😊😘🥰😍 ማር ወለላ የሆነች ልጅ በዜማዬ ይሁንባቹ ቤተሰባቹ አድርጉኝ ወገኖቼ
ነይ እንደማመር ውደ
@@tube6676 እሺ ነገ መልሳለሁ ኮሜንት ፃፊልኝ
እውነቷን እኮ
@@አልሚyoutube በጣም አልሚ ቤተሰቤ ሁኚኛ?
@@tube6676 ደምሪኝ
ዋው እሼ እጅግ በጣም አሪፍ ስራ እየሰራክ ነው ለተለያዩ ሰወችም የስራ እድል እየፈጠርክ ነው ለህጻናትም በጣም ደስ የሚሉ እድሎችና ትምህርት እየሰጠክ ስለሆነ የአመቱ ድንቅ ሰው ብዬ ካለው ይገባሀል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu 💚💛💛❤️❤️🙏🏿
የኔ ልጅ በሆነች ብዬ ተመኘሁዋት😍😍😍
😂😂እንግዲህ ላንተም ይስጥህ እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም
ውይ ፍቅር እሸቱ ተባረክ ጣፋጭ ልጅ አቀረብክ እኔ በጣም ሰለምወዳት ነው
ይቺ ድንቅ ልጅ ምርጥ የህፃናት ፊልምላይ ትሳተፍ የምትሉ እውነትም ፌመስ የኔ ቅመም እሼ ተባረክልን
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu 💚💛❤️🙏🏿
Nice
ያረቢ እንደ ህፃናት የሰው መውደድ ስጠኝ 🤲❤️🔥የኔ ጣፋጭ ሁሉም በጉጉት ነው የጠበቀሽ 🥰🥰
ሳይንቲስቶችን ጉድ ያሰኙ 5 የቴምር ትሩፋቶች
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
ua-cam.com/video/262s2rcHWaY/v-deo.html
ፐርፐዝ ብላኮች እግዚአብሔር ይባርካቹ❤️🙏🙏🙏
ላምሮት ደምሪኝ ማር በቅንነት
@@ZAMZAM-dz6dr እንደማመር እህት መልሴ ፈጣን ነዉ
ፐርፐዞች ቢስተምሯት ወደፊት ስራቸው በማስተወቅ እና በሽያጭ ከሚጠበቀው በላይ ታሳድገዋለች
የእውነት አንተም በጣም ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጣና ከእድሜ ጋር ይስጥህ መልካም መሆን ለራስ ነው
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu 💚💚💚💛💛❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿