የማይታመን ! በ1.5 ሚሊዮን ብር ብቻ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት |አይታችሁ ፍረዱ | ፐርፐዝ ብላክ | Ethiopia | Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +1

    ዘመናው እና ሀይል ቆጣቢ የእህል ወፍጮ
    ua-cam.com/video/pap6CoqzVhw/v-deo.html

  • @mseremhelen9729
    @mseremhelen9729 11 місяців тому +1

    ተባረክ ወድሜ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    ተገርመናል እውነት በሆነና የቤት ዋጋ እንዲህ በቀነሰ የደላላ ግብይቱም በቀረና ለህዝቡ እረፍት በተገኘ

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Рік тому

    እናመሰግናለን❤

  • @Alemaz-rl9fy
    @Alemaz-rl9fy 8 місяців тому

    Hi

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 Рік тому +3

    ይሄ program ቀነ ገደቡ ከማለቁ በፊት ቢሆን ጥሩ ነበር።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እስኪ መጀመርያ ቪዲዮው የተሰራበትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 Рік тому

      @@gebeyamedia ውድ የተከበራቹ አዘጋጆች ሁሌም ለእኛ ያለስስት ለምሰጡት ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃ ከልብ የመነጨ አክብሮት አለኝ። ይሄንንም ፕሮግራም እንደሌሎቹ ምርጥ ፕሮግራማቹ ሁሉ ተከታትያለው። እኔ ምን አልባት ቀደም ብሎ ይሄ ፕርግራም ቢለቀቀ ከውሳኔ አንፃር ይጠቅማል በሚል ነው። በዚህ መልኩ ብትረዱኝ የተሻለ ነው።

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 Рік тому +1

      Enkuanm kerbek bet aydelm meshetut share new.Mexico lay aydelm keflhager 1.5 mil menm aygezam

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 Рік тому

      @@Lovebk98 አዎ እንኳንም የቀረ።

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Рік тому +1

    ቀላል ነው ! 'እንዴት ሊሆን ይችላል' የሚል ጥያቄ በውስጥህ ካጫረ እመነኝ ሿሿ ነው ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እስኪ መጀመርያ ቪዲዮው የተሰራበትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ

  • @firaolbeharu
    @firaolbeharu Рік тому +1

    አዳሜ በ 1.5 ቤት አገኘዉ ብለሽ ደስ አይበልሽ አክሲዮን እንጂ 😂😂

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እኛም ቤት ነው አላልንም፣እስኪ ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому +1

    ሠላም ሠላም ውድ ገበያ ሚድያ እንኳን በሰላም መጣችሁ ስለመረጃው እናመሰግናለን ነገር ግን በደንብ ማጣሪትና ማጥናት አለብን በአሁን ሰአት ሀገሪችን ላይ በጣም አጭበርባሪ የበዛበት ሀገር ሆኖዋል እናንተም ለወቀሻ እንዳትሆኑ በደብ ማጣሪት ግድ ይላለ ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      እስኪ መጀመርያ ቪዲዮው የተሰራበትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ ፣እኛ ያልነው ተጠንቀቁ ነው

  • @setegngelete9889
    @setegngelete9889 Рік тому +1

    How on earth do you guys push the public to the wrong business? How much money you are paid to spread such lies? How can you enter into a contract on items that don't exist?
    Please revise your comment.

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እስኪ መጀመርያ ተገቢ ያልሆነ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ቪዲዮው የተሰራበትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ

  • @comcell6765
    @comcell6765 Рік тому +1

    አሁላይ ሽያጩ አቁመዋል ትናት ሄደን አብቅተናል አሉን እስከሰኔ 6 ሲሉነበር

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 Рік тому

    This is not true.They are trying to sell shares.Dont buy

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      መጀመርያ ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому

    እኛም ከልብ እናመሰግናለን በርቱ!::

  • @abassqaddy7875
    @abassqaddy7875 Рік тому

    tnx bro .

  • @genet9902
    @genet9902 Рік тому +2

    እስቲ የጎጆ ብሪጂ ሪል ስቴት የቤት ምዝገባ መረጃ የምታቅ ነገር ከአሌህ ንገርን

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    Thank you chala brother

  • @የወሎልጇይ
    @የወሎልጇይ Рік тому

    ስወዳችሁ

  • @genet9902
    @genet9902 Рік тому

    እናመስግንሃሌን ቆንጆ ወንድማችን bareedaa keenyaa Galatomi

  • @abebuabe3784
    @abebuabe3784 Рік тому +1

    እይይይይ ዝም ብላችሁ ትበጠረቃላችሁ እጅ ሲያናግሯችሁ አመልሱ ኤጭ ወሬ ሰለቸኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      እስኪ መጀመርያ ቪዲዮው የተሰራበትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn Рік тому

    በአካል ማናገር አትቹሉም ረማረጋገጥ ላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @lensa3719
    @lensa3719 Рік тому

    Line

  • @emubabe-j7m
    @emubabe-j7m Рік тому

    ene beder efelegalehu gen ene yemfelegewu bota laye yegezalegnaloye betun

  • @ሰላምሀበሻዊት
    @ሰላምሀበሻዊት Рік тому +1

    ለምን ድነው ስልካቹ የማታስቀምጡት 😢😢

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +4

      እስኪ መጀመርያ ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ ፣ስልክ እያለ ስልክ የምትሉት ቪዲዮውን አለማየታችሁን ያሳያል

    • @ghsavhb
      @ghsavhb Рік тому +1

      ​@@gebeyamedia እኔ እራሱ ቡዙ ታዝቢያለሁ ሁሌ ይጠይቃል ቪዶውን ሳያዩ

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk Рік тому +1

      የኛ ሰው ችገሩ ይህ ነው የሆነ ነገር ሰናጠረ ለማውራት እንችክላለን መረጋጋት ይሻላል ጎበዝ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Рік тому

      ውሸት ነው በዚ ብር አይገኝም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      እና እኛ ምን አልን፣እስኪ መጀመርያ ቪዲዮው የተሰራበትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ

  • @senitube1471
    @senitube1471 Рік тому +1

    እኔስ አልገባኝም

  • @senitube1471
    @senitube1471 Рік тому +1

    Yewunet new gin

  • @hiwotkiya7612
    @hiwotkiya7612 Рік тому

    እኔ እፈልጋለሁ ጭማሪ ከሌላው።

    • @Fiker-mar
      @Fiker-mar Рік тому

      ለዘጠኝ ቀን ብቻ ነበር ያሉት አለቀ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እስኪ መጀመርያ ቪዲዮው የተሰራበትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ

    • @ibraibro571
      @ibraibro571 Рік тому

      ሰላም ሂወት
      እውነትሽን ነው?

  • @بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت

    የት ነው ቦታው እኔ እፈልጋለሁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እስኪ መጀመርያ ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ

    • @ibraibro571
      @ibraibro571 Рік тому

      ሰንጋተራ

  • @tesfayetsegaye2146
    @tesfayetsegaye2146 Рік тому

    Xiru hasab newu

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Рік тому

    Thanks

  • @tedt.3568
    @tedt.3568 Рік тому +1

    11:45 does it really say 15 million? It is 1.5 million. Please check again?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እስኪ መጀመርያ ቪዲዮው የተሰራበትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ

    • @tedt.3568
      @tedt.3568 Рік тому

      ​@@gebeyamedia I do not want to argue, but their is a big difference between 1.5 million and 15 million. FYI: I have read the agreement.

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እኛ እኮ ተጠንቀቁ ነው ያልነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness Рік тому

      We are not saying it is real! rather, we are making clarity on the complications that the organization is Making.

  • @arontadese2491
    @arontadese2491 Рік тому

    ሰላም ገበያዎች ለምትሰጡን ኢንፎ በጣም እያመሰገንኩ እኒ እንደ ተካታታይ እኔ እስከተከታተልኩት ድረስ በዋናነት ስራ እንዴት መጀምር እንችላለን የሚል ሃሳብ ነው።እኔ ኣሁን እንድትሰርሉን ብየ ያሰብኩት ኣንድ ስራ እንዴት ማስተዳደር እንችላለን ገቢያችንና ወጪያችን በቀላሉ እንዴት እንቆጣጠራለን የሚለው።ለምሳሌ ኣንድ መካከለኛ ሬስቶርንት ከፍትን እንበል በቅርበት ይሁን በርቀት እንዴት ኮንትሮል ማረግ እንችላለን የሚለው ጥናት ኣርጋቹ ይሁን በዛ ስራ የተሰማሩ ሰዎች ተሞኩሮ ብታቀርቡልን ደስ ይለኛል ኣመሰግናለው።

    • @arontadese2491
      @arontadese2491 Рік тому

      ሳታነቡ ለሁሉ ኮሜንት ልብ 💓 መስጠት ምን የሚሉት ነው መልስሉን እንጂ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      ስላነበብን ነው መሰለኝ ለcomment የልብ ምልክት የሰጠነው፣ምናልባት ለጠየከው ጥያቄ መልስ ብንሰጥህ በአጭር ፅሁፍ ይበቃሀል ወይ? የጠየከው ጥያቄ ምን እንደምል እስኪ እራስህ መልሰህ አንብበው።ወይም ደግሞ ወድያውን መልስ ከፈልክ በውስጥ መስመር ያናግሩን ካልሆነ ጥያቄው በአንድ ቪዲዮ እንኳን የምመለስ አይደለም፣እራስህ አጥንታችሁ እያልክ? ጥናት ማለት በደቂቃዎች የምመለስ ሆነ እንደ?