ምንም ነገር አትበለኝ በጣም ነው የምወድህ ብላ ጥምጥም አለች NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2021
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaReact
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 451

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +155

    የመዳም ቅመሞችዬ እዴው የኛስ ነገር በጣም እያሳሰበኝ መጣ🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄እደመዳም ስራ የማያልቅ ፍቅር ይስጠን አሜን🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sinantesema4070
      @sinantesema4070 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @etobhh8353
      @etobhh8353 2 роки тому +2

      😂😂😂😂😂😂💐

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b 2 роки тому +10

      😌😌😌 ተመልካች ሁነን ቀረን 😢

    • @madina4756
      @madina4756 2 роки тому +1

      ጉሉ አሚንንንንንንንን 😏😄😄😄😄😄😄😄

    • @giftiitube7120
      @giftiitube7120 2 роки тому

      😀😀😀

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 2 роки тому +138

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭 😭😭😭

  • @seideshetu4104
    @seideshetu4104 2 роки тому +49

    እድህ ነው ስራአት ያላቸው ሁሉንም አሞልቶ የሰጣቸው ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n 2 роки тому +129

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አመስግኑ ፍቅርን ስላበዛላችሁ ጥዶቻችን😘😍ወልዳችሁ ሳሙ ቤታችሁ በልች ይባረክ❤💗

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 2 роки тому +2

      Demrgn wude

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demeruge yegeri lejeche

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 2 роки тому

      lyrics music ምቶዱ ሰዋች ቻናላችን ላይ ማግኘት ትችላላቹ አመሰግናለሁ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +220

    ወገኖቼ ዛሬን እንድናይ የረዳንን መድሀኒአለም ይመስገን ለኢትዮጵያ ሰላሜ ያምጣልን እወዳችኋለሁ

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 2 роки тому +34

    በስመአብ በጣም ነው የምታምሩት ስረአታችሁም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ❤️❤️❤️

  • @nafkotgetamesay6146
    @nafkotgetamesay6146 2 роки тому +45

    በስማም ስታምሩ ደሞ ገናናው መላክ ቅዱስ ገበሬል ፊት ቀለበት አርጋቹሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላቹሁ ጤና ይስጣቹሁ

  • @zddd5746
    @zddd5746 2 роки тому +27

    ስታምሩ!እኛንም በስደት ያለን ልጆች ከምንወደው ከሚወደን ሰው በሰላም መልሶ ያገናኘን😍

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому +23

    የኔ ልእልት እማምላክ ትጠብቃቹ ውዶችዬ እርጋታሽ ደስ ሲል ተባረኩልኝ እስከ ዘላለም ድረስ ፍቅራቹ ይለምልም ያብብ እንደሳራ ና አብርሃም ያድርጋቹ

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 2 роки тому +14

    አንድ ነገር ልንገርህ ? በጣም የምታምር ፤ ግልጽ ፤ መውደዷን ያልደበቀች ፤ በራሷ የምትተማመን ፤ ወርቅ ነገር አፍሰሀል ። ስለዚህ ተንከባከባት ።
    እንደ ዘመኑ ሴቶች የማትሞላፈጥ ፤ (አማርኛን በእንግሊዘኛ አክሰንት ) ለመናገር የሚሞክሩ ። በግሌ የሚዘገንኑኝ አይነት ሴት ባለመሆኗ ወደድኩልህ ።
    ሀይማኖታችሁን አጥብቁ ። የምትተወተውት ታቱ ምን ያህል በሀይማኖታችን እንደሚፈቀድላችሁ አላውቅም ። ብቻ በልክ አድርጉት ።

  • @adistube1448
    @adistube1448 2 роки тому +16

    እስከዛሬ ከአቀረብካቸው ጥዶች በስማ ሲያምሩ ስርአታቸው ፈጣሬ ይጠብቃቹ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 2 роки тому +50

    የዛሬወቹ በጣም ያምራሉ ስነስርአታቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ🙏በተለይ እሱ ዋዉ

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 роки тому +1

      በጣም በመድኃኒዓለም የዛሬ ስነስራታቸው ኡፍፍፍ ዳስ ሲሉ

  • @danifanoethiopia5357
    @danifanoethiopia5357 2 роки тому +6

    እንዴት አባታቹህ ነው ምታምሩት .....ፍቅራቹህን እንደ አሸዋ ያብዛላቹህ !!!❤❤❤

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b 2 роки тому +17

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ገና ዛሬ እዚህ ቤት ከሚመጡ ሴቶች ልብስ ለብሳ የመጣች ሴት አንችን አየሁ ።።።

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g 2 роки тому +9

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን እንደሸማ ያልብሳችሁ .
    ግን ንቅሳት ሃፅያት ነው ወገኖቼ !!!!

  • @marifajemal830
    @marifajemal830 2 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ከመልካችሁ ይበልጥ ፀባያችሁ ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም አስተዋይ ናችሁ አይለያችሁ ♥️✅

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +5

    እጅግ በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችው

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 2 роки тому +5

    ደስ ይላል በልጅነት ትዳር ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @yeroosanfiroomsa6321
    @yeroosanfiroomsa6321 2 роки тому +5

    Wow really u are si amazing couple and u have good love history so i wish long life for u both

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 2 роки тому +40

    ወይኔ ደስ ስትሉ❤❤❤ ሰላማቹ ብዝት ዝት ይበል ❤❤🙏

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому +3

    ተባረኩ ውዶችዬ ፍቅራቹን ያብዛላቹ እመቤቴ ትጠብቃቹ ስታምሩ በዛ ላይ እርጋታቹ

  • @Sara-nj5mu
    @Sara-nj5mu 2 роки тому +5

    ደስ ትላላችሁ 🥰 በተለይ እርጋታችሁ አለባበሷ ደስ ይላል🥰🥰

  • @maki4428
    @maki4428 2 роки тому +6

    በጣም ነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹሁ

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u 2 роки тому +14

    ደስ ትላላቹሁ ምርጦች ጎበዝ በቤተ ክርስቲያን ስርአት ነው መኖር ያለባቹሁ እናማ ማማየ ሱሪ አትልበሽ ሀፂያት ነው ማንኛወም ኦርቶደክስ ይመለከታቹሀል👂👈❤❤

  • @user-di4pl7qn1k
    @user-di4pl7qn1k 2 роки тому +3

    ፍቅር እግዚአብሔርነው የፍቅር አምላክ አይለያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m 2 роки тому +2

    በጣም የምወደወልጁ
    ስላጣሁት ልቤ ተሰብሮል
    ፋጣሪ አይለያያችሁ
    ዋዉዉ ስታምሩ💋💋💋
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹👆👆👆

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c 2 роки тому +1

    ዋውውው ፍቅራቹንያብዛው ከባድ ትውስታ አስታውስኩ አይለያቹህ

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m 2 роки тому +5

    በጣም ታምራላችሁ የበለጠ ደግሞ ከቤተ ክርስቲያ ጉባኤ ተሳተፉ በርቱ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን ንቅሳት ሀጢያት ነው😘😘😘😘😘

  • @azmachtilahune6521
    @azmachtilahune6521 2 роки тому +2

    ወንድሜ እወዳችኋለሁ ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤

  • @betelehemmesfin5392
    @betelehemmesfin5392 2 роки тому +5

    Kidu ena miki yene konjo guwadegnoch betam new mwedachu 😍😍😍😍😍

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 роки тому +57

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 2 роки тому +10

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 роки тому

    እንካን ተወለድሽ የኔውድ🎂🥳🥳🥳🥳🧨 በጣም ነው የምታምሩ ፍቅራችውን ያብዛላችው😘😘😘

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 2 роки тому +3

    ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም በቃታድላችኋል ቤታችሁ በፋቅር ይሞላ!!❤❤❤

  • @user-hf5ri3zg1x
    @user-hf5ri3zg1x Місяць тому

    ከሰውአይንይጠብቃችሁ
    አብሮያዝልቃችሁ ደስትላላችሁ
    በጣምነውየምታምሩት
    ስታስቀኑ

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 роки тому +1

    ደስ ትላላቹ ያዝልቅላቹ! ሚኪ ግን አባቷን ምንም ብትቀርባቸው.. አንቱ በላቸው.

  • @maihefikir1653
    @maihefikir1653 2 роки тому +1

    በጣም በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @abeltekleab5502
    @abeltekleab5502 2 роки тому +2

    Fegeta like your content keep it up... ❤❤❤

  • @kikakiim_409
    @kikakiim_409 2 роки тому

    የኔ ወድም ስላየውህ ደስ ብሎኛል የኔ አስተዋይ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችው

  • @user-hi7ie8dv7h
    @user-hi7ie8dv7h 2 роки тому +5

    Mickiye ma best ride driver God bless your relationship magna😍😍nurulgn

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 2 роки тому +14

    ሴት ልጂ ቀሚስ ስትለብስ የበለጠ ውብ ትሆናለች

  • @ayeshaabdulhamid7015
    @ayeshaabdulhamid7015 2 роки тому +2

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ__የኔ መቅናት ምን ይሉታል 😥😥 ጌታዬ ሆይ [[__የኔ ዱዝዝዝ የት ይሆን 🙄

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 2 роки тому

    በጣም ታምራላቹ ኢግዚኣቢሄር ፍቅራቹ ይብዛው።

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 2 роки тому

    ሳላውቃችሁን በጣም፡ ወደድኩአችሁ፡ፈጣሪ፡ የወደፊት፣ ሕይወታችሁን፡ የደስታ፡ ያርገው ። የልጅ፡ አዋቂዎች፡ ናችሁ። መልካም፡ ትዳር፡ ይሁንላችሁ።

  • @user-pw4ly4ft9d
    @user-pw4ly4ft9d 2 роки тому

    ወይ ደስስ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቸሁ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 2 роки тому

    በጣም ደስ የምትሉ ቃላት የለኝም ተባረኩ ፈጣሪ ከ ክፉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @heluweleyewa813
    @heluweleyewa813 2 роки тому

    ወይኔ እደት ነው የሚያምሩት ተጀምሮ እስኪያልቅ ያለሁበትን እረሳሁ🙈🙈❤❤❤❤❤❤

  • @zidajaldo7266
    @zidajaldo7266 2 роки тому +14

    ብሮ በጣም ነው ምተምሩት ግን አንተ ልትወፈር ነው መሰለኝ ስፖርት ስራ እሽ ❤❤❤❤❤

  • @ETEntertainment____29.
    @ETEntertainment____29. 2 роки тому +4

    📢 በፈገግታ ፈገግ እያልን አኔ ጋር ደሞ ኪክ እንበል!😜
    ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!!
    👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍

  • @temufikadu3644
    @temufikadu3644 2 роки тому

    ልክ እንደኔ ነው እኔም ብሞት ዋሌት አልወድም ደሞ ፍቅራቹ ደስ ይላል እኔ እና ፍቅረኛዬም ልክ እንደ እናንተ ነን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 роки тому +13

    የሆነች ሽኩርት የሆነችልጂ ናት ስታምር

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 роки тому

      Mamar belib naw Lijit gin wustuwam asiteway kehonech k

    • @shafibeshir2566
      @shafibeshir2566 2 роки тому

      አረ ሽንኩርት አይደለም አፕል ነው የምትመስለው

  • @makeuphairstylenaildesigna1230
    @makeuphairstylenaildesigna1230 2 роки тому +1

    Chachi and micky betam nw mitamerut fetari fkrachun tebko eskezelalem yakoyachu destachun yanzalachu selayewachu des belognal lesergachu yabikan ❤️❤️❤️

  • @soselove9694
    @soselove9694 2 роки тому +1

    እዴት ደስ ትላላቹ በፈጣሪ አይለያቹ አቦ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +8

    ኢትዮጵያ ቆነጃጂት ሴቶች አሉ በጥዋቱ ተይዘዋል እጂ

  • @hanilove228
    @hanilove228 2 роки тому +2

    ምርጥ ጥንዶች እንደዚህ አይነት ጥንዶች አምጡልን ጡጦ ሚጠቡ ፍቅረኛማቾች አታምጡብን

    • @user-gk4fi1pp8s
      @user-gk4fi1pp8s 2 роки тому

      😂😂😂😂😂🤣🤣😆😆😆😛😝😛😝😛😝😛

  • @selamasamnew9996
    @selamasamnew9996 2 роки тому +4

    "ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርከ"

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +3

    ከዚህ ፕሮግራም ከቀረቡ የመሰጡኝ እነኝህ ልጆች ናቸው ስርአታቸው የሷም የሱም እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባረክላችሁ

  • @selamteshome6176
    @selamteshome6176 2 роки тому +4

    "ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትታዘዝ፣ እንዲሁም ሴቶች ለባሎቻቸው በሁሉ ይታዘዙ፡፡ ወንዶችም ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደዳት ራሱንም ስለ እርስዋ ቤዛ አድርጎ እንደ ሰጠላት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፡፡"

  • @user-eg5xs7ps9v
    @user-eg5xs7ps9v 2 роки тому +8

    ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርከ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 роки тому +30

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው የመዳም ቅመሞይ ይቅናሽ በሉኝ ሄጃለሁ አዳሜን ፍለጋ ለምን ቀንቼ ልቅር ክክክክክክክ

  • @mes3777
    @mes3777 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 роки тому +3

    ኦኦኦኦ በጣም ታምራላችሁ የኔ ማሮች

  • @aaaa-rv7ti
    @aaaa-rv7ti 2 роки тому

    በጣም ነው ደሰይምትሉት እሰከወዳኛው አለም ደረሰ እግዚያብሔርአምላክ አይለያችሁ

  • @princessbintoumr4055
    @princessbintoumr4055 2 роки тому +5

    ልእልት ነች ወድጃታለሁ እሱም የዋህ ነው ያዝልቃችሁ ታምራላችሁ

  • @selamkebede1017
    @selamkebede1017 2 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ 💗👩‍👩‍👦‍👦👩‍👩‍👦‍👦👩‍👩‍👦‍👦 ያርጋችሁ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 роки тому +3

    ውይ ስታምሉ ልዕልት ነው ምትመስለው እሱም ያምራል ከዚ ያነሰ ካገባሽማ ጩጫ ነው ሚሆንብሽ ይሄ ነው ልክሽ

  • @mohammedseid1559
    @mohammedseid1559 2 роки тому +1

    wow wow betam tamralachhu ,money is noting withe out love. love is better for long life ,,,,,habtam endemtonu alteraterm,,,, 5 leg endetolgelet eshe

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 2 роки тому +1

    ፍቅር ደስ የምል ነገር ነው😍😍😍😘😘💞💞💞

  • @goodpricesmarketineurope6099
    @goodpricesmarketineurope6099 2 роки тому +3

    First time I purshet oh my God Ka ayin yawutachuu

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 2 роки тому +15

    Getan she is soooo gorgeous.😘

  • @mulugetaaregay9841
    @mulugetaaregay9841 2 роки тому +1

    Mikiye yene wenedem fekerachun yabezaw kidshaye yene tenesh ehet selamachun yabezaw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abbushgirma6224
    @abbushgirma6224 2 роки тому

    ረጅም እድሜ ይስጣቹ ምርጧች ናቹ !!

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому +2

    ደስ ደስ ደስ ደስ ትላላችሁ

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 2 роки тому +12

    መሸፈን ከልእልትም በላይ ነው አልሃምዱሊላህ 😍😍

  • @user-gf5xr8vs2z
    @user-gf5xr8vs2z 2 роки тому +2

    ልጅ አስተዋይ ነዉ

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 роки тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ። ተባረኩ።

  • @yetmfekadu8867
    @yetmfekadu8867 2 роки тому +11

    የኔ አዳም የት ነህ😭😭😭
    አይለያችሁ

    • @Da-jv5xf
      @Da-jv5xf 2 роки тому

      Kazeh neg weda

  • @selamgetachew8492
    @selamgetachew8492 2 роки тому

    mikiye am happy to c u like dis ma dear may god bless ur union

  • @user-ku7zk9wv6n
    @user-ku7zk9wv6n 2 роки тому +38

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን 😭😭😭

  • @smera1438
    @smera1438 2 роки тому +3

    የሚገርመኝ በኖር እሚጠየቁት ሁላ ልጅ ስንት ትወልጃላችሁ ሲባሉ እነሱ እሚናገሩት ምሀን ቢሆኑስ ኦረ እግዚአብሄር ያውቃን በሉ

  • @user-pt3qh4rx3g
    @user-pt3qh4rx3g 2 роки тому +3

    ያምራሉ ❤❤😘😘

  • @emufamilytube3801
    @emufamilytube3801 2 роки тому +1

    መታደል ደስስስስ ይላል

  • @tadesseasfaw841
    @tadesseasfaw841 2 роки тому

    እግዚአብሔር:መጨረሻውን:ያሳምርላችሁ።በተለይ:
    ልጅቷ:ብሥለቷ:የሚያስገርም:ነው።

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    ሰጦታው ተመችቶኛል እኔም ለፍቅሬ የቀለበታችንን ፎቶ ነው አሳድጌ የሰጠውት

  • @nahumnahum9760
    @nahumnahum9760 2 роки тому

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አመስግኑ

  • @kedijabintmohammed1646
    @kedijabintmohammed1646 2 роки тому

    በጣም ነዉ ሚያምሩት ማሻአላህ

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 2 роки тому +1

    Setamer lejitwa masha allah esum konjo new

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f 2 роки тому

    መታደል ነው እንደዚህ ያለ ፍቅር አምላክ ቅዳሳን ይስጠን

  • @kasechnemera2533
    @kasechnemera2533 2 роки тому +2

    ደስ ስትሉ♥♥

  • @tigistdetamo9285
    @tigistdetamo9285 2 роки тому

    Wwwwwwwww so beautiful 💕💕💕💕💕💕💕💕 konjooo love

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 2 роки тому +6

    የቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆነሽ ሱሪ አትልበሺ ቀሚስ ግዴታ ነው

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 2 роки тому +1

    ታድለህ ቀናውብህ ወንድሜ singleኦችን ፈጣሪ አስበን🙏🙏😭

  • @user-gd4ww2ux5v
    @user-gd4ww2ux5v 2 роки тому +1

    እደው ተመልካችሆነንቀርንየመዳምቅመሞች

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 роки тому

    ሥታምሩ 😍😍

  • @JomikTG
    @JomikTG 2 роки тому +19

    ፍቅራችውን ያብዛልን.......ግን ለምን እንደሆነ ባላቅም ሚዲያ ላይ የወጣ ፍቅር አይበረክትም......ኮመንታተሮች ምን ትላላችው

    • @user-ff1jq4te1j
      @user-ff1jq4te1j 2 роки тому +4

      በትክክል እዚህ ላይ የቀረቡ እራሱ ብዝች ተለያይቶዋል

    • @meroleta7430
      @meroleta7430 2 роки тому +2

      እውነትሽ ነው ውዴዬ

    • @JomikTG
      @JomikTG 2 роки тому

      @@user-ff1jq4te1j እውነት ነው የምር

    • @JomikTG
      @JomikTG 2 роки тому

      @@meroleta7430 በጣም

    • @Elen-lb1ew
      @Elen-lb1ew 2 роки тому

      ትክክል

  • @orthodox198
    @orthodox198 2 роки тому

    ደስ ይላል ፍቅር

  • @milkiyashailu4114
    @milkiyashailu4114 2 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @svff7938
    @svff7938 Рік тому

    ስታምሩ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому

    👆👆👆ወዉ እንዴት ደስ ትላላቹ እቦ ይመቻቹ👍👏

  • @eliasreal3761
    @eliasreal3761 2 роки тому +1

    Des yilalu betam❤❤❤❤